Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አይዞሽ የኔ እህት ጌታ የሱስ ነፃ ያወጣሻል ባክሽ ፀሎት ቤት ሂጂ ይፀለይልሻል ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ሂጂ ጌታ የሱስ ነፃ ያወጣሻል
ሁለቱም ጠንክረው ወደ ፀበል ቢሔዱ በሐይማኖታቸዉ ቢጠነክሩ ሰይጣን ምን አቅም አለዉ እናትዬዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
አዳኝ እየሱስ ብቻ ነው ነይ ቸርች ላይመለስ ተጠራርጎ ይሄዳል ነይ ንቂ
እናትየው የእናት ወግ የላትም የልጅ ችግር አይታያትም ንግግሮም ውሳኔውን ያስጠላል ከእግዛብሄር ሐይል አይበልጥም የጠንቆይ ሀይል ባለጌ ናት እናትየው 😢
ፀበል መግባት ያለባት እናትየው ነች😢😢😢ሆ
የምን እራስ ማጥፋት ነዉ ሰይጣን ይሄን አይደል የፈለገዉ በፍፁም እንዳትሸነፊ በርቺ ሁሉም ያልፋል
እህቴ ፀበል ተፀበይ ጋዜጠኛዉ ጀግናነህ አግዛቸዉ ወንድሜ
አይዞሽ የኔ ልጅ በእምነትሽ ጽኚ ትድኛለሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን።
ጠንቐዩን ለህግ ማቅረብ አለብሺ እህቴ አሳስሪዉና ፀበልሺን ተፀበይ ትድኛለሺ የምን አባቱ ጠንቘይ ነዉ
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢😢አላህ አፍያውን ይመልሥለት ያሳዝናሎ
ከዚህ እሥራት ነፃ የሚወጣው ስላንቼ በመስቀል ላይ የሞተው የሚወድሽ ለዘላለም የሠይጣን ቃል ኬዳን የሚያፈርሰው ሥራውን የሚገለብጠው የናዝሪቱ ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ ያድንሻል ወደ ቸርች ኢጄ ኢዩ ጩፍ ቸርች ማዘር ጠንቁይ ቤት መዬድ ምንም መፍቴ የለውም ቸርች ሄዲ እርሶም ነፃ ያወጣወታል ኢየሱስ ከታሠሩበት እስራት ገመዱን የሚበጣጥስ ዩናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ ያድናል ለዘለሃለምሰው የኢየሱስን ሲያምን ለነብሱም ለስጋውም ፈውስ ነው እርግጠኛ ነኝ ከዚህ እስራት የሚፈታሽ መቶ በመቶ ያለምንም ጥርጥር ኢየሱስ ነው ካንቼም ላይ ከባልሽም ላይ ከእናትሽም ላይ ስራው በኢየሱስ ደም የፈረሰ ይሁን እንደ የኢየሱስ ያለ ማንም የለምየዳቤሎስን ሥራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ተገለጠልጁ ኢየሱስ ያለው አብም እግዚአብሔር አለው በውስጡ ሰው ያለ ኢየሱስ ምንም ማድረግ አይችልም ስልጣን ሁሉ ለኢየሱስ። ተሰቶታል አጋንንቶች ሁሉ በኢየሱስ ስም ይቀጠቀጠቀጣሉ
እናትየዋ እያሾፈችነው የራሥዋን ሕይወት ካልነካ ሥለልጅዋ ግድ የላትም ከተቻላት ጠቅልላ ወደገዳም ሡባኤ ትግባ እናትየ መፍትሔ አትሠጥም ወንድሜ በፀሎት እንርዳት አያድርሥ የእናት መሠሪ💔💔😭😭ያማል
አይዞሽ የኔ ውድ ሁሉ በእሱ ይሆናል ትድኛለሽ
እናት ተብየዋ ግን ምን ጉድ ናት በስምአም ልጅቱ ደግሞ ንስሀ ግቢ ፀበል ተጠመቂ በሀይማኖትሽ ጠንክሪ ፁሚ ፀልይ ሌላ ቦታ እንዳትሄጅ
ጠንቁይዋ እናትየው ናት አነጋገርዋ ሀም ሀም ትላለች መፎገርዋ ነው
