📌ተአምረኛው ውህድ📌 በጣም ለተጎዳ// ለተጎሳቆለ ቆዳ እና ፀጉር‼️| EthioElsy | Ethiopian
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Rakeb Alemayehu, Comedian Eshetu,
ውድ ወዳጆቼ የተከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ በኢትዮጵያ ለምትገኙ ሺአ በተር (Shea Butter) ለመግዛት ለምትፈልጉ ከእህታችን ቤቲ ገዝታችሁ ጥራቱን የጠበቀ ምርጥ ቅቤ በተመጣጣኝ ዋጋ ተጠቀሙልኝ ወዳጆቼ🙏
Elsa's fusion lifestyle Shea Butter ለማግኘት።
ስልክ/Whatsapp/telegram : ቤቲን ቀጥታ ለማግኘት
002511 911038209
|nstagram : just_sheabutter_ethiopia
Telegram: t.me/justsheabutter
Summit/ Feyel Bete Nani cosmetics - +251911882717
Bole sheger building - Samrawit 00251910185435
Ayat, Lomyad supermarket, morning Star coffee
(Berekte 0912374383)
4 kilo Elsi Building - 0911038209
Thank you!
Thank you
በውጭ ላለን እንዴት ነው ማግኝት የምንችለው ?
Pls suisse lalen could you pls recommend
Amazon ላይ መስሎኝ እሺ አመሠግናለሁ
Eshi enamesginalen
ቆንጆ ነሽ በጣም ቀጥይበት ራሥን መጠበቅ ንፅህና የውበት አንድ አካል ነው ብየ አምናለሁ።🌹🌹
በናትሽ ኤልሲ ቤትሽን አስጎብኝን ልጆችሽንም እና የቀን የቤት ውስጥ ዉሎሽን አልጋ ከማንጠፍ ጀምሮ አጠር አጠር አርገሽ አሳይን enjoy እንድናደርገዉ ሁለት video ልቀቂና እንየዉ ብዙ እይታ ይኖረዋል እወድሻለሁ
ቆንጂትየ፥
ግጽነትሽ በጣም !!! ነው የሚማርከኝ።
የሴቶቻችን እናትነት ልዛ በአንቺ አየሁ።
ወንድምሽ ነኝ።
Konjo 👍💕
ኤልሲ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ይህንን ውህድ ለስውነቴ ብቻ ተጠቅሜዋለሁ ደስ የሚል ነው ::በሚቀጥለውፀጉሬንም ተቀብቼ ለውጡን እነግርሻለሁ::🌹
ወዉ ምርጥ ዉህድ ነዉ እኔም ፀጉሬ እየቀጠለኝ ነበር ዘሬ ተጥቤ በመግስቱ እሰት ይሆነል ኡፍ አማሰግነለዉ ስለሰይሽኝ እሞክራወለዉ
ኤልሲዬ የኔ ሞራሌ ነሽ አንቺን ሳይ ቆንጆ ቡና እንደጠጣ ሰው ንቅት ነው የምታደርጊኝ ገና ሳላደርገው ውስጤ ደስ ይለዋል ስለ ሁሉም አመሰግናለሁ ።
ላንቺ ፡ የኔ ፡ ቆዳ ፡ ራሰ ፡ እናመሰግናለን ፡ ኤልሲ🙏🏽
ኤልሱ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረኪልን 🤗🙏😁 💞✌️
ስወድሽ በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሪው ጉልበት ሞራል ነው የምትሆኝኝ ተባረኪ በርቺ❤
ጌታ ይባርክሽ እድሜ ላንቺ የሺያ Butter ፍቅር አሲዘሽኛል 🥰
ሸያ በተሩን የሚተካ ሌላ ነገር ካለ አስቀምጡልን መልዕክት
ልዩ ነሽ!! Elegant habesha woman the way u talk, ur gestures አንዴት አይነት እናት ናት ያሳደገችሽ ግን 🤔🤔❤️❤️❤️
By the way once u had a perfumes video and i Asked u there where we can find reliable original perfumes here in Addiss Ababa but you didn't respond🤔🤔 please recommend us because you might have connections here.
