Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በርሜል ቅዱስ ጊዮሪጊስ የኔ ናፍቆት ከ17 አመት እንቅልፍ ማጣት በሁዋላ በአንድ ቀን ጥምቀት የፈወስከኝ አባቴ ዳግም በደጅህ ለፀበልህ አብቃኝ::
እግዚአብሔር ይመሰግንን😢
@@meronalimu1057 አሜን
Egziabher yimesgen.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤¹q²
ፍርየ ሠላም አችን የርዳ ሠማእቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ እኛንም ይፍውሠን እኔ አማራክልል ውሥጥ ወልደያ የሚባል አገርነው እምኖርው አሁንጨ ሥደትነኝ የትነው ቡታው ንገሪኝ ሚድያውንም አድሥነኝ እያየሁነው አሁን
አባየ በረከተወ ይደርብኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቀሩትንም አባቶች አስጎበኛችው ስራህ ድንቅነው❤
እግዚያብሔር ይመስገን በእግዚያብሔር ፈቃድ በቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት አምና 2 ግዜ ለደጁ አብቅቶኝ ነበር እና ልጅ የለኝም ነበር የሰማአቱን ገድሉን አዝዬ በአመቱ መንታ ልጆችን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰጥቶኛል እልልልልልክብር ለስላሴ ክብር ለሰማአቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁንልኝ።
እንኳን እረዳችሁ
ታምረኛዉ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን በያለንበት አንተዉ ጠብቀን ለአባታችን ነብስ ይማሬልን በረከት ረዴኤታቸዉ አይለየን ቃለ ሂወት ያሰማልን አገራችን ህዝባችን ሰላም አርግልን ሰማይቱ በግር በፈረስህ ድረስልን አሜን
ሰልማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በድጋሜ ለደጁ ቢያበቃኝ ሰማአቱ ይርዳኝ ስራህ ድንቅ ነዉ
❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
Amen 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼
ለኛም ላላየነው አባታችን ታአምረኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታው ያብቃን🙏🙏🙏
የአባታችን ባህታዊ የአባተክለዔብ በረከታቸዉ ይደርብን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለደጅ ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላከ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ይሄን ሶስት ቀን ነው ኤልሻዳይ ሚዲያን ያየዬሁት ከትላትና ወዲያ ምስክርነታቼውን አዳምጨ ነበር በሳውዱ ስደት ነው ያለሁት እኔም ወደ ጸሎት ክፍል ገብቼ ስጸልይ ብዙ ጭንቅ ያሉኝ ነገር ነበርኝ እናም ስጸልይ ወደ ሰማይ አጋጥቼ ስጸልይ የሆነ ድንጋይ የሚመስል እናቴ ጀምሮ ግባሬን ቅድቤንም በጣም ከድንጋይም በላይ የከበደኝ ነገር ነበር ወደ ሰማይም ለማዬት ያክል አቅቶኝ ነበር እናም ጊዮርጊስ ድንግል ማርያም ጭቀቴንና የከበደኝን አስወግዱልኝ እያልኩ ስለቅስ በቅጽበት በደቂቃ ውሥጥ የከበደኝ ነገር ከራሴ ላይ ለቀቀኝ ሰላሜ ተመለሰ በእውነት በጣም ደስ አለኝና በዛን ስአት ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍውሰኝ እያልኩ ስለሆነ የከበደኝ ለቀቀኝ ። ከለቀቀኝ ቦሀላማ ቅዱስ ጊዮርጊስ በፍቴ በግርማ መጎሱ በፊቴ ያለ ያክልና የሚያዬኝ ይመስለኛል እና ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ ወደ ሰማዬትም ፍራሁ እኔ በእዚች አለም እንደኔ እግዚአብሔር የበደለ ሀጥያተኛ ሰው የለም በእውነት በጣም ደስ ነው ያለኝ እልልልልልልል ብላችሁ እግዚአብሔር አምላክን ድንግል ማርያምን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ሚካኤልን ቅዱስ ሩፍኤልን አመስግኑልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል👈👆👆👁👁👁👁 15:21