የአሮጊት አራዳ😂😂😂😂 እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ😢🙏
ምኗ ቀዥቃዣ እናት ናት ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝሽ
😂😂😂😂
ዉዴ ወደ ኢየሱስ ቅረብ መብቴ አለው የሁሉም ቋጠረው ይበታጠሳል
እናትዬው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
እናቲሽ ራስዋ ጠንቃይ ናት
ይሁሉ ያባቷ ጥፋትነዉ ወላሂ ምን አይነት አባትነዉ እጭ አላህ ይርዳሸ እህቴ🤣🤣🤭🤭
ወድ ቸርች ሂጂ ይሄ ሰይጣን ተጠንቀቂ።
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ሂጂ ጸበል ተጠመቂ
ብቻዎ ብትሄድ ምን ይጠቅማል እናትዎ ነች መሄድ ያለበት😢😢😢
እረፊ ኪዳነምህረት እራሷ አጋንንት ነች ማንንም ነፃ ማውጣት አትችልም ጭራሽ ትውልዱን በርኩሰት የምትጨርስ የምድራችን ጠላት ናት ኪዳነምህረት የምትባለዋ ጣዖት እኔም በልጅነቴ የኪዳነምህረት ፀበል ሂጂ ብሎ የመራኝ የአውሊያ መንፈስ ወሰንጋላ የሚባለው አጋንንት መዳን በሌላ በማንም የለም መዳን በእየሱስ ብቻ ነው እሱን ያሸነፈው እየሱስ ነው ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል በፀጋ አገልጋዮች የሚያገለግሉ አባቶች አሉ
እናትም ልጅም ገዳም ሂዱ ፀበል ግቡ በቃ ጠንቋይዮ በህግ አስይዙት😢😢😢
ያምልኮ ስግደት ስገጂ ፀበል ተጠመቂ መፍትሄው እሱ ብቻ ነው
ከመምህር ተሥፋየ ጋር አገናኟት እባካቺሁ
Ayachu be eyesusi sim alemamen miskefilewun waga temelketu❤
Era tsabel hiji yamin abetu xankuweynew damo ❤❤❤
አይዞሸ አታልቅሸ ከሱ በላይ የፈጠረሸ አምላክ አለሸ በሱ ታመኝ ወደሱ ጩሂ ይረዳሻል
ሴትዬዋ ጠቃዩንመካድ አለባት አብረው ወደ እምነት መሄድ አለባቸው
ይሄን የጠንቋይ መንፈስ እግዚአብሔር ይገልብጠው አንቺ በእምነትሽ ጠንክሪ ኧረ የምን ከእርሱ ጋ መተኛት ነው።
Cherch eji yetsaliulish geta yedinishal yene konjo
በቀጥታ እናትየዋ የገባችው ቃል አለ። ልጁዋን የጠንቛይ ጭዳ ለማድረግ የተዘጋጀች ናት። ቤ/ክርስቲያን የምትለው ስትቀጥፍ ነው።
በትክክል ለሀብት እያሉ እናትየዋም አበራ እያደረች ለምዶ ነው
Egzabiher Amlak yimrishal xebel gibi🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ግን ትክክለኛ እናት ናት ሴትዮዋ ጉድ ከእናት የማይጠበቅ ቃላቶች መጠቀም ምን ጉድ ናት የኔ አልተባላ ትላለች ደግሞ🙄 እህቴ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ🙏
መዳን በጌታ ብቻ ነው ቸርች ውሰዷት
Mamer Tasfye Abera gexamenye hademich ❤
በመወላወል አይዳንም የእናቷ እምነት መጥበቅ አለበት የነፍስ ጌታ ፈጣሪ ብቻ ነው ለሴጣን ነፍሴን እሰጣለው ይባላል እግዚኦ ለዛያጣ ንግግር
ምንአይነት ስነስርአት ያለሽልጅ ነሽ አምላክ ይማርሽ
በህግ፣መይዝ፣እልብት፣❤❤❤
