🌸ፊቴን በ1 ቀን ፏ ያደረገልኝ የፊት ማስክ /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 225

  • @brukbkb5724
    @brukbkb5724 4 місяці тому +41

    ሙዚቃው ቢቀር ምናለበት አብሮ አይሄድም ሀሳብ ይሰርቃል ይረብሻል

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  4 місяці тому +1

      እሺ🙏

    • @veracity8968
      @veracity8968 4 місяці тому +3

      ሙዚቃው በጣምመንፈስ ስለሚረብሽ ልጨርስ አልቻልኩም ! ኦርቶዶሳዊም አይደል የህንድ

    • @kyatiku5755
      @kyatiku5755 3 місяці тому

      ታድለሽ አታዳምጭም 😢😢😢እኔ ወይ እንዴት ልላቀቅ​@@veracity8968

    • @Eden-l4s
      @Eden-l4s 7 днів тому

      Firij wist new minaskemtew?

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 5 місяців тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ሜሪዬ እውነት ነው ኪያር ለውበት ብዙ ጥቅም አለው በጣም ነው የምወደው ምርጥ ክሬም ነው ❤❤

    • @asqw6481
      @asqw6481 3 місяці тому

      ተጠቅመሽዋል

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 5 місяців тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ እናመስግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው

  • @ZenuAbdu-u4h
    @ZenuAbdu-u4h 4 місяці тому +2

    ዝጎራዬ እንኳን ደህና መጣሽ ገራሚ ውህድ ነው በይበልጥ ለፊት የተጠቀምሽው እኔም ለውጥ ያየውበት ነው በጣም ምርጥ ነው👌👌👍👍

  • @Eden-c7j
    @Eden-c7j 10 днів тому

    Bless you,❤❤❤

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 5 місяців тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ የሚወድሽ የማከብሬ ሰላምሽ ቢዝነይ በጣም አሪፍ እና ምርጥ ቆንጆ ለፊታችን ጠቃሚ የሆነውን የመጣሽው እናመሰግናለን ኪያር ለፊታችን በጣም ምርጥ ነው በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን የኔ ውድ ዎውውው ❤️

  • @haroni2982
    @haroni2982 Місяць тому

    ሠላም ለዚሕ ቤት አሪፍ ኪዉከበር ወይም ኪያር ለፊት በጣም ተመራጭ የሆነዉ ፍቱሁ መዳኒት ነዉ

  • @ይዱጥጋቤ
    @ይዱጥጋቤ 4 місяці тому +2

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን ዌውውውውው ዝጎራየ በጣም ጠቃሚ ነገርነው ያሳየሽን እናመሀሰግናለን

  • @Mysewu
    @Mysewu 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤ እንዴዴዴዴ በቀደም በሳይለት ነበርኩ አልሰማሁሽም እናም ሞክሪው ቆንጆ ከሆነ ተመሰገኒያለሽ ግን ሰርቸ ክሬሙ ፊቴን ካለወጠው መርገጠሽ ነው በህብረት መተው ነው የምንረግጥሽ😂😂😂 አስምሪበት ከምሬ ነው እኔ ምንም የሚገዛ ክሬም አይመቸኝም በቃ ይሄንን አዘጋጀቸ እጠቀማለሁ ❤

  • @ሀብትሽ.ሚዲያ
    @ሀብትሽ.ሚዲያ 4 місяці тому +5

    ማርያም አሪፍነው ተባረኪ😢😊😊😊😊😊ለውጥ አየሁበት

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  4 місяці тому

      አመሰግናለሁ ዉዴ🙏❤

    • @BrtukanAhmed-y8t
      @BrtukanAhmed-y8t 3 місяці тому

      እንደት ነወእሚሠራወ

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 4 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዚጎዬ ዋዉ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ❤

  • @ያረብያአሏህየልቤንሙላልኝ

    እናመሰግናለን እሞክራለሁ እህት❤

  • @elenitube3599
    @elenitube3599 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላምሸ ይብዛልኝ ዋውውውውውውውውው በጣም ቆንጆ እናመሰግናልን❤❤❤

  • @romanyoutube-h9l
    @romanyoutube-h9l 4 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሜሪዬ ዋው የዛሬው ለያል ሲያዩት ራሱ ውብ እና ማራኪ ቆዳ እንድኖረን ያደርጋል❤❤