እኔም ልጄን ያምብኛል ለቤቱ አብቅቶ ልጄን ፈውሶልኝ ድንቅ ስራውን እንድመሰክርለት ያብቃኝ በፀሎት አስቡኝ
የሰማዕቱ አምላክ ይርዳሽ🙏❤
🤲🤲🤲🤲
አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕትልጅሽን ይዳብስልሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የአባታችን ባህታዊ የአባተክለዓብ በረከታቸው ይደርብን አሜን
አባታችን በረከቶ ይድረሰን አንደበታቸው ትህትናቸው በእውነት ልዩ ነው ። ሳያልቅ የተቋረጠ ይመስለኛል ክፍል ሁለት ይኖረው ይሆን
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር።ፀጋ በረከታቸው ይድረሰን።ስብሐት ለእግዚአብሔር ።ፈጣሪ እኛን ሀጢያተኞችን እንዲያገለግሉን የተሰጡን አባት ነበሩ።
❤❤❤❤የዛሬ አስትሮ ማርያም የልባችን መሻት ትፈፅምልን
Waqayoo.sagalee jirenyaa isiin hadhagechisuu.abbaatachi n tabarakuu xalotachu hidirasilenyii❤❤❤❤
የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጁ አብቃኝ🙏❤🙏
አቤቱ የለዳው አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ሳይገባኝ መቃብርህን እንዳይ ስለረዳህኝ አመሰግናለሁ አሁንም ሰንሰለቴን በጥሰህ ለዚህ ለተቀደሰ ቦታህ አብቃኝ አሜን
እህቴ የሰመአቱ ጊዮርጊስ ቃብር ያለው እየሩሳሌም ነው አችም የምትኖሪው እዚሁ ከሆነ እኔ ፀበሉ ሄጀ ስለነበር እምነቱን ከፈለግሽ አናግሪኝ እህቴ
ፈጣሪ እኛንም ለንሰሀ አብቅቶ ለሰማእቱ ደጅ ያብቃን😢😢😢
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በስደት ያለውንም ለደጅህ አብቃን😢😢😢😢😢😢😢
አብአታችን❤በርከቶት❤ይደርብኝ❤የሞቱትን አብአትም በርከታቸው ይደርብን❤ሰማእቱ ለደጅክ አብቃኝ ❤
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ድርስልኝ ፈጥነህ በፈርስህ ለደጅህ እንድበቃ አሜን፫🤲🤲🤲
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን! ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የነገርኩህን አደራ!ኤልሻዳይ ሚድያ ከልብ እናመሰግናለን!!! እንደዚህ እየተከታተላችሁ ለምታቀርቡልን መንፈሳዊ ፕሮግራም
ስማአቱ እኛንም በስው ሀገር ያአልነው አስብን ለደጂው አብቃን😢😢😢😢
😢😢😢😢ውይ ተአምርህ የኔ ጌታ
አባ በረከቶት ይደርብን 🙏 ሰማአቱ ጨርሶ ይማሮት 🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጸጋው በሞገስ ጠብቆኝ ለደጁ እብቅቶኛል ጊዮርጊስ ፈውሶኛል እመቤቴ ኪዳነምህረትም በዚያ አለች እስዋም ፈዋሽ ናት የአለም ህዝብ በያላችሁብት ታምሩን ኑና ተፈሱ እላለሁ ውድ ውንድሞቼ እህቶቼ ኑና ተፈወስ እዩና እመኑ
አባታችን አገላለጽዎ እንዴት ደስ ይላል አቤት መታደል እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ኤልሻዳይ ሚዲያን በጣም እከታተላለሁ አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቅዶ ከእናንተ ጋር ለመጓዝ ያብቃኝ፡፡
ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ደጅኸን ለመርገጥ ያብቃኝ
እግዚአብሄር ይመስገን🙏 የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን❤
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስእባክህ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ
አባ በረከትወ ይዲረሰን ሰማእቱ ቅዱስ ጊይወርጊስ ሀገራችንን ሰላም አዲርጎልን ደጁን ለመርገጥ ያብቃን የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው የጠየኩትን ፈጥኖ የሚያሳካልኝ ቅዱስ ጊይወርጊስ ይርዳሺ በሉኝ
