26 ኪሎ ቀንሻለሁ! በ‘ውፍረቴ’ ብዙ ነገር ተብያለሁ! ለመቀነስ ያደረኳቸው ወሳኝ ነገሮች! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Affiliate-Marketing #Cars #Money

КОМЕНТАРІ • 714

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  2 роки тому +48

    ከወሊድ በኋላ 26 ኪሎ የቀነሰችውን ትርሲትን ለማግኘት vm.tiktok.com/ZMNCn8Kxu/ ሊንክ ይጠቀሙ!

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 2 роки тому +1

      ኢትዮጵያ ዉሰጥ ቲፎሶ ይኑርህ አንጂ ብር ማግኛዉ ቀላል ነዉ ከወለደች በኃላ 26 ኪሎ ቀነሰች የምክር አገልግሎት የምትፍልጉ 😁አናቴ አሰር ወልዳ ማንም አልመከራት ሰዉነትዋን ለመቀነሰ 😁

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому +1

      @@ኤክራምUA-cam እሽ

    • @UggguVguug-ob1ig
      @UggguVguug-ob1ig Рік тому

      ግን እንየ ውሃ ስጠጣ ሆድየ ይነፋኛል ለምን ድነው

    • @ጎጄ
      @ጎጄ 11 місяців тому

      እኔከወሊድድ፡በኋላ15.ቀንሸ፡አስጠልቶኛል፡መወፈር፡እፈልጋለሁ፡ምንላድርግ

    • @fjth-mp6ts
      @fjth-mp6ts 8 місяців тому

      አረ ውደንገሪኝ በምንቀነሽ?​@@ጎጄ

  • @happy_woman2
    @happy_woman2 2 роки тому +341

    እንደ ውፍረት በራስ መተማመንን የሚያሳጣ ነገር የለም 🤦🏽‍♀️ ተገላገልሽ

  • @keneanofficial4914
    @keneanofficial4914 2 роки тому +271

    ኦርቶዶክስ ልጆች ስግደት ነው ለሁሉም የሚጠቅመው ስጋን ነፍስን መስመር የሚያስዝልን እኔ ተጠቅሜበታለሁ💝💜💛💛💒💓💓💒

  • @jcokdhcod5593
    @jcokdhcod5593 Рік тому +16

    አለባበስሽ ማሻአላህ ነው ሴት እኮ ስትር ያለ ልብስ ስትለብስ ነው የምታምረው የምትከበረው ቀጥይበት አሁን ላይ ያለው ሰውነትሽ ደሞ ተመጣጣኝ ነው ከዚህ በታች አትቀንሺም አትጨምሪም ጥሩ ላይ ነሽ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Рік тому +96

    91 ነኝ ጀምሪያለሁ 12 ቀን ሆነኝ 3 ኪሎ ቀንሻለው አበርታኝ ጌታዬ 🥹🥹🥹🥹🥹🥹

    • @SENAYITTUBE
      @SENAYITTUBE Рік тому +1

      አዞሺ በርች እኔም 63ነበርኩ60ገባሁ 10ኪሎ ይቀርያል ስፓርትግን አልስራም

    • @giasbd1278
      @giasbd1278 Рік тому +1

      ​@@SENAYITTUBEበምነው አዳውደዋ መላበይኝ😢😢😢😢😢

    • @HayatDawud-n3u
      @HayatDawud-n3u Рік тому

      ምን ተጠቅመሽ ነዉ መልሽልኝ

    • @HooahM
      @HooahM Рік тому +1

      እኔ 50 ነኝ አልሀምዱሊላ ብጨምርም 1 ወይም 2 ኪሎ ከዚህ በላህ አልጨምርም

    • @ሰውሞልቶሰውጠፋ-ኸ7ቸ
      @ሰውሞልቶሰውጠፋ-ኸ7ቸ Рік тому +1

      ​@@SENAYITTUBEእስፓርት እኔ አይሆንልኝም በምንድን ነው የቀነሽው እባካችሁ እርዱኝ😥😥😥😥😥

  • @myethiopia2418
    @myethiopia2418 2 роки тому +11

    በእውት ሳላደንቅሽ አላልፍም በጣም ጠንካራ ነሽ እኔ ተስፍ ቆርጨ ሁሉምነገር አስጠልቶኝ ትቸው ነበር አንችን ሳይግን ሞራል ተሰማኝ በርችልኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому +35

    አንዳንዴ መስተካከል የማይቻል ውፍረትም ስላለ ይህ ችግር ያለባችሁ እባካችሁ ጭንቀት እንዳይሆንባችሁ አደራ እራሳችሁን ውደዱ እንዳትጨናነቁ 👏👏
    በጣም ጎበዝ ነሽ እህታችን ። ግን ሀቅም ለሌላቸውም ልምድን አንዳንዴ ብታካፍይ ኢትዮጵያ ካለው ኑሮ ውድነት አንፃር ክፍያሽ ውድ እንደሆነ ሲፅፉልሽ ባለፈው ፌስቡክ ግሩፕ ላይ አይቻለሁ ። በግማሽ ዋጋው ቢቀንስ ።አልፎ አልፎም በነፃ ተሞክሮሽን ብትነግሪአቸው እንደ በጎ ስራም ይሆንልሻል ።ሲወልዱ ልጅ ይዘው ካለስራ ነው ሚቀመጡ ይህን ያክል ብር እጅግ ይከብዳል 👏👏
    አመሰግናለሁ👏

    • @fhhjgf5165
      @fhhjgf5165 Рік тому

      ይከፍላታልማለትነው

    • @AssefuKassa
      @AssefuKassa Рік тому

      Ende Etiyo family you tube teketatelu be ነፃ ያስተምራቹሀል ወገኖቼ❤

    • @AssefuKassa
      @AssefuKassa Рік тому

      ኢትዩዽያ ክሊኒክም ተከፍቷል ሊመረቅ ነዉ❤

  • @ለይላኡምጁናይድ
    @ለይላኡምጁናይድ 2 роки тому +17

    ወላሂ ልብስ ላሠፋ ልብስ ቤቴ ሥሄዲ ከ ቅጥነቴ የተነሳ ቤታቹ እህል የለምዴ ይሉኝ ነበር ይገርማል አሁን እንዲህ ወፋሬ ሳይ አልሀምዱሊላህ 😊😊😊😊😊😍😍😍

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +87

    😱😱የማይታመን ነው ከዛ ውፍረት ውስጥ እንዲህ አይነት ቅጥነት ይገርማል 💪🏿💪🏿💪🏿

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому +9

      እኔም አጥቻለሁ ሃያ ጨምሬ ነበር በሁለት ወርዉስጥ ሸኘሁት ስግደት ፆም ምግብ ትንሽ ማታ ብቻ ዉሃም እደዛዉ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 роки тому +1

      @@edenfetsum6207 🤣😂ነገረችሽ እኮ ፆም ፀሎት ስግደት በብዛት 🙄

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому +2

      @@edenfetsum6207 ምግብ በትንሹ ማታ ብቻ ስግደት ደግሞ እስከምትችይዉ ድረስ ጠዋትና ማታ ርግፍ ነዉ ሚለዉ በሁዳዴዉ ፆም ነዉ ተጠቅሜ የቀነስኩት በሰአቱ ኮረና ነበር ከአዋጂ ብኋላ ሲያገኙኝ ምንኮንሽ ጥያቄቸዉ አበዛዙ ፍረት የኔ መስሎቸዉ ግን ለስድስት ወርነበር የወፈርኩት በሁለት ወር አጠፋሁት ስግደት ፆም በተደጋጋሚ ቦርጭሽ ጥፍት ነዉ ሚለዉ

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому +1

      @@bosenagashu1673 ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ገጠመኝ ግቡና አዳምጡ😍😘