Lots of love and blessings 😘😘
Elsiye konjo hulem yemetakerbiw wektun yetebeke naw . Anchi lene telek inspire nesh erasen endetebek bezu temehert eyagegnehubesh naw . Ejeg amesegeneshalehu !!! 💕🥰🙏🏽
ኤልስዬ እንደውም የራስሽ አጭሯ ፀጉር ታምርብሻለች ዊግ በዚህ ሙቀት ሽክም ነው ክረምት እንኳን ሙቀትም ይስጣል
ኤልሲ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽልን😘😘😘😘
ኤልሱ ሁሌ ቆንጅዬ ጠንካራ ልጅ ነሽ ተባረኪ
ሁሌም የምታውቂውን ሞክረሽ የስራልን ስልምታካፍይን አመስግናለሁ::ሺያ በተሩን ገዝቻለሁ ተልባ አለኝ እንዳሳየሽን ስርቼ ደጋግሜ ትቀብቼ ያየሁትን ለውጥ አሳውቅሻለሁ 🌹
ሰላም ሰላም ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድ የአገሪ ልጆች 🌹ዋው ምርጥ ነው አሪፍ ቆየታ ነበርን በርቺ 🥰አግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጥልን 🌹🌹
ኤልሲ በኮኮናት ኦይል ማድረግ ይቻላል ወይ በተጨማሪም ተረከዜ በጣም ደረቅ ነው የመሰነጣጠቅ ባህሪ ግን የለውም ለዚህም የሚሆን ነገር እባክሽን ንገሪኝ በጣም አመሰግናለሁ
ሰላም ኤሊሲ ለምታካፋያቸዉ ምክሮችሽ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ገላን እና ፀጉርን አንድላይ መታጠብ ጉዳት አያመጣም ወይ ? የምንጠቀማቸዉ ሻንፖዎች ችግር አያመጡብንም? በተለይ ለሴቶች?
ኤልሲዬ አንቺ ተቀብተሽ ራስ ስትይ እኛም አብረንሽ ራስ አልን እኮ 😄
Elsye yene qongo sttatebi arafaw endayajaltsh tetenqeqi ezaw baska lay sheker yale yeplastik mntaf argibet .kaleza adegaw kebad new.kelelesh degmo arafaw kewst egrsh ataregibet keza and bota qmesh satnqeshaqeshi lqleq beyi adera 🙏🙏🙏
I love it elsye! Thank you so much. Never tried those two ingredients together. Can’t wait to try it! 👌
እፍፍ ስትመቺ ማርያምን የምታስተላልፌው ቀለል የአለ ጠቃሜ ነገር አቦ ይመችሽ በዚው ቀጥይበት
Elsiye u are real women u dont know how much ur videos inspire me
Elsi how long we have to stay before we wash?
ኤልሲዪ እባክክሽ ጀርባ ላይ የሚወጡ ጠቋቁር ነጠብጣቦችን ማጥፊያ ከወክሽ እስቲ አሳይኝ
Use shea butter and black soap. Please see first comment for the shea butter
አንቺ ለተቀባሺው የኔ አንጀት ቂቤ ጠጣ ኡፍ ,when my day off I’m gonna do that I can’t wait to do what you did!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹☑️
ይሄንን Shea better USA የት ስቶር አገኛለሁ?
You can find it on Amazon or any beauty supply stores.
ኤልሲ የሺያው በተር ሊንክ አላገኘሁም
ኤልሲዬ የኔ ጀግና እህት ሁሌ ወቅትን የጠበቀ ጠቃሚ ምክርን ስለምትሰጪ ከልብ አመሰግንሻለሁ ተባረኪ
Thank you elsi
ንግሥቷ 🤍
ደሜዋ 🙏♥️🙏
ተባረኪ ኤልሱ የሻሃቅቤውን ሊንክ አስቀምጭልን
Else mara wear Turmeric with yogurt for this summer to it’s good for your face😘😘😘❤️❤️❤️❤️
ሁሌም ከልብ ነው ስራዋ። ስወድሽ።
አደራ አደራ የምወደው word thanks ኤልሲ
Elsi what is the use of oil replacement minm ligebang alchalem please🙏🙏🙏 endet litekemew??
አሁን ሰአቱ የዖም ጊዜ ስለሆነ ሌላ ብትሰሪልን በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ ፊቴ ማድያት አለበት ከፀሀይ የመጣ ምን ትመክሪኛለሽ
ኤልሲዬ ላስችግርሽ ፀጉር የማለሰለስ ሹክ በይኝ ዐጉራ በጣም ብዙ ነው
አቤት ስወድሽ ❤❤ ተባረኪልኝ
ፊት የሚሞሉ የምግብ እና የመጠጥ ምርጫዎችሽን አካፍይን እባክሽ 😘
Thank you Enatu ❤, please share shaving tips too !!!!
alsya yene kojo betam gobez nesh mslun bemrnkat beteseb enhun eyalku beakbrot etikalhu❤❤❤🙏🙏🙏
እናመሰገናለን አልሲ መን አየነት ነው ሊቪን ኮንዲስነሩ?
Thanks Elseye, I tried this for my daughters and myself. It is wonderful.
God bless you and your household my sister.
