Ethiopia - የተጠበቀው የአስመራው መግለጫ፣ የጦሩ አደገኛ ክፍፍል፣ ሞት የተፈረደባቸው ኢትዮጵያውያን፣ አዲስ ህግወጣ፣ ስለ ህወሓት መሪዎች የተሰማው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 116

  • @እዮብከሸዋነኝ
    @እዮብከሸዋነኝ 52 хвилини тому +3

    በላቲነኛ እየፃፈ ኢትዮጲያዊነኝ ከሚል መሪ ጌታ ይገላግለን

  • @Kabrath-r2g
    @Kabrath-r2g 2 години тому +8

    ድል ለተጨቆነው ላማራህዝብ

  • @rioabdu3605
    @rioabdu3605 2 години тому +1

    100 ገዜ ቢጋናኙ ሚንም አያመጥም ጎበዝ!

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 2 години тому +5

    ሰላም ለሀገሬ😊

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 години тому +3

    እነኝህ እንኮን ለትግራ ህዝብ ቀርቶ ....? ለእራሳቸው ፓርቲ ስላም የሌላቸው !! ስርተው ባለፉት ለህግ መቅረብ ሲገባቸው ....? አሁንም ይህን ምስኪን ህዝብ ያምሳሉ !! ግን ...? ለሁሉም ግዜ አለው ...? ያንግዜ የህግ የበላይነት ሲከበር እያናንድሺ ...? የስራሺን ታገኛለሺ !!

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 2 години тому +2

    እግዛብሔር ሁሉ ማድረግ የማይሳነው እርሱ ብቻ ይድረሰና ለሀገራችሁ ያድርሳችሁ ከዚህ ውጭ የተመኛችሁት ይደርሳል ብዬ አልገምትም ባይሆን ሰለዜጎቻቸው የሚሞገቱ ከአፍሪካ መሪዎች መጠበቅቀልድ ነው ብቻ ፈጣሪ ይድረሰላቾሁ የዛሬዎ ሳውዲ አይምሰልሽ በዜጎቻችን የምትፈፅሚው ላንቺ አለሽ በጋ ያኔ እናውራ

  • @hebeshawithebeshawit1896
    @hebeshawithebeshawit1896 2 години тому +6

    ምንም ምንም ቢሆን ድል ለእማማ ኢትዮጵያ❤❤❤❤❤ ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለአለም 😥😥😥

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 35 хвилин тому

    Game - over 😮😮

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Годину тому +2

    የአፍሪቃ መሪዎች የሚሰበሰቡት አገሮቻችንና ሕዝባች እንዴት እናሻሽል የሚል ሳይሆን እርስበርስ ለመዋጋት ነው ።

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Годину тому +2

    ይሰብሰቡ ምን ይመጣል የኢትዮጵያ ሕዝብ አድየሚሆንበት ቀን ይመጥል እግዛብዝሔር ቓንቓቸው ይደበላልቀው

    • @Kenerie
      @Kenerie Годину тому

      በእርግማን ማሸነፍ አይቻልም። የነ ዐብይ አህመድ እና ብርሃኑ ጁላ ጉራ አያዋጣም።

    • @MuluneshTadesse-t6j
      @MuluneshTadesse-t6j 32 хвилини тому

      ​ዶሮ ጭራ ጭራ
      ታወጣለች ካራ
      ለሌላ ለማንም ለራሷ መከራ፤

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 2 години тому +6

    ጠባቂ በከንቱ ይተጋል። ፈጣሪ ግን የራሱን ፍርድ ሳያዛንፍ ይፈርዳል። ይህ ሳይታለም የተፈታ ነው።

  • @TewoldeabrahaKahsai
    @TewoldeabrahaKahsai Годину тому +1

    Ethiopia =Yugoslavia

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Годину тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @biniyagetachew2284
    @biniyagetachew2284 30 хвилин тому

    When abiy is silent something is coming with a surprise 😮

  • @AMANUኤል
    @AMANUኤል 3 хвилини тому

    Feta Daily news ለረጅም ግዜ እከተላለሁ ጥሩ አቀራረብ ነው ከዚህ በፊት በነበረው የትግራይ ክልል እና መከላከያ በነበረው ጦርነት ያለውን ነገር በዕለቱ እና በሰዓቱ እንሰማ ነበር በአሁ ሰዓት አማራ ክልል ስላለው ጦርነት ሰታአውራ ሰምቼ አላውቅም ከአንድ ጎን የቆምክ እየመሰለኝ ነው ያለውን ነገር ገለልተኛ ሆንክ ያለውን ነገር እንደማታቀርብ እጠብቃለሁ

