Ethiopia - ጉድ ወጣ ጠቅላዩና ፕሬዜዳንቷ ያጋጫቸው ጉዳይ | ዘፋኙ እንዴት ሊያጣላቸው ቻለ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 183

  • @atsede054
    @atsede054 Місяць тому +3

    ጠላትህ ያልቅስ የኔ አባት.
    ትክክልና አግባብ ያለዉ ንግግር ነዉ የተናገርከዉ.
    ኢትዮጵያ ሰላም ነዉ የሚያስፈልጋት ጦርነት አያምርባትም.

  • @HappySofia-c2j
    @HappySofia-c2j Місяць тому +1

    ትክክል ነህ ጊሽታ ቲና ያንተ ቀን ይመጣል ፕሬዝዳንቱዋ ልክ ናቸዉ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Місяць тому +39

    ሰሃለ ወርቄ ጅግናና ሃቀኛ ናቸው ሰለምንየሚወዱ ጦርነት የሚጠሉ ናቸው እድሜ ከጤና አብዝት ይስጣቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @SimegnewYazew
      @SimegnewYazew Місяць тому +7

      ምን ትሰራለህ እዚህ ውስጥ ወዲ ሸርሙጣ

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 Місяць тому +4

      ሰላምን የምትወድ ከሆነች ለምን የትግራይ ጦርነት ወቅት ይሄን አቋሟን አላሳየችም ታድያ? ቱሪናፋ ነፍጠኛ!

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 Місяць тому +6

      @@daadhigd893 ህወሀት ስንቴ ተለመነ ለሰላም ጦርነት ባህላችን ነው ብሎ ገብቶ ያው አሁን እርስ በእርሱ እየተባላ ነው!! ስለዚህ ህወሀትን እንጂ ሳህለወርቅን ስለሰላም አትጠይቅ!!!

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 Місяць тому +2

      @@hasanliafa6857 አሜን ወንድም ተባረክ!!

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 Місяць тому

      @@Shalom77979 እኔ ለህወሃት ለመሟገት ፈልጌ አይደለም። አሁን ይሄ አስመሳይ ሴትዬዋን ለማንቆለጳጰስ ያደረገውን ሙከራ ቻሌንጅ ለማድረግ ነው።

  • @emebetkebede6188
    @emebetkebede6188 Місяць тому +1

    He was right. He was the only person who had not been misled!

  • @eelluma2950
    @eelluma2950 Місяць тому +1

    የሚገርመኝ የወያኔን ጻድቅ የምታደርጉ ይገርመኛል ስንት ሽማግሌ ተልኮ ሲለመኑ አሻፈረኝ ብለው ከዳር እስከዳር ጦርነት ሲጎስሙ እንደነበር ለምን ይረሳል

  • @MELAKUALEMU-w9w
    @MELAKUALEMU-w9w Місяць тому +3

    አንዱ እኔ ነኝ ካወገዝኩት
    እሱ ልክ ነበር

  • @shemles
    @shemles Місяць тому +13

    Haile was right it was about the timing and the place

  • @eriascari8355
    @eriascari8355 Місяць тому +3

    ERITREA SHABIA 🇪🇷 FOREVER

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 Місяць тому +1

    ፈታላ ብትለው ይሻላል ቢፊት በሃቅ ምታቀርብ ይመስለኝ ነበረ ዜናዎችህን አሁን ግን የወረድክ መሆንህን አየሁ

  • @YasinAhmd
    @YasinAhmd Місяць тому +7

    አሁን ያመግኑታል ታሪኩን ዲሽታጊናን ምክኒያቱም የሰው ልጅ ሰላም ብቻ ነው የሚፈልገው

    • @dannyberedede2899
      @dannyberedede2899 Місяць тому

      በቅኝ እየተነዳን ነው ሰላም የሚሻለን ?