  • @የቃልእናትB
    @የቃልእናትB 4 місяці тому +2

    ዝጎራዬ የኔዋ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋው የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ የፊት ማክስ ነው ዋው 👍👍👌👌👌

  • @ummalakseid4889
    @ummalakseid4889 2 місяці тому

    አመሰግናለሁ

  • @aberashhune3203
    @aberashhune3203 5 місяців тому

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን በእውነት የሚገርም አሰራር ነው ዋው ወደድኩት ❤

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽልን ጥሩ ቆይታ ነበር በርችልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገርችን ሰላም ይድርጋልን እህታችን በርች

  • @ሁለገብሜላት2
    @ሁለገብሜላት2 4 місяці тому +6

    ሰላም ሰላም ውዴ እህታችን በጣም አሪፍ ነው
    ዋውውው እኒሙከራለን አሪፍ ነው👌

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 4 місяці тому

    ዋው በርችልን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @TeyfgTrryyg
    @TeyfgTrryyg Місяць тому

    አድስ ተመልካች ነኝ። ጥሩ ትርምርት ነዉ የሰጠሽኝ አመሠግናለዉ።የፀሐይ አለርጅ ስላሌኝ ምን ዓይነት ክሬም ሊጠቀም?

  • @kkooohhh3833
    @kkooohhh3833 2 місяці тому

    Thank you 👍

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴቅዱስገ

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛልንን በጣም ቆንጂ ነው በርችልን

  • @HadiyaHadiya-x2q
    @HadiyaHadiya-x2q 2 місяці тому

    እሞክራለሁ❤❤❤

  • @ensratube
    @ensratube 4 місяці тому

    ዋው🎉🎉👍👍👍

  • @eeee8580
    @eeee8580 5 місяців тому +1

    ዋውውውውውፈ እህቴ ዝጎራየ በረችልኝ እማ ❤❤❤

  • @haimanotteferi2641
    @haimanotteferi2641 2 місяці тому +1

    ሰራሸን ከነሙዚቃዉ እወደዋለሁኝ

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ 4 місяці тому

    እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤wowwwww knjoooo

  • @beautywithkal
    @beautywithkal 5 місяців тому

    Wowww woowwww betam konjoooo new yet wehd enamesegnalen🎉🎉🎉🎉

  • @munakassa9941
    @munakassa9941 5 місяців тому +1

    Okey❤❤❤

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 5 місяців тому

    Wowww nowuu simachii ❤❤

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 4 місяці тому

    ጎበዝ❤❤❤❤

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 5 місяців тому +2

    ሜሪዬ የኔ ውድ ዋው የዛሬው ይለያል 👌እናመሰግናለን #ሼር

  • @Hana-y4t
    @Hana-y4t 4 місяці тому +3

    የኔ አህቴ ፈታይ ማዳያት አበለሽኝ የማዳያት ነገርኝ😢😢❤❤❤

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  4 місяці тому +1

      በመጀመርያ ከቆዳሽ አይነት ጋር የሚሄድ. ማርጠቢያ ክሬምና የፀሐይ መከላከያ ከሬም ሁሌም በመቀባት ተንከባከቢዉ. ዉሃ በደንብ ጠጪ በተረፈ ለማድያት ተብለው የሚሰሩ ማስኮችን ተጠቀሚ 🙏

  • @MimiGatchaw
    @MimiGatchaw 2 місяці тому

    Wow thanks so much for the sharing

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 4 місяці тому +3

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጂወች እንዴት ናችሁ እህታችን ጥሩ ነው በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችን እና ህዝቦችዋን ይጠብቅልን ሰላም ፍቅሩን ያድለን በያላችሁብት ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤❤

  • @AffectionateDaisies-ec8gw
    @AffectionateDaisies-ec8gw 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል የኔ ውድ የሚወድ ሰላልኝ በጣም አሪፍ ምርጥ ቆንጆ የሚሆን የክያን አሰራር ነው የመጣሽው እናመሰግናለን በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮን ጠብቅሻለን ምርጥ ነገር ነው ይዘሽልኝ የመጣሽው 🥰😮

