ደብረጽዮንና ዐቢይ በቤተመንግስት፣ ፋኖና OLA ስለ ደራው ግድያ፣ የመርካቶው አድማ ወደ ኦሮሚያ፣ ፖሊስ "ስለየግድያ ሙከራው"፣ ጄኔራሉ ስለዐቢይ ጥሪ| EF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 247

  • @Veronicatedla
    @Veronicatedla День тому +45

    እንደዚህ ዘመን ኢትዮጵያዊያኖች የሞቱበት የተፈናቀሉበት ጊዜ የለም

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 День тому +41

    በአብይ መንግስት ያልተደረገ አሰቃቂ ግድያ የቱ ነዉ እንደ ይህ አዲስ አደለም አብይ ያላሳየን ምን አለ እግዚሀቤር ያንሳዉ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 День тому +8

      ትክክል አብይ ከመጣ ያላየነው ያልሰማነው ግፍ የለም። ይህን የሚያደርጉት አብይ ና ሽመልስ ናቸው። ለሃጫሉ ያላዘኑ ለገበሬ ሊያዝኑ ነው ?

  • @Man-y2k
    @Man-y2k День тому +25

    ደስ ብሎኛል ደስታዬን ላጋራቹ ሲል የነበረው በምክንያት ነው እኛም ጠርጥረናል አራጁ ብልጽግና ነው

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 День тому +23

    Viva Fano Asres this is a good start! Acceptable politics!

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 День тому +15

    የሚገርመው እንደዚህ አይነት ወንጀሎች በተደጋጋሚ ይሰራሉ ነገር ግን ገለልተኛ አካል ያጣራው ሲባል መንግስት አይፈቅድም ምክንያቱም እራሱ አድራጊው መንግስት ስለሆነ

  • @Mike_Tom_1000Tom
    @Mike_Tom_1000Tom День тому +30

    ድል ለፋኖ

  • @zola-b5k
    @zola-b5k День тому +20

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Peak.570
    @Peak.570 День тому +28

    We stand with freedom fighters FANO💪🏻💪🏻💪🏻🥰🥰🥰🥰
    ኦሮሙማ አረመኔና አራጅ ነው!!!

    • @gorfubitew6142
      @gorfubitew6142 День тому

      ህዝብን አረሜኔ የሚል የህዝብ ሰብኣዊ መብት የሚጥስ ጨካኝ አውሬ ነው ራሱ ??🤮🤮🤮

    • @lovegesuschrist8972
      @lovegesuschrist8972 День тому

      አንተ ጠላት አታብዛ፣ ስርዓተ ኦሮሞን አይወክልም።

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 День тому +17

    ሚስቱና ምክትል ተብዬው ሰላም በመስፈኑ ደስ ብሎናል ባሉ በማግስቱ ደግሞ እጅ ስጡንና ማረክን ማለትን ምን አመጣው? የሚጣ ረስ ንግግር ማፈሪያዎች።

  • @Man-y2k
    @Man-y2k День тому +38

    አድማው መስፋት አለበት እንግዲህ አመጽ ተጀምሯል የነብር ጭራ ተይዟል

  • @WeynituDerese
    @WeynituDerese День тому +16

    ፋኖ እድህ የወረደ ስራ አይሠራም የህዝብ ጥላቻ የለበትም ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @אשנאפי
    @אשנאפי День тому +9

    የአማራ ህዝብ አንድ ያለው ምርጭ መሰዋትነት በመከፈል ራሱን በክንዱ ብቻ ማሰከበር አለበት ‼️‼️

  • @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ
    @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ День тому +7

    ጣሊያን ከዚህ የከፋ ምን አድርጎ ይሆን?