ጋዜጠኛው ግን እንዴት ነው የሚያስቀኝ ሳልፈልግ መሳቄ ነው ሆሆሆሆ
ወይ እናት ታሳፍራለች በጣም የቤተሰብ ጣጣ ማለት ይኼ ነው መምህር ተስፍዬን አማክሪ ፀበል ተጠመቂ ጠንቋይ እስራቱን ያጠብቅብሻል መፍትሄው በፈጣሪ እጅ ብቻ ነው
ውሸውን ከየት አመጣህው ወይ ጋዜጠኝ 😂😂😂😂😂😂😂እጠበል ትህድ ይሽላታል
😂😂😂😂😂😂😂
ሰለምወንድሜቀጥጸበልትቀመጥገደምሱበይትየስዚፈጠርትለምንእግዚሔርገርትሄድ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ከባድ ነዉ መፍትሄዉ ወደፀበል ነዉ
የኔት ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ሂጂ
Subahan Allah yaa Rabbii. 😢😢❤
❤❤❤ መምህር ተስፋዬን አናግሩት ❤❤❤
ከጠንቆዩ ጋራ መተኛት አይታሰብም ሕይወትሽ የመጨረሻ እዘቅት ውስጥ እንዳትገቢ ❤❤❤❤❤
እናትየዋ ምንኛ ጉደኛ ናት ልጅትዋ ትህግስትዋ እንደው እናት የማያወሩት ወሬ ሲዘገንን
ለምን በህግ አይጠየቅም እናትያዋም የሰዉየው ተባባሪ ናቸው
Iyesus geta naw imanyi yitsalyilsh ihite tifwshalesh tanwuwayu g indatdarshi
እናትዮው ግን ጤነኛ ናቸው የሳቸው ችግር ነው ለሷ የተረፈው
ወይኔ በጣም ያሳዝናል 😢😢እኔ ያናደደኝ ጋዜጠኛው ነው መጀመሪያ ወደኣንተ የመጣችኮ መፊትሄ ለማግኝት ነው ለምን ህደህ ጦንቋዮ ኣትይዘውም ከተያዘኮ ይወጣል ካልቻልከ ለሎቹ ጋዜጦኝች ጠይቃቸው ያግዞሃል ለምሳሌ እነ ሚክ,የንሰሪ ኣይን,ዱካ ሸው የገብበት ሁሉ ተሎ መፊትሄ ያመጣሉ 😢😢
ሰላም ❤❤❤❤ የምን ጠንቃይ እ ጠንቃይ ለራሱ ምን ያውቃል እናነው 😢😢😢. ጠንቃዮች ሸይጣን ነው የሚያመልኩት ነው አንቺ ጠንቃይ ቤት ሳይሄን የምትሄጅው በእምነትሽ ወደ እምነት ቦታ ሂጅ አለቀ 😢😢😢. እናቲቱ ጤነኛ ናት ግን ወይ ጉድ 😂😂 ልጁ ግን ያሳዝናል 😢😢😢😢
የጠንቋዪን መንፈስ ውጥንቅጡን አውጥተው የሚበቀሉት ለእግዚአብሔር በሚያሳዪት ፍፁም ታማኝነትና ዲያቢሎስ ጠንቋዪን በሥላሴ ስም ተመክቼ እክድሀለሁ ብለው ሲክዱት እንጂ ካልፈታህከኝ ወዬልህ ብለው በጀማው ፊት ስላዎረዱት አይደለም ። በንሰሀ በፆም በፀሎት በስገወደሙ በስግደት በምፅዎት የጠንቋዪን ኃይል ድምጥማጡን አጥፍተው ጠንቋዪ ራሱ እንዲያብ ማድረግ ይችላሉ ። እመን እንጂ አትፍራ እንዲል መፅሀፉ ከቶም መፍራትን አሶግደው ከህንፍይወታቸው ደጃፍ እንዳይደርስ ማድረግ ይችላሉ !!!
ስዉሯ ማሪያም ሄጄና አልቅሽ እማ ትፈውስሻለች ጠንቋዩ እያደሰብሽነው
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ!! እየሱስ ክርስቶስ በሰማይም በምድርም አዳኝ ነዉ!ከአጋንንት እስራት ነፃ የሚአወጣዉ! እየሱስ ብቻ ነዉ!! ኑ ወደ ቸርች ይፀለይላችሁ! ነፃ ትወጣላችሁ!!ከአጋንንት መፍትሄ አይገኝም! መፍትሄ ከእየሱስ ብቻ ነዉ የሚገኘዉ!!
የሐዋርያት ሥራ 4:12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።ወንድም አንድ መፍትሄ እርሱ ኢየሱስ ብቻ ነው so ወደ ቸረች ትሄድ 100%She will heal.