አቤቱ ስማእቱ ቅዱስ ግዮርግስ ከሰደት መልሰህ ለደጅህ አብቃንኝ እስከ ቤተሰቦቼ እርዳኝ አባቴ በከንቱ እዳልቀር
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን 🎉🎉
በእውነት በርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይህን የተባረከ የተቀደሰእን ደጅህን ከስደት በሠላም መልሠህ ለደጅህ አብቃኝ በመንፈስ ቅዱስ ከነመላቤተሰቦን ፈውስልኝ የልእጄንም እንጀራዋን አውጣልኝ ልብ ሥለትህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን አሜን
ለደጅ ኢንዲያበቃኝ ፀልዮልኝ ትራንስፖርት የለኝም
ወጪያቸውን የቻልከው ወንድም እግዚአብሔር ይማርህ ሰማእቱ በምህረት ይጎብኝህ 🙏
ወድማችን ክፍል ሁለት ልቀቅልን ደሰ የሚሉ አባት ናቸው
ሰማአቱ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ😢😢😢
😢😢😢😢እናቴ እመቤቴ የዛራዋ አስትሮ ማርያም ቤተሠቦቼ ሁሉም በመተት ታስሮዋል አንቺ መገድሽ አቅኛቸው ማን አለን አንቺ እንጂ
ይሞቶትን አባት ንፍሳችውን ብምግስትስማይ ያንርሊን ስማእቶ ቅዱስ ጊወርጊስ ልድጅሃ አብቃኝ አሜን
የበረሀዉ ሚስጥር መፅሀፍ ገዝተህ ብትሰጥልኝ ወንድሜ እሳቸዉ የሚናገሩት ነገር ሁሉ ልክ ነዉ መፅሀፉም ይናገራል
@@ashe8263 አሜን ወንድሜ ከአእምሮየ የማይጠፋ መፅሀፍ በተለይ ወደ ገዳም ስንሄድ ለገዳም አባቶች ገዝተን ብንሰጥ መልካም ነዉ
በስደት ያለቹሁ እህት ወድሞቸ ሰመአተ በሰላም ለህገራችን ያብቃን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ነዉ የሚገርመኝ እግዚአብሔር እነደኛ ክፋት በደል በኢትዮጵያ ዉስጥ ያልፈጸመ በደል ክፉት የክፋት ጥጎች ተፈጽመዉ ያንን ሁሉ ይቅር ብሎ ኢትዮጵያን ምን ያህል እንደሚወዳት ምልክት በተግባር ያሳየበት ነዉ ግን አሁንም ይህንን ለማመን ልባችን የተደፈነ ሰዎች አለን ሰማእቱ የኢትዮጵያ ተዋጊ ወታደር ነዉ ብዬ 100%እተማመናለሁ እግዚአብሔር እድሜ ሰጠጥቶኝ ለሀገሬ አብቅቶኝ ለደጁ ያብቃኝ አአባታችን በጸሎት አስቡን
አባታችን ነፍሳቸዉን ይማር፣፣፣ለንስሃ እይወት ያብቃን፣፣፣
ለደጅ ያብቃን ሰመአቱ ቅዱስት ጊዬርጊስ
እግዜአብሔር፡ይመስገን፡ስለቃሉ፡ይቃሉ፡ባለቤት፡አምላከስራኤል፡አሜን፡ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡አባታችን🤲🤲🤲
አባቴ ሰማቱ ልኮልኝ በመጫርሻ ቀን ለመጠመቅ ፈርቼ እሳቸው በሰማቱ ና ፀበል እንጠመቅ ብለውኝ 4ት ቀን ፀበሉ ተፀብዬ 5ኛ ቀን የሌለ ፈርቼ በሣቸው አማካኝነት ፀበል ገብቼ ተፈውሻለሁ። አባ እርጅም እድሜ ይስጥልኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃን
ስማእቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ አባት አትስፍርኝ እኔ ድክም ልጅ አንተ ድጅ ትበቀኝ ዘንድ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልኝ ግን እስክ መጡ ድረስ በምህርት ከኔ ቤተስቦች ማርኛ አንተ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን ተመጠ ዘንድ ተጉብኛን ዘንድ ፍቃድ ይሁን አባትቅዱስ ጊዩርጊስ ይስድት እህቴ ማርልኝ እንድሆም አስራው ሴትዬው ተመልችና ስል ስምህ ጉብኝል በቸርንት አስብልም በዚህ መድይ ለምስክርንት አብቃኝ ወለተ ቅዱሳን እይለችሁ
ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ ከስደትመልስ ለደጅህ ኣብቃኝ ኣባቴንም ለደጅህ ኣብቃልኝ
እግዚአብሄር እኛንም ለዚህ ቀን ያዲረሠን አሜንንንንን
ዳዊት ትህትናህ፣መልካምነትህን እግዝያብሄር ይጨምርልህ፣እስከነጋደኜችህ ፣በጣም አመሰግናለሁ ስለምታደርጉት ነገር በታማኝነት በእውነት
ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህን በሰላም ከስደት መልሰህ ለደጅህአብቃን😢😢😢😢አባቴ ለንሰሀ አብቃን።