  • @solomonfantu7863
    @solomonfantu7863 Місяць тому +4

    ያለፈውን የመርሳት ችግር አለብን የሚባለው እውነት ነው ማለት ነው? ጦርነቱ የተጀመረው እኮ በአንድ ሌሊት የሰሜን ዕዝ ኃይል ተጨፍጭፎ ማደሩና ከዚያ በመነሳት ወደአማራው ክልል ወረራ ተጀምሮ አስከፊ ዕልቀት በመጀመሩ አልነበር እንዴ? መንግሥት ዝም ማለት ነበረበት?ታሪኩ እኮ ወጣቶች አትዝመቱ ባለበት ወቅት ወያኔ ደብረብርሃን ተጠግቶ ነበር እኮ! ሌሎች የትላንቱን ይርሱ ሚዲያው ጋዜጠኛ ተቢዬው እንደት ቀፎ ይሆናል?

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Місяць тому

      ልክ ነህ ግን እነሡ ከጨፈጨፉ ፉኖኮ ደገመው እየገደለ ጥቁሩን መሣርያ የወሠደው

  • @meseretwerke77
    @meseretwerke77 Місяць тому +2

    ጀግና ነው

  • @TayeSeifu-k4k
    @TayeSeifu-k4k Місяць тому +2

    Tarikun should be awarded peace Noble prize

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و Місяць тому +2

    ምርጥአቀራረብ ❤❤❤❤❤

  • @habtol5184
    @habtol5184 Місяць тому +3

    የድሮ ስርዓት ናፋቂዎች ናቸዉ የተቹት አሁን እራሳቸዉን ወላፈኑ ሲነካቸዉ ሠላም ወዳድ ይመሥላሉ ።

  • @Meesfin
    @Meesfin Місяць тому +1

    ፕሬዝዳንቷ ቀድሞውኑ ሰላም ፈላጊ የጦርነት ደጋፊ ካልሆኑ ቀደም ብለው ስልጣናቸውን በመልቀቅ ከህዝብ ጎን መቆማቸውን በደም ከጨቀዩ ጦረኞች ጋር ተባብረው አብረው ባለመስራት በተግባር ማሳየት ነበረባቸው ። ዛሬ ግን መነጋገርያ መሆናቸው መወቀስ በሌላው ደግሞ መሞገሳቸው የግድ ነው

    • @getachewtessema3979
      @getachewtessema3979 Місяць тому +1

      ሴትየዋ አራስን የመውደድ አባዜ አድሮባቸው ነው እንጂ ፣
      ቀደም ብለው ቢነሱ ታሪክ በሰሩ ነበር ፣ አሁን ግን 12ኛው
      ስዓት ላይ የጡረታና " ጠቅማጥቅም " የሚሏትን አጋብሰው በመሄዳቸው የሚፈቀሩ ፕሬዚደንት አይመስሉኝም

  • @zemzemtrade5844
    @zemzemtrade5844 Місяць тому

    بسم الله الرحمن الرحيم
    اللهم صل وسلم على نبينا محمد
    LA-ILAHA-ILLALLAH
    MUHAMMED RASULULLAH (peace be upon him)

  • @sewun_keegziabher_mastarek
    @sewun_keegziabher_mastarek Місяць тому +1

    viva sehalework!Jegna newet!

  • @taibah5903
    @taibah5903 Місяць тому

    ጀግና ታሪከድሽታጊነ ከዘረኝነት የፀዳ

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta Місяць тому

    ወይይይይኔ እረ ጉድ ዛሬ በሳድስ ሚድያ በተለያየ መረጃ እየቀረበ ሰላሳውን የሚቀባጥረው አብይ የሚባለው አስመሳይ ተኩላ እንዴት ጦርነት ይብቃን ሰላምን እንሻለን ስላለ በዚህ ምስኪን ላይ እንዲህ እስኪያነባ ህይወቱን ያበላሸዋል አለም ሰላም እንዳታገኝ ኢሉሚናቲዎችንና ነጮቹን ይጠቅሳል የሳድሱን አብይ ከእነርሱ የሚለየው ምኑ ነው ይህ ክፉ የዚህ ምስኪን እምባው ይፋረድህ።

