አባቴን ይቅርታ ጠይቄዋለው........... ነገረኛ ነሽ ይሉኛል........አርቲስት ሸዊት ከበደ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • #Minyahil_benti
    #ምንያህል_በንቲ
    #ይህን_ፕሮግራም_በኢቲ_አርት_ፊልም_ፕሮዳክሽን_የተመዘገበ_ስለሆነ_ደግሞ _መጫን_ቻናሎትን_ያዘጋል
    አባቴን ይቅርታ ጠይቄዋለው........... ነገረኛ ነሽ ይሉኛል........አርቲስት ሸዊት ከበደ
    #በዚህ ፕሮግራም ምርት እና አገልግሎት ለማስተዋወቅ
    0912656342
    0939048556 ይደውሉ
    #ሸዊት_ከበደ
    #shewit_kebede
    #ተዋህዶ
    #ዐብይ
    #ሁዳዴ
    #ፆም
    #ፀሎት
    #ኦርቶዶክስ
    #et_art_media
    #new
    #ኢትዮጵያ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቴቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    በ Facebook / et-art-media-102803251... ብለው ይግቡ
    በ INSTAGRAM et_art_media_official ብላው ይፈልጉን
    በ TELEGRAM t.me/etartmediaa ብላው ያገኙናል
    በዋትስ አፕ እና ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    0912656342
    0939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share: #like : #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
    በዋትስአፕ #0912656342
    በቴሌግራም #0939048556
    *ፃፉልን
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

КОМЕНТАРІ • 159

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +32

    በድራማዎችሽ አደንቅሻለሁ በተለይ ስው ለስው ድራማ ላይ የውስጣችሁን ባናውቅም ፍቅር ያሽንፋልና ከመቅደስ ጸጋዬ ጋር ታረቂ ሚዜም ነበርሽ እኮ በቀደመው ዘመን አበልጅነትና ሚዜነት ዝምድና ነበር ያንን ቡማስብ ይቅር ተባባሉ

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 2 роки тому +1

      በትክክል 💝

    • @milenaashifaa5268
      @milenaashifaa5268 2 роки тому

      Exactly tebareki 🙏

    • @emnstesfaye4971
      @emnstesfaye4971 2 роки тому +4

      በመሀላቸው የገባውን ሰይጣን ነቅሎ ያውጣላቸው።ሁለታቹም ሀይማኖታችሁን ትወዳላቹ ሸዊናዬ ይቅር ለእግዛብሄር ተባባሉ

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 2 роки тому +2

    ሰምቼ የማላውቀውን ቻናል አንቺን ስላየሁ ብቻ እስከ መጨረሻው ሰማሁት በጣም አዘንኩብሽ ቢያንስ ያዘንሽበት ቀን ስትባዪ የትግራይን ህዝብ ስቃይ ታነሻለሽ ብዬ ነበር ይህ ቀን ያልፍና ምን እናወራ ይሆን?

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 роки тому +26

    ውይ ሦስታችሁም አለባበሳችሁ ሲያምር መንፈስ ያድሳል በዛ ላይ ስቲድዬው እራሱ ሲያምር 😊🌹
    ሸዊት ስቀሽ ታስቂኛለሽ ❤😘

  • @tizitalame3489
    @tizitalame3489 2 роки тому +22

    እምመክርህ አንድ ነገር አለኝ ከመልቀቅህ በፊት ቀደም ብለህ አጭር ቪድዮ ውይም 3 ,4 ቀን ሲቀረ ቀድምህ የምለቅበትን ቀን ሰአት ለደንበኞችህ አጎጎቸው እህዝብ ዘንድ ተደራሽ እንዲሆን ይረዳል እስትድዮህን መቀያየርህ የሚደነቅ እና የሚበረተታ ነው

    • @mariammahi3618
      @mariammahi3618 2 роки тому

      Harif eyeta new mknyatum tawaki sewch lekrbu new sebal ena zembelw sekrbu ekul temlkach aynorm