አሚን አሚን አሚን እግዛቤር እኔንም ለፈዉስ አብቃኝ
የኔ አባት እኔ ሀፅያተኘዋ ብተካላቸዉ ደስ ባለኝ ነበር አይሆን በረከታቸዉ ይደርብን❤❤❤❤ ቅድስት ጊወርጊስ ለደጂህ ያብቃን ያባት የናት ነፍስ ማርልኝ
ፈጣሪ ሆይ እንደቸርነት አስበኝ 😢😢😢ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢
እቤቱ ጌታዩ የሰው ነፍስ ለማጠፍት እግዝዛብሄር ልቦና ይስጣቸው ኤልሻዳይ እድማችሁ ይርዘም እባ የተናገሩት በጣም እስለቀሰኝ በስደት ነው ያለሁት ግን እቅልፌን እጥቼ ነው ያየሁት😊
አባታችን በረከተወት ይደርብን❤ደስ ሲሉ
እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን ሰለ ኩሉ ነገር ቃል ህይወት የስመዓልና ኣሜን😢😢❤❤
ሰማእቱ አባቴ ለሁላችንም ድረስልን ለደጅህ አብቃን
አባታችን አይተናል ደግመን እነድንመጣ የእርሱ ፍቃድ ይሁን
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከእግዚአብሄር አማልደህ ለደጅህ አብቃኝ
ተክለማርያምን በፀሎት አስቡኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ
ክብር ለድንግል ልጅ ክብር ለድንግል ማርያም ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያልተጠመቀ ይፈረድበታል ሰማአቱ ጊዮርጊስ ለሁላችን ይድረስ ይፈውሰነ
Abate des alegn!bereketo yideribin!!! Kidus Giorgis edmena Tena adilot!!!
Amen Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤
አምላካችን መድሀኒአለም ሆይ ስራህ ድንቅ ነው
አሜንአሜንአሜን🎉❤🎉❤🎉
እኔስ የመኝው የኢትዮጵያ ባለስልጣን በሙሉ አስሮ እዚህ ፀበል ቢድኑ ክፋስራመስራት መጨረሻው ሲኦል እደሆነ ይረዱ ነበር ከዛም ሀገር ነፃ ትወጣ ነበር
አባታችን፣እሕቴ፣ነርቭ፣ታማሚ፣ነች፣እኔ፣ኑሮን፣ለማሸነፍ፣ዉጪ፣ነኝ፣ያለሁት፣መጥቼ፣በደጁ፣ደርሰን፣እስክንጠመቅ፣ድረስ፣አባ፣በረከቶት፣ይድረሱን፣ፀልዩላት፣
ሰለሁሉ ነገር እግዚያአብሔር ይመሰገ በፀሎቱት አስቡኝ
በማርያም እህተ ማርያም ብለህ ስትጠመቅ
ቃአለ ሒወት ያስማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ አሜን አሜን አሜን
እዉነትሰማቱ እኔንሐጣተኞልጅሕከሰትሐለሰሕ ከነቤተሶቦቸ ለደጀሕ እደበቃ እረዳኝ
ኣቤቱ ለደጅህ ኣብቃኝ ቅዱስ ጊወርጊስ😢
በረከቱ፣ለሁላችንም፣ይድረሠን፣አሚን፣አሚን፣አሚን
እግዚአብሄር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባ ቃላታቸዉ ሲጣፍጥ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤
አባታችን በረከትዎ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ከነ ቤተሰቦቸ
እመጣሎ አምላክ ይፍቀድልኝ ሰማእቱ ለደጁ ያብካኝ
አቤቱ አምላኬ እንደቸርነትህ እንጅ እንደበደላችን አይሁን።
በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ሰመዕቱ ለእናንተ የደረሰ ለእም ይድረሰልን አሜ፫በእናትህ ወንድምዬ የአባዬን ሥልካቸውን ንገረኝ
ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
ኤልሻዳይ ምድያ እባክህ ልለምንህ አላማጣ ጉዞ አዘጋጅልን የምሄዱ ሰዎች አሉ ግን ስለማያውቁት ቦታው መሄድ አልቻሉም
አባታችንበረከትሁይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
እግዝአብሔር ይስጥልን
Ladajuo yabqni qeduose gewargse ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሑሉ ነገር
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤔
Bermali kidus giyyrgis ledejihi abikagni❤❤🙏🙏🙏
የእጃቸዉን ይስጣቸዉ አባቴን ነፍሳቸዉን ይማረዉ