    • @edenfetsum6207
      @edenfetsum6207 2 роки тому

      @@bosenagashu1673 አመሰግናለሁ

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 2 роки тому +21

    የኔ ማር አለባበሥሽ ማሻአላ ይህነው የሤት ጀግና

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 2 роки тому +25

    የሀረብ ሀገር ውፍረት ነው በንፋስ የሚሄደው ኢቲዮጲያ ስንገባ

  • @kalkidanlove3189
    @kalkidanlove3189 Рік тому +20

    ወፍራም እህቶች ውፍረታችሑን ካልፈለጋችሑ ወስናችሑ ጀምሩ የፈለግሽውን ያህል መቀነስ ይቻላል እኔ 76 ኪሎ ነበርኩኝ ስሞክር ስተው ስሞክር ሽተው ከዛ አንድ ቀን ወስኜ ተነሳሑ ከዛ 55 ኪሎ ገባሑ ተመስገን 🙏

    • @getgashaneh1579
      @getgashaneh1579 Рік тому

      ምን አይነት እስፖርት ሰርተሽነው ንግገሪኝ በናትሽ በስንት ቀን ለውጥ ትያለሽ ?ስልሳ ኪሎ ነኝ አምሳ አራት መውረድ ፈልጋለሁ

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Рік тому

      በስፖርት ነዉ?

    • @EmebetTeshome-f4v
      @EmebetTeshome-f4v 7 місяців тому

      ሁሉንም ነው የቀነሽው የኔ እግሬ ወፈረብኝ ከቀነሠ ንገሪኝ

    • @BnpBnp-f4f
      @BnpBnp-f4f 4 місяці тому

      ምንተጠቅመሺነው

    • @CkgtGjgr
      @CkgtGjgr 29 днів тому

      አቺኮ ትለያለሽ ጀግና❤

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 2 роки тому +6

    የኔ እህት ለውጥሽ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን የፆም ጣዕም የሚል መፅሀፍ ላይ ያሉትን ነው በዝርዝር የተናገርሽው ባለመፅሀፉንም ብታመሰግኝው መልካም ነው መልካምነት ለራስ ነው ።

    • @Fikir570
      @Fikir570 Рік тому +1

      ክክክክክ አለም ሁሉ የሚጠቀመውን ነው የተጠቀመችው ጥንካሬ እና ፍላጎት ነው እሚያስፈልገው ክብደት ለመቀነስ እኮ እስዋ የምታወራውን በየቲክቶኩ በዩቲዩብ ... አለ እኮ ካሎሪ ዴፊሴት ነው ያረገችው ጎበዝ ልጅ ናት እስዋ ደሞ የመጀመሪያዋ አደለችም

  • @yeabsiradesta1043
    @yeabsiradesta1043 2 роки тому +32

    አንቺ ጎበዝ ነሽ የኛ ሐገር ሰውስትከሺም መከራ ስትወፍሪም መከራ ነው ቂጥ ቆልሎ መሔድ ብርቅ በሆነበት ጊዜ

  • @betty2718
    @betty2718 2 роки тому +9

    እኔም ከ ወለድኩ በኃላ ከ 54 ኪሎ 74 ሆኛለሁ ሰለ ጠቃሚ ምክሮችሽ አመሰግናለሁ 😍

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 2 роки тому +24

    الجَنَّةُ غَالِيَةٌ
    ጀነ፞ት ውድ፞ ናት!!
    ከሰላሳ አመታት በፊት የመሬት ዋጋ እጅግ በጣም ርካሽ ስለ ነበር እድሜያቸውን የገፉ አዛውንቶች ያኔ እድሉ ተመቻችቶላቸው ሳይጠ፞ቀ፞ሙበት በማለፉ ምክንያት ዛሬ ላይ በፀፀት መንፈስ: "እኔኮ ያኔ በርካታ መሬቶችን መያዝ እየቻልኩና መግዣ ገንዘብም ሳላጣ እንዲሁ በከንቱ እድሉን አሳልፌያለሁ!!" በማለት ብዙ ጊዜ ሲያወሩ ይታ፞ያ፞ሉ።
    ምክንያቱም ዛሬ ላይ ትንሽ ስፋት ያላት የመሬት ክልል በመቶሺዎች ወይም በሚሊዮኖች እንጂ የማትገኝ በመሆኗ ነው!!
    ያንኔ ርካሽ እያ፞ለ፞ እድሉን ተጠቅመው በርካታ መሬት የሰበሰቡ ሰዎችን እንኒሁ አዛውንቶች ሲያደንቁዋቸውና ሲያወድሷቸውም ይሰ፞ማ፞ሉ።
    በመሬት ሰበብ ሚሊዬነር ሆነው ሲያዩዋቸውም የነሱን ቦታ ይመኛሉ!!
    •አሳሳ፞ቢ የሆነው ጉዳይ: "ይህ አይነቱ ክስተት ወደፊት ይደ፞ጋገም ይሆን!?" የሚለው ነው!!
    መልሱም፦ አዎ! ያውም እጅግ በጣም አስፀፃች በሆነ መልኩ ነዋ!!
    እሱም፦ መልካም ስራዎችን ለምሳሌ ያህል ፦ ተውሒይድ፣ ሶላት፣ ሶደቃ፣ ዚክር፣ ሌሎች ችግረኞችን መርዳትና የመሳሰሉ መልካም ስራዎችን፤ ሰዎች ዱንያ ላይ እያ፞ሉ፞ በቀላሉ ለመስራት ምቾቱም፣ አቅሙም፣ ብቃቱም እያ፞ላ፞ቸው፤ እነዚህን ስራዎች ንቀውና አሳንሰው በማየት ሳይሰ፞ነ፞ቁባ፞ቸው ነገ የቂያማ እለት ይመጣሉ።
    እዚህ ይንቁት የነበረው ስራ እዚያ ምን ያህል አጅርና ዋጋ እንዳለው ሲገለፅላቸው ደግሞ ጥግ የደረሰ ፀፀት ይሰማቸዋል!!
    በሁለቱ አስፀፃች ሁነቶች መካከል ያለው ልዩነት ሲብራራ ይህን ይመስላል፦
    •ዛሬ ጊዜ የመሬት ዋጋ ቢንርም ማግኛ መንገዱ ግን ሊሆን የማይችል ነገር አይደለም!! (ሊገኝ ይችላል)።
    •ይህኛው ሁኔታ ግን ከዚህ በጣም የተለየ ነው። ምክንያቱም፦ የመልካም ስራ ዋጋ በቂያማ እለት ግልፅ ሆኖ ለሰዎች ቢታ፞ይ፞ም ማግኛ መንገዱ ግን ሊሆን የማይችልና የተዘጋ ነገር ነው!!
    •የመጀመሪያው ሰውዬ: «ዋ እኔ! መሬት ርካሽ እያለ ምነው ገዝቼ በነበር» በማለት ሲመኝ፤
    •የቂያማው ሰው ደግሞ:
    (يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي)
    («ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ፡፡) ይላል!!
    ስለዚህ ወንድሜ! ዛሬ መልካም ስራዎችን ለመስራት ምቾቱና ብቃቱ ኖሮህ፤ ስራዎቹም ቀላል ሆነውልህ ስታያቸው እንዳትሸወ፞ድ!!
    የነገ የኣኺራ ዋጋቸውንም ርካሽ አድርገህ እንዳታስብ!!
    ይልቁንም ዋጋቸውና ምንዳቸው ከባድ ነው፤ ይህን የሚያውቁት የዱንያን ጠፊነት እርግጥ ብለው፤ ለነገው ዘላለማዊ ህይወታቸው በጥሩ "ኒይያ" የሚለፉት ናቸው።
    جعلنا الله وإياكم مِن عباده الصالحين و مِن رِجالِ أعمالِ الآخرة.
    አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ከመልካም ባሮቹና ለዱንያ ሳይሆን ለኣኺራ ከሚነግዱት ቱጃ፞ሮች ያድርገን።
    (ከዐረብኛ ፅሁፍ የተወሰደ)
    ✍️አቡ ዐብዲላህ አስ ـ ሰለፊይ
    غَفَرَ اللهُ لَه ولِوالدَيهِ ولِجميعِ أُسْرَتِه.