  • @destawagnebachew5056
    @destawagnebachew5056 2 місяці тому

    እድሜየ ይስጥሽ

  • @Rabia-g3y
    @Rabia-g3y 4 місяці тому +1

    ጀሊ ከለለን ብቻውን አይሆንም እህቴ❤

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  4 місяці тому

      ብቻዉን በሌላ መልኩ ሰርተሽ መጠቀም ትችያለሽ ለምሳሌ በበረዶ እና በቶነር መልክ ይቻላል

  • @Mehlat
    @Mehlat 5 місяців тому

    ሰላም ሰላም ውዴ እህታችን በጣም አሪፍ ነው
    ዋውውው👌

  • @عبدالله-ن5ذ9ث
    @عبدالله-ن5ذ9ث Місяць тому

    አሪፍ ነዉእህት

  • @ToybaEbrahim-tw6gu
    @ToybaEbrahim-tw6gu 4 місяці тому +1

    ካሜራ ወይም እርሾ ለፊት አሪፍ ነው

  • @salem4086
    @salem4086 4 місяці тому

    Thank you so much

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 5 місяців тому +1

    ተባረኪ

  • @SelamLove-b4r
    @SelamLove-b4r 4 місяці тому

    Selam selam endet neshi
    Enkuan beselam metashi
    Wowww betam arif new🎉🎉🎉🎉

  • @haimanotteferi2641
    @haimanotteferi2641 2 місяці тому

    መዳኒት ነሸ አንቺ የኔ ሸኩር

  • @Fatima-yw8db
    @Fatima-yw8db 2 місяці тому +1

    ለውጡን ሞክሮያየ ንገሩኝ እኔስደከመኝ ስቱን ሞከርኩ

  • @አይሰው-ጘ8ቘ
    @አይሰው-ጘ8ቘ 4 місяці тому

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam konjo yefit kirem new meriye waw enamesgnalen

  • @ngstingstii1769
    @ngstingstii1769 2 місяці тому

    እንሞክረዋለን

  • @tube-ek5nw
    @tube-ek5nw 5 місяців тому

    ዋውዋውዋውዋውዋ❤❤

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 5 місяців тому +5

    የኔ ውብ እያዪንሽቆንጅዪ ውበት አለሽ
    ሲያምር ከለሩ ዋውው የወደፌት የፌት ክሬም በስምሽ እንጠብቃለን እሽ ዝጎዪ❤

  • @AsteerB
    @AsteerB 4 місяці тому

    Eshii yene konjo arfi now ❤

  • @djjdjchkv
    @djjdjchkv 4 місяці тому +3

    እክያሩ ጭማቂ ላይ ቫዝሊን ብንጨምርስ ችግር አለወደ? መልሽልኝ እህቴ❤ማለቴ ጀሉን ካላገኘን❤

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  4 місяці тому

      ቫዝሊን አይሆንም. ጄሉን ካላገኘሽ የክየሩን ዉሃ በበረዶ መልክ ሰርተሽ ተጠቀሚዉ

    • @djjdjchkv
      @djjdjchkv 4 місяці тому +1

      @@Zgoratube እሽ እህቴ አመሠግናለሁ🥰🥰

  • @የሚመካበእግዚአብሔር
    @የሚመካበእግዚአብሔር 4 місяці тому

    ሰላም እህቴ ሰርተን ፍርጅ ውስጥ ነው ምናስቀምጠው ወይስ ዉጭም ልናስቀምጠው እንችላለን ንገሪኝ በናትሽ

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  4 місяці тому +1

      እንዲቆይልሽ ፍሪጅ ቢሆን ይመረጣል

    • @የሚመካበእግዚአብሔር
      @የሚመካበእግዚአብሔር 4 місяці тому

      @@Zgoratube ይቅርታ ጥያቄ ኣበዛሁልሽ ፍርጅ ውስጥ አስቀምጠን ለስንት ቀን መጠቀም እንችላለን ዘይቱን ደሞ የለኝም ዘይት ዘይትሁንን መጠቀም እችላለው እህቴ ወይስ እንዴት ነው👏