  • @BerihuGebretsadik-gu6hs
    @BerihuGebretsadik-gu6hs День тому +5

    ኣብይ እንዲ ይጫወትብን 💔

  • @mahdersewunet8847
    @mahdersewunet8847 День тому +6

    ድል ለፋኖ ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @peace-x9s
    @peace-x9s День тому +15

    እረ ወገን የሕወሓት የጨለማው ዘመን ናፈቀኝ

    • @amanielgebrerufael
      @amanielgebrerufael День тому +2

      ያው ነው ጨለማ ጨለማ ነው የህወሐት ዘመን ከጨለመክ ሌላ ብርሃን የለም እሳቱን አጣጥመው

    • @peace-x9s
      @peace-x9s День тому +4

      @@amanielgebrerufael ጨለማ ነበርን በወያኔ ጊዜ ለሚሉት ብርሀን እንደነበሩ ላስታውሳቸው ብዮ ነው ያ ዘመን ለምነውም አያገኙትም፣

    • @AsdeKroe
      @AsdeKroe День тому

      Degemehu Yemen calema new beselam wotahe beselam yemetgeba lemen new

  • @zx9713
    @zx9713 День тому +6

    ሰሞኑን 1&4 የሚሆኑ የግል መሳሪቸዉን ቀምኑ የፋኖ ሀይሎች እጅ ሰጡ ይላል አይ ብልፅግና ድል ለፋኖ💪💪💪💪

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw День тому +4

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 години тому

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤ለብልፅግና በዚህ ሰቆቃው እንደሚቀጥል አያጠራጥርም።ወጎች በጣም መጠንቀቅ አለባቸው።

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 День тому +11

    ኢቶ ፎረም እኳን ዴህና መጣህ ማነዉ እዴኔ በጉጉት የሚጠብቅ 👍👌

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ День тому +3

    አማርኛ አማራ ብቻ እንደማይናገረው፤ክርስቲያንም አማራ ብቻ እንዳልሆነ ሁሉም የሚያውቀው ነው፤ይኸ በህዝብ መሀል ጥላቻቸውን ለማስፋፋት የሚጠቀሙበት የዘረኝነታቸውንና የጥላቻ ፖለቲካቸው አካል መሆን እንደሚሆንና እንደሆነም አልመዘንጋት ያስፈልጋል።ሕዝብ ሊነቃና በጥላቻ ስሜት ሌላ ወደሚፈልጉት አዘቅት እንዳንወርድ።ለፖለቲካ ስልጣን ብለው ሀጫሉን አስገድለዋል የኦሮሞ ታጋዩንም ከሆቴሉ አውጥተው አስገድለው ሜዳ ላይ ጥለውት ተገኝቷል።

  • @DannyTekaBeyene
    @DannyTekaBeyene День тому +26

    እሞ ኣነ ኣብይ ደብረፅየን ዋነኛ የትግራይ ጃኖርስደር ናቸው period😢

    • @alemtdese2570
      @alemtdese2570 День тому +5

      ምንም ጥያቄ የለውም ትክክል

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom День тому

      የሌባ ዘራፊ ጨቋኝ የህወሃት አንጃ መሪ የሆነው ደብረጺዮን መታሰር ያለበት መሃይም ሰው ነው !! ተዋረዶ እያዋራደን ነው !!!

    • @uthman9979
      @uthman9979 11 годин тому

      @@alemtdese2570 nope. Oromara and mainly amara is the killer. Anifatachihum

  • @Mesirat
    @Mesirat День тому +7

    ❤❤❤ድል ለፋኖ

  • @haqitisier8947
    @haqitisier8947 День тому +9

    ለጌታቸው "ኣቶ" ተብሎ ለደብረጽዮን "ኣቶነት" መነፈጉ ትርጉሙ ምን ይሆን ? ኣቤ ❤❤❤

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ День тому +1

      ልክ ነህ ።እኔም ሁሌ የሚገርመኝ ዶ/ር ደ ፂዮን ወይንም አቶ ብሎ አያውቅም።

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 День тому

      He does that every day. However, he calls Abjy's servants Field Marshal, Major General, and Brgadier General