  • @NeimaAminu-c9r
    @NeimaAminu-c9r Рік тому +3

    ምንም እኮ አዲስ ነገር የለውም እርጉዝና አራስ ስትሆን ማንኛዋም ሴት በጥፍ ትጨምራለች ግን እያጠባች ስትመጣ አራስነቷ ሲለቃት የተፈቀፈቀ ጣውላ ነው ምትሆነው ግን ጎበዝ ማለት በተፈጥሮ የመጣን ውፍረት ማስተካከል ስትችል ነው እኔ ወልጀ እስከ 5ወሬ 85ኪሎ ነበርኩ በአመቱ 58ሆንኩ ምክንያቱም ማጥባት በጣም ነው ክብደት ሚቀንስ ስለዚህ አታካብጅ

  • @ቅድስትሚዲያ
    @ቅድስትሚዲያ 2 роки тому +9

    እዉነት ነዉ እኔም በስምት ወር 27ኪሎ ቀንሻለሁ ማርያምን

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Рік тому +6

    ጋይሦች አትጨናነቁ ዝብለን እርጥብ ደረቁን እናሥገባ መነሣት እሢኪያቅተን ድረሥ ኋላ መህጃችን ሢደርሥ የተጠቀጠቀ ሮቶ መሥለን መህድ ነው ተዛ ለትዳር እራሡ አይቀርቡንም ወዶች ቀጭን ሤት የሚወዱት እናሥብበት እኔኳን 52ኪሎ ነኚ ግን መቀነሥ እፈልጋለሁ

    • @user-adena
      @user-adena Рік тому +1

      😂😂😂😂😂😂 እረ እኔ ውፍረት መላ በሉኝ በፊት ቅርጼ በጣም ያምር ነበር አረብ ሀገር ከመጣሑ 7ወር ሖነኝ ግን አሑን ያ ኡፍ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 роки тому +83

    የመዳም ቅመሞች ገና ብዙ እናያለን

    • @tedbirr12344
      @tedbirr12344 2 роки тому +1

      Ewnati nw kkkkk

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 2 роки тому +3

      እዉነትሽን ነዉ

    • @habeshawinegn1795
      @habeshawinegn1795 2 роки тому +1

      እያየን ነውኮ ስንት የሚያስጨንቅ እያለ ደሞ ለዚህ ሚዳ መውጣታቸው 😌😂

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому +1

      @@uaeuae1833 ደምሩኝ

    • @meditube9150
      @meditube9150 2 роки тому +1

      ጆሮ አልሰማም አይል አይን አላይም አይል

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 роки тому +36

    🙄🙄በጣም ይገረማል የምር ከቆርጡ የማይቻል ነገር የለም😍😍ሴቶችዬ ውፍረት ውይም ቦርጭ አሸግሮሻል በቃ ፕሮፋይሌን በመጫን ይመልከቱ በሳምንት ብቻ ቻዎ ቦርጭ👍👌👌👌👈

    • @wddss8555
      @wddss8555 2 роки тому

      እረየኔ ይብሳል ወላሂ ያስጠላኛል ሰውነቴቦርጨ ሙሉነወ እፈፈ እስፕርት እጀምርእና ቀነስ ይላክዛመተውነው ክወለደኩነው ትካሻየ እረስቱ😭😭😭

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому +1

      @@wddss8555 ደምሩኝ😍

    • @Ayda-g6z
      @Ayda-g6z 2 роки тому +1

      ድምሩኝ

    • @enatyekonhye894
      @enatyekonhye894 Рік тому

      ንገሪና እህት 🙄

    • @SamsungA04-ct7zz
      @SamsungA04-ct7zz Рік тому

      ኧረ እኔም ቦርጭ አለኝ ውደ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому +25

    አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ።
    በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል።
    መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን
    صلى الله عليه وسلم
    #የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ

    • @senaityoutubeshow6025
      @senaityoutubeshow6025 2 роки тому

      😷😷😷የዝሙት ነብይ ድራሹ ይጠፋ

    • @Umufetitube
      @Umufetitube 2 роки тому

      @@senaityoutubeshow6025
      ሀይማኖትሽ እድከበርልሽ የሰው አክብሪ ራስሽ ድራሽሽ ይጥፋ

    • @Umufetitube
      @Umufetitube 2 роки тому +2

      @@senaityoutubeshow6025 በደንብብ አብቢ አይሁዶች የዝሙት ልጅ ያሉት ነብዩላህ ኢሳን( እየሱስን ነው ይግባሽ
      የራስሽን እንኳ በቅጡ አታቂም ስድ ነሽ እሽ
      ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወሩሂ ያረሱለላህ
      አፍሽን ዝጊ

    • @NaM-u6z
      @NaM-u6z Рік тому

      ሰለለሁ አለይሂ ወሰሊም

    • @እሙሣዳም-ፐ1ቈ
      @እሙሣዳም-ፐ1ቈ Рік тому

      @@senaityoutubeshow6025 እረ አንች ድራሽሽ ይጥፋ ጤነኛ አመሥሊኝም የኛ ውዱ ነብይ በእንዳች አይነቷ ገልቱ ሥለተሠደቡ ክብራቸው አይቀንስም እሽ የጂሽን ታገኛለሽ ዱኒያ ላይማ የልብሽን ተናገሪ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ

  • @zed8788
    @zed8788 2 роки тому +27

    ውፍረት ያሰቸገራችሁ ሰወች በቀን አንድ ግዜ እየተመገባችሁ ፁሙ ብዙ ያኔ መንፈሳችሁም አካላችሁም ይስተካከላል ። ብዘ ሰወች Daniel's 21 day fast የሚል ታሪክ ዩቲውብ ላይ ብዙ share አድርገዋል ብዘወቹ ታድያ የተለወጡት በፃምና ፀሎት ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 2 роки тому +1

      Ene jamireyalew gin ene yesemahut 16 sehat Eyetsomish 8 sehatun Mebilat ticheyalesh keza exercise

    • @zed8788
      @zed8788 2 роки тому +2

      @@truthteller9493 የዳንኤል ፃም የምንለው መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው ከፃምን ላይቀር ደግሞ
      ለነፍስም ;ለስጋም ለበረከትም ቢሆን ጥቅሙ ብዙ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 2 роки тому +3

      @@zed8788 Lekibdet meqenes Tebilo Lemenfesawi Tsom bezaw litsum malet Ayikabidem lesewunet Eyetasebe Esti bezaw litsum indane Tikekel adelam Lemenfesawi ketsomu leza bilo om Purpose Metsom!! Le kibdet lela gize!!!