  • @MekiyaNegeyasaliya
    @MekiyaNegeyasaliya 25 днів тому

    ፈዝልነዉ ምጨምረዉ ወይ

  • @NoorNoory-oo5hq
    @NoorNoory-oo5hq 3 місяці тому

    selam ene mileshi wde yemire gin fiti yaterali

  • @Topg-dx8im
    @Topg-dx8im 3 місяці тому

    Gobez berch vitamin e oil yet new yenagegew fotowunm betaskecheln

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 3 місяці тому

    ምርጥ ነው በርቼ የኔንም ዩቱብ እይልኝ እርስበርስ እንረዳዳ

  • @15kmarta
    @15kmarta 3 місяці тому +1

    ደመርኩሽ መልሺ🎉🎉

  • @SadeSade-n9w
    @SadeSade-n9w 4 місяці тому

    መሻአላህ

  • @SameyraSameyra-v3o
    @SameyraSameyra-v3o 3 дні тому

    ባረብኛ ምንድነው ስሙ

  • @eyubekele
    @eyubekele 3 місяці тому

    ምን አይነት ዘይት ነው

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  2 місяці тому

      የሚመችሽን ተጠቀሚ. እኔ የተጠቀምኩት ቫይታሚን ኢ ነዉ

  • @UserUse4-sx7js
    @UserUse4-sx7js 3 місяці тому

    Wow

  • @MiraSeid-h9l
    @MiraSeid-h9l Місяць тому

    Muzikaw tinsh yrebshal
    Yaserashi konjo new

  • @ሀይሚባላገሯ
    @ሀይሚባላገሯ Місяць тому

    የኔ ፊት በጣም ያናድዳል ምንም ነገር ካስነካሁት ግልብጥ ነዉ የማለዉ 😢ምን ይሆን የሚስማማዉ 😂ከተከባከብኩት ያመዋል 😮

  • @علم-ل2ك
    @علم-ل2ك 4 місяці тому +1

    እኔ ያልገባኘ ቡናዉን አልጨመርሺዉ አይድል

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  4 місяці тому

      ቡናዉን ክሬሙ ላይ ሳይሆን ስክራፑ ላይ ነዉ የጨመርኩት ዉዴ ቪዲዮዉን በደንብ ተመልከቺዉ

  • @mohammedToyib-qt9kx
    @mohammedToyib-qt9kx 4 місяці тому

    የትነዉየሚገኘው

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 5 місяців тому +1

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እኳንም ሰላም መጣሽ ዋው አሪፍማስከነውውውው

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 3 місяці тому

    ቦና ነው የጨመርሽው❤❤

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  3 місяці тому +1

      ቡና የጨመርኩት ክሬሙ ላይ ሳይሆን ስክራፑ ላይ ነዉ .

    • @Sa3daSa3da-i6y
      @Sa3daSa3da-i6y 3 місяці тому

      @@Zgoratube እሽ ውደ

  • @AAa-tl9ri
    @AAa-tl9ri 3 місяці тому

    ኪያሩን ብቻ ፎርጂ ውስጥ አስቀምጦ በረዶ ሲስራ መጠቀም አይቻልምደ መልሺልኝ እንዳታልፊኝ

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  3 місяці тому

      ትችያለሽ

    • @BrtukanAhmed-y8t
      @BrtukanAhmed-y8t 3 місяці тому

      እህቴ ህያሩን ብቻ ሠረተን እፊሪጂ አረጌ ብጠቅምችገረአለወእደ መልሺልኚ እህቴ ​@@Zgoratube

  • @user-pg3yh4ng3p
    @user-pg3yh4ng3p 3 місяці тому +1

    ሞክሬ እኮምቴለሁ

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 2 місяці тому

      ሞከርሺዉ እህቴ መልሺልኝ እህቴ

  • @amreshefa2325
    @amreshefa2325 3 місяці тому

    የኦሊቬራውን ፖኬት ብታሳይን ጥሩ ነበር የኦሊቬራውን እቃ ደበቅሽው!!!

  • @ethioonline-iv4lq
    @ethioonline-iv4lq 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ መቸም ሁሌም እከን የሌለው ሰራዎችሽን ስለምታሳይን እናመሰግናለን

  • @rtrry-w7r
    @rtrry-w7r 3 місяці тому +1

    ኦሊቪራ ምድነዉ

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 3 місяці тому

      Aloe vera (አሎውቬራ የሬት ተክል ነው) ከሱ ላይ የሚወጣው ፈሳሽ ጄል አለው) ጉግል ላይ ቼክ አድርጊው ታገኝዋለሽ::

  • @SadeSade-n9w
    @SadeSade-n9w 4 місяці тому

    መሻአላህ 4:09

  • @SoliyanaFikadu-yo4ip
    @SoliyanaFikadu-yo4ip 2 місяці тому

    ሬት መጠቀም እንችላለን እህቴ

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  2 місяці тому +1

      ትችያለሽ ፍሪጅ አስቀምጠሽ እስከ ሳምንት ተጠቀሚዉ

    • @SoliyanaFikadu-yo4ip
      @SoliyanaFikadu-yo4ip 2 місяці тому

      እሺ እህት ዓለም አመሰግናለሁ

  • @AgereYemaryam
    @AgereYemaryam 4 місяці тому

    ቪታሚን ከለሌለን ሁለቱን ብቻ መጠቀም አይቻልም ወይ ኪያሩን እና ኦሊቬራውን??