  • @abatofficial
    @abatofficial 2 роки тому +20

    ኢትዮጵያን ታላላቅን ማክበር ትተናል አጠፋም አለማም በአባት መሳቅ መሳለቅ ከኖህ ልጆች እንማር

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 2 роки тому +15

    ሸዊትማ ተወዳጅ ቆንጆ ሃይማኖተኛ የምንወዳት አርቲስት ናት ክብር ይገባሻል

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች

    በሚቀጥለው ዘማሪት ምርትነሽን አቅርብልን ኢት አርት /ምንያህል በንቲ እናመሰግናለን

  • @eitoferssttube3581
    @eitoferssttube3581 2 роки тому +40

    ወንድማችን እባክህ እፀህይወትን እና ሄለንን አቅርብልን. ያለስማቸው ስም ሰተዋቸው. በመንፈሳዊ ተሳትፎ የሉም

  • @tirste2744
    @tirste2744 2 роки тому +15

    መልካም ሰው ነሽ ግን ትንሽ ነጠላ ጣል ቢልበት ደስ ይልል ለምን የእምነት ፕሮገራም ስለሁነ ትንሽ እህት አለም

    • @ועח
      @ועח 2 роки тому +2

      👍👍👍👍

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 2 роки тому +39

    ሸዊትዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁን በሞገስ ያሳድግላችሁ 😍😍😍🙏

    • @nunuawake3358
      @nunuawake3358 2 роки тому +2

      ሸዊት ዬ ሰወዲሺ ሰለአየውሸ ደሰቢሎኚል

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    የኔ እናት ስወድሽ እኮ ማርያምን

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 роки тому +10

    እኔም እናት አባቴ የሚፈልጉት ተምሬ እንድጨርስ እንድመረቅ ነው ደሞ አስደስታቸዋለሁ ብቻ እድሜ ጤና ይስጠን አሳከዋለሁ ሸዊት ጎበዝ ነሽ ቅድሚያ ሰለ አባትሽ ማሰብሽ 🙏❤ እወድሻለሁ❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 роки тому +12

    ሺዉት መልካም ሰዉ ስወድሽ ፈጠሪ ይጠብቅሽ የኔ እህት ጀግና 🥰😍😍😍❤️❤️❤️🇲🇱🇲🇱

  • @hanawondafrashboge2949
    @hanawondafrashboge2949 2 роки тому +16

    ውይ ስወዳት ሸዊት ከበደ ከነ ስምሽ ምርጥ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +5

    በጣም ❤❤እምወዳትና እማከብራት 💝ተዋናይ ❤ሸዋ 💝ግን እማ መቅዲ መልካም ሴት ናት ይቅር ተባባሉ 💝💝በናትሽ እህቴ ሚዲያያ ላይ እንያቹ 💝በፍቅር

  • @sabageletu5765
    @sabageletu5765 2 роки тому +2

    ሸዊትዬ ባለማዕተቧ አምላካችንን እና እመቤታችን ስትጠሪያቸው አጠራርሽ ና ክብሩ ለእሱ ይሁን ስትይ ምን ያህል ልቤን እንደምታሰደችው የኔ ቆንጆ ልቤን ትመስጪዋለሽ። አዘጋጅ ምን ያህል በንቲ አንደበተ ርህቱ ነህ ሐይማኖትህ ብቻ ይብቃ የተዋህዶ ፈርጥ ለሐይማኖትህ ያለህ ክብር ነው የአንተን ፕሮግራም እንድከታተል የሚያደርገኝ ። በተለይማ ምስለፍቁር ወልዳ የእመቤታችንን ስዕል እንባ አባሽ ብለህ በስጦታ ስታበረክት ሁሌም ታስለቅሰኛለህ። በርታ ወንድሜ ። የድንግል ልጅ ከአንተ ጋር ይሁን።🙏🙏🙏