    • @zed8788
      @zed8788 2 роки тому

      @@truthteller9493 ምን ችግር አለወ በውፍረት ህመም የመጣል እኮ ያኔ እግዚአብሔርን እናማርራለን ።እኔ ለነገሩ ለመቀነስ ፃም አያስፈልግኝም እንዳው ከፃሙ ላይቀር መንፈሳዊይ አድርገውት ብዙ ጥቅም እንዳገኙበት ነው ሀሳብ የሰጠሁት ለ7ቀን ፃሜ ግን ገና ሳያልቅ አስገራሚ ነገር ተአምር ሰለሆነ ገርሞኝ ሌሎቻችሁም እንድትጠቀሙ ነው የነገርኳችሁ እንጅ ሁሉም ሰው የራሱን ምርጫ ነው መከተል ያለበት 🙏🙏🙏🙏

    • @በቃሲለዉያበቃል
      @በቃሲለዉያበቃል 2 роки тому +3

      ወይኔ ለመቀነስ ብሎ መፆምም ግን አይከብድም

  • @AeshaabduAeshaabdu
    @AeshaabduAeshaabdu Рік тому +4

    እኔ 64 ነበርኩ ሀገር ገብች በጣም በግሬ እጓዝነበር ወክ 56ገባሁ በእውነት በተለይ ልብስ ለመልበስ ሲስጠላኝ ነበር የፍለግነውን ለመልበስ አሁን ቤት ገመድ ዝላይ እዘላለሁ

    • @የማሜታናሽ3ዐ
      @የማሜታናሽ3ዐ Рік тому

      ወክ እያረግሽ ነው እስከ ስንት ሰዓት

    • @AeshaabduAeshaabdu
      @AeshaabduAeshaabdu Рік тому

      @@የማሜታናሽ3ዐ ኧር ሰአቱ ን ባልቆጥርም ረዥም መንገድ እጓዛለሁ አንዳንድየ ትራንስፓርትም ትውት አድርጌ

  • @imissgojjam661
    @imissgojjam661 2 роки тому +3

    እሚገርም ለውጥ ነው በርቺ እኔም ድሮ 45 ኪሎ ነበርኩ አሁን 60 ኪሎ ደርሻለሁ🤔
    በዚህ ወር ለመቀነስ ጥረት እያደረኩ ነው ግን ስፖርት ለመስራት አይመቸኝም መዳም ቤት ነኝ ምግቡን ብቻ አስተካክላለሁ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 роки тому +7

    ጎበዝ ይቻላል ከእግዚአብሔር ጋር

  • @isaiahmelka4937
    @isaiahmelka4937 Рік тому +3

    Very nice! This is the best social media advice so far! Great job sister!

  • @candasmanaye7407
    @candasmanaye7407 2 роки тому +12

    እኔም ስወልድ 86 ደርሸ ነበር አሁን 58 kg ሁኛለሁ በ1 አመት 28 kgቀንሻለሁ

    • @ሉሉየአያቷቅምጥል
      @ሉሉየአያቷቅምጥል 2 роки тому

      ጎበዝ

    • @kidankal5396
      @kidankal5396 2 роки тому +1

      Endat?

    • @emulayliatube
      @emulayliatube 2 роки тому

      እደትቀነሽ ብታካፍይኝ

    • @zaynabzaynab8134
      @zaynabzaynab8134 9 місяців тому

      ታድለሽ እኔ ከወለድኩ ቆይቻለሁ ግን አሁን 88 ኪሎ ነኝ ጭንቅ ብሎኛል እንዴት ላጥፋው ሁለየም ከሰው በታች የሂንኩ ነው የሚመስለኝ ኡፍፍፍፍ

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    50%ምግብ
    25%ስፖርት
    25%ወሀ

    • @kedijaali1074
      @kedijaali1074 2 роки тому +2

      ብዙ ወሃ መጠጣት ነው ?

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 Рік тому +5

      @@kedijaali1074 አዎ ውሀ ከተቻለ በቀን ከ 2-1.5 ሊትር መጠጣት ለውፍረት መቀነስ ብቻ ሳይሆን ለቆዳ ጥራትና ከብዙ በሽታዎችን ይከላከልልናል

  • @hanna9502
    @hanna9502 2 роки тому +15

    እህት ምግብ ብቻ ላይ መደምደም ትክክል አይመስለኝም ሴት ልጅ በእርግዝናም ወቅት ከወሊድ በሀላም ሆርሞን ይቀየራል እና ለዛ ነው ውፍረት የሚመጣው.

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 2 роки тому +1

      ግን ከምትመገቢዉ አንፅኣር ነዉ

    • @gubydalrof1
      @gubydalrof1 Рік тому

      Food is the enemy. Pregnancy hormones can be balanced with the right diet.

  • @rozirozi3456
    @rozirozi3456 2 роки тому +4

    እኔ በ3ወር 30ኪሎ ነው የቀነስኩት ይቻላል አላማ ካለን በዚህ አጋጣሚ የላይፍ እስታዬሌን እንደቀይር የረዳኝ አሰልጣኜ ማስተር ሄኖክ 90ቀን የለውጥ ጉዞ አመሠግናለሁ ማስተርዬ የይቻላልን መርህ ያሳወከኝ አንተ ነህ አመሠግናለሁ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    አልሀምዱሊላህ ሠውነቴ ሀሪፍ ቅርፅ ላይ ነው ጣፋጭ ነገር አታብዙ ቀዝቃዛ ውሀ አትጠጡ በራሣችው ተማመኑ ስፖርት ስሩ አይዟችው ሴቶች ሎሚ በብዛት አትጠቀሙ ጥሩ አይደለም ደም ይመጣል አትሸወዱ

  • @eyuayele3170
    @eyuayele3170 2 роки тому +7

    ይኤ ያንቺ ውፍረት እኮ በእርግዝና የመጣ ነው ስለዚ በዙ አያስቸግርም ከአራስ ቤት ስትወጪ ቶሎ ይጠፋል ችግሩ ተፈጥሯዊ የሆነውስ ?

    • @رئيسه-ه9ه
      @رئيسه-ه9ه 4 місяці тому

      ወላሂ እኛሥ ድሮ የወፈርነዉ

  • @Elsa-c4y7f
    @Elsa-c4y7f 10 місяців тому +2

    እኔ በጣም መቀነስ እፈልጋለው በጣም ይደክመኛል 85ኪሎ ነኝ ምከሩኝ😢

  • @hanawolde1479
    @hanawolde1479 2 роки тому +55

    ከእርግዝናው በላይ ጭንቀቱ ነው የሚያወፍረው!!

    • @tsigereda3257
      @tsigereda3257 2 роки тому

      Lene new yemeselegn hulum negegerua

    • @ysmobile60
      @ysmobile60 2 роки тому +1

      ወይ እኔ ኮሩ ተገለ ሰውነት አለኝ ግን ሲጨንቀኝ ባንዴ እጨምራለው 😭

    • @weyni2552
      @weyni2552 2 роки тому

      ትክክል

    • @Ayda-g6z
      @Ayda-g6z 2 роки тому

      ትክክል

  • @Henokdadu
    @Henokdadu Рік тому

    ጀግና ነሽ የእውነት 👍

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 2 роки тому +3

    እኔ ጋና ሳላገባ 73 ኪሎ ጡቴ ደሞ የናቴን አክሎል አረ መላ በሉኝ እንዴት ነዉ የጡት ክብደት መቀነስ እሚቻለዉ

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ

    ወላሂ ይሄ ነገር እኔንም አጋጥምኛል ወልጀ ወፍሬየ ነበር እና በውፍረቴየ ይገረሙ ነቀር አሁን ግን ሣሣዝን ምንምን አልኩኝ ያአላህ አፍያየን መልሥልኝ

  • @እኛለኛእኛስለኛ
    @እኛለኛእኛስለኛ 2 роки тому +14

    እኔ ከ90 ኪሎ በሁዳዴ ፆም 16ኪግ ነው የቀነስኩት አበላላችሁን ካስተካከላችሁ ለውጥ ማምጣት ይቻላል

    • @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
      @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ 2 роки тому +1

      እኔ በቀን አንዴ ነው የምበላው ግን ከ62ኪሎ መቀነስ አልቻልኩም Green tea እየጠጣሁ ደም ማነስ አመጣሁ ያዞረኛል እራሴንም ያመኛል ከዛ አቆምኩ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 роки тому

      @@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ ሎሚና አረንጓዴ ሻይ አታብዥ ጥሩ አደለም

    • @samrawitzerihun6830
      @samrawitzerihun6830 2 роки тому

      @@አማራነውደሜ-ጨ8ጰmay be take iron supplement

    • @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
      @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ 2 роки тому

      @@ግእዝቲዮብ እሽ እህት

    • @getgashaneh1579
      @getgashaneh1579 Рік тому

      ​@@አማራነውደሜ-ጨ8ጰእንደኔ።

  • @abay193
    @abay193 2 роки тому +10

    That is me exactly. I gained 25 kg during pregnancy and did not lose any weight after birth instead I gained more from “genfo” I am still with that for 7 years. Now I am going to start doing my sport and diet. I hope it is not late.