አራ በክሸ እየሱስ ሰው ነው
እስልምናን ትቀበል። በአንድ የቁርዓን ምዕራፍ ንባብ ድራሹ ይጠፋል። በአላህ ፍቃድ።
😅
ወደ ገዳም ፀበል ትሄድ እውነት የእሷ ባል በጣም ጥሩ ሰው ነው ሰው ወደ ህግ መሄድ አለበት
ቸርች ሂጂ
የውሻው ነገር ነው ያሳሳቀኝ😢😢
ወይኔ እመብርሀን አንች ሠውሪኝ ምን አይነት ጉድ ነው ። ቀልዱን ትታችሁ ፀበል ሂጂ ባልሽ እዳይሠማ ይሄን ጉድ እግዚአብሔርን የሚፈራ ባል ነው ያለሽ
Bagetaa sim 😢😢😢😢😢araa gud now😭🥺☝️🙌🙏
ፀበል ጊቢ
አራራ ቸርች ለቀምት ኢጄ ይህ አጋንት ነው ኢየሱስ ነፃ ያወጣሻል
አይሰሙም እሽቅድድም አረጉት እኮ እነዚህ ክፉዎች አንዴ ፀበል አንዴ ኪዳነምህረት ይላሉ ወደጌታ እንዳይመጡና እንዳይገለገሉ
@genetbo😂😂😂😂 ልቦና ይስጦቹ እናንተ😊gale2544
ፀበል ፀበል ህጂ አህቴ
Wede cherch hiji Beyesus sim tfewesyalesh ❤
ጠንቋዩ መታሠር አለበት
😅😅😅😅😅ዎይኔ ጉድ እግዞ ማሃረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭
Xeluu tetmki segadi
አጋንነት በጌታ በየሱስ ብቻ ነው የምወጣሁ ስለዚህ በሱ እመኝህ
ቆዳ
እናትየው ጭንቀታቸው ያሳዝናል አባባላቸው ግን በግድ ያስቃል።
ሆይ ሠውረን እኮ ነው ፈጣሪ ሆይ ፅናቱን ይስጣቹ
ኣይዞሽ የነእህት ኣምላካችን መደሃኒያለም ይምርሻል ኣይዞሽ ተስፋ ኣትቁረጭ ዳቢሎስ መጨረሻው ይጠፋል ኣንችና ዘርሽ ግን ውልዳችሁ ከብዳችሁ ለቁርባን ትበቃላችሁ ኣይዞድ ሰይያን ግን መጨረሻው ጥፋት ነው
ስሚ ልጅት እናትሽ እስተሙመት ወይም ጠንቋዩ ካልሞተ ከሱ ጋር አትቀርም አሉ ምክንያቱም መጀመሪያ አናትሽ ላይ ነዉ እሚደገመዉ እና ኪሱ አትቀርም አሉ አነሰቺ ለራስሽ ዱአ አድርጊ
ልጅቱኣታዳምጥምየጨረባ ተስካር ነው ኣግባብዋ። መጽሓሓፍ ቅዱስ ኣንብቡ ጸልዩ ጹሙ በቅድስና ህይወት ተመላለሱ። ጠንቋዩ ሃይል የለውም። ጠንቋዩ ቢፈታም ፍታቱ ኣይጸናም ። የሚጸናው በእምነት መመላለስ ነውና ኣሁንም በእምነቱ ጠንክሩ። ጌታ የሱስ መሃሪ ነው። ከለላ ነው። እሱ ያድናል።
Ebochiii aymather gn welahi setuyowa mnem almeselatem srawan slemtawk new sew lelegu endet 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ስውሯ ማሪያም ሂጂ ጠንቋይ ጋር አትመላለሺ ደጂ መጥናት እግዚአብሄርን እንጂ እሱ ጋር ሂደሺ እዳትስግጂ እህቴ
ማፌትሄዉ ኢየሡሥ ነዉ
በፊጣሪ ናትየዋ ጤናኛ ናት ግን ወደ ፈጣሪ መፀለይ ወደፀበል መሄድ ኣይሻልም ትገርማላቹ😢
ጋዜጠኛሴትዬዋ ሸር አለባት
.እኔምለው የአተ ነገር በጣም ነው የሚያስቀኝ 😂😂
ቤተክርስቲያን የሚከደው በእምነት ለመዳን ንስሀ ገብቶ ፈጣሪን ይቅርታ ለመጠየ ነው።አትሰላቺ ፀልይ፣ስገጂ፣ጠበል ተጠመቂ ሴጣን ይሸነፋል አትፍሪ በእምነትሽ ጠንክሪ አትወላውሊ
ኤዩ ጩፍ ቸርች ኤጄ ኢየሱስ ነፃ ያወጣሻል
Aw yemr tolobeyi