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 Місяць тому

    እኝ ኢትዮጵያዊያን ችግር አሊብን ይህ ሱው በወቅቱ እርግጠኛ ነኝ ከወያኔ ብር መቀበሉን ይኸው አሁን አየን እውነት ሽማግሌ በዛን ሰአት ማንግስ አላክም በጣም የምትገርም ያሳዝናል

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 19 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @getsolomon
    @getsolomon Місяць тому +1

    የሀገራችን ፓለቲካ ከድጥ ወደ ማጡ የገባ ሆኗል ስድስት ዓመት አይደለም የተወሰኑ ቀናትን ያገለገለ አንድ ሰው በሰራው ስራ ተሞግሦ እና ተከብሮ ሲሰናበት እኚህ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ፕሬዘዳንት በቀላሉ እና ንግግር ሳያደርጉ መሰናበታቸው አሳዛኝ ነው። ለዚህ ደሞ የብልፅግና መንግስትን ዋጋ ያስከፍለዋል።ለፕሬዘዳንት ሳህለ ወርቅ እድሜና ጤናን እንመኛለን !!!!

  • @absh4628
    @absh4628 Місяць тому +8

    ለዘፋኙ እንደ ኢትዮጵያዊ ትልቅ ክብር አለኝ🙏ጀግና ኢትዮጵያዊ።
    በርካታ ከትግራይ ወገኖቻችን እጅ የጎረሱ ያጎረሰ እጅ ሲነክሱ ታዝበናል የፈጠራቸውን አምላክ በማሳዘን ወንድም የሆነውን ህዝብ ጭራሽ እንዲጠፉ ሲታትሩ ነበር።
    ለማንኛውም ፅዋው በሁላችንም ቤት እያንኳኳ ነው አምላክ ወደ ቀድሞው ፍቅር እና አንድነታችን ይመልሰን ሰላም ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ

  • @MiftaAshkur
    @MiftaAshkur Місяць тому +14

    ምታወራው አጣሀህ

    • @ኢትዮጲያሆይንቂንቂ
      @ኢትዮጲያሆይንቂንቂ Місяць тому

      ወደ ሓላ ይመለስና በቀሉን ይወጣል ፊት ለፋት መናገር ሲያቅተው መፖረፍ ልማዱ ነው።

  • @DawitEthiopia4391
    @DawitEthiopia4391 Місяць тому +2

    ጦርነቱ ገፍቶ አፍንጫችን ስር በደረሰ ሰዐት አትዝመቱ ከማለቱ በስተቀር ታሪኩ ጥፋት ኖሮበት አይደለም ስለ ሰላም ማውራቱ ሳይሆን ችግር የሆነው የተዘጋጀው ኘሮግራም አላማ ጋር ስለሚጋጭ ነው የፕሬዝዳንቷ እንደ ሀገር አንቀጥልም የሚለው ግምት በጣም አሳፋሪ ነው …ቀጠል እኮ ቢያንስ ትግራይ አልተገነጠለችም አሁን በሷ ዘመን ለምን ይሄ ተፈጠረ የሚለው ብቻ ነው የሚያሳስባት ለክብር ቢሆን ኖር የአለም ሰላም ኖቤል ተሸልሜ እንዴት ጦር እመራለሁ የውጪ ሀገራት ክብር አጣለሁ ብሎ መሪ የግል ክብር ቢያስቀድም ቁጭ ብሎ ሞት እንደመጠበቅ ነው ፕሬዝዳንቷ ከሁሉም ንፁህ ነኝ እንደ ፕሬዝዳንት መሀል እሰራለሁ ካሉ መጀመሪያ ጦርነት ሳይገባ ጥረት ሊያደርጉ ይገባ ነበር አሁን ደርሶ መሀል መሀል መጫወት ትዝብት ነው