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 2 роки тому +6

    ይሄ ምክር ለኔ ነው ውዴ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @abedmm
    @abedmm Рік тому +3

    በጣም ይገርማል እህቴ 🥰🥰🥰ምሪጥ ትምህርት ነው

  • @meklitsara3888
    @meklitsara3888 2 роки тому +2

    ወይኔ በናትሽ እኔስ ለመቀነስ የሆነ ነገር እሞክርና በማሃል ይሰለቸኛል ቀጭን እያለሁ ቅርፄ በጣም ያምር ነበር አሁን ግን ባያስጠላም ቦርጬ ግን ለመልበስ ያስጠላኛል

  • @meronzewdie9903
    @meronzewdie9903 2 роки тому +8

    አንቺ ብዙ አልጨመርሽም እኔ ሳላገባ 45ኬሎ ነበርኩ ከዛ የመጀመሪያ ልጁን ስወልድ 85ኬሎ ሆዬ ነው የወለድኩት። አሁን 3ኛ ልጄን ከወለድኩ 1አመት ሆነኝ እና 64ኬሎ ነኝ።

    • @እስማኢልሀያት
      @እስማኢልሀያት Рік тому

      እኔ ገና አላገባሁምኢትዩ እያለሁ57ነበርኩ አሁን 83እዴት ልቅጠን😢

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 Рік тому

      እኔም ከ52 ወደ 70

    • @hulegebtube6146
      @hulegebtube6146 Рік тому

      አብሽሩ ትቀንሳላችሁ በአላህ ፈቃድ ተስፋ አትቁረጡ

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Рік тому

      እረኔን መላ በሉኚ 46ነበርኩ 52ሆኩኚ እየጨመርኩ ነው ምግብም በጣም ነው መብላት የያዝኩት እደት ልቀንሥ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Рік тому

      እኔ ገር ቤት55 አረብ አገር 44

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 2 роки тому +3

    እኔም እዳንቺ ነበር የሆንኩት ከወለዲኩ ቡሀላ ግን እስቮርት መሥራት ጀመርኩ ለሠሥ ያለ ዉሀሎሚ እየጨመርኩ ብዙ መጠጣት ጀመርኩ በአምሥት ወር ዉሥጥ የዱሮዋ እራህማ ሆንኩ

  • @mitikeyeabatwa3895
    @mitikeyeabatwa3895 Рік тому +2

    የኔ ጀግና ቀናሁብሽ❤

  • @ninamohammedseman9604
    @ninamohammedseman9604 2 роки тому +13

    እርግዝና : የምንበላው : ምግብ፡ ብቻ ፡ ሳይሆን፡ ዋናው : የሆርዋን : ለውጥ : nተፈጥሮ : ስለሚከስት ብን : ነው ::

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 2 роки тому +16

    ሥግደት የሑሉ መዳኔት በነፍስም በስጋም

    • @Li-pk2ng
      @Li-pk2ng Рік тому

      Le bugrm? Tsebel lihad ne betam zegnagni bugr alegni

  • @maki4428
    @maki4428 2 роки тому

    ጎበዝነሺ ከምር እኔሰ ሳሳረግዝም አላሰታውቅ ከወለድኩ በኋላም ጥሩ አቋምነው ያለኝ ተመሰገን

  • @habeshawinegn1795
    @habeshawinegn1795 2 роки тому +3

    ለካ ውፍረትም ያስጨንቃልደ እኔኮ ቀጮ ነኝ😌ብወፍር ደስ ይለኝ ነበር ሳይበዛ

  • @EmebetTeshome-f4v
    @EmebetTeshome-f4v 7 місяців тому

    የኔ ደግሞ ቅመሞችየ እግሬ እየወፈረ ሔደብኝ 😢😢ምን ይሻለኛል ምከሩኝ ወፍሮባችሁ ከጠፋላችሁ 😅😅

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 2 роки тому +3

    እኔ ለመወፈር እጥራለሁ አንቺ ለመቀነስ እረ የሚያወፍር ምግብ ንገሩኝ 36ኪሎ ነኝ የአጥንት ክብደት ነው እንጂ ስጋ ምንም የለኝም 😥

    • @meseluabera5616
      @meseluabera5616 2 роки тому

      እኔ ከመዉለጄ በፊት 58 ነበርኩ ያኔ አረብ ሀገር ነበርኩ ስወልድ በጣም ከሳሁ 46 ኪሎ ገባሁ ተመልሼ ወደ አረብ ሀገር ስመለስ የድሮ ዉፍረቴ እንዲመለስ ስለምፈልግ በብዛት ሩዝ መመገብ ጀመርኩ አሁን በ4 ወር ዉስጥ 61 ኪሎ ገብቻለሁ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 роки тому +67

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካምነት ለራስ ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን አሏህ ሀገራችንን ሰላሙን ይመልስልን ያረብ

    • @kustkwt9171
      @kustkwt9171 2 роки тому +2

      حَدَّثَنَا أَبُو بَكْرِ بْنُ أَبِي شَيْبَةَ، وَأَبُو كُرَيْبٍ قَالاَ حَدَّثَنَا أَبُو مُعَاوِيَةَ، عَنِ الأَعْمَشِ، عَنِ الْمُسَيَّبِ، عَنْ تَمِيمِ بْنِ طَرَفَةَ، عَنْ جَابِرِ بْنِ سَمُرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏"‏ لَيَنْتَهِيَنَّ أَقْوَامٌ يَرْفَعُونَ أَبْصَارَهُمْ إِلَى السَّمَاءِ فِي الصَّلاَةِ أَوْ لاَ تَرْجِعُ إِلَيْهِمْ "‏"
      ጃቢር ለ. ሳማራ ዘግቧል፡-
      የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- በሶላት ላይ ዓይኖቻቸውን ወደ ሰማይ የሚያነሱ ሰዎች መራቅ አለባቸው ወይም አይኖቻቸው ይጠፋሉ።
      ሳሂህ
      ሳሂህ ሙስሊም 428
      የውስጠ-መጽሐፍ ዋቢ፡- መጽሐፍ 4፣ ሀዲስ 128
      USC-MSA ድር (እንግሊዝኛ) ማጣቀሻ፡ መፅሐፍ 4፣ ሀዲስ 862

    • @ማርየሠርበ
      @ማርየሠርበ 2 роки тому

      😁😁😁😁

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 2 роки тому +2

      ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 2 роки тому +6

    ወይኔ እኔ እርጉዝ በሑኑሕ ግዜ ወፍራም ነበርኩኝ የወለድኩ ለት እናቴ ለሦሥት ቀን ድርግም አርጋ በመቀናታ አሠረችኝ ሖዴን ይሒው ሥጠግብ እንኳን በርቦጭ አይልም ያልወለዳችሑ ሥትወልዱ ለሦሥት ቀን ጠበቅ አርጋችሑ እሠሩ ምንም ውፍረት ቢመጣም ቦርጭ አይወጣም