  • @amicheonline1238
    @amicheonline1238 14 хвилин тому

    በጉራ ብቻ የሚኖሩት ጎሮቤቶቻችን ከማን ጋር ግኑኝነት መፍጠር እንዳለብን እና እንደሌለብን ወዳጅ ሊመርጡልን ይፈልጋሉ ኪኪኪኪኪ ግብጽ ጠላታቹ ከሆነች ጉዳያችን ኣይደለም ....ይሄንን እድል ከግብጽ በፊት የበሻሻው ንጉስ አግኝቶት ህጻን ስለሆነ አልተጠቀመበትም

  • @Abrahammalese
    @Abrahammalese Годину тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 Годину тому +1

    ዘገባው ሰራዊቱ አቅዋሙ አንድ ህውሃትን ነው ሚደግፈው

  • @gueshgeber-mariam1211
    @gueshgeber-mariam1211 Годину тому +1

    There's no any differences among TDF.

  • @girmatelk8457
    @girmatelk8457 Годину тому

    ድል💚 ለ ኣማራ💛 ድል ለፋኖ❤።

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl Годину тому +2

    ሚገርመኝ ኤርትራ እኮ ሃገርርር ናት። ከተመቻት ሀገር ደሞ መገናኘት መብቷ ነው ። ኤርትራ ከነዚህ 2ቱ ሃገራት ደሞ ከ50 አመት በላይ ወዳጅነት የነበራት ናተ። ተረጋጉ 😂😂😂😂

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Годину тому

      ሴረኛ ስለሆነች ነው

    • @amicheonline1238
      @amicheonline1238 13 хвилин тому

      ​@@gravitymobile7558 ተረተረቱን ተወው እና ከጋላ እና ወላሞ ጋር በመኖር ያተረፍከው ነገር አህያ ከመሆን አህያ በልቶ እንደአህያ መራገጥ ብቻ ነው:: ስለሆነም አስብበት ከበት🤣🤣🤣🤣

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 Годину тому

    በርግጥ የሳውድ መግስት እድእትጵያ መግስት ሙሰኛ አይደለም ያለማስርጃ የሰው ነብስ አያጠፉም 😢ግን መግስት አለን ብለው አቤቱታ ማቅርባቸው ምንያክል ነፍሳቸው እደተጨናቀች ያሳያል 😢😢አላህ ይርዳቸው 🤲ምክንያቱም መግስት በኢትዮጵያ ያሉትን ኢትዮጵያዊያንን በአሳቃቂ ሁኒታ እየገደለ ስለሆነ ምናልባት እሱ ስላልገደላቸው ይጸጸትይሆናል 😏

  • @isaakhabtu79
    @isaakhabtu79 Годину тому

    fells news

  • @pinpinnewchildrenmusic9464
    @pinpinnewchildrenmusic9464 2 години тому +1

    ትግራይ ምንቀረ ያሁሉ ወጣት አልቆ ድገሚ

  • @gebregziabher3211
    @gebregziabher3211 29 хвилин тому

    ምኞት ብቻ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 години тому +1

    ያሳዝናል ! ለወገኑ የሚቆም መንግስት አለመኖሩ ....? ወገን በየሄደበት ያልቃል ! ለማንስ አቤት ይባላል ? እግዚአብሔር ይድረስላችሁ !!!!

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Годину тому

      መንግስትን አማክረው ነው የሄዱት

    • @እዮብከሸዋነኝ
      @እዮብከሸዋነኝ 43 хвилини тому

      አደዛዢ እፅ ይዞ ወደሳውዲ መግባት በሞት ያስቀጣል የሰው ሀገር ህግ አክብሮ መኖር ግድ ነው

  • @SuleswedenSwedensule
    @SuleswedenSwedensule Годину тому +4

    ምነው አሰማራ ስሰሙ መደንበር መደንገጥ

  • @GutaHabib-t1k
    @GutaHabib-t1k Годину тому

    ምርጥ ክፉ ክፉ ዜና ከአንተ ቀድሞ የሚሰማ የለም ። የኢትዮጵያ መጥፋት ለምን ያስደስታችኋል ..?!

  • @Zainb-v2q
    @Zainb-v2q Годину тому

    💔💔💔🤲🤲🤲🤲

  • @marde684
    @marde684 Годину тому

    ነዳጅ 😂😂😂ስአት ገባ ??መብራት ውሃ ፤አጠቃላይ የብል መንግሥት ለዜጎቹ ከሚያስበው ያነሰ የሚያስብ ጎረቤት ይኖራል 😭😭😭😭??

