Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የፎቶግራፊ እና በቪድዮግራፊ ዙርያ መሰረታዊ እውቀት ማግኘት ለምትሹ የጥበብ ወዳጆች የቀረበ።ፀግሸ የተረዳኸውን በዚህ ልክ ልታካፍል የምታደርገውን ትጋት አደንቃለሁ በርታልን አናመሰግናለን ብዙ እንጠብቃለን! Tsegaye desta /Camera Basics የካሜራ መሠረታዊ ነገሮች!
አመሰግናለሁ ወንድሜ።
በርታ ወንድማችን
በእጅህ ይዘህ ብታስረዳን አሪፍ ነበር ብሮ እናመሰግናለን ብሮየ
አዋ አዎ ልክ ነህ።
ፀግሽ በጣም ደስ የምል ት/ት ነዉ ወድጄዋለሁ ። ግን ስለሌሎች ነገሮም ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ለጀማሪዎች ። እንድሁም camera በእጅህ ይዘህ ብታስረዳን ደስ ይለኛል ። በተረፈ በጣም አመሰግናለሁ ደስ የምል ት/ት ነው
ልክ ብለሃል
በሚገባልኝ መልክ ስለ አስተማርከኝ ደስ ብሎኛል.ቻመራ ህሉ ንግሩ አለኝ አታካከሙንም እየተማርኩት ነው አመሰግናለሁ ፀግሽ ቡርቃ ነኝ ከ Atlanta Georgia
Tsegesh, this is good!!! Berta abate
በጣም ይገርማል አውቃለው እል ነበር አለማውቄን አውን ተረዳውት ይበልጥ እንዳውቅ ሰለረዳህኝ ክልብ አመስግናለው በረታ በረታ
እናመስግናለን
ቆንጆ ትምህርት ነው በርታ
በጣም አሪፍ ነዉ በሚገባን መልኩነዉ የስረዳከን
nice tsegshe sele clour tone & landscepe or picture menamen
እናመሰግናለን ፀግሽ ድንቅ የማብራራት ብቃት
በርታ brother በአሪፊ መንገድ ነው የገለጽካቸው አመሠግናለሁ
betam amsegnalwe bro dese yemele temherte nw tnxs bro
Wawwwww just wawwww bro! Helpful keep it up
Remarkable!!!! Very clean and useful information. We are looking forward to see more videos.
Thanks
Betam harif new bertaln bezu malakewn ngroch awkebtalew yebzalk tebark
እናመሰግናለን ወንድም
በጣም እናመሰግናለን በርታልን 👏👏👏
Great 👍🏽
You are real 📷 man bro tnx
በጣም እናመሠግነለን
Wendme ebakk ye photographer temertun endet lenwesed encelalaen ....pls
ፀግሽ በሚገርም አቀራረብ እና ኤዲትንግ አስገርመኧኛል እና በጣም በርታልን በጣም ነው ማመሰግንክ 🙏🙏
Segshi thank you bexam ewdkalw😊😊
Bro በጣም አሪፍ ትምህርት ነበር በርታልን!እና ደሞ photo effect በአሪፍ ሁነታ እንደት እንደምሠራ ማለትም በአሁኑ ስዓት አሪፍ effect አሠራሩን ብትለቅልን
እናመሰግናለን
ጥሩ ገለጻ ነው ነገር ግን ካሜራው ላይ የሴቲንጎቹን በተን ወይም ቁልፎችም ማሳየት ትልቅ ጥቅም ይኖረዋል ለጀማሪዎች ይበልጥ ለወደፊቱ ቢታረም
Yehen hasab enem edegefalw pls kechalek
Thank you so much
በጣም እናመሠግናለን
Keep up the good work bro...this is exactly for me and thank you!👏👏👏
Thanks Bro🙏
Eskezare sesekay yet neberachihu yager hnd sintebatebbgn ahun gena sew agegnehu
Tsegaye betam arif mesertawi temehert new berta bro
Ameseginalewu wondime
Ameseginalehu wondime
Tsegesh brif akerareb new berta bro bizuwoch kante yimaralu beye asebalew
@@tsehayewolde Awo bro esu new yene filagot
Tsegish absheru bizu gwadegnoch alugn sub endiyaderguh engrachewalew linkehn elekilachewalew
ጎባዝ በርያ ያገሬ ልጅ ወንድሜ
Berat bro ......tnx 👍
Tsegishye you r so wonderful I want to be professional photo and videographer and Plz can you tall me about schools
Tsgesheye bexam enamesegenalen
im Videography student Thanks men keep it up !!!!