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +35

    ሸዊትየ ባለማሕተቧ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ 🙏🙏🙏

    • @serkeabebe4919
      @serkeabebe4919 2 роки тому

      ጡቷን ስላሳየች ነው የሚያምረው

  • @አበሩነኝየናቴናፋቂ
    @አበሩነኝየናቴናፋቂ 2 роки тому +9

    የኔ ሳቂታ ሰቀሽ ታስቂኝአለሽ ሸዊት ሰወድሽ የኔ ባለምሀተባ❤

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 2 роки тому +3

    አይ ሸዊት የወንዶች ጉዳይማ አንቺን ነበር በጣም ማየት የመፈልገው በተለይ በራችሁ ላይ የምትናገሪውና አክትሽ አይረሳኝም።

  • @tube7667
    @tube7667 2 роки тому +8

    ሸዊይት ሳቅሽን ስወደው በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በቤቱ ያፅናሽሽሽሽሽ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 роки тому +4

    ሸዊት ከበደ ምርጥ ሰው ስለወገን የተናገርሽው ትክክል ነሽ ስወዳት ኑርልን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሸዊትየ 🙏😇❤️

  • @tsegazeab19
    @tsegazeab19 2 роки тому +43

    ሸዊት ምርጥ የተዋሕዶ ልጆ 🙏😍

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 роки тому +8

    ሽዊትየስወድሽአይዞሸየተዋህዶልጅ

  • @roserose5889
    @roserose5889 2 роки тому +8

    ሸዊትየ የእኔ ጠንካራ ሴት በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 роки тому +9

    ሽዊትዬ ስወድሽ ፊልሞች አንቺ ስሪ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርተዋጊነውስሙም

    ስወዳ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 роки тому +3

    ኢት አርት ጥሩ ፕሮግራም ነው ሸዊት እምወድሽ የተዋህዶ ልጅ ልብስሽ ትንሽ ይደብራል ደረተሽን ሸፈን አድርጊው

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    ሸዊትዬ በጣም አከብረሽላሁ ከልቤ ። ግን አንድ ነገር ቅር ብሎኛል አለባበስሽ አንቺ ጥሩ ትዳር እና ልጆች ያሉሽ የተከበረሽ ስለሆኘሽ ይሄን ቀሚስ ሁለተኛ ባታረጊው ደስ ይለኛል ።ከላይ ያለሁ በጣም ለእይታ ሰውነትሽን አጋልጦታል የኔ ቆንጆ ስለምወድሽና ስለማከብረሽ ነው። እመቤቴ ትባርክሽ ልጆችሽንም ታሳዳግልሽ አሜን።

    • @ועח
      @ועח 2 роки тому

      👌👌👌👌💯💯💯

  • @roserose5889
    @roserose5889 2 роки тому +9

    ለእምነትሽ ያለሽ ጥንካሬ ❤❤❤

  • @hannahailu2268
    @hannahailu2268 2 роки тому +1

    Ewnet telk sew nesh srash hulu amen egzhaber selamun yawrdlen you are amazing artists shewit

  • @zeestifanostube
    @zeestifanostube 2 роки тому +2

    ሸዊትዬ የእኔ ቆንጆ

  • @እኔማነኝ-ፐ7አ
    @እኔማነኝ-ፐ7አ 2 роки тому +4

    የኔ ሳቂታ ሸዊትዬ ስወድሽ እድሜና ጤና ያድልሽ፡ከነቤተሰብሽ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +5

    የኔ ቅመም 🥰🥰🥰

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ 2 роки тому +2

    ሸውትየ ሳቅሽ ይጣብኝ በጣምነው የምወድልሽ ሳቅሽን ፈጣሪ ይጠብቅሽ🙏

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 роки тому +9

    ሸዊዬ ስወድሽ ፍልቅልቋ ❤️❤️👏

  • @nateyabraham5192
    @nateyabraham5192 2 роки тому +3

    ሰዊትዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ሃይማኖተኛ እመብርሃን ከነመላው ቤተሰብሽ ትጠብቅሽ