  • @sggdghsgd4005
    @sggdghsgd4005 2 години тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 години тому

    እናተን ብሎ መንግስት....? እናተ የመላው ኢትዮጵያን ደም ያለባችሁ !! የዳቢሎስ ስብስብ !!

  • @saved1580
    @saved1580 2 години тому

    ሉቃስ 18
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ሳይታክቱም ዘወትር ሊጸልዩ እንዲገባቸው የሚል ምሳሌን ነገራቸው፥
    ² እንዲህ ሲል፦ በአንዲት ከተማ እግዚአብሔርን የማይፈራ ሰውንም የማያፍር አንድ ዳኛ ነበረ።
    ³ በዚያችም ከተማ አንዲት መበለት ነበረች፥ ወደ እርሱም እየመጣች፦ ከባላጋራዬ ፍረድልኝ ትለው ነበር።
    ⁴ አያሌ ቀንም አልወደደም፤ ከዚህ በኋላ ግን በልቡ፦ ምንም እግዚአብሔርን ባልፈራ ሰውንም ባላፍር፥
    ⁵ ይህች መበለት ስለምታደክመኝ ሁልጊዜም እየመጣች እንዳታውከኝ እፈርድላታለሁ አለ።
    ⁶ ጌታም አለ፦ ዓመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ።
    ⁷ እግዚአብሔር እንኪያስ ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹ ለሚታገሣቸውም ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን?
    ⁸ እላችኋለሁ፥ ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል። ነገር ግን የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ በምድር እምነትን ያገኝ ይሆንን?

  • @daeromedia24
    @daeromedia24 2 години тому +1

    Zey mizanawi gezetena( partisan journalist)

  • @amachidanu540
    @amachidanu540 Годину тому

    ኢትዮጲያ፡ ካኣመሪካ መስራት ማለት ለኢትዮጲያ መፍረስ ይጠቅማል ልክ አንደ ኤርትራ ኣን ባንድ ጥፈርሳለች የግዝየ ጉዳይ ብቻ ። ኣመሪካ ማለት አግዛቢሔር ማለት ኣይደለም ለ ኢትዮጲያ ግን አግዛቢሔር ነሽ

  • @Asmar888-pw9pj
    @Asmar888-pw9pj Годину тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KasahunHassen
    @KasahunHassen Годину тому

    ❤😂😅😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😮

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 2 години тому +1

    ይልቁንም በየዋህነት የሚታወቁ ሁሉ በፀሎት ያልተደገፈ አስተዳደር ለክፉው ለሠይጣን ጌታ እየሱስ ይገስጸውና በወንጀልና በኃጢዓት ሊጠመዱ ግድ ሆኖባቸዋል። ያለፈው አለፈ ነገር ግን ንሥሐ ገብተው ፈጣሪያቸውን መማፀን ተገቢ ነው እላለሁ። ፈጣሪ የሚያደርገውን ያውቃልና መማፀኑ ያዋጣል እላለሁ።

  • @Yosan12345
    @Yosan12345 Годину тому

    Feta Daily eski ande ande Geza sel Agereh Ethiopian melkame new sera eski Mechem yetime bitenor Zoreh megebiyake Ethiopian endhonch Yetfakehem melkamuen nger hulu le Ethiopian

  • @yohannes4558
    @yohannes4558 2 години тому +2

    በኢትዮጵያ ልጅ ኣቢይ (ብልጽግና) በእሳት መጫወት ፡የኣለም ህግና ባለማስከበር ፡የሃገሮች ልእላውነት መጣስ ፡ መጨርሻው ኣያምርም። የቆጥኑ ኣወርድ ብላ ፡ የብብትዋን ጣለች እንደተባልው ነው የሚሆነው!!!፡
    በተጨማሪ ሱማሊ ከግብጽ ጋር ወታደራዊ ስምምነት ቢደርግ የሚስገርም ኣይደልም።

  • @Lubabahussen-q3w
    @Lubabahussen-q3w 31 хвилина тому

    አብቹ አርበደበደችው?