የኣምሓራ ፋኖ የገደልዋቸውና ያረድዋቸው የትግራይ ኣባቶች መነኮሳትና ህፃናት እናቶችስ ኣልታይዋቸውም ኣባ ድራማ እኛ ሳናይ ሰምተን ማመን ነው የተማርነው ግን ኣስተውለን መርምረን
እግዚአብሔር ይመስገን ይደቃል 😢😢😢
ysemaetu bereket yidresen
በረከታቼሁ፡አይለየን😢😢😢😢😢
Wo amlak aboy nabzi bereket kemaxe hagezani amlak zetmesgana yekun amen ❤❤❤
ፈጣሪ ይፈረድባቸዉ 😢😢😢😢ላባታችን ነብሰይማረ
ብዙዎች ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን ለካህኑ ለምመኑ ጠላቶች ሆነው ይመላለሳሉ ሀሳባቸው ምድራዊ ነው ነውራቸው በእጃቸው ነው እኛ ግን ሀገራችን በሰማይ ነው እየገደሉን እየሞትን እኳን እንበዛለን ክርስቶስ ትህትናን በፈተና ውስጥ መካከል መፅናትን ነው ያስተማረን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
አሜን አሜን
❤❤❤❤❤amne
በርሜል ቅዱስ ጊዮሪጊስ የኔ ናፍቆት ከ17 አመት እንቅልፍ ማጣት በሁዋላ በአንድ ቀን ጥምቀት የፈወስከኝ አባቴ ዳግም በደጅህ ለፀበልህ አብቃኝ::
እግዚአብሔር ይመሰግንን😢
@@meronalimu1057 አሜን
Egziabher yimesgen.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤¹q²
ፍርየ ሠላም አችን የርዳ ሠማእቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ እኛንም ይፍውሠን እኔ አማራክልል ውሥጥ ወልደያ የሚባል አገርነው እምኖርው አሁንጨ ሥደትነኝ የትነው ቡታው ንገሪኝ ሚድያውንም አድሥነኝ እያየሁነው አሁን
አባየ በረከተወ ይደርብኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቀሩትንም አባቶች አስጎበኛችው ስራህ ድንቅነው❤
እግዚያብሔር ይመስገን በእግዚያብሔር ፈቃድ በቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት አምና 2 ግዜ ለደጁ አብቅቶኝ ነበር እና ልጅ የለኝም ነበር የሰማአቱን ገድሉን አዝዬ በአመቱ መንታ ልጆችን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰጥቶኛል እልልልልል
ክብር ለስላሴ ክብር ለሰማአቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁንልኝ።
እንኳን እረዳችሁ
ታምረኛዉ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን በያለንበት አንተዉ ጠብቀን ለአባታችን ነብስ ይማሬልን በረከት ረዴኤታቸዉ አይለየን ቃለ ሂወት ያሰማልን አገራችን ህዝባችን ሰላም አርግልን ሰማይቱ በግር በፈረስህ ድረስልን አሜን
ሰልማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በድጋሜ ለደጁ ቢያበቃኝ ሰማአቱ ይርዳኝ ስራህ ድንቅ ነዉ
❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
Amen 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼
ለኛም ላላየነው አባታችን ታአምረኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታው ያብቃን🙏🙏🙏
የአባታችን ባህታዊ የአባተክለዔብ በረከታቸዉ ይደርብን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ለደጅ ያብቃን
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላከ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ይሄን ሶስት ቀን ነው ኤልሻዳይ ሚዲያን ያየዬሁት ከትላትና ወዲያ ምስክርነታቼውን አዳምጨ ነበር በሳውዱ ስደት