  • @alem3465
    @alem3465 Місяць тому +1

    ሠላም ለመሥበክ ቦታ መምረጥ አያሥፈልግም

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Місяць тому

      ያኔ ግን እንደዛ ብላችሀል ግን

  • @AbdulfetaHussen-un1cy
    @AbdulfetaHussen-un1cy Місяць тому +2

    እኛ ሀገር ጦርነት ይቁም ማለት ይህ ያህል አንገት ያስደፈል።ዲሽታ ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ይህ እጣ ደርሶቸዋል።መቼ ይሆን ሰለም ሠባኪ ሳይሆን ሰላም ወዳድ መሪ ሚኖረን 😢

    • @dannyberedede2899
      @dannyberedede2899 Місяць тому

      በቅኝ እየተገዙ ከተማ መሐከል ጃምቦ እየተጋቱ ባርነትን በሰላም ማስቀጠል ትልቅ ወንጀል ነው

  • @mulukenlegesse2467
    @mulukenlegesse2467 Місяць тому +3

    betam tasazenaleh. kehager yelek yante tekim yemeyasasebih .

  • @GaredewBachaGari-up5fv
    @GaredewBachaGari-up5fv Місяць тому

    ታሪኩ አምኖበት ሳይሆን ተከፍሎት ነው ሸሞኑን ተቃቅፎ ፎቶ ለቀቀ

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela Місяць тому

    ያን ጊዜ እሱንም ሆነ ፕሬዝዳንቷን የተቃወሙት እነሱን ሥላላላቸው ሲሆን : በራሳቸው ጊዜ ተገደውም ይሁን ወደው ያንን የተባለ ቅዱሥ እውነተኛና ጠቃሚ ሃሣብ ከብዙ አላሥፈላጊ ኪሣራ በኋላ መቀበላቸው አልቀረምና ዕውነትና ንጋት እያደር እንዲሉ ነበር ነገሩ ።

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 Місяць тому

    አሁን ዞረው ሊታረቁ ታሪኩ ላይ ሁሉም ድንጋይ ወረወሩ ያሳዝናል ትክክል ነበር እሱ ሁሌ ጦርነት ካለፈው እንኳን አንማርም 😢

  • @AguBale-pi9bv
    @AguBale-pi9bv Місяць тому +1

    የልጆች ጫወት ይመስላል:: ትግስት ትእግስት:: ኩርፊያና በቀል ይዜ አምላክን መምለክ እይቻለም:: አግር መምራት ደግሞ አይታሰብም::
    በልጅነቴ "ከማይወደኝ ሰው ጋር ተናገረ ቢለው ከሰው ጋር የሚጣሉ ልጆች ወይንም የጎረቤት ሴቶች ትዝ ይሉኛል"

  • @AbebeAbdo
    @AbebeAbdo Місяць тому +4

    ሀሳቡ ጥሩ ነበረ። ግን መልእክቱን ለሁሉም ተፋላሚ ወገኖች መናገር ነበረበት።

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Місяць тому +1

      ሠላም ማለት ለሁሉም ነበር ያለው ሽማግሌ ይሂድ አላለምዴ

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 Місяць тому +2

    በጣም ይገርማል ሻቢያ ደሞ ተነሳባችሁ mind your own business first feed your people live as alone

    • @Badema1991
      @Badema1991 Місяць тому

      😅😅 እርዳታ ተጠቃሚዎች አይደለንም ሕዝቡ ሐገር ውስጥ አምርቶ ነው የሚጠቀመው እንደናንተ እርዳታ ጠባቂዎች አይደለንም።

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 Місяць тому +1

    ጦርነት ይቁም ማለት ሃጥያት የሆነበት ወቅት ያሳዝናል

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 Місяць тому

    ዲሽታ ዲና ጥፋተኛ ነበር ምንም ጥርጥር አልነበረውም። ትግሬ ሰላማዊን ሰው እያረደ በነበረበት ጊዜ መልሰን ድንጋይ ይዘን እንለምን አይሰራም ነበር