እዪ ጩፋ ቁጩው ጋር ነው ያልከው 😂🤣🤣🤣👎👎👎👎
ፈጣሪ ይድረስልሺ 🎉🎉🎉🎉
አንቺ ልጅይቱ ከናትሽ አትሻይም የምን መለሳለስ ነው እናትሽ የተማሩ ስላልሆኑ እንደሳቸው አትሁኝ እሳቸውን ተዋቸውና አንቺና ባለቤትሽ እምነታችሁን አጠንክሩና ለሳቸውም ፀልዩላቸው ሰይጣን አቅም የለውም
አላህየአደራህን
ወንድሜ ይህ እኮ በጣም ቀላል ነው ፀበልም ቢሆን ጊዜያዊ ነው ግን ጌታ እየሱስ ለዘላለም ይገላግላታልና እየሱስን የግል አዳኝ አድርጋ ትቀበል ይፀለይላታል
እውነቱ ይሄ ብቻ ነው
ጋዜጠኛ እናትየዋ ሙሉ በሙሉ ለዚህ ሁሉ ቺግር ምክንያቱ አባት 1ኛ ደረጃ ጥፋተኛ ናቸው 2ኛ እናቷ ጥፋተኛ ናቸው ስለዚህ መመከር ያለባቸው እናት ናቸው ስለሆነም ርኩስ መንፈስ እሳቸውጋ አለ ማለት ነውና መቶ በመቶ ይቀየሩ
እዴ ከአምላክ በላይ ለሰይጣን ማምለክ ዎይ ጌታሆይ ሳያፍሩ በተክርስቲያን ይሳለሙ ይሆን ይቅር በለን ጌታ
Ere ketenkuway gar endettegni ychi setyo Tena yelatm huletum tesbel yhidu😢😢😢
ሰይጣን ዳብሎስ ነው እንዲህ እማረገው ጸበል ህጂ ጠቃይ የሰይጣን ዳብሎስ አገልጋዮች የስወል እራት እማርግ ነው ጠቃይ ጋር ብትኚ ሺ ባ ልጂ ነው እምወልጂ እቢ በይ ጸልይ ጸበል ሕጂ ንስሐ ግቢ እግዚአብሔር አምላክ ይረዳሻል
እኮ አባት አይደለም እናት ናት አስደርጋባት ያለ ወይ ልጁን ትፈልገው ይሆናል አንችን ትቶ እሷጋ እንዲሆን
ላለመሳቅ ሞከርኩ ግን አቻልኩም😂😂
እኔም😮😢😂😂
በሣቅ ገደሉኝ. የዉሾቹ. ነገር. መገኝታቸዉ🎉🎉
የምን ጦኔቃይ ነው እዩ ጩፋ ትህድ እግዚአብሔር ምስክር ትድናልሽ 100%🙏🙏🙏🙏
የችግሩ ምንጭ አሁን መቶ ፐርሰንት ስለ ታወቀ እናትም ልጅም አትሸውዱ መልሱ እምነትና ፀበል ብቻ ነው ከዚህ ውጭ እራስን ላጠፋ እናትም አዋቂውጋ እሄዳለሁ የሚሉት አእውነም ሰይጣን ስራውን አጠናቆ ሊውስዳቸው መሆኑን ግልጽ ነው ቀይ መብራት ላይ ስለሆናችሁ ተጠንቀቁ
ወይኔ ፈጣሪ ሆይ 😢እር ጠበል ሂጅ እናቲቱ ግን በስማም 😢
አሁን ስለተነገረዉ ስለሰደቡት ሰያሳደሰ ነዉ እናትሽን አታስቀይሚያቸዉ። ፀበልሽን ተጠመቂ
3ቱ ፀበል ፀበል ፀበል ይጉቡ አረ ኣባካቹ😢
ፊልሙ ያበደ ነው ቀጣዩን ክፍል በጉጉተት እንጠብቀዋለን
abo tokayi tabiyewu ga ide gatsetegnawu yalewuni negeri tayikewu
አይዞሽ የኔ እህት ጌታ የሱስ ነፃ ያወጣሻል ባክሽ ፀሎት ቤት ሂጂ ይፀለይልሻል ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ሂጂ ጌታ የሱስ ነፃ ያወጣሻል
ሁለቱም ጠንክረው ወደ ፀበል
ቢሔዱ በሐይማኖታቸዉ ቢጠነክሩ ሰይጣን ምን አቅም አለዉ እናትዬዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
አዳኝ እየሱስ ብቻ ነው ነይ ቸርች ላይመለስ ተጠራርጎ ይሄዳል ነይ ንቂ
እናትየው የእናት ወግ የላትም የልጅ ችግር አይታያትም ንግግሮም ውሳኔውን ያስጠላል ከእግዛብሄር ሐይል አይበልጥም የጠንቆይ ሀይል ባለጌ ናት እናትየው 😢