ነው ያለሁት እኔም ወደ ጸሎት ክፍል ገብቼ ስጸልይ ብዙ ጭንቅ ያሉኝ ነገር ነበርኝ እናም ስጸልይ ወደ ሰማይ አጋጥቼ ስጸልይ የሆነ ድንጋይ የሚመስል እናቴ ጀምሮ ግባሬን ቅድቤንም በጣም ከድንጋይም በላይ የከበደኝ ነገር ነበር ወደ ሰማይም ለማዬት ያክል አቅቶኝ ነበር እናም ጊዮርጊስ ድንግል ማርያም ጭቀቴንና የከበደኝን አስወግዱልኝ እያልኩ ስለቅስ በቅጽበት በደቂቃ ውሥጥ የከበደኝ ነገር ከራሴ ላይ ለቀቀኝ ሰላሜ ተመለሰ በእውነት በጣም ደስ አለኝና በዛን ስአት ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍውሰኝ እያልኩ ስለሆነ የከበደኝ ለቀቀኝ ። ከለቀቀኝ ቦሀላማ ቅዱስ ጊዮርጊስ በፍቴ በግርማ መጎሱ በፊቴ ያለ ያክልና የሚያዬኝ ይመስለኛል እና ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ ወደ ሰማዬትም ፍራሁ እኔ በእዚች አለም እንደኔ እግዚአብሔር የበደለ ሀጥያተኛ ሰው የለም በእውነት በጣም ደስ ነው ያለኝ እልልልልልልል ብላችሁ እግዚአብሔር አምላክን ድንግል ማርያምን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ሚካኤልን ቅዱስ ሩፍኤልን አመስግኑልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል👈👆👆👁👁👁👁 15:21
እኔም ልጄን ያምብኛል ለቤቱ አብቅቶ ልጄን ፈውሶልኝ ድንቅ ስራውን እንድመሰክርለት ያብቃኝ በፀሎት አስቡኝ
የሰማዕቱ አምላክ ይርዳሽ🙏❤
🤲🤲🤲🤲
አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕት
ልጅሽን ይዳብስልሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የአባታችን ባህታዊ የአባተክለዓብ በረከታቸው ይደርብን አሜን
አባታችን በረከቶ ይድረሰን አንደበታቸው ትህትናቸው በእውነት ልዩ ነው ።
ሳያልቅ የተቋረጠ ይመስለኛል ክፍል ሁለት ይኖረው ይሆን
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር።ፀጋ በረከታቸው ይድረሰን።ስብሐት ለእግዚአብሔር ።ፈጣሪ እኛን ሀጢያተኞችን እንዲያገለግሉን የተሰጡን አባት ነበሩ።
❤❤❤❤የዛሬ አስትሮ ማርያም የልባችን መሻት ትፈፅምልን
Waqayoo.sagalee jirenyaa isiin hadhagechisuu.abbaatachi n tabarakuu xalotachu hidirasilenyii❤❤❤❤
የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጁ አብቃኝ🙏❤🙏
አቤቱ የለዳው አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ሳይገባኝ መቃብርህን እንዳይ ስለረዳህኝ አመሰግናለሁ አሁንም ሰንሰለቴን በጥሰህ ለዚህ ለተቀደሰ ቦታህ አብቃኝ አሜን
እህቴ የሰመአቱ ጊዮርጊስ ቃብር ያለው እየሩሳሌም ነው አችም የምትኖሪው እዚሁ ከሆነ እኔ ፀበሉ ሄጀ ስለነበር እምነቱን ከፈለግሽ አናግሪኝ እህቴ
ፈጣሪ እኛንም ለንሰሀ አብቅቶ ለሰማእቱ ደጅ ያብቃን😢😢😢
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በስደት ያለውንም ለደጅህ አብቃን😢😢😢😢😢😢😢
አብአታችን❤በርከቶት❤ይደርብኝ❤የሞቱትን አብአትም በርከታቸው ይደርብን❤ሰማእቱ ለደጅክ አብቃኝ ❤
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ድርስልኝ ፈጥነህ በፈርስህ ለደጅህ እንድበቃ አሜን፫🤲🤲🤲
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን! ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የነገርኩህን አደራ!
ኤልሻዳይ ሚድያ ከልብ እናመሰግናለን!!! እንደዚህ እየተከታተላችሁ ለምታቀርቡልን መንፈሳዊ ፕሮግራም
ስማአቱ እኛንም በስው ሀገር ያአልነው አስብን ለደጂው አብቃን😢😢😢😢
😢😢😢😢ውይ ተአምርህ የኔ ጌታ
አባ በረከቶት ይደርብን 🙏 ሰማአቱ ጨርሶ ይማሮት 🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጸጋው በሞገስ ጠብቆኝ ለደጁ እብቅቶኛል ጊዮርጊስ ፈውሶኛል እመቤቴ ኪዳነምህረትም በዚያ አለች እስዋም ፈዋሽ ናት የአለም ህዝብ በያላችሁብት ታምሩን ኑና ተፈሱ እላለሁ ውድ ውንድሞቼ እህቶቼ ኑና ተፈወስ እዩና እመኑ
አባታችን አገላለጽዎ እንዴት ደስ ይላል አቤት መታደል እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ኤልሻዳይ ሚዲያን በጣም እከታተላለሁ አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቅዶ ከእናንተ ጋር ለመጓዝ ያብቃኝ፡፡
ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ደጅኸን ለመርገጥ ያብቃኝ
እግዚአብሄር ይመስገን🙏 የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን❤
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስእባክህ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ
አባ በረከትወ ይዲረሰን ሰማእቱ ቅዱስ ጊይወርጊስ ሀገራችንን ሰላም አዲርጎልን ደጁን ለመርገጥ ያብቃን የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው የጠየኩትን ፈጥኖ የሚያሳካልኝ ቅዱስ ጊይወርጊስ ይርዳሺ በሉኝ
አቤቱ ስማእቱ ቅዱስ ግዮርግስ ከሰደት መልሰህ ለደጅህ አብቃንኝ እስከ ቤተሰቦቼ እርዳኝ አባቴ በከንቱ እዳልቀር
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን 🎉🎉
በእውነት በርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይህን የተባረከ የተቀደሰእን ደጅህን ከስደት በሠላም መልሠህ ለደጅህ አብቃኝ በመንፈስ ቅዱስ ከነመላቤተሰቦን ፈውስልኝ የልእጄንም እንጀራዋን አውጣልኝ ልብ ሥለትህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን አሜን
ለደጅ ኢንዲያበቃኝ ፀልዮልኝ ትራንስፖርት የለኝም
ወጪያቸውን የቻልከው ወንድም እግዚአብሔር ይማርህ ሰማእቱ በምህረት ይጎብኝህ 🙏
ወድማችን ክፍል ሁለት ልቀቅልን ደሰ የሚሉ አባት ናቸው
ሰማአቱ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ😢😢😢
😢😢😢😢እናቴ እመቤቴ የዛራዋ አስትሮ ማርያም ቤተሠቦቼ ሁሉም በመተት ታስሮዋል አንቺ መገድሽ አቅኛቸው ማን አለን አንቺ እንጂ
ይሞቶትን አባት ንፍሳችውን ብምግስትስማይ ያንርሊን ስማእቶ ቅዱስ ጊወርጊስ ልድጅሃ አብቃኝ አሜን
የበረሀዉ ሚስጥር መፅሀፍ ገዝተህ ብትሰጥልኝ ወንድሜ እሳቸዉ የሚናገሩት ነገር ሁሉ ልክ ነዉ መፅሀፉም ይናገራል
@@ashe8263 አሜን ወንድሜ ከአእምሮየ የማይጠፋ መፅሀፍ በተለይ ወደ ገዳም ስንሄድ ለገዳም አባቶች ገዝተን ብንሰጥ መልካም ነዉ
በስደት ያለቹሁ እህት ወድሞቸ ሰመአተ በሰላም ለህገራችን ያብቃን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ነዉ የሚገርመኝ እግዚአብሔር እነደኛ ክፋት በደል በኢትዮጵያ ዉስጥ ያልፈጸመ በደል ክፉት የክፋት ጥጎች ተፈጽመዉ ያንን ሁሉ ይቅር ብሎ ኢትዮጵያን ምን ያህል እንደሚወዳት ምልክት በተግባር ያሳየበት ነዉ ግን አሁንም ይህንን ለማመን ልባችን የተደፈነ ሰዎች አለን ሰማእቱ የኢትዮጵያ ተዋጊ ወታደር ነዉ ብዬ 100%እተማመናለሁ እግዚአብሔር እድሜ ሰጠጥቶኝ ለሀገሬ አብቅቶኝ ለደጁ ያብቃኝ አአባታችን በጸሎት አስቡን
አባታችን ነፍሳቸዉን ይማር፣፣፣ለንስሃ እይወት ያብቃን፣፣፣
ለደጅ ያብቃን ሰመአቱ ቅዱስት ጊዬርጊስ
እግዜአብሔር፡ይመስገን፡ስለቃሉ፡ይቃሉ፡ባለቤት፡አምላከስራኤል፡አሜን፡ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡አባታችን🤲🤲🤲
አባቴ ሰማቱ ልኮልኝ በመጫርሻ ቀን ለመጠመቅ ፈርቼ እሳቸው በሰማቱ ና ፀበል እንጠመቅ ብለውኝ 4ት ቀን ፀበሉ ተፀብዬ 5ኛ ቀን የሌለ ፈርቼ በሣቸው አማካኝነት ፀበል ገብቼ ተፈውሻለሁ። አባ እርጅም እድሜ ይስጥልኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃን
ስማእቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ አባት አትስፍርኝ እኔ ድክም ልጅ አንተ ድጅ ትበቀኝ ዘንድ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልኝ ግን እስክ መጡ ድረስ በምህርት ከኔ ቤተስቦች ማርኛ አንተ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን ተመጠ ዘንድ ተጉብኛን ዘንድ ፍቃድ ይሁን አባትቅዱስ ጊዩርጊስ ይስድት እህቴ ማርልኝ እንድሆም አስራው ሴትዬው ተመልችና ስል ስምህ ጉብኝል በቸርንት አስብልም በዚህ መድይ ለምስክርንት አብቃኝ ወለተ ቅዱሳን እይለችሁ
ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ ከስደትመልስ ለደጅህ ኣብቃኝ ኣባቴንም ለደጅህ ኣብቃልኝ
እግዚአብሄር እኛንም ለዚህ ቀን ያዲረሠን አሜንንንንን
ዳዊት ትህትናህ፣መልካምነትህን እግዝያብሄር ይጨምርልህ፣እስከነጋደኜችህ ፣በጣም አመሰግናለሁ ስለምታደርጉት ነገር በታማኝነት በእውነት
ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህን በሰላም ከስደት መልሰህ ለደጅህአብቃን😢😢😢😢አባቴ ለንሰሀ አብቃን።
አሚን አሚን አሚን እግዛቤር እኔንም ለፈዉስ አብቃኝ
የኔ አባት እኔ ሀፅያተኘዋ ብተካላቸዉ ደስ ባለኝ ነበር አይሆን በረከታቸዉ ይደርብን❤❤❤❤ ቅድስት ጊወርጊስ ለደጂህ ያብቃን ያባት የናት ነፍስ ማርልኝ
ፈጣሪ ሆይ እንደቸርነት አስበኝ 😢😢😢
ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢
እቤቱ ጌታዩ የሰው ነፍስ ለማጠፍት እግዝዛብሄር ልቦና ይስጣቸው ኤልሻዳይ እድማችሁ ይርዘም እባ የተናገሩት በጣም እስለቀሰኝ በስደት ነው ያለሁት ግን እቅልፌን እጥቼ ነው ያየሁት😊
አባታችን በረከተወት ይደርብን❤ደስ ሲሉ
እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን ሰለ ኩሉ ነገር ቃል ህይወት የስመዓልና ኣሜን😢😢❤❤
ሰማእቱ አባቴ ለሁላችንም ድረስልን ለደጅህ አብቃን
አባታችን አይተናል ደግመን እነድንመጣ የእርሱ ፍቃድ ይሁን
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከእግዚአብሄር አማልደህ ለደጅህ አብቃኝ
ተክለማርያምን በፀሎት አስቡኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ
ክብር ለድንግል ልጅ ክብር ለድንግል ማርያም ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያልተጠመቀ ይፈረድበታል ሰማአቱ ጊዮርጊስ ለሁላችን ይድረስ ይፈውሰነ
Abate des alegn!bereketo yideribin!!! Kidus Giorgis edmena Tena adilot!!!
Amen Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤
አምላካችን መድሀኒአለም ሆይ ስራህ ድንቅ ነው
አሜንአሜንአሜን🎉❤🎉❤🎉
እኔስ የመኝው የኢትዮጵያ ባለስልጣን በሙሉ አስሮ እዚህ ፀበል ቢድኑ ክፋስራመስራት መጨረሻው ሲኦል እደሆነ ይረዱ ነበር ከዛም ሀገር ነፃ ትወጣ ነበር
አባታችን፣እሕቴ፣ነርቭ፣ታማሚ፣ነች፣እኔ፣ኑሮን፣ለማሸነፍ፣ዉጪ፣ነኝ፣ያለሁት፣መጥቼ፣በደጁ፣ደርሰን፣እስክንጠመቅ፣ድረስ፣አባ፣በረከቶት፣ይድረሱን፣ፀልዩላት፣
ሰለሁሉ ነገር እግዚያአብሔር ይመሰገ በፀሎቱት አስቡኝ
በማርያም እህተ ማርያም ብለህ ስትጠመቅ
ቃአለ ሒወት ያስማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ አሜን አሜን አሜን
እዉነትሰማቱ እኔንሐጣተኞልጅሕከሰትሐለሰሕ ከነቤተሶቦቸ ለደጀሕ እደበቃ እረዳኝ
ኣቤቱ ለደጅህ ኣብቃኝ ቅዱስ ጊወርጊስ😢
በረከቱ፣ለሁላችንም፣ይድረሠን፣አሚን፣አሚን፣አሚን
እግዚአብሄር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባ ቃላታቸዉ ሲጣፍጥ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤
አባታችን በረከትዎ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ከነ ቤተሰቦቸ
እመጣሎ አምላክ ይፍቀድልኝ ሰማእቱ ለደጁ ያብካኝ
አቤቱ አምላኬ እንደቸርነትህ እንጅ እንደበደላችን አይሁን።
በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ሰመዕቱ ለእናንተ የደረሰ ለእም ይድረሰልን አሜ፫
በእናትህ ወንድምዬ የአባዬን ሥልካቸውን ንገረኝ