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 2 роки тому +5

    ሸዊትዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ስወድሽ ❤️😘

  • @eitoferssttube3581
    @eitoferssttube3581 2 роки тому +7

    ሸዊት ግልፅነትሽ. ሳቅሽ. በጣም ነዉ ምወድሽ

    • @ethiopia2846
      @ethiopia2846 2 роки тому +1

      🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💐💐💐💐💐🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 2 роки тому +5

    ሸዊት አድናቂሽ ነኝ ምርጥ ኦርቶዶክስ

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 роки тому +2

    ሸዊዬ በጣም አደንቅሻለሁ እወድሻለሁ ስራዎችሽ በሙሉ ይመቹኛል ክበሪልኝ የኔ ፍልቅልቅ

  • @kassechyilma4032
    @kassechyilma4032 2 роки тому +2

    እውነትሽን ነው እናትነት ከባድ ነው እኔ ስራዬን አቁሜ ነው ያሳድግኩት ስሜቱ ከባድ ነው

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 2 роки тому +2

    ሽዊትየ የኔ ፍልቅልቅ ባለማሀተቧ በርችልን

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 2 роки тому +6

    ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ

    የፕሮግራምህ ተከታታይ ነኝ እና የምታቀርባቸው ነገሮች ደስ ይላሉ በርታ።
    ግን ምንድን ነው ደቂቃ ሙሉ ለመግቢያው ብቻ
    ኧረ አስተካክል። በዛ ላይ በመሀከል የምታስገባው ድምፅ ይረብሻል አዛኜን የምሬን ነው።

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому +2

    ሸዊት፡ሳቂታ

  • @banchbesratahmad8672
    @banchbesratahmad8672 2 роки тому +2

    የምትጠቀሙበትን ክላሲካል ባህላዊና መዝሙር ያሃገር ነገር አድርጉ አያምርም ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ሰውን የማያስደነግጥየሚስብ ቢሆን የምታቀርቡት ፕሮግራም ባህልን ሃገርን ስለሚስትምር ጥሩ ናቸው የክላሲካሉ ግን ይስተካክል ሸዊት ምርጥ ሰው

  • @tibebedebalketibebe8184
    @tibebedebalketibebe8184 2 роки тому +1

    እንደው ምን ልበልህ እግዚአብሔር ቃል ያጥረኛል ላተ የኔ መልካም እማምላክ በምልጃዋ እቅፍ ድግፍ ታድርግህ እግዚአብሔር እድሜን ጤና ጥበብና ሞገስን ፣ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜዋ ምርጥ የተዋህዶ እንቁ ኑርልን በምታደርጋቸው መልካም ስራ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር አምላክ አብልጦ ይውደድህ ያሰብከውን ከዚህ በላይ ያሳካልህ ወንድሜዋ የእውነት ጥሩ ነገር ሰርቸ ኔም ባንተ መጠየቅ አንተ ቲዩብ ላይ መቅረብ ተመኘሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አድቀን ያንተ እንግዳ እንደምሆን ተስፋና ምኞት አለኝ በጣም ነው የማከብርህ😍😍😍💗💓⛪🇪🇹🙏 ( ከሳውድ አረቢያ )

  • @simegnmenge8201
    @simegnmenge8201 2 роки тому +4

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ

  • @rutebezunhe789
    @rutebezunhe789 2 роки тому +1

    የኔ መልካም ሰው በጣምነው እምወድሽ 🙏🥰

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 2 роки тому

    ካራክተር በአማርኛ ገፀ ባህሪ ነው በአማርኛ ቃላት እያለ ለምን ሌላ ቋንቋ ትጠቀማላችሁ? ኦዲየንስ ተመልካች ነው። የማየው አማርኛይሁን እንግሊዝኛ ስላልገባኝ በ5 ደቂቃ አቋረጥኩት