ፀበል መግባት ያለባት እናትየው ነች😢😢😢ሆ
የምን እራስ ማጥፋት ነዉ ሰይጣን ይሄን አይደል የፈለገዉ በፍፁም እንዳትሸነፊ በርቺ ሁሉም ያልፋል
እህቴ ፀበል ተፀበይ ጋዜጠኛዉ ጀግናነህ አግዛቸዉ ወንድሜ
አይዞሽ የኔ ልጅ በእምነትሽ ጽኚ ትድኛለሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን።
ጠንቐዩን ለህግ ማቅረብ አለብሺ እህቴ አሳስሪዉና ፀበልሺን ተፀበይ ትድኛለሺ የምን አባቱ ጠንቘይ ነዉ
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢😢አላህ አፍያውን ይመልሥለት ያሳዝናሎ
ከዚህ እሥራት ነፃ የሚወጣው ስላንቼ በመስቀል ላይ የሞተው የሚወድሽ ለዘላለም የሠይጣን ቃል ኬዳን የሚያፈርሰው ሥራውን የሚገለብጠው የናዝሪቱ ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ
ያድንሻል ወደ ቸርች ኢጄ ኢዩ ጩፍ ቸርች ማዘር ጠንቁይ ቤት መዬድ ምንም መፍቴ የለውም ቸርች ሄዲ እርሶም ነፃ ያወጣወታል ኢየሱስ ከታሠሩበት እስራት ገመዱን የሚበጣጥስ ዩናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ ያድናል ለዘለሃለም
ሰው የኢየሱስን ሲያምን ለነብሱም ለስጋውም ፈውስ ነው እርግጠኛ ነኝ ከዚህ እስራት የሚፈታሽ መቶ በመቶ ያለምንም ጥርጥር ኢየሱስ ነው ካንቼም ላይ ከባልሽም ላይ ከእናትሽም ላይ ስራው በኢየሱስ ደም የፈረሰ ይሁን እንደ የኢየሱስ ያለ ማንም የለም
የዳቤሎስን ሥራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ተገለጠ
ልጁ ኢየሱስ ያለው አብም እግዚአብሔር አለው በውስጡ ሰው ያለ ኢየሱስ ምንም ማድረግ አይችልም ስልጣን ሁሉ ለኢየሱስ። ተሰቶታል አጋንንቶች ሁሉ በኢየሱስ ስም ይቀጠቀጠቀጣሉ
እናትየዋ እያሾፈችነው የራሥዋን ሕይወት ካልነካ ሥለልጅዋ ግድ የላትም ከተቻላት ጠቅልላ ወደገዳም ሡባኤ ትግባ እናትየ መፍትሔ አትሠጥም ወንድሜ በፀሎት እንርዳት አያድርሥ የእናት መሠሪ💔💔😭😭ያማል
አይዞሽ የኔ ውድ ሁሉ በእሱ ይሆናል ትድኛለሽ
እናት ተብየዋ ግን ምን ጉድ ናት በስምአም ልጅቱ ደግሞ ንስሀ ግቢ ፀበል ተጠመቂ በሀይማኖትሽ ጠንክሪ ፁሚ ፀልይ ሌላ ቦታ እንዳትሄጅ
ጠንቁይዋ እናትየው ናት አነጋገርዋ ሀም ሀም ትላለች መፎገርዋ ነው
የአሮጊት አራዳ😂😂😂😂 እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ😢🙏
ምኗ ቀዥቃዣ እናት ናት ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝሽ
😂😂😂😂
ዉዴ ወደ ኢየሱስ ቅረብ መብቴ አለው የሁሉም ቋጠረው ይበታጠሳል
እናትዬው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
እናቲሽ ራስዋ ጠንቃይ ናት
ይሁሉ ያባቷ ጥፋትነዉ ወላሂ ምን አይነት አባትነዉ እጭ አላህ ይርዳሸ እህቴ🤣🤣🤭🤭
ወድ ቸርች ሂጂ ይሄ ሰይጣን ተጠንቀቂ።