  • @frekassaye141
    @frekassaye141 2 роки тому +3

    ስለ ውፍረት ኢሄን እያልሽ ታዲያ 1500ብር ስትጠይቂ በጣም ከባድ ነው ክፍያሽን አስተካክዪ

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 2 роки тому +7

    ጀግኒት💪💪💪💪ሰው ለመወፈር መከራውን ያያል እኮ እነ ቋንጣ አቋም😂😂😂😂🏃🏃🏃🏃

  • @Kidst-u6y
    @Kidst-u6y 4 місяці тому

    ከቀራንዮ ወደቤተል የሚወሥደው አሥፋልት ዳገቱ ውይይይይ ፌንት ነው የሚያሠራው

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 роки тому +3

    አመጋገቤ እዳገኘው ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ የሚባል አቋም አለኝ 💃

  • @rahmamuhammad4582
    @rahmamuhammad4582 2 роки тому +4

    እረ ወይኔ እኔ ግን ቀጫጫ ነበኩ አሁን ግን ምረጥ የተባለ አቆም አለኝ አልሀምዱሊላ ቆጆ አረጎ ሥለሰራኝ ሥለፈጠረኝ

    • @yohan7782
      @yohan7782 2 роки тому

      Eski asayin

    • @DbhdbHddjdj
      @DbhdbHddjdj 9 місяців тому

      ምንለሠሪገባሽከዚህ ከዚህ

  • @Hawa-ms1mt
    @Hawa-ms1mt 7 місяців тому

    እኔ ኢቶ ሥገባ አገቴላይ ያለው ቅርድ ያሥታውቅነበር 5ወር ሥቀመጥ ድራሹ ጠፍ ባለቤት የኔ ሚሥት ቀነሠች ይላል የመጀመሪያው ልብሥ መሬት ይገተት ጀመረ

  • @SosiTesfa-w4v
    @SosiTesfa-w4v Рік тому +1

    እህቴ ታድለሽ እኔም በጣም ወፍራም ነኝ በራሴ አልተማመንም ማለት በጣም ይከፋኛል የሰውን ንግግር አልቻልኩትም በጣም ከባድ ነው 18 አመቴ ነው እና 65 ኪሎ ነኝ እና እህቴ እባክሽ እባክሽ ምን ላድርግ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 2 роки тому +6

    እናቱ እኛ ደግሞ 3 ወልደን ስፖርት አልሰራንም የጨመረዉን ሰዉነታችንን ልጆቻችንን በማጥባትና ቤት ዉስጥ በሚዘጋጁ መጠጦች ቀንሻለሁ አየሽ ዩቱብ ላይ ዉሸት ነዉ ማለት አትችይም ደግሞ አንቺ ከስፖርቱ ጎን ለጎን ምትወስጅዉ የስፖርት መጠጥ ይኖራል ያንንና ስፖርቱን ስታቆሚ ሰዉነት እንደሚበላሽ ደግሞ እኔ ልንገርሽ ለሰዉ የተሳሳተ ኢንፎ አትስጭ

    • @እመብዙሃን-ሰ7ከ
      @እመብዙሃን-ሰ7ከ 2 роки тому

      ለኔ ንገሪኝ በቤትውሥጥ የምጠቀመውመጠጥ ከወሊድቡሃላ ሆዴ አልታሠረምነበር ኦፕሬሽን ሥለነበር ምንልጠጣ ንገሪኝ

    • @helinamenbere7679
      @helinamenbere7679 2 роки тому

      Anchi lij gin keftegna kinat alebish bezu geze comment lay ayshalew

    • @helinamenbere7679
      @helinamenbere7679 2 роки тому

      Tadia yeseralishin menager enji yeswan hasab mekawem atchiyim seketel begel balakishim youtuber lay comments metaregiw bezu geze negative neger nw

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo 2 роки тому +2

      @@helinamenbere7679 አየሽ እህቴ በጣም ጥላቻ አለብሽ ማለት ነዉ እኔ ላይ የተሳሳተ አመለካከት ነዉ ያለሽ እኔ ላይ እስኪ አንድ ቪድዬ አምጭልኝ ቅናተኛ ሁኜ ያየሽበትን ምን አልባት ሞያዬ ስለሚያስገድደኝ ያልሆነ ነገር ሳይ ልክ አይደለም እል ይሆናል ያሀ ላንቺና ለመሰሎችሽ ቅናት ሊመስል ይችላል ለኔና ለተማርኩት ነገር ግን ልክ አይደለም አየሽ አሁንም በዚህ ኮመንት ላይ ምንም ቅናት አልጻፍኩም ለተናገረችዉ ማስተካከያ ሰጠሁ እንጂ

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo 2 роки тому

      @@እመብዙሃን-ሰ7ከ ከወሊድ ቡሀላ አጥቡ ልጁም ጤነኛ ይሆናል ለናንተም ሰዉነት ይቀንሳል ቅባት ስኩዋር ያለዉ ነገር ቀንሽ ዉሀ በኪያር ሎሚ ሁልጊዜ ጠጭ የማር ዉሀ ብዙ ነገር አለ በቀን ወክ አርጊ ስጋን መመገብ መቀነስ በጣም ነዉ ምትቀንሽዉ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 роки тому +2

    እኔ 69 ገባው ወይኔ ምላርግ ሶስት አመት63 ነበርኩ አሁን ጪራሽ ስልሳ ዘጠኝ ገባው ወይኔ ኸረ ምላርግ ውይይይይ እህት ወድሞቸንገሩኝ መፋትሄ እስፖርትጀምሬ እተወዋልው እና እስኪ አችንም ልስማ ምግብ በደብ አልበላም ለስላሳ እና ምንላርግ

    • @kokebtube2113
      @kokebtube2113 2 роки тому +1

      yene enat ene 52 neberku ahun 63 gn egziyabher ymesgen mulu xenegna neng sga ymexal yheda esti wfretsh ayaschenqsh begeta enm lk edachi wy borche wy el neber ehe tlq shtet new tlqu neger xena new xenaaaaaaa 300 or 400 yegebash ymesl akabadsh are besmab esti mulu xenanga slehosh bcha amasggni are beyesusm

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 2 роки тому +2

      የኔ ብጤ እኔ 53 ነበር አሁን 59 ነኝ እስፓርት እጀምርና እተወዋለሁ ምግብ ላይም ጣፍጭ እወዳለሁ ምን ይሻለኝ ይሕን ሰሞን አረንጓዴ ሻይ መጠጣት ጀምራለሁ

  • @ohdnbbvcip1928
    @ohdnbbvcip1928 Рік тому

    እር እኔ እራ ከወለድኩ ጀምር 27 ከሎ ጨምሬአለሁ አሁን ግን አንድ ወር ሆኖናል አመጋገብም እንቅስቃሴም ጀምሬ 3ኪሎ ቀነሰኩኝ እንዳንቺ እንደምቀንስ ተሰፋ አለኝ ውዴ

  • @hanawgebrial2090
    @hanawgebrial2090 Рік тому

    Thank u dear for your generousity and sharing such valuable information

  • @helenkassa2301
    @helenkassa2301 2 роки тому +1

    በእርግዝና ወቅት የሚመጣ ውፍረት እኮ አርቴፊሻል ነው፡፡ በጣም ሊያስጨንቅሽ አይገባም ነበር ከወለድሽ በኋላ ስታጠቢ፣ ወዲህ ወዲያ ስትይ፣ ስለልጅሽ ስትጨነቂ በራሱ ሰዓት ይጠፋ ነበር፡፡ አርቴፊሻል ውፍረት ባይሆን ኖሮ በአጭር ጊዜ ለውጥ ለማምጣት ይቸግራል፡፡ አትቀንሺም ነበር፡፡ ቸኮልሽ በዚህ ኑሮ ውድነት ክብደት ይቀነሳል እንዴ ለክፉ ጊዜ ይሆንሽ ነበር፡፡