    • @genetbrhane7433
      @genetbrhane7433 23 години тому

      Enem eyegermegn new ke ethio forum aytebeqm 😮😮😮

  • @እንድሪስአደም
    @እንድሪስአደም День тому +24

    ብልፅግና ጥቁሩ ጣልያን ነው

    • @mebratufentahun4316
      @mebratufentahun4316 День тому

      ጣልያን በስንት ጣእሙ ከማንም ጋር መነፃፀር አይችልም

    • @MulukenKetema-y8b
      @MulukenKetema-y8b 6 годин тому

      ምርጥ ገለፃ😢

  • @AlexStore-e1l
    @AlexStore-e1l День тому +4

    ድል ለፍኖ ❤❤❤❤ለአድማ ታዘገዡ😢😢😢

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay День тому +3

    ፋኖ የነፃነት ታጋይ ነዉ ንፁሀን አይገባም ለማልጠሸት ነዉጅ

  • @fasilgebre4150
    @fasilgebre4150 День тому +4

    መሀይም ዶ/ር እና ጄኔራል ትምህርት ቤት እንዲቃጠል ቢያዝ አይገርምም።

  • @mihiretgebru2707
    @mihiretgebru2707 День тому +12

    ዶክተር ደብረፄን የትግራይ ህዝብ ልጅ ነው ከህፃንነቱ እስከአሁን እድሜው ዋጋ የከፈለ እየከፈለ ያለ ጀግና ፀባየ ሰናይ ውሸት የማይወድ ሃቀኛ ታጋይ ነው እድሜና ጤና ይስጠው

    • @Bety-z9m
      @Bety-z9m День тому +2

      He thinks as if it is still 1960

    • @GezanaPony
      @GezanaPony День тому

      አሜን ይስጠው ሆነ አደረገ ያልከው ሁሉ ያሁን ግን ሥልጣን ለወጣቱ ሥልጣን ከአድዋ ውጭም ለሌሎች የትግራይ ህዝብ ልጆች መከፋፈል አለበት

  • @sadamosman1738
    @sadamosman1738 День тому +8

    Welcome back...MY favorite EF ❤❤❤

  • @CrazyTimeliketube
    @CrazyTimeliketube День тому +7

    Take care of all refugees humanely regardless of their origin.

  • @JusticeInEthiopia-sr6cy
    @JusticeInEthiopia-sr6cy День тому +1

    ፋኖ ሆነ የአማራ ህዝብ እንዲ አያደርግም! አራጁን የብልፅግና መንግስት ይጠየቅ!

  • @TsehayAzeze
    @TsehayAzeze День тому +1

    ብልጽግናም ኦነግም ገዳይ ነው ፋኖ ምርኮኛም በስራት ነው እየመገበ ይዞ ነው ያለ።ብልጽግና ግን የእውነት ሰው አይደሉም ፈጣሪ ከነሱ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን

  • @hanaaboya5835
    @hanaaboya5835 20 годин тому

    We are proud of our Amhara Fano ❤❤👏🏽👏🏽🙏🏽

  • @EeEe-r8x
    @EeEe-r8x День тому +3

    የኣቶ ሰለሙን የግድያ ሙኮራ የሚባለው ወሬ የራሳቸው ሴራ እንጂ ምንም ፖለቲካዊ ተፅእኖ የሌለው ሰው ማነው ግድያውን የሚያቀነባብር ? በኣለቃቸው ቢሆን ልጠረጥር እችላሎህ በሰለሙን ግን መጥርጠር የማያስችለኝ ብዙ ምክንያት ኣለኝ ልጁ እንደዚ የመሰለ ድርሰት የመድረስ ትርኪ ምሪኪ የተካነ ነው ።

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 18 годин тому

    ኢትዬ ፎረም መድሀኒት ሰላማችሁ ይብዛ ሁሌም መልካም ምሽት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdnewDemeke
    @AdnewDemeke 20 годин тому +1

    እንደብልፅግናገዳይየለም።

  • @asmara3973
    @asmara3973 День тому +6

    😂😂😂ሥራ እተው ፋኖ ለአብይ ሺታም እጅ እሚስጡት እሥረኙቺን እይፕስበስበ ፋኖ ይላል የአማራ ህዝብ ነቅተዋል

  • @TsehayAzeze
    @TsehayAzeze День тому

    በርታ ኢትዮ ፎረም እናመሠግናለን ድምፃችን ነህ

  • @LetebrhanTeferi
    @LetebrhanTeferi День тому +5

    በለው አቃጥለው ንብረት ሲወድምና ሲቃጠል ማየት ተራ ድርጊት ከሆነ ቆየ ።

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 День тому +2

    The PP party didn’t expect the response from OLA & FANO! Abiy wants wars everywhere! Abiy must go! The people have spoken! Enough is enough!

  • @fjjfjj1807
    @fjjfjj1807 День тому +9

    አገራችን መቼነው ሰላሟ ናፈቀኝ✋✋

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 День тому +6

    #ትግራይ 💛❤️🥺😢😓🙏

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg День тому +3

    Fano Yashenfal ❤❤❤❤❤

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 День тому +10

    አማራ እና ኦሮሞ አንድ ነዉ የ ብልፅግና ሴራ ነዉ

    • @ToliKooo-o1p
      @ToliKooo-o1p День тому

      Mechem oromo ke amara and ayhonim

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن День тому +1

      ​@@ToliKooo-o1p😂😂😂

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 День тому +4

      ትክክል ነው ለብዙ ዓመታት የተዋለደ ሕዝብ ነው የሁለቱ ፖለቲከኞች ሕዝቡ በማይጠቀምበት አገዛዝ እያጋጩት ነው

    • @gebmeb1193
      @gebmeb1193 День тому

      😅😅😅😅😅😅😅😅​@@negagetachew974

    • @gebmeb1193
      @gebmeb1193 День тому

      :😁ገጥመሽ መሰለኝ 😁😁

  • @habeniyaa
    @habeniyaa День тому +1

    በኃላፊነት ላይ እያሉ በዚህ ጉዳይ ላይ መግለጫ አለመስጠት አይመለከኝም እንደ ማለት ይቆጠራል ። ሀገርን ወይም ክልልን እየመራን ነው የሚሉት ኃይሎች ዝም ካሉ አስቀድመን እናውቀዋለን ወይም አያሳስበንም ማለታቸው ነው ።

  • @tsehaywasihunmuluneh6408
    @tsehaywasihunmuluneh6408 День тому +1

    የአማራን ህዝብ ሊበቀልና ሊጨፈጭፍ እንዲሁም ጨለማ ውስጥ ሊከት የመጣ አካል ጋር አብረው የሰሩ አማራ ነን የሚሉ ባንዳዎች የአማራ ተቋማት ሲወድሙ ክብሪት አብረው የለኮሱ በሲቪልም ይሁን በፀጥታ ሃይል ውስጥ የሚገኙ ከጠላቶቻችን በላይ ናቸውና አምርረን እንፀየፋቸዋለን የእጃቸውንም ያገኛሉ።

  • @GetawonGeberwo
    @GetawonGeberwo День тому +1

    ከፋሽስት ሰራዊት ምን ይጠበቃል

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 День тому

    We are ready finally
    The king of TIGGER TIGRIYANS TPLF❤ The king of TIGGER TIGRIYANS TDF❤ Absolutely regardless tough Genius faster fighters in the world our GENERALS CONIRILS ❤long live state TIGGER TIGRIYANS TIGRAY for ever period❤❤❤
    ብቅልፅምና ብቅልፅምና ብቅልፅምና

  • @Bacha-w8d
    @Bacha-w8d День тому +1

    በትክክል ነው ላይብረሪውን ያቃጠለው መከላከያ ነው ።

  • @DanielBrhanu-hg3un
    @DanielBrhanu-hg3un День тому +3

    Wellcome EF❤

  • @Hawa-pw5vk
    @Hawa-pw5vk День тому +2

    አንኩአን ደና መታቺሁ

  • @ሃገረትግራይ-ገ7ኘ
    @ሃገረትግራይ-ገ7ኘ День тому +1

    ለምንድነው ለዶ/ር ደብረፅዮን ብጥላቻ እያቀረብኮው ያለሆዎ ሰንት ግዜ እዉነት ተናግረዋል ሰልጣን እንደማይፈልግ ግን እንጃ ችግርህ ምን እንደሆን

  • @Geni2728geni
    @Geni2728geni День тому +1

    Ethio forum my favorite media❤❤❤

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp День тому +5

    OLA inkuan ye abiyin sera awuko siyawegiz ajaib new. (hizibin ke hizib mabalat ye opp (abiy ahimed regime) new!

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 День тому +16

    አይ ደብሩፅዬን
    የስልጣን ጠኔ ሊገለው ነው🥱በዚህ እድሜ ?
    አየየየየየየ

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 День тому +1

    Del LeFano! Thanks.

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm День тому +1

    ቅዱስ ሚካኤል አንተ ፍረድ

  • @TatinaniSisay
    @TatinaniSisay День тому +6

    በክልል ከተሞችም አድማው ተጠናክሮ መቀጠል አለበት

  • @FedilaHassan
    @FedilaHassan 21 годину тому

    Min Ayinat Aremanenati Naw gin 😢😢😢😢😢

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 День тому +2

    ሰይጣን ከአብይ በላይ ክፉ ሊሆን አይችልም !!!!!

  • @solomontkabo
    @solomontkabo 22 години тому

    👍🙏🙏🙏🙏 le tamagn menchachew keleb namesegenalen

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 23 години тому

    ሆዲድን ደራ ላይ የመስረተ የትናት ጀግና ዛሬ ደራ ላይ ይህን አሳፋሪ ተግባር ወ ገኖቹን በ መጨፍጨፉ ዘግናኝ ድርጊት ነው

  • @esayasdula
    @esayasdula День тому

    አድርጋችሁ ተመልከቱ ካላችሁ በኃላ መወትወት ዋጋ የሌውም

  • @TsegayGebrekrstos-o7k
    @TsegayGebrekrstos-o7k День тому

    ❤❤❤Tdf❤❤❤ክበሪ ይግበኦኩም

  • @TadesseKIdanemariam
    @TadesseKIdanemariam День тому +3

    ሥልጣን ፈላጊ ለህዝብም አይጠቅምም

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 День тому +1

    Although what the FANO leader said about the killing is true, they did worse during the Tigray war.

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm День тому +1

    መንግስት ገና ድራማ እያዘጋጀ ነው የሚሆነው ድራማውን ትሰማላችሁ

  • @demeketsegaye1284
    @demeketsegaye1284 21 годину тому

    ኢትዮ ፎረም ሁሌ በጉጉት ነው የሚጠብቀው ትንታኒህን ! ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 День тому +2

    🙏❤️💛

  • @BrookBefi
    @BrookBefi День тому

    Our voice ❤❤❤

  • @meharenebogale8324
    @meharenebogale8324 День тому +2

    My fovrate media ❤

  • @GebremedhinArefayneh
    @GebremedhinArefayneh День тому +2

    እሰይ እንኳንስ ኣቃጠሉት በትግራይ ክልል ትምህርት ቤቶች ሲወድም ውሸት ነው ስትሉ ነበር

    • @veracity8968
      @veracity8968 День тому +2

      አይ ጅል ሁሉም ሃገራችን ነው ለምን እንዲህ ጅል ትሆናላቹ ግን ሃገር ለአረብ እየተሸጠ ነው መች ነው ከዘረኝነት ወታቹ ሃገራችንን እናድን የምትሉት ???!!! ለማ ይበጃል !?!

  • @TesfayeTt-h4x
    @TesfayeTt-h4x День тому +2

    ❤❤❤❤❤ትግራይ ❤❤❤❤❤❤

  • @ezanademoz8573
    @ezanademoz8573 День тому +1

    Good job etiyo forum❤

  • @hfdhdr7675
    @hfdhdr7675 День тому +1

    🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @Bahgi_
    @Bahgi_ 22 години тому

    4:00 Getachew Kileal Nzkerebe Hito: Kab Abyi Ahmed Tekawumo Kem Zeygetemo!