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ሂጂ ጸበል ተጠመቂ
ብቻዎ ብትሄድ ምን ይጠቅማል እናትዎ ነች መሄድ ያለበት😢😢😢
እረፊ ኪዳነምህረት እራሷ አጋንንት ነች ማንንም ነፃ ማውጣት አትችልም ጭራሽ ትውልዱን በርኩሰት የምትጨርስ የምድራችን ጠላት ናት ኪዳነምህረት የምትባለዋ ጣዖት እኔም በልጅነቴ የኪዳነምህረት ፀበል ሂጂ ብሎ የመራኝ የአውሊያ መንፈስ ወሰንጋላ የሚባለው አጋንንት መዳን በሌላ በማንም የለም መዳን በእየሱስ ብቻ ነው እሱን ያሸነፈው እየሱስ ነው ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል በፀጋ አገልጋዮች የሚያገለግሉ አባቶች አሉ
እናትም ልጅም ገዳም ሂዱ ፀበል ግቡ በቃ ጠንቋይዮ በህግ አስይዙት😢😢😢
ያምልኮ ስግደት ስገጂ ፀበል ተጠመቂ መፍትሄው እሱ ብቻ ነው
ከመምህር ተሥፋየ ጋር አገናኟት እባካቺሁ
Ayachu be eyesusi sim alemamen miskefilewun waga temelketu❤
Era tsabel hiji yamin abetu xankuweynew damo ❤❤❤
አይዞሸ አታልቅሸ ከሱ በላይ የፈጠረሸ አምላክ አለሸ በሱ ታመኝ ወደሱ ጩሂ ይረዳሻል
ሴትዬዋ ጠቃዩንመካድ አለባት አብረው ወደ እምነት መሄድ አለባቸው
ይሄን የጠንቋይ መንፈስ እግዚአብሔር ይገልብጠው አንቺ በእምነትሽ ጠንክሪ ኧረ የምን ከእርሱ ጋ መተኛት ነው።
Cherch eji yetsaliulish geta yedinishal yene konjo
በቀጥታ እናትየዋ የገባችው ቃል አለ። ልጁዋን የጠንቛይ ጭዳ ለማድረግ የተዘጋጀች ናት። ቤ/ክርስቲያን የምትለው ስትቀጥፍ ነው።
በትክክል ለሀብት እያሉ እናትየዋም አበራ እያደረች ለምዶ ነው
Egzabiher Amlak yimrishal xebel gibi🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ግን ትክክለኛ እናት ናት ሴትዮዋ ጉድ ከእናት የማይጠበቅ ቃላቶች መጠቀም ምን ጉድ ናት የኔ አልተባላ ትላለች ደግሞ🙄 እህቴ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ🙏
መዳን በጌታ ብቻ ነው ቸርች ውሰዷት
Mamer Tasfye Abera gexamenye hademich ❤
በመወላወል አይዳንም የእናቷ እምነት መጥበቅ አለበት የነፍስ ጌታ ፈጣሪ ብቻ ነው ለሴጣን ነፍሴን እሰጣለው ይባላል እግዚኦ ለዛያጣ ንግግር
ምንአይነት ስነስርአት ያለሽልጅ ነሽ አምላክ ይማርሽ
በህግ፣መይዝ፣እልብት፣❤❤❤
ጋዜጠኛው ግን እንዴት ነው የሚያስቀኝ ሳልፈልግ መሳቄ ነው ሆሆሆሆ
ወይ እናት ታሳፍራለች በጣም የቤተሰብ ጣጣ ማለት ይኼ ነው መምህር ተስፍዬን አማክሪ ፀበል ተጠመቂ ጠንቋይ እስራቱን ያጠብቅብሻል መፍትሄው በፈጣሪ እጅ ብቻ ነው
ውሸውን ከየት አመጣህው ወይ ጋዜጠኝ 😂😂😂😂😂😂😂እጠበል ትህድ ይሽላታል
😂😂😂😂😂😂😂
ሰለምወንድሜቀጥጸበልትቀመጥገደምሱበይትየስዚፈጠርትለምንእግዚሔርገርትሄድ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