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 2 роки тому +5

    ሸዊትዬ ምርጧ እህታችን😍

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ

    እውነት ነው የምልሽ እኔም በጣም ነው የምጠላሽ ነበር ማርያም አሁን ቅርብ ግዜ ነው በሀይማኖትሽ ቦታ ሳይሽ መጥላቴን ያቆምኩት

  • @ementmedia8081
    @ementmedia8081 2 роки тому +2

    sehewitya Sewdshe Eko

  • @aaw5447
    @aaw5447 2 роки тому +2

    Shewitye mirt lij nesh

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 2 роки тому +1

    በሚገርምህ እኔ እንደአድንቆት ነው የማየው ለምን መሰለህ ሰውም እኮ የሚበሳጨው ሆና ስለሰራች ነው ልትደነቅ ነው የሚገባት ሰዎች በሸሹሽ ግዚ ምን ያህል ገፀባህሪውን እንደተጫወትሽው ነው የሚታየው ስለዚህ እራስሽን ልታደንቂ ነው የሚገባሽ አሪፍ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ሄመን-ጸ4ፀ
    @ሄመን-ጸ4ፀ 2 роки тому +1

    ሸዊትዬ በጣም እወድሻለሁ በይበልጥ እንደውድሽ የህን የህንድ ከሙታኖች ላይ ተላጭቶ የሚሸጥልንን ፀጉር ባትጠቀሚ ጥሩ ነው ያንንም ዱቄት ብትተይው ውብ ነሽ በራስሽ አርተፍሻል የሆነ ነገር ሁሉ የአጋንንት ነው ስላሴ እንደፈጠረሽ ሁኚ ቢከብድም ሞክሪው ሸውትዬ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому +2

    ጩኸቱ ምንድነው … ይረብሻል ድምፁን ቀንሱት ጆሮዋችንን ያመናል

  • @አቤቱለንሰሀአብቃኝ
    @አቤቱለንሰሀአብቃኝ 2 роки тому +1

    በቃ፣እሄ፣ፀጉር፣ሁሉም፣ነው፣ሚያጠልቀው፣ግን፣ለምንድነው፣ሚያረጉት።

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 2 роки тому +2

    ሸዊዬ ስወድሽ

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 2 роки тому +2

    አንች የክርስቶስ ልጅ ነሽ ሸዊትየ

  • @shewitmedia
    @shewitmedia 2 роки тому +1

    መኩሼ የኔዋ ቅን የሚወድሽ የኔዋ ሳቂታ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶ በደስታ በፍቅር በብልጽግና ጨምሮ ጨማምሮ ሰጥቶ በሰላም ያኑርሽ ማማቲ😍 አንችና ሄሉ መቅዲ ገኒ ሰላምዬ ስወዳቹ💓💐💐💐😘😘😘

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 2 роки тому +2

    ሸዊትዬ❤

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    ሸዊት እወድሻለሁ

  • @egzyabharyemsegaamene3675
    @egzyabharyemsegaamene3675 2 роки тому +12

    ሸዊትዬ ሁለ ገብ ሙሉ ሰው ኑሪልን💝💓💝

  • @meserettesfaye433
    @meserettesfaye433 2 роки тому +3

    ሽዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😗

  • @asfaw8154
    @asfaw8154 2 роки тому +1

    የምትጠቀመው ሙዚቃ የስደነግጣል ልክአይደለም

  • @bbtaddy2491
    @bbtaddy2491 2 роки тому +2

    Negerga

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች

    ሸዊት የሴቶች ቁንጮ እንወድሻለን

  • @proudorthodoxchristian6351
    @proudorthodoxchristian6351 2 роки тому +3

    ሸዊትዬዬዬዬ😍❤️❤️❤️😍

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 2 роки тому +2

    የኔ ቆንጆ የኔ ደስተኛ ዘመንሽ ይባረክ ስወድሽኮ

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 2 роки тому +2

    አለባበሳችሁ የአገር ባህል መሆኑ ደስ ይላል

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 2 роки тому +2

    የኔ ቅመም ሸዊትዬ በጣም ነው ምወድሽ እማቲ😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 2 роки тому +1