Thank you so much meron
እስኪ በፈጠረሽ ለዉፍረት እዴት መጨመር እዳለብን ንገሪን
ኤልሲአስቀምጭልኝአድራሻውንኢትዬጵያበናትሽ
ኤሊስዬ አድራሻዉን እፈልጋለዉ ባለፈዉም ጠይቄሼ ነበር
ሽያ በተሩን ከዚህ በፊት ያቀረብሽልን እህት አድራሻ ስትናገር ጣይቱ ሆቴል ሲኤምሲ አካባቢ ብላ ነዉ እንጂ የተናገረችዉ ምን ህንፃ ላይ እንዳሉ ወይም ስልክ ቁጥር አላሰቀመጠችም ስለዚህ ሀገር ቤት ያሉ ሰዎች ማግኘት አልቻሉም። ከቻልሽ ኤልሲ አድራሻቸዉን ንገሩ። ተባረኪ🙏😍
ሰላም TG. Vedio ላይ የመጀመሪያው ላይ አለ ቁጥሩ
አመሰግናለዉ ኤልሲ አሁን አየሁት ዘርሽ ይባረክ🙏
4ኪሎ ኤልሲ ህንፃ"401
@@selamkiros3220 409
@@bettytegene7568 organic new aidel?
Yemtgermi yeset kuncho lek hogme enem lek endanchi neberku yene kemem tebareki
Elsi telbaw katelelen behuala esu rasu bedegamie anteketeken metekem enchelalen way?
Elsye sewedsh eko.Senesrat yalesh tsedet yalsh Queen.berchi,you are my favorite ❤
ያለ ሜካብ ያለ ዊግ ታምሪያለሽ የበለጠ አመሰግናለሁ ውዴ
Could you pls share the link for the shea butter ?
Pkease see the first comment
ከ ኢትዮ ውጭ ንፁህ shea butter ብትጠቁሚን? አማዞን ላይም ታማኝ የሆነ የምታውቂው ካለ ?
የማከብርሽ ❤🙏
እናመሰግናለን ኤልሲ
Thank you for sharing
Elsiye kindebesh mindenew? I mean tattoo or microbleding
Thank you so much Elsa 😍
ስታምሪ በስመአብ ብለሽ ስትጀምሪ ተቀብቼው 💕🌼🌼🌼
Thanks for sharing and where is the link for the shea butter plz?
Amazon has it
በጣም እናእናመሰግናለን
በርቺ ኤልሲ🤗😍
thank you Elsi...as always it's really helpful...may God bless you
Konjoooooo eqo neshe !!!!beza laye temereteshe
Hi Elsi balefew gebche yetelbawn ena bunawn aychew lelam basayechn eyalku neber yhew mrt ametashln letsegurm treatment btseriln des ylegnal gizeshn setesh Konjo neger slemtakafyn betam enamesegnalen
Thank you Elsiya as usual I will try
Alsuye linkun askmchlen 😊
thank you Elsy tsehayu adereken i will definetly try this .
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ
Elzu sei bravissima. Ora provo pure io. Ascoltandoti ho migliorato pure il mio amarico. Piacevole da ascoltare🥰🥰
Hi Elsye do we have to clean our hair first?
በጣም እናመስግናለን
እባክሽ ሊንኩን አስቀምጭልን
Konjo nesh betam. Thank you for everything. Betam tiru sew nesh.
Which brand do u use wede please tell me the name 😍😍😍😍
Elsiye betam enamesegnalen tsedet malet des sil tebareki
Elsye yeni derebaba ye habsha Kurat enamsegenalen terbarekilgni..
ውዴ ምርጥ ሰው አርሴማን
How I LOVE your honesty!! Blessings!!
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🌹🌹🌹
ኤልሲ አንደኛ።ተባረኪ።
ዋው ሁሉም ያምርብሻል
Elsi tebareki melkam set nesh
እናመሰግናለን ተባረኪ
Thanks elsy it's inspiring 🙏 ✨️
thank you God bless you
Thanks konjo. Please live the link 🙏
Good job Keep it up 👌 👍 👏
Elsie tebareki muketu ena aleqen Yenema segur bexam Rejemena bexam bezu new lemetateb yekebedeghal tolotolo metaxeb. taxebe serchew wediya yebeleshal keremetu meto eref balen valentines
Ciao elsy come stai,? Lene yetekemejin kitem ale ezih Milano new yegezahut Ye madyat kitem new ketekemeshi agijij
ሊንክ ካለው ሊንኩን አስቀምጭልን እና እናዛለን
ለሁልም እናመሰግናለን
አሥቀምጣለች
Elsiye ye tsegursh porosity mindinw???
ትችያለሽኮ ኤልሲ ስውድሽ ።
sititatebi atiborishiwm? tsegurishin?
B kebiya yeounal etiopa lala sawche hn sent dakikia ehnkouyaw?
Thank you Elseye. 🙏🏽❤️
እባክሽ ሻበተሩን ላኪልኝ ፊቴ በማድያት ተበላሸ
የኔ ውብ ዘናጭ
U r also so funny 🤣🥰