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  4 місяці тому

      ይቻላል ኮኮናት ዘይት ወይም ለፊትሽ የሚስማማሽን ጨምሪበት ዉዴ

    • @AgereYemaryam
      @AgereYemaryam 4 місяці тому

      @@Zgoratube እሽ አመሰግናለው

  • @BisratNege-re4ld
    @BisratNege-re4ld 4 місяці тому

    ክሬሙ ፍሪጅ ነው የሚቀመጠው ወይስ እንዴት ነው ?

  • @neyamastyle7605
    @neyamastyle7605 4 місяці тому

    Selam eqan selam metashi wawwwww mert keram new emokirewalhu berchi

  • @Smart_Tube1224
    @Smart_Tube1224 4 місяці тому

    በጣም አሪፍ ነው ስብ መልሺ

  • @Almanal-q5b
    @Almanal-q5b 4 місяці тому

    አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ በርቺ እህቴ

  • @Hogig-y3r
    @Hogig-y3r 3 місяці тому

    ባሊዝን ብናረገው ችግር አለው መልሽልኚ

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  3 місяці тому

      አይሆንም ዉዴ.

  • @SadeSade-n9w
    @SadeSade-n9w 4 місяці тому

    ❤ሰአዳ

  • @SoleSifu
    @SoleSifu Місяць тому

    Vaytamin yemanagegh kehone men madreg alebn.

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  Місяць тому

      አለማድረግም ይቻላል

  • @ቤተ-ጊዮርጊሰ
    @ቤተ-ጊዮርጊሰ 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤💐💐🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌺❤❤❤❤

  • @asnibelew5428
    @asnibelew5428 3 місяці тому

    ሙዝቃው ድምፅሽን ዋጠው ቢቀርሩ ይመስለኛል ቆንጃዬ

  • @etu9731
    @etu9731 4 місяці тому +2

    አሎቬራ ፈት ላይ መጠቀም ፊታችን ፀጉር ያበቅላል የሚባለውስ

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  4 місяці тому

      አያበቅልም

  • @sebelasfaw6197
    @sebelasfaw6197 4 місяці тому

    የምትጨምሬውን አሳይን ሁለተኛ picture ሁለት ነገርታሳዩና ሌላሶስተኛ add ታደርጋላችሁ በብዛት ዩቱተሮች ይሔ ቤሻሻል ጥሩ ነው በተረፈ በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታሳይን እናመስግናለን

  • @ExteltestB1
    @ExteltestB1 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @AzaAza-vy5wj
    @AzaAza-vy5wj 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @uaes-d5g
    @uaes-d5g 16 днів тому

    ለሙሥሊምአይሆንምደ

  • @SadeSade-n9w
    @SadeSade-n9w 4 місяці тому

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf 3 місяці тому

    እህት ፊቴ ተበላሽቶ ጪቀት ሊደፍኝ፡ነዉ፡በፈጠርሽ አትለፊኝ

  • @RakRak-so2td
    @RakRak-so2td 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Rehima57
    @Rehima57 3 місяці тому

    ኪያር ብቻ ቢሆንስ ምን ችግር አለዉ

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  2 місяці тому

      ችግር የለዉም ከፈለግሽ በበረዶ መልክም ሰርተሽ መጠቀም ትችያለሽ

  • @AlmazAlmaz-ys6ff
    @AlmazAlmaz-ys6ff 3 місяці тому

    ሞክረን እንኮምታለን

  • @Yiman2194
    @Yiman2194 5 місяців тому

    በርች

  • @ፋፊቢንትሙሀመድ
    @ፋፊቢንትሙሀመድ 4 місяці тому

    ሰብሰክራይብአረጊሻለሁ እሞክረዋለሁእሰቲ

    • @Zgoratube
      @Zgoratube  4 місяці тому

      አመሰግናለሁ❤

  • @Africawit-p6h
    @Africawit-p6h 3 місяці тому

    ኪየር ምንድ ነው ?