Thanks alot Tsegesh Its so helpful I'll Follow and share your Videos
Thank you!
thank you for sharing bro!!! by the way Tsegsh was fast & creative among us during childhood, keep up sir!!!
thank you
thanks brother
Hi bro would you please advice me which to buy Cannon EOS 2000D DSLR kit EF-S lens 24.1MP orCannon EOS M200 mirror less
nice tsegishye pls can you show as phsically
Thanks bro.
Betam enamesegnalen
Wow its cool
በርታልን አናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
wow ehen balamawake bzu photowochen ena video abalshechalew
Best👌
እኔ camera man new mehon mfelgew ena mn baderg ena yemmarbetn tmhrt bet tequmeg please🙏
nice bro
Nice!🙏
ehew anten eyeteketatelku jegna lihon nw🥰🥰
thanks,
Good Presentation Tseg God Bless You!!
ፀግሽ በርታልን ከቻልክ ግን ስለ ሶኒ Xdcam ብትነግረን ደስ ይለናል
እናመሰግናለን❤ ፀግሽ በናትህ RODE microphone ከካሜራ ጋር እንዴት እንደምናገኘው ቪድዮ ስራልን🙏🥰
አመሰግናለሁ ዋውውው
ሰላም ላንተ ይሁን አዲስ ካሜራ ገዝቼ ትንሽ ግራ አጋብቶኝ ነበር አዲስ ስለሆንኩ አመሰግናለሁ ጥሩ ማብራሪያ ነው ተባረክ ስለ Canon eos 50ll የሰራከው ቪዲዬ ካለህ ሊንኩን አስቀምጥልን
በጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው በርታልን
አመሰግናለሁ!
Tank's bro
በ black Photo ስናነሳ ለምን ይደበዝዛል? የኔ canon T7i(800D) new
yene camera d 90 newu sheter spid yelewum
Waw waw waw 10q
Ye indoor ina out door setting liyunetun ebakih astemiren🙏
I say only wow wow .......
Ye conen 5D iii err 01 video endet endemistekakel sralegn
Er wendema wey selekehn wey aderashahen setigne mmare efelegalew
Digital noise(grainy) ስለሱ ይሰራልን እንዴት ማስተካከል እንደምንችል
Wow
Amesegn Alew wendme
ብሮ ወደ ሀገር ቤት ስገባ ፎቶ ቤት ለመክፈት ሀሳብ አለኝ እና ምን ምን ያስፈልገኛል አሪፍ ምትለው ካሜራስ ምንድነው እስኪ ብታካፍለኝ
Tsegishe teru genzabe newu yimacheh
Esti sle file format bedenb abraralb
Be akal atastmrum ?
subscribe gere aleku betam goboz
Ere teftehal tsegsh
Plssss B oromigna
❤❤❤
Temirebetalw 10 Q tsegish
Eshy Brother
የስልኬ ካሜራ አልሠራልኝ አለ ምን ላድርግ ወድሜ ? በፊት የነበረውን አጥፍቼ ሌላ አወረድኩኝ ግን ይሄም እደ በፊቱ ነው
ከሠሜራማን መማር እፈልጋለው በእናት
በቅናሽ ዋጋ መግዛት ምችለውን ካሜራ ጠቁመኝ
Yemechesh Abate
techelalek ✌
👍👍👍👍👍👍
👏🏾👏🏾👏🏾
DSLR vs Mirrorless which is better?