  • @DestaYbrah-tj5kf
    @DestaYbrah-tj5kf 2 години тому

    Don't exaggerated tigray is peaceful state, rock about Amhara national state, tigrreans not spareted forever,

  • @amiryahya1360
    @amiryahya1360 2 години тому

    ባንድ ሚዲያ

  • @Teklu-z5d
    @Teklu-z5d 40 хвилин тому

    ጀሮህን ይበሳ

  • @seifudemissie3602
    @seifudemissie3602 2 години тому

    ዜናችሁ ሚዛናዊ ነው።

  • @nebyifru8045
    @nebyifru8045 Годину тому

    Ethiopia is so much insulated by Eritrea. Assab is for Afar and Ethiopia can’t be left cornered away from her historically deserved sea access! What is really Abey is doing? Is he making sure Ethiopia is disappearing???

    • @Kenerie
      @Kenerie Годину тому

      አሰብ የአፋር ከሆነ ታዲያ ለምን በኤርትራ ቁጥጥር ስረሰ ቆየ

  • @dessalefenta1464
    @dessalefenta1464 2 години тому

    ዛሬ መጀመሪያ ኮማች ነኝ

  • @ዳዳ
    @ዳዳ 2 години тому +1

    ዞሮ ዞሮ ሕግ ቢወጣ ዱላው ደሃው ላይ ነው የሚያርፈው

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 2 години тому

      ይበለዉ,,የኢትዮጵያ ደሀ የማይረባ አቃጣሪ ነዉ..

  • @ወሪአድራሸ
    @ወሪአድራሸ 2 години тому

    Esye😊

  • @HabtamuDidimos
    @HabtamuDidimos 2 години тому +2

    ድል ለኢትዮጵያ ሳይሆን ለኢትዮጵያውያን ይሁን

    • @CheerfulBanyanTree-ze4ds
      @CheerfulBanyanTree-ze4ds 2 години тому

      ?

    • @HabtamuDidimos
      @HabtamuDidimos 2 години тому

      @@CheerfulBanyanTree-ze4ds ለእኛ

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Годину тому +1

      ድል ለኤርትራ ሳይሆን ለኤርትራውያን ይሁን ስሜት ይሰጣል ?

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 Годину тому

      Egna menageban sele Eritrea banda 😅😅😅😅​@@negagetachew974

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 2 години тому

    mengst new saudi yalewn sew miyadnut?amara wey tigre kehonk tesfa kuret.debub ende sew kekoteruh bcha temesgen bel

  • @tesfaigerezgher1720
    @tesfaigerezgher1720 Годину тому

    እንዳልከው ኣይደለም፡ ዋናው ምክንያት ዶር ኣቢይ በሰላም ወም በሃይል ኢትዮጵያ ወደብ ያስፈልጋታል በማለት፡ ኣሰብ ላይ ያነጣጠረው ንግግር ብኋላ ነው። ዋናው ምክንያት ይህ ነው። ስህተት የነበረው የ ኤርትራን ልዑላውነት የሚዳፈር ንግግር ነበር። እስኪ ኣስቡት፡ ኣንድ ሶስት መኝታ ያለው ሰው፡ ስድስት ልጆች ያሉዋቸው ቤተስብ ኣንዱን ይበቃሃልና ሁለቱን ክፍሎች ለድሃው ቤተስብ መስጠት ኣለብህ እንድማለት ነው።

  • @robimassawino
    @robimassawino 2 години тому +5

    ኢትዮጵያ በቅርቡ እንደ ቅርጫ 44 ላይ ቆራርጠን እንበላታለን ። we are shabiya 🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷

    • @Nesrela-fy4lh
      @Nesrela-fy4lh 2 години тому

      Ante doma ethiopan shabia liyze 😂😂 kenachun tebku

    • @Nesrela-fy4lh
      @Nesrela-fy4lh 2 години тому

      Ante doma ethiopan shabia liyze 😂😂 kenachun tebku

    • @Nesrela-fy4lh
      @Nesrela-fy4lh 2 години тому

      Ante doma ethiopan shabia liyze 😂😂 kenachun tebku

    • @zerithadgu832
      @zerithadgu832 2 години тому

      Halewlew aytbel hasawi

    • @yayeshgetnet6225
      @yayeshgetnet6225 Годину тому +1

      ኢትዮጲያ ለኢርትራዊያን እናት ነች እኔ ከሁሉም የሚያዛዝነኝ ማሯንም ፡ወተቷንም አብልታ አጠታ እጇን መነከሷ ነው

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 години тому

    ግብፅና ረዳቶችዋ በተሰበሩ ጊዜ እኔ እግዚአብሔር እንደሆንኩ ታውቃላችሁ።ትንቢተ ሕዝቄል 30:8

    • @dcghetto
      @dcghetto Годину тому

      😂😂😂😂😂

  • @Kabrath-r2g
    @Kabrath-r2g 2 години тому

    ድል ለፋኖ

  • @GalataBadacha
    @GalataBadacha 2 години тому

    It's were I love you

  • @fikrukitaw1087
    @fikrukitaw1087 Годину тому

    😢

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 2 години тому

    ግብፅ በተለመደው መንገድ ኢትዮጵያን አሞኛለሁ በማለት በጥንቱ መሥመር እንዳትነጉድ መጠንቀቅ ያለባት ይመስለኛል። ድንቅ ድንቅ ግብጻውያን መኖራቸው ግልጽና ግልጽ ነው። ኢትዮጵያውያን ግግጻውያን እህትና ወንድሞችን እንደማይጎዱ ይታወቃል። ለዚህ ነው ግብጻውያን ፖለቲከኞች መጠንቀቅ የሚገባቸው።

    • @mehariasmerom2814
      @mehariasmerom2814 2 години тому +1

      ወድ ቢሻሻስ እቃቃ ሲጫወትስ መጠንቀቅ የለበትም

    • @daeromedia24
      @daeromedia24 2 години тому

      Ende ethiopiawian abnormal entities can not be created. 😂

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Годину тому

    ሃሣቤን አልቀይርም እኔ የደፂ ነኝ

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 Годину тому +1

    ETHIOPIA SHERMUTA AHUN MALQES HONE GINA HINA ABAUN YFERSAL

  • @sina-u8o
    @sina-u8o 2 години тому

    የሳውዲው የስደትኞች ጉዳይ አጀንዳ ነው።

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 години тому

    እንካን በደህና መጣክ ሱሴ 🥰👌

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs Годину тому

    እጥር ምጥን ግልፅና በጉጉት የሚጡበቁ ትንታኔዎችን ሥለምታገቀርቡል ከልብእነመግናለን እጥር ምጥን ላለና ግልፅ ለሆነ መረጃ ምንግዜም ፈታ ዴሊ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 Годину тому

    Ye ETHIOPIAN mengest ertrwyanen terg adergo masewtat albet

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 2 години тому

    ኢትዮፒያ የለመዱት እዛ ምአርገው ነው

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 2 години тому

    አልሲሲም ኢሳያስም ከሱማሊያው ሸህ ሀሰን ጋር ሆነው የፈለጉትን ለማድረግ እየተጋጋጡ ነው

    • @abrahamdebesay2275
      @abrahamdebesay2275 2 години тому

      ለደካማዎ ምንም መጋጋጥ አይጠበቅም ምክንያቱም ተጋግጠሕ ባዶሕን የቀረሕ ነህና

    • @mehariasmerom2814
      @mehariasmerom2814 2 години тому +1

      ምን መጋጋጥ አመጣው

  • @invisible1277
    @invisible1277 2 години тому

    ኤርትራ ግን ማረፊያ ሆቴል አላቸዉ

    • @kebdaalem3245
      @kebdaalem3245 Годину тому

      You think you are funny your own Prime Minister killing you with a drone I prefer I don’t have hotel no brain 🧠😢

    • @dcghetto
      @dcghetto Годину тому

      Ethiopian chama,alga,mebrat,yefit mestawet,satwku Eritrean nachew Ethiopian yasayut yastemarut abatochen teyek behiwet kalu lenegeru Eritrea hedew liwagu ezaw ye amora erat honewal

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 Годину тому

      ​@@dcghettoedmea lekachun yebetachinet semet yatekachuhal 😂😂😂😂😂😂

    • @dcghetto
      @dcghetto Годину тому

      @@linaejabo8229 Eritrean betam new yementeyefachu yemenekachu aydelem yebetachenet liseman Eritrean Eko bemot ethiopian aygebam 1,2 ye agame zer yalebachew kalhonu ahya new Eko yemenelachu sew mesel ensesa

    • @dcghetto
      @dcghetto Годину тому

      @@linaejabo8229 eye shetata welamo, or gudela neshe anasa agelgay barya 🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧

  • @mehariasmerom2814
    @mehariasmerom2814 2 години тому

    እንዴ መቁጠርም ጀመራችሁ ምድረ ቱሪናፋ ገና ብዙ ግዜ ትቆጥራለህ

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 2 години тому

    የአስመራ መግለጫ አልገባኝም

    • @abrahamdebesay2275
      @abrahamdebesay2275 2 години тому +2

      ስትገረፍ ይገባሃል እንደ አባቶችሕ

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 2 години тому

      ​@@abrahamdebesay2275😂😂😂