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h Місяць тому +1

    ሰላም
    ❤❤❤❤

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ Місяць тому

    ይህ መንግስት የሳር እንጅ የሰው ክብር የለውም አካሔዱ ሁሉ የአውሬነት የግብዝ ነው

  • @temechess5766
    @temechess5766 Місяць тому

    ልክ አይደለህም መንግስት ቀድሞ ሽምግልና ሲልክ እንደዚ አለፈለፋችሁም

  • @zegyzegy856
    @zegyzegy856 Місяць тому +7

    ሰላም ከሁሉም ይበልጣ እናታችን ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ሰላም ያርግልሽ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lydialebreton8097
    @lydialebreton8097 Місяць тому

    ሃበሻ እውነት መቺወዳልለዚነው የጠመዱት።ይቅርታም መጠየቅ የለበትም።ህዝቡጰይገዘብ ዛሬ።

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 Місяць тому

    ጦርነት እብደት ነው።

  • @askme7620
    @askme7620 Місяць тому

    አሁን የምትለን ድሽታጊና ነው ፕሬዝዳንቷንና ጠ/ሚንስትሩን ያጣላው ?!?
    🤣🤣🤣🤣

  • @munewerkemal9558
    @munewerkemal9558 Місяць тому

    ሙዝቃ ነው ያቃቃራቸው እያልከን ነው😂

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 Місяць тому +1

    ምንድን ነው የምታወራው በዛ ሰአት ዲሽታን ያልተቃወመ ማን ነበር?? ሳስብህ ሳስብክ እየተበላሸህ መጥተሀል በፊት በፊት ጥሩ ዜና ነበር ምታቀርበው አሁን ግን በአንድ ሳይድ ያዘነበልክ ፈራጅ ዜና አቅራቢ ሆነሀል! ሁሉንም ተከታዩችህ ደስ ብሎአቸው የሚሰሙት ዜና አቅርብ!! በፊት በአንደኝነት ነበር ያንተን ዜና ምከታተለው አሁን ግን .......

  • @ZenabgerZenabger
    @ZenabgerZenabger Місяць тому

    ዲሽታጊና ይመችህ ታሬ❤❤❤

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r Місяць тому

    የዘመናችን የሴት ጀግና እስካሁን መቆየቷ ነው የገረመን የሚናገሩትን የማያውቁ በተሰበሰቡበት ይቺ ሴትይት ስንት አለምን ዞራ የተማረች ስነምግባሯስ እነዚ ስበር ቀጥስ ሰብረናል እሰብራለን እንዴ በዚህ በትንሹ እድሜዬ እንደዚህ የዱርዬ ስርአት አላየሁም

  • @woldemariamgirma6682
    @woldemariamgirma6682 Місяць тому

    Haile should have acted like Derartu. He is not a politician.

  • @saudisaudi1203
    @saudisaudi1203 28 днів тому

    በሰአቱ ጊሽጣ ጊና በጣም ተሳስቷል የታደመበት ፕሮግራም እና እሱ ባለው መንገድ ብዙ ሽማግሌ ተልከው እምቢ ማለታቸው ነበር ድንገት ተነስቶ ሳር ያዙ ለምኑ ማለቱ እብደት ነበር😂😂

  • @taibah5903
    @taibah5903 Місяць тому

    ሳሀለ ወርቅ ደዉዴ የህዝቧ ደም የቆጫት

  • @rttr3992
    @rttr3992 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tesfayohannes6192
    @tesfayohannes6192 Місяць тому +1

    የላም በረት።ዱዝ

  • @yasinAbdal-p1o
    @yasinAbdal-p1o Місяць тому

    በትግራይ የምለው ተዋው ፕረዚዳንቱ የፋንድያው ደገፍ ስለሆኑ ነው ስለተገለጠባቸው ነው 🎉

  • @Ymercato
    @Ymercato Місяць тому +3

    ሰላም የሚጠላ የለም። መድረኩ ግን የተዘጋጀው ለሌላ አላማ ስለነበረ ነው የተተቸው። ኃይሌ ደግሞ የመጀመሪያው የሰላም መልዕክተኛ ሆኖ መቀሌ ሄደው ከለመኑት ውስጥ ነበር።