    • @منلاحبش
      @منلاحبش 2 роки тому +1

      ክክክክ አይ የኛ ነገር

    • @saron826
      @saron826 2 роки тому

      ገንዘብ አደረግሸዉ እንዴ 🤣🤣

    • @mamafikir7253
      @mamafikir7253 2 роки тому

      😄😂😂😂

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Рік тому

      ሀሀሀሀ አይ ኮሜቶች እናተ ባልነበራችሁ ማን ያሥቀኚ ነበር

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 2 роки тому +16

    እኔ በስድስት ወር ብቻ 30ኪሎ ቀንሻለሁ አመጋገቤንና ስፖርት መስራት መቀነስ ይቻላል የአይምሮ ቆራጥነት ውሳኔ ያስፈልጋል እኔም እንዳንቼ ስለነበርኩ ስሚቱ ይገባኛል

    • @rahielassefa2534
      @rahielassefa2534 2 роки тому

      የኔ እህት በፓርት ነው ባመጋገብ

    • @selamawetketema4257
      @selamawetketema4257 2 роки тому +1

      @@rahielassefa2534 በስፖርት ብቻማ አይቀነስም ዋናው አመጋገብ ማስተካከል ነው አንድ ላይ ማስኪድ ነው

    • @AbcdAbcd-kx4qg
      @AbcdAbcd-kx4qg 2 роки тому

      Benatshe agzey

    • @ያባቴ
      @ያባቴ 10 місяців тому

      እኔ ስፖርት ምስረታ አይመቸኝም ምግበ ብቻ ይቀነሰን አንዴ እህት 😢😢

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 роки тому +39

    🤣🤣🤣🤣እኔ አሁን77ነኝ ግን ይሄን ቪዲወ ሳይ አይስክሬም እየበላሁ ነዉ🤣

    • @nas7117
      @nas7117 2 роки тому

      😂😂

    • @heaven771
      @heaven771 2 роки тому +1

      😷😂😂😂😂😂😂

    • @alrashdicreate654
      @alrashdicreate654 2 роки тому +1

      🤣🤣🤣

    • @ወሎየነኝ-በ7ቐ
      @ወሎየነኝ-በ7ቐ 2 роки тому +4

      ለምን ጎዶሎ ትሆኛለሽ 100 ሙይ በላ በላ አድርጊና ሀሀሀሀሀሀ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 роки тому

      @@ወሎየነኝ-በ7ቐ ማርያምን ለመቀነስ ካሰብኩ ድፍን ሁለት አመት አለፈኝ ከ55ኪሎ በሁለት አመት 80ኪሎ ሆኩ አሁን እየቀነስኩ መልሸ አፈርሰዋለሁ

  • @beleterahel
    @beleterahel 8 місяців тому

    ምንድነው አንቺ በስፖርት ቀንሰሽ ውፍረት ለመቀነስ የተቀመመ ሻይ እምትይው??

  • @wddss8555
    @wddss8555 2 роки тому +4

    እረየኔው ሳስጠላኚ ቦርጨ ትካሻየ 😭😭ወላሂ ሳስጠላ ክወለደኩነው😭

    • @nanu144
      @nanu144 2 роки тому

      የኔ እህት አይዞሽ እራስሽን ከነ ማንነትሽ ቦታ ይኑርሽ

    • @nanu144
      @nanu144 2 роки тому

      ሁሉም ይስተካከላል አች ብቻ ደህና ሁኚ

    • @wddss8555
      @wddss8555 2 роки тому

      @@nanu144 ልክነህ ነህወዲሜ ጤናስ አልሀምዱሊላህ ያውግን ሲበዛም

    • @wddss8555
      @wddss8555 2 роки тому

      @@nanu144 አመሰግናለው👍

    • @alrashdicreate654
      @alrashdicreate654 2 роки тому

      እህቴ እራስሽን አትጥይ

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 роки тому +11

    ማሻአላህ የማይታመን ነዉ
    ለኔም ይቅናኝ ።
    ስልኮን ባገኝ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋

    • @wddss8555
      @wddss8555 2 роки тому +1

      እረኔ ምንላርገውእፍፍፍፍ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 роки тому +1

      @@wddss8555 እኔም🤣🤣🤣🤣🙄🙄🙄

    • @wddss8555
      @wddss8555 2 роки тому

      @@እመቤትየደሴዋ 😁😁ብታይኮሲስጠላ እደሰፋ ልብስ ወስዶ እማይቀነስ😂😆

    • @ሪምነኝስደተኛዋ
      @ሪምነኝስደተኛዋ 2 роки тому

      አየይ የኛ ነገር ወፍራሙ መቀነሻ ንገሩኝ ይላል የኔ ቢጤ በወይት እንወፍር እንላለን ይሄው ከ43 ኪሎ ማለፍ አልቻልኩም

  • @RahmuTube
    @RahmuTube 2 роки тому +6

    የመዳም ሩዝ ጉድህን ማን አየው ገና😂😂ማሻላይ እህቴ👌👌👌👍

  • @RabirayaGua
    @RabirayaGua Рік тому

    ውፍረት በጣም ያስጠላል እንም ከወሊድ በሃላ 80ኪሎ ሆንኩኝ እናም የሰው ወሬ ብቻ በጣም ያስጠላል አሁን በአራት ወር 13 ኪሎ ለመቀነስ ቺያለሁ

  • @riyanayoutube_2545
    @riyanayoutube_2545 2 роки тому

    ሰላም ለዝበት ሰላም ላገራጭን አልላህ አገራጭንንም በጣም አፍነ አልላህ መጨረሽጭንን ያብጅለን ባርች አልላህ ያግዝሽ ቡዙ በሰው ህዮት ዉስጥ አሉ ብቻ ከባድ ነው

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ 2 роки тому +1

    ይህንን ሁሉ ሰሀት እውርተሃል ምን ምግብ እንደበላች እልጠየቃትም ስለ ስፓርት ደጋግማ እሷም እውርታለች ወደ ፖይንቱ ቶሎ ልምንድነው የማትገቡት ምን ምግብ በላች እስካሁን እልተገለጠም

  • @geniyeeyu8654
    @geniyeeyu8654 2 роки тому +2

    እንደ ትልቅ ነገር ታአምር ምናምን አትበሉ መቀነስ ከተፍለገ ይቀነሳል

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 2 роки тому +1

    እኔስ አረግዤ ወልጄ እስካጠባሁ ጊዜ በጣም ነዉ የቀነስኩት 10 ቀንሼ ነበር

  • @ታሪከኛውዘመን
    @ታሪከኛውዘመን 6 місяців тому

    እኔ መወፈር እፈልጋለው😮😮😮ምን ላድርግ ጋይስ

  • @hairyahairya8036
    @hairyahairya8036 2 роки тому

    እኔም መቀንስ እፈልግ አለሁ በተላይ የፈለኩቱን ልብስ ሰላማለብስ እናደድ አለሁ ግን ሰርቸ አቆርጥ አለሁ

  • @HiwiGebru
    @HiwiGebru 11 місяців тому +1

    የምትሰሪውን እስፖርት ሊንኩን ላኪልኝ

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. Рік тому +1

    እኔ ቦርጭ ነው ያስቸገረኝ😂

  • @Beleyu-z7d
    @Beleyu-z7d Рік тому

    ስፖርት በአጥንት ህመም ምክንያት የተከለከለስ በምግብቻ ውፋረትን መቀነስ እንችላለን ወይ

  • @geni211
    @geni211 2 роки тому +2

    ዋውው ብየሻለሁ እኔም እስፖርቴን ልጀምር ተሞክሮሺን ስላካፈልሺ እናመሰግናለን

    • @tigistendewket3199
      @tigistendewket3199 2 роки тому

      ጀምሪይጠቅምሻል እኔምለውጥአግቻለው እስፓርትስርቼ

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 роки тому +2

    ጀግና ነሸ

  • @alembrhanduguma4782
    @alembrhanduguma4782 4 місяці тому

    እንቅስቃሴ ለማድረግ ስለምወድ በምቹ ጫማ ብሰራም የተረከዝ ውስጥ ሂል ፔን እና ግራ እግር ቴንደናይት ህመም አስቸገረኝ ለዚህ መላው ምንድን ነው ከተሞክሮ ያገኛችሁት ምክር ብትሰጡኝ።