    ሸውተይ ስወድሽ እኮ😍

  • @medimedi4859
    @medimedi4859 2 роки тому +2

    Yan konjo sewadesh egzehaber amelak zemaneshan yebarek

  • @nigstabenet12
    @nigstabenet12 2 роки тому +3

    ሸዊትዬ ስወድሽ

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 2 роки тому +2

    Hana yohansene akerbelne pls bro

  • @alemsigo9245
    @alemsigo9245 2 роки тому +3

    Yena konjoy

  • @mestawetgidissa9545
    @mestawetgidissa9545 2 роки тому +5

    ልጆች የእ/ር ስጦታዎች ናቸው ።በአንቺ ሀይል ውለው አያድሩም።ልጆችሽም በራስ መተማመን እንዲኖራቸው።መውደድሽን በልክና
    በልብ አድርጊው።

    • @shewitmedia
      @shewitmedia 2 роки тому

      የኔ ውድ እግዚአብሔር ብለን ሙሉውን የእግዚአብሔር ስም እንጻፈው ሙሉ ትርጉም እንድሰጠን ከይቅርታ ጋር👏

  • @እመቢቲማርያም
    @እመቢቲማርያም 2 роки тому +1

    ሸዊትእዬ:ነገረኛሳትሁን:እሩሩህ:አልቃሻናት:እማምላክትጠብቅሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ze.a285
    @ze.a285 2 роки тому +2

    What happen Eregaye derma

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 роки тому +2

    ሽዊትዬየኔ ቆንጆ❤️🥰

  • @mabertasefa3650
    @mabertasefa3650 2 роки тому +1

    Ye setochi Ariya Ehetachi gobe berchi

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 2 роки тому +1

    ሸዊትዬ ስወድሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ እእታችን

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 2 роки тому

    Geena nesh seedesh

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 2 роки тому +1

    ጠያቂው ጊዜ ስጥ እንጂ አንተው ጠይቀህ አንተው ልትመልስ የምትፈልገው ትንሽ ረጋ በል

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 2 роки тому +1

    Yihe ye bete kirstyan tube new slezi yemtigabzut engida alebabesachwen byastekakilu tiru yimesilenal !!!!! !!!!!! !!!!!!!

  • @eyobkasahun4235
    @eyobkasahun4235 2 роки тому +1

    ተባረኪ በጣም ነዉ እምወድሽ ከዚ በተሻለ አራያ መሆን ይጠበቅብሻል

  • @natanem8050
    @natanem8050 2 роки тому +2

    Shewitye yene konjo swedish 💕💕💕💕💕

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 2 роки тому +1

    ሸዊት ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሀቀኛ እና ንፅህ እና ግልፅ ሴት ስወድሽ

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 2 роки тому

    Wuyi wiyi ere bedenb tastawukiyaleshi, gitm yalshi negeregna neshi. Mekdin yemeselechi lji sint neger adrgalshi anchi gin metalatshi sayans mistruan awuteshi adebabayi zerashiwu. Ayi guadegna

  • @ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
    @ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ 2 роки тому +3

    ሸዋዬ ከበደ ነች

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому +5

    ሸዊትና ሔለን ምርጥ የተዋህዶ ልጆች

  • @ሰማዕቷእናቴ
    @ሰማዕቷእናቴ 2 роки тому +1

    ከምወዳቸው ሴት ተዋናይ መካከል አንዷ ሽዊ ነሽ😘😘

  • @sahaysahay2719
    @sahaysahay2719 2 роки тому +1

    ሸዊትን ሳስብ ሳቋነው የሚዘከረኝ የኔሳቂታ ስወድሽ

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 2 роки тому +1

    Shewtyia sewdesh eko betely sakeshhh

  • @tigtigtigtigshbriu9912
    @tigtigtigtigshbriu9912 2 роки тому

    bawetmay noey amoaedesadu

  • @mahlettadele7092
    @mahlettadele7092 2 роки тому

    yene melkam

  • @segazabedibaba1965
    @segazabedibaba1965 2 роки тому +1

    Sheweiteye yene Wede ehete fetari eregeme edemena tena kene melawe betesebeshe

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm

    😍😍😍❤❤❤ ሺዊ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሳቅሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ደስ ይላል 😘😘