  • @WoldeAlemu
    @WoldeAlemu Місяць тому

    ዝምብለህ አታዉራ ሴትየዋ የሥልጣን ዘመናቸዉ አብቅቶ ነዉ ለዘላለም ዉርስ አልተሰጣቸዉም

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Місяць тому

      ታዲያ አብይ ሺ አመት ይነግሣል ለምን ትሉናላችሁ

  • @EnglishforKidsHub
    @EnglishforKidsHub Місяць тому

    ✊❤

  • @AbelkalidSemuti
    @AbelkalidSemuti Місяць тому +1

    Edema Ena Tena yesetachew
    Yena enate eya abeye yetebalen busheti fetari yenkelew

  • @chalanegewo8717
    @chalanegewo8717 Місяць тому +2

    ኢትዮጵያን እናፈርሳለን ብሎ የተነሳን ሃይል ነው የኢትዮጵያ ህዝብ የተዋጋው እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ ጦርነት ወዳድ ሆኖ አይደለም። እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ሃገር አልፈረስንም

    • @behaveman5754
      @behaveman5754 Місяць тому

      😂😂😂😂👎🏻👎🏻🦓😉🤮

  • @hajibati-kq3cb
    @hajibati-kq3cb 27 днів тому

    ጥሩንባ

  • @DanalFeleka
    @DanalFeleka Місяць тому

    🎉

  • @tekletsadiktefera7641
    @tekletsadiktefera7641 Місяць тому

    አብይ ይልማ ?????

  • @maruabiye2521
    @maruabiye2521 Місяць тому

    ሰሃለ ወርቅ ሃቀኛ ሰው ናቸው ለዚህም ምድር ተንቀጥቅጣ መሰከረች

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Місяць тому

      ጎንደር በትግሬ ጦርነት ደም የዘነበውሥ ምን ትሉታላችሁ

  • @Senesa548
    @Senesa548 Місяць тому +2

    ምንድን ነው እንደዚህ መቀደድ 😂😂😂

  • @ZenabgerZenabger
    @ZenabgerZenabger Місяць тому +1

    የሀጋጥወጥ

  • @አቡዱማኛማኛ
    @አቡዱማኛማኛ Місяць тому

    ሀይል ጅኖ ሰይድራነው ድሽታግን እኛ የደቡብ ልጅ እንድወላን

  • @kichuu129
    @kichuu129 Місяць тому

    Why she didn't care about Oromia ???

  • @YayaAbesha
    @YayaAbesha Місяць тому

    በወቅቱ ተናድጄበት ነበር ግን ታሪኩ ትክክል ነበር ፣ጦርነት ቆሻሻ ነው

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 Місяць тому

    This is not news, it is gossip. Disappointed.

  • @tsegaytea
    @tsegaytea Місяць тому +1

    ጎበዝ ሴት መሪ የወሰደቸው ምርጫ ለዘላለም ያኮራል

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese Місяць тому

      እውነት የሦማሌ ሀላፊነታን ትታ ውልቅ ሥትል እቺ ኤችአቢያም ጦርነት ሥትደግፍ ሥትጨፍር ነበር ለዛ አብይ ሤጣን መሎክሤ ብሎ የሚጠራት የሚጠላት

  • @skillstudycenter81
    @skillstudycenter81 Місяць тому

    He is just a bro

  • @WubyeWubyeadane
    @WubyeWubyeadane Місяць тому

    Mnem lik adlem huletunm nebre menagre yenbrbte

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 Місяць тому +1

    ለፋዶ ንገረው እንዋጋ እንዋጋ ብሎ የጀመረ

  • @tadukasa1732
    @tadukasa1732 Місяць тому

    Wushat atikizanu , komiche mache iwunet awurto yakal ? Yane liju lemin irki awurdu ale bilachu yetenbechebechewu komiche na yekomiche ziriya aydelem wey?