  • @Bzuh-f1x
    @Bzuh-f1x 8 місяців тому

    እደዉ ከልጂነት የሖነ ነገረስ ዉይይይይይ😢😢😢😢

  • @ያልፋል-ኰ5ዸ
    @ያልፋል-ኰ5ዸ 2 роки тому

    ጎበዝ ነሽ

  • @HHJJKKKK
    @HHJJKKKK 2 роки тому +9

    ዋናው ነገር ምግብ ማስተካከል ነው እኔ ከ73 አሁን 52 ገብቻለሁ ግን አሁንም 2ኪሎዋን እቀንሳለሁ ኢሻአላህ

    • @መኪያሰኢዲ
      @መኪያሰኢዲ 2 роки тому +1

      እረ ሹክ በይኝ እኔ ሰባ ሁለት ነኝ ያልተጠቀምኩት ነገር የለኝም ምንም ልቀንስ አልቻልኩም

    • @ኡሚፍቅርአላህይሪሃምሽ
      @ኡሚፍቅርአላህይሪሃምሽ 2 роки тому

      እኔ 70 ነኝ እስኪ በምን እንደቀነሽ ንገሪኝ

    • @emufewzanethiotube5352
      @emufewzanethiotube5352 2 роки тому +4

      @@መኪያሰኢዲ ጠዋት ስትነሽ እስፖርት ስሪ ከዛ ሻወርሽን ወስደሽ ሁለት ወይም ሶስት ብርጭቆ ለብ ያለ ዉሀ ጠጪ ሳታበዢ ሎሚ ላዩላይ ጨመቅ ያደረግሽ ከዛ ከ1 ሠአት በኋላ ቁርስ ብይ እራት እና ስኳር ፔፕሲ ምናምን አቁሚ በወር ዉስጥ ሚገርም ለዉጥ ታያለሽ እኔ ከጀመርኩ 3 ወር ሆነኝ በጣም ቀንሻለሁ

    • @fatomafatom9370
      @fatomafatom9370 2 роки тому

      ምነው ለኔ እሚያወፍር ብትነግሩኝ

    • @መኪያሰኢዲ
      @መኪያሰኢዲ 2 роки тому

      @@emufewzanethiotube5352 እስኪ እሞክረዋለሁ ሀያቲ መቼም ከቀነስኩኝ እሸልምሻለሁ

  • @meditube9905
    @meditube9905 Рік тому +2

    ውፍረት በተለይ ቦርጭ ኮፍደስ ያሣጣል😢😢😢

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 роки тому +10

    ማይቻል የለም አጠነከርሽኝ

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie Рік тому +3

    ለኦርቶዶክሶች ገንዘብ ከፍላችሁ እስፖርት ቤት ከምትሄዱ ለነፍስም ለስጋም የሚሆነው ስግደት ስግደት

    • @alemalem8349
      @alemalem8349 Рік тому

      ለነፍስ አወ ልክ ነዉ ለዉፍረትም ይሰራል? እስኪ ንገሪኝ

  • @Zumra-g8y
    @Zumra-g8y Рік тому +1

    ቆጆቅርፅያለኝነበርኩአሁንቦርጭእየመጣነውምንይሻለኛል

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 2 роки тому

    64 ኪሎ ነበርኩ ከመዳብ ቤት ከመጠው 69 ኪሎ ሆንኩኝ በ3 ወር ውስጥ ውይይይይ እምበለው ኩብዝ እና አትክልት ነገር ነው እና ምን እደምመገብ ጨነቀኝ

  • @ZeyadaAhamde
    @ZeyadaAhamde Рік тому +1

    አረ እኔም ቦርጭ አችገረኝ ምንማደረገ አለበኝ😂😂

  • @bentarabu3244
    @bentarabu3244 2 роки тому +3

    ክፍያሽ ተወዶብኝ ነው እኮ የተውኩት እንጂ መቅጠን ፈልጌነበር

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 2 роки тому +3

      በ ቤትሸ መቀነሰ ትቺያለሸ ዉሃ ጠጪ የአመጋገብ መጠኑን ቀነሸ ለሰላሳ ለአንድ ሰአት የሚሆን በአግርሸ ተጎዥ ሰኳር አቁሚ በአጠቃላይ ጣፈጭ ነገር ከዛ ለዉጥሸን ታየዋለሸ ብር መክፍል አይጠበቅብሸም 👈‼️

    • @bentarabu3244
      @bentarabu3244 2 роки тому +1

      @@leiladavid.2632 በጣም አመሰግናለሁ የኔውድ ጣፋጭ ትቻለሁ ሻይም ያለሱካር ነው የምጠቀመው ግን ወክ የማደርግበት ቦታየለኝም ያው ቤት ውስጥ ብቻ ነው የምንቀሳቀሰው

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 2 роки тому

      @@bentarabu3244 ወክ ማድርጊያ ቦታ ከሌለሸ ገመድ ግዢና አያርፍሸ ለአንድ ለሰላሳ ያህል ዝለይ ከዛም ቁጭ ብድግ ማለት አነደ አሰኳዋት ጨጎራሸን የማያምሸ ከሆነ ሎሚ ከሁሉም በላይ አመጋገብሸ ላይ አተኩሪ ማታ ላይ ምግብ ላለመገብ ሞክሪ ሆድሸ ሲለምድ ይተዉሻል በአንድ ጊዜ መቀነሰም ለጤንነት ጥሩ ሰላልሆነ ቀሰ በቀሰ ትቀንሺያለሸ በኔ አመለካከት በሶስት ወር ዉሰጥ ሃያ ኪሎ መቀነሰ በጣም መጥፎ ነዉ ቀሰ በቀሰ ሲሆን ለጤንነት አስጊ አይደለም በርች ዋናዉ ያንቺ ፍላጎት አና ጥንካሬ ነዉ 💪🏽🙏

  • @ወይኩንፍቃድከአሜን

    አች እደኔነሽ እኔም አርግዤ ምግቤ እሱነበር ወፈርኩ በጣም ክብደት አለኝ ምንም እደማረግ አላቅም የመዳም ታኪሰነኝ ቁጭአልልም 😢😢

    • @getgashaneh1579
      @getgashaneh1579 Рік тому

      ነይ እየተደዋውልን እንስራ እኔም ሶስት ፎቅ ሰራለሁ ግን ጀምሪያለሁ ስፖርትም

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 роки тому +5

    አልሀምዱሊላህ አስተካክሎ ለፈጠረኝ

    • @weyni2552
      @weyni2552 2 роки тому +1

      ውፍረት 😂😂 ሳይታሰብ ይመጣል

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN 2 роки тому

      @@weyni2552 👍

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 2 роки тому +1

    እኔም አልሃምዱሊላህ መንገድ ላይ ነኝ ውፍረት በሽታ ነው

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    20ኪሎ መቀነስ እፈልጋለሁ 😥

  • @zubairaahmed2604
    @zubairaahmed2604 2 роки тому +2

    በናታችሁ የማወፍር ነገር ንገሩኝ