😂😂😂😂
በጣም ከባድ ነዉ መፍትሄዉ ወደፀበል ነዉ
የኔት ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ሂጂ
Subahan Allah yaa Rabbii. 😢😢❤
❤❤❤ መምህር ተስፋዬን አናግሩት ❤❤❤
ከጠንቆዩ ጋራ መተኛት አይታሰብም ሕይወትሽ የመጨረሻ እዘቅት ውስጥ እንዳትገቢ ❤❤❤❤❤
እናትየዋ ምንኛ ጉደኛ ናት ልጅትዋ ትህግስትዋ እንደው እናት የማያወሩት ወሬ ሲዘገንን
ለምን በህግ አይጠየቅም እናትያዋም የሰዉየው ተባባሪ ናቸው
Iyesus geta naw imanyi yitsalyilsh ihite tifwshalesh tanwuwayu g indatdarshi
እናትዮው ግን ጤነኛ ናቸው የሳቸው ችግር ነው ለሷ የተረፈው
ወይኔ በጣም ያሳዝናል 😢😢እኔ ያናደደኝ ጋዜጠኛው ነው መጀመሪያ ወደኣንተ የመጣችኮ መፊትሄ ለማግኝት ነው ለምን ህደህ ጦንቋዮ ኣትይዘውም ከተያዘኮ ይወጣል ካልቻልከ ለሎቹ ጋዜጦኝች ጠይቃቸው ያግዞሃል ለምሳሌ እነ ሚክ,የንሰሪ ኣይን,ዱካ ሸው የገብበት ሁሉ ተሎ መፊትሄ ያመጣሉ 😢😢
ሰላም ❤❤❤❤ የምን ጠንቃይ እ ጠንቃይ ለራሱ ምን ያውቃል እናነው 😢😢😢. ጠንቃዮች ሸይጣን ነው የሚያመልኩት ነው አንቺ ጠንቃይ ቤት ሳይሄን የምትሄጅው በእምነትሽ ወደ እምነት ቦታ ሂጅ አለቀ 😢😢😢. እናቲቱ ጤነኛ ናት ግን ወይ ጉድ 😂😂 ልጁ ግን ያሳዝናል 😢😢😢😢
የጠንቋዪን መንፈስ ውጥንቅጡን አውጥተው የሚበቀሉት ለእግዚአብሔር በሚያሳዪት ፍፁም ታማኝነትና ዲያቢሎስ ጠንቋዪን በሥላሴ ስም ተመክቼ እክድሀለሁ ብለው ሲክዱት እንጂ ካልፈታህከኝ ወዬልህ ብለው በጀማው ፊት ስላዎረዱት አይደለም ።
በንሰሀ በፆም በፀሎት በስገወደሙ በስግደት በምፅዎት የጠንቋዪን ኃይል ድምጥማጡን አጥፍተው ጠንቋዪ ራሱ እንዲያብ ማድረግ ይችላሉ ።
እመን እንጂ አትፍራ እንዲል መፅሀፉ ከቶም መፍራትን አሶግደው ከህንፍይወታቸው ደጃፍ እንዳይደርስ ማድረግ ይችላሉ !!!
ስዉሯ ማሪያም ሄጄና አልቅሽ እማ ትፈውስሻለች ጠንቋዩ እያደሰብሽነው
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ!!
እየሱስ ክርስቶስ በሰማይም በምድርም አዳኝ ነዉ!
ከአጋንንት እስራት ነፃ የሚአወጣዉ! እየሱስ ብቻ ነዉ!!
ኑ ወደ ቸርች ይፀለይላችሁ! ነፃ ትወጣላችሁ!!
ከአጋንንት መፍትሄ አይገኝም!
መፍትሄ ከእየሱስ ብቻ ነዉ የሚገኘዉ!!
የሐዋርያት ሥራ 4:12
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
ወንድም አንድ መፍትሄ እርሱ ኢየሱስ ብቻ ነው so ወደ ቸረች ትሄድ 100%She will heal.
አራ በክሸ እየሱስ ሰው ነው
እስልምናን ትቀበል። በአንድ የቁርዓን ምዕራፍ ንባብ ድራሹ ይጠፋል። በአላህ ፍቃድ።
😅
ወደ ገዳም ፀበል ትሄድ እውነት የእሷ ባል በጣም ጥሩ ሰው ነው ሰው ወደ ህግ መሄድ አለበት
ቸርች ሂጂ
የውሻው ነገር ነው ያሳሳቀኝ😢😢
ወይኔ እመብርሀን አንች ሠውሪኝ ምን አይነት ጉድ ነው ። ቀልