Alemneh Wasse ፑቲን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 63

  • @gechking6691
    @gechking6691 59 хвилин тому +3

    I have been listening to you daily since Russia vs Ukrane war started. Thankyou Alemneh & Esayas.

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 4 години тому +18

    ታላቋ ሩሲያ እስካሁን ካሏት የጦር መሳርያ ቴክኖሎጂዋች 5%ቱን አልተጠቀመችም ። ገና ገና ብዙ ጥም ቆራጭ ቴክኖሎጂዋች አሏት 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪Urraaaaa

  • @josijos8439
    @josijos8439 5 годин тому +19

    አለምነህ በምስራቅ አፍሪካ ብቸኛው እና ጀግናው ባለ አስገምጋሚው ድምፅ እንዲሁም የቃላት ሊቁ ውዱ ጋዜጠኛችን ኢትዮጵያ እንዳንተ ያለ እውነተኛ ልጅ ማበርከቷ አሁንም ማህፀኗ እንዳልነጠፈ ማሳያዋ አንተ ነህ እና እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜን ከጤና ጋር እንዲሰጥህ ምኞቴ ነው ኢሱ ደሞ እርጋታህ እና ስነ-ሥርአትህ ልዩ ነው ወተት እንኳን እንዳንተ አይረጋም በርታልን ወንድማችን !!!

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 4 години тому

      ትክክል አገላለፅሕ እውነታውን የያዘ ነው❤❤❤

    • @Mena_Je
      @Mena_Je 2 години тому

      እስኪ ብቃቱን ግለፅልን ሁልጊዜ ፀብ እያነፈነፈ ማጋጋል ነው ስራው ጭራሽ ከምስራቅ አፍሪካ ብቸኛው ትለዋለህ እንዴ 😂 ከነማን ጋር አወዳድረኸው ነው?

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 43 хвилини тому

      ​@Me😂😂እነንትናን እ;;;;;;;;አዋራ የሚያጨሱ😂😂😂አልጂ ዚራ😂😂na_Je

  • @tamiratmekonnen9440
    @tamiratmekonnen9440 3 години тому +5

    ይህ በእንዲህ እያለ ዓለም ያንተ አስገምጋሚው ድምፅ ከየትኛው ቦለስቲክ ሚሳዬል ጋር ነው የሚስተካከለው 🎉🎉🎉 Respect you Alem 🙏🙏❤

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 4 години тому +3

    ምን መንገር ያስፈልጋል መልቀቅ ነው ይለይላቸዋል ጥጋባቸው መጠን አልፏል

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru 5 годин тому +10

    ስላም በአለም እንዲስፍን የዘወትር ፅሎቴ ነው🙏🏽

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 3 години тому +3

    የዘለንስኪ እብደት በጣም ነው ዩክሬኖች የሚያሳዝኑኝ ቦሪስ ጆንስ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው

  • @Birukayalew-w1l
    @Birukayalew-w1l 5 годин тому +8

    አለም ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 4 години тому +7

    ሰላም ለአለም😢😢

  • @gebremedhinbiza1199
    @gebremedhinbiza1199 5 годин тому +2

    Thank you guys
    For information yes.

  • @Mehari-e3w
    @Mehari-e3w 5 годин тому +3

    Thank you AWAZIE for the news and info !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @SG-km6ts
    @SG-km6ts Годину тому

    አሪፍ አገላለፅ ነው

  • @Mehari-e3w
    @Mehari-e3w 5 годин тому +5

    Le zienaw ena merejaw AWAZIE'n enameseginalen !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @gutemahayder3148
    @gutemahayder3148 5 годин тому +3

    ልዕለ ፍጥነ ድምፅ Hypersonic

  • @solomonchanyalew2130
    @solomonchanyalew2130 33 хвилини тому

    ሩሲያ እንኳን አሜሪካን እንግሊዝን አትነካም ፑቲን ምላሳቸው ብቻ የቀረ ወገኛ ነው።
    ልብ ካለው አሜሪካንን ይምታና ወደ ሶስተኛው የዓለም ጦርነት ገብተን ብልፅግናን እናስወግድ።

  • @robelz2699
    @robelz2699 5 годин тому +2

    ሰላም ለአለም ይውርድልን ፈጣሪ

  • @abdre8010
    @abdre8010 3 години тому +2

    🇯🇴🇯🇴🇯🇴❤️❤️❤️

  • @WegenaZewedu
    @WegenaZewedu 5 годин тому +2

    የዓለም ነገር አሳሳቢ ነው ዛሬ ቤይሩት የነፃነት ቀን እያከበረች ነው ከፈረንሳይ ነፃ የወጣችበትን ግን አሁን የአየር ድብደባ አላቋረጠም 😢

  • @tekebabamulugeta8771
    @tekebabamulugeta8771 5 годин тому +4

    Alemne professional gazeta anbabi new that is why ❤❤❤❤😂🎉🎉

  • @LIVERPOOL-gm4pw
    @LIVERPOOL-gm4pw 5 годин тому +4

    ትክክለኛ አባባል ነው ያገኘህለት ለዚህ ቀጣፊ።

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 35 хвилин тому

    የፑቲን ውሳኔ ትክክለኛ ነው።
    ደግሞ ማድረግ አለበት።

  • @MrDagnu
    @MrDagnu 3 години тому

    ነብሱን ይማረውና ከእውቁ ደራሲና ጋዜጠኛ ጳውሎስ ኞኞ በኋላ ብቸኛው ወሬ ሰሚና ወሬ ተናጋሪ ያልሆነ፤ ብቁ የጋዜጠኝነት ሙያ በተግባር ያሳየ ዓለምነህ ዋሴ ነው።
    በርታ! ቸሩ መድኃኔዓለም ከተሟላ ጤንነት ጋር እረዥም እድሜን ይስጥህ።
    መኩሪያ ብዬሃለውኝ።

  • @BERLIN594
    @BERLIN594 5 годин тому +2

    የምዕራብ መሪዎችና TV ጸጥ ለምን አሉ? ነገ ተነገወድያ ስምምነት እናድርግ ማለት ይጀምራሉ [በፊት ሩስያ መሸነፍ አለባት ሲሉ የነብሩ]፣ ግን ሩስያ በምትፈልገው ነው ሚሆነው።

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 3 години тому

    Selame lemrdetatgne 🙏

  • @EndaleBegashaw-hg3bl
    @EndaleBegashaw-hg3bl 5 годин тому +1

    ዘገባው ጥሩ ሆኖ ግነት ይበዛበታል አስተካክሉ😊

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 4 години тому

      ጊዜው ሳንተች እንዳንኖር አድርጎናል ማመስገን እንልመድ

  • @gvrlmlada
    @gvrlmlada 4 години тому

    አለምነህ ዘለንስኪ የፈለገው ሊኋን ነው

  • @Kamil-m1d
    @Kamil-m1d 4 години тому

    እንደ ክላስተር ቦምብ አይነት ነው ።በአንድ ቦምብ ብዙ ቦምቦች እንዳለው አይነት ነው ።

  • @Amaru-qf9yd
    @Amaru-qf9yd 5 годин тому +1

    እሂ ሰውየ ዲስኩሩ አያልቅበትም አለምነህ
    ኒኩሊየር ሲል ነበር ። አሁን ደግሞ ምንድነው ሚለው ኒኩሊየር ሲል በጣም ያስቀኝ ነበር
    ኩበት ውርዋሮ አረገው እኮ ፤ተያይዞ መጥፋት እንዳለ አያውቅም ።። ምን አይነት እብደት ነው ። አደራደሩኝ ቢል ይሻለው ነበር ።

  • @abrahamseyoum3026
    @abrahamseyoum3026 4 години тому

    SALT (Strategic Arms Limitation Treaty)

  • @gemechisasfaw3188
    @gemechisasfaw3188 Годину тому

    what does UN secratry General doing when all this happening ?I believe the UN has already failed.

  • @messya7125
    @messya7125 4 години тому

    ገፍተዉ ገፍተዉ መጥፎ ነገር ዉስጥ ከተቱት ሩሲያ አይሸነፍም

  • @MillionAsefa-n8j
    @MillionAsefa-n8j 4 години тому

    እስራኤልና ራሻን የሚነካ ያመኛል

    • @tewabekebede7972
      @tewabekebede7972 17 хвилин тому

      ስራኤልን አሜሪካ ትጠብቃታለች ራሽያ ደሞ የአሜሪካ ጠላት ነች...መታመምህ አይቀርም

  • @2Kmt
    @2Kmt 4 години тому

    በአካል ስቲዲዮ ገብተህ ብትዘግብ ለተከታዮችህ ክብር ጥሩ ነበር

  • @SusanCowboy-y2o
    @SusanCowboy-y2o 4 години тому

    🎉🎉🎉

  • @nuruabdu1581
    @nuruabdu1581 5 годин тому +1

    ሠላም አለምነህ ኔትወርክ እየተቆራረጠ አሰቸገረን እባክል ለፍርየ ንገርልኝ

  • @Mehari-e3w
    @Mehari-e3w 5 годин тому +1

    Nitu ziena'n meredaetan n'AWAZIE nemesigin !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TSELAE'A YIWIDEM !!!

  • @BetyBety-n3t
    @BetyBety-n3t 4 години тому

    Ye ukerianu meri fendata new yerusya meri berademin butin Erega Yale new

  • @nyo1026
    @nyo1026 4 години тому

    Mr Esias , why don't u challenge him properly. What a joke ?!

  • @mulugetashibeshi1350
    @mulugetashibeshi1350 5 годин тому +1

    Putin told John Biden before launching the missile, "I'm sending you bread, so get your eagles ready to eat."😁😁😁

  • @yassinjamal1090
    @yassinjamal1090 5 годин тому +1

    ሰሞኑ ገራሚ ሽቀላ ላይ ናቹ😂😂

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 4 години тому +1

      ጥሩ ነዋ እኛም እንደነሱ ሙያ ኖሮን ብንሸቅል ጥሩ ነበር ግን ሙያና አስገምጋሚ ድምፅ ከየት ይምጣ??

  • @HailuLenjiso-v2k
    @HailuLenjiso-v2k 4 години тому

    አለምነህን በአስገምጋሚው ድምፁ እንጂ በጦር መሳሪያ ትንታኔ እስፔሻሊስትነት አላውቀውም ነበር:: ምናለ ትንታኔውን እና አንድምታውን በሚመለከተው ባለሙያ በኩል ብታደርጉ::

  • @tewabekebede7972
    @tewabekebede7972 25 хвилин тому

    ሀውቲ ምናምን ትላለህ እንዴ...አሜሪካን ማንም ነው የማይነካት...አታስቁን

  • @nyo1026
    @nyo1026 4 години тому

    It was not ICBM. Get your facts straight.

  • @birukfekadu4352
    @birukfekadu4352 47 хвилин тому

    😅😅😅

  • @Mena_Je
    @Mena_Je 2 години тому

    መአተኛ ሰው ነህ አንድ ቀን ስለሠላም ወይም ቀና ነገር ተናግረህ አታውቅም ሟርተኛ

  • @jajah7767
    @jajah7767 5 годин тому +6

    😂😂 የድሮ ትውልድን አደነቁረህ. በዚህ. ትውልድም ትዘባርቃለህ.

    • @GelilaGebru
      @GelilaGebru 5 годин тому +3

      እናመስግናለን ውድ አለምነህ ዋሴ!!!!

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 4 години тому +1

      @@GelilaGebruለማመስገን መፈጠር መታደልነው ክ ብ ር ለአለምነህ ዋሴ❤❤❤

    • @TeshomeTeshe-d6z
      @TeshomeTeshe-d6z 4 години тому +1

      ​@@meseretdibabe8020 መቼም ሀበሻ ምቀኛ ነው ሥለዶሮ 🥘 ወጥ ና የጎጥ ወሬ ያውራ እንዴ😂😂😂😂