  • @gammebiru9438
    @gammebiru9438 День тому +1

    Welcome back 🙏

  • @BertukaBe
    @BertukaBe День тому +1

    የብልፅግና ሴራ ነው

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن День тому +9

    😂😂😂ሲጀመር ሰላሌ ፋኖ አለ እዴ😂😂😂😂ወይ ዲራማ

  • @AmanAman-v4w
    @AmanAman-v4w День тому

    Tigray genocide continues in Amhara ppl ! It’s heartbreaking 💔

  • @የራያውመብረቅ-ኸ8ከ
    @የራያውመብረቅ-ኸ8ከ День тому +1

    ዋው ዛረ ኮመት በድንግሏ አገኘዃት

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m День тому +2

    Welcome

  • @kibromhaile7322
    @kibromhaile7322 День тому

    አይ ጌታቸው😢 ለስልጣን ያበደ

  • @woodz-vi5rn
    @woodz-vi5rn День тому

    Ebakachuh manim galawu manim gin gabarewun tawut ebakachuh wuyi ahunis mararan faxari ebakih lahizbih mihirt sixan 😢😢😢😢😢😢

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 День тому

    Selame le eitiopa ❤❤❤

  • @MyEthiopiaOneLove
    @MyEthiopiaOneLove День тому

    Dil le Fano ❤

  • @ahmedJi-xd3yy
    @ahmedJi-xd3yy День тому +1

    አንደኛ

  • @Emam-k8m
    @Emam-k8m День тому

    Zare AAU main campus 12/03/2017 selamawi self eyetederege ygegnal ..

  • @ምንባለፍቅር
    @ምንባለፍቅር 3 години тому

    ❤❤❤

  • @AlaFerej
    @AlaFerej 7 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 День тому +2

    አበይ እና አረጋ እጃችሁ ሰጡ

  • @BeharuOsman
    @BeharuOsman День тому

    ኢቲዮ ፎረም የመርካቶ ቃጠሎ በደፈና የግድያ ሙከራ ማጣራት ጀምሬያለሑኝ ማለት ሕዝብን መናቅ ነው

  • @Berheize
    @Berheize 21 годину тому

    Shame on TPLF and the army leaders. Killing someone is a sign of weakness and shifta mentality.

  • @kedhag4173
    @kedhag4173 День тому

    የትግራየ ህዝብ ግን ጠላትህ ነው

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 День тому +5

    Viva viva Tigray People's Liberation Front (TPLF❤❤❤❤

    • @gebmeb1193
      @gebmeb1193 День тому +1

      😊😊😊😊​@@DannyTekaBeyene

  • @አረጋውካሳው
    @አረጋውካሳው День тому

    ደሞ አያፍሩም ሁሉም አንድ ናቸው የትግራይነ አትርሱ

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 День тому

    ይ ድ ረ ስ --ለጠንቋዮች
    ከስራ ስባረር ይሁን
    ወገን ሲከፋፈል "
    ቤቴንም ሲየፈርሱ "
    ሀገሬን ለማፍረስ ሲሯሯጡ እያዬሁ ይሁን ብዬ ላልፈው እኔ እየዳዳኝ ነው። ጤነኛ መሆኔን አናንተ ንገሩኝ ?? !!!

  • @abrahamhayantu5910
    @abrahamhayantu5910 День тому

    ኢትዮጵይዉይንና ትግራ ሸሽተዉ ወደ የመን ወደ ከንይ የሚሸሹ ይሉትስ ማንነዉ የሚረዳቸዉ ኢትዮጵይዉይን የለሉበት አገርም የለም።በየመን የሚመቱ ይሉት ተጋሩ ግን የምይዉቃቸዉ የለም ።ኤረትራዉይን ግን የተከበሩ የተወደዱ ስለሆኑ አለም በጣም ነዉ ስለኤረትራዉይን የምይስቡት ።ሰዉ አይልቅም ይወለዳል ይሞታል ይጠፋል ሰዉ የሚጠፋ ቢሆን ንሮ ፓላስታይን መጥፋት ነበራቸዉ በሚገደሉበት በእስራኤል ሰራዊት።

  • @yonasmetekie8873
    @yonasmetekie8873 День тому

    Yehe Debrexion emibah Shgaram ahun min lchemr new betam asafari