For photography I prefer DSLR camera because a DSLR could shoot faster, have an optical viewfinder that works better in low light, and Mirrorless cameras have the advantage of usually being lighter, more compact, faster and better for video
@@TsegayeDP Thanks dude
Mert camera ymtlewen ngeren
ፀግሽ ትምህርቱን እየተማርኩ ነው በደንብ እንድረዳ አድርገህኛል ግን ጥያቄ አለኝ እሱም ስለ ዴብዞፍ ፊልድ ነው የብለርና የዴብዞፍ ፊልድ ልዩነት ግልፅ አልሆነልኝም እኔ እንደገባኝና አብረውኝ ከሚማሩት ከአስተማሪው ጋር ያከራከረን ነገር እኔ እየምለው ባግራውንዳችንን ወይም የፈለግነውን ነገር ብለር እንዲሆን ለማድረግ ትንሽ ቁጥር የሆነ f ነበር እንጠቀማለን ሎንግ ዴብዞፍ ፊልድ የሆነ ወይም ሁሉም ነገር ጥርት ብሎ እንድናየው ለማድረግ ደግሞ ትልቅ ቁጥር ያለውን f ነበር እንጠቀማለን ነው ያልኩት ስለዚህ ነገር ምን ትላለህ?
ትክክል ነህ Bro Instagram ላይ ፃፍልኝ ''tsegaye01'' በደምብ አወራሀለዉ
አጠቃቀም አሳየን በ camera lay
እባክ መልስልኝ ወድሜ ሰላም ላንተ ይሁን በካሜራ ከቀረፅን በሆላ ወደ ስልካችን እንዴት ሼር እናረጋለን ብትችል ቪዲዩ ብሰራ ጥሩ ነው ሁሉም ይማርበታል
አመስግናለሁ ዛሀራ ጥያቄሽ ግን አልገባኝም
@@TsegayeDP በካሜራ ያነሳውትን እንዴት ወደ ስልኬ ማሸጋገር እችላለው ወይስ በሚሞር ነው ተረዳአኝ
t.me/joinchat/IXtTOxt9LNPPoua_Ybkznw
በዚህ ግሩፕ ግቢና አስረዳሻለሁ በጣም ቀላል ነው
Pls watch my new photoshop tutorial.ua-cam.com/video/xw7FSAb7_yc/v-deo.html
Efelgalewu yemiceti
ስለ ካሜራ አንግል አንዳንድ ነገር በለን
በሚገባ
Like
abo yemechek
ኢትዮጵያ ውስጥ የ Camera Online course ካለ plss ጠቁሙኝ???🙏🙏
Eee
Dessi alghni
አንተ ጋር መማር እፈልጋለው አድራሻ የት ነው
የፎቶግራፊ እና በቪድዮግራፊ ዙርያ መሰረታዊ እውቀት ማግኘት ለምትሹ የጥበብ ወዳጆች የቀረበ።
ፀግሸ የተረዳኸውን በዚህ ልክ ልታካፍል የምታደርገውን ትጋት አደንቃለሁ በርታልን አናመሰግናለን ብዙ እንጠብቃለን! Tsegaye desta /Camera Basics የካሜራ መሠረታዊ ነገሮች!
አመሰግናለሁ ወንድሜ።
በርታ ወንድማችን
በእጅህ ይዘህ ብታስረዳን አሪፍ ነበር ብሮ እናመሰግናለን ብሮየ
አዋ አዎ ልክ ነህ።
ፀግሽ በጣም ደስ የምል ት/ት ነዉ ወድጄዋለሁ ። ግን ስለሌሎች ነገሮም ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ለጀማሪዎች ። እንድሁም camera በእጅህ ይዘህ ብታስረዳን ደስ ይለኛል ። በተረፈ በጣም አመሰግናለሁ ደስ የምል ት/ት ነው
ልክ ብለሃል
በሚገባልኝ መልክ ስለ አስተማርከኝ ደስ ብሎኛል.
ቻመራ ህሉ ንግሩ አለኝ አታካከሙንም እየተማርኩት ነው አመሰግናለሁ ፀግሽ
ቡርቃ ነኝ ከ Atlanta Georgia
Tsegesh, this is good!!! Berta abate
በጣም ይገርማል አውቃለው እል ነበር አለማውቄን አውን ተረዳውት ይበልጥ እንዳውቅ ሰለረዳህኝ ክልብ አመስግናለው በረታ በረታ
እናመስግናለን
ቆንጆ ትምህርት ነው በርታ
በጣም አሪፍ ነዉ በሚገባን መልኩነዉ የስረዳከን
nice tsegshe sele clour tone & landscepe or picture menamen
እናመሰግናለን ፀግሽ ድንቅ የማብራራት ብቃት
በርታ brother በአሪፊ መንገድ ነው የገለጽካቸው አመሠግናለሁ
betam amsegnalwe bro dese yemele temherte nw tnxs bro
Wawwwww just wawwww bro! Helpful keep it up
Remarkable!!!! Very clean and useful information. We are looking forward to see more videos.
Thanks
Betam harif new bertaln bezu malakewn ngroch awkebtalew yebzalk tebark
እናመሰግናለን ወንድም
በጣም እናመሰግናለን በርታልን 👏👏👏
Great 👍🏽
You are real 📷 man bro tnx
በጣም እናመሠግነለን
Wendme ebakk ye photographer temertun endet lenwesed encelalaen ....pls
ፀግሽ በሚገርም አቀራረብ እና ኤዲትንግ አስገርመኧኛል እና በጣም በርታልን በጣም ነው ማመሰግንክ 🙏🙏
Segshi thank you bexam ewdkalw😊😊
Bro በጣም አሪፍ ትምህርት ነበር በርታልን!
እና ደሞ photo effect በአሪፍ ሁነታ እንደት እንደምሠራ ማለትም በአሁኑ ስዓት አሪፍ effect አሠራሩን ብትለቅልን
እናመሰግናለን
ጥሩ ገለጻ ነው ነገር ግን ካሜራው ላይ የሴቲንጎቹን በተን ወይም ቁልፎችም ማሳየት ትልቅ ጥቅም ይኖረዋል ለጀማሪዎች ይበልጥ ለወደፊቱ ቢታረም
Yehen hasab enem edegefalw pls kechalek
Thank you so much
በጣም እናመሠግናለን
Keep up the good work bro...this is exactly for me and thank you!👏👏👏
Thanks Bro🙏
Eskezare sesekay yet neberachihu yager hnd sintebatebbgn ahun gena sew agegnehu
Tsegaye betam arif mesertawi temehert new berta bro
Ameseginalewu wondime
Ameseginalehu wondime
Tsegesh brif akerareb new berta bro bizuwoch kante yimaralu beye asebalew
@@tsehayewolde Awo bro esu new yene filagot
Tsegish absheru bizu gwadegnoch alugn sub endiyaderguh engrachewalew linkehn elekilachewalew
ጎባዝ በርያ ያገሬ ልጅ ወንድሜ
Berat bro ......tnx 👍
Tsegishye you r so wonderful
I want to be professional photo and videographer and Plz can you tall me about schools
Tsgesheye bexam enamesegenalen
im Videography student Thanks men keep it up !!!!
Thanks alot Tsegesh Its so helpful I'll Follow and share your Videos
Thank you!
thank you for sharing bro!!! by the way Tsegsh was fast & creative among us during childhood, keep up sir!!!
thank you
thanks brother
Hi bro would you please advice me which to buy Cannon EOS 2000D DSLR kit EF-S lens 24.1MP or
Cannon EOS M200 mirror less