  • @mackcs
    @mackcs Місяць тому

    አይ ሰው አለች ቀበሮ...😂

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @yafetreshid5654
    @yafetreshid5654 Місяць тому

    mnm standard ngr akerbk atakim ....hule gemt nw yemetakerbwu...ahun yehuletu chgr yehe nw? Ayumeslegnm

  • @tagesatamirat9773
    @tagesatamirat9773 Місяць тому

    Zaragna naki wore tilafalifala

  • @efremabraham2775
    @efremabraham2775 Місяць тому

    Haile is a crucud person. Haile is an underhanded and opportunist guy. Look how he is trying to mess up the athletic federation? He is falsely accusing Dr. Asheber and his team....

  • @johnhaile4682
    @johnhaile4682 Місяць тому +1

    Le selam mesbek demo medrek yifelgal? Wey enante!

  • @melathabthyimer9706
    @melathabthyimer9706 Місяць тому

    She is over 75! Does she to stay until 90???? She gave good service. Thank you for her service. She is a model. Why are you trying to be special??? So nonsense . Why don’t you for j ??? Security, House keeping , but you don’t have any Knowledge except blblbla because this easy way to make money.

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 Місяць тому

    😢😢😢❤❤🇪🇹🇪🇹🤲🤲

  • @martasebery
    @martasebery Місяць тому

    Dege adrgew selmew yitifa

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 Місяць тому

    Ante mechem yemayreba news new yemtaweraw asafari youtuber neh hodam

  • @abrahimahmad-k2l
    @abrahimahmad-k2l Місяць тому

    አቦ አተልጅ ይመችህ

  • @by8344
    @by8344 Місяць тому

    What was wrong with his speech though.

  • @LovelyGirl-xs2cf
    @LovelyGirl-xs2cf Місяць тому

    😢😢😢😢

  • @martasebery
    @martasebery Місяць тому

    Zimble qeyna eindzhe kilkmsew anirfeme

  • @michaelassefa12
    @michaelassefa12 Місяць тому

    Entofentu werie

  • @KassahunHabtemariam
    @KassahunHabtemariam Місяць тому

    Kedada

  • @alexxjam8350
    @alexxjam8350 Місяць тому

    ኢትዮጵያ tashenifalech feta daily ye fano susegna honoal laza naw ye setiyewa nager qoroqorachew fano junta naw esuam fano Ethiopiaw ayidelem bazi hagerawi gudayi ethiopia wataret wust balechibet sat fano ye hager kurat yehonewun military siwoga kamayet belayi miyasafis nager yelem gunta hula gadal gabu

  • @ibrahimnur5952
    @ibrahimnur5952 Місяць тому

    Haha Zara tornet telah lemin?? Tariku Gin tru zega new, endante askalach adelem.

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 Місяць тому

    አሁን አንተ እራስክ የሰራሐው ስራ እንደገና ወደሁዋላ የሚወስድ እና ከፋፋይ ንግግር ነው ልክ እኮ አብረሐቸው ውለክ የምታድር ነው የምትመስለው ተው አንተ ሰው አድብ!።

  • @esayasmotti228
    @esayasmotti228 Місяць тому

    ከመንደር ወሬ ዘገባ ውጣ !😮

  • @ahmadyasin8210
    @ahmadyasin8210 Місяць тому

    She is junta😂😂😂

  • @JamalEdris-f9e
    @JamalEdris-f9e Місяць тому

    Afar😢😢

  • @woldemariamgsellasie1898
    @woldemariamgsellasie1898 Місяць тому +1

    ጦርነት ይቅር ብሎ ከልቡ አልነበሪም:: ለጌቶች ወያኔዎች አድሮ ነው zehabesha::
    ለወያኔው ያለው ፍቅር የሌለ ነው::

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs Місяць тому

      Ante sheabia ertireawinet hisur meninet hashker tilianawian tegezikum tinbru sereqti kuskusti heruch mendil farketa Deqi Mosoloni

  • @الاعصارالعيناوي-ل3ك

    Era alkerbkm yetignawa Ger wedad wenbede fanon degafi arogit

  • @loveanimals9368
    @loveanimals9368 Місяць тому

    Endete aweke ante kkk yehene hezebe tesekesutalechew sekele

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 Місяць тому

    The so called prime minister of Ethiopia is a clown 🤡! You can't with the recent president! Are you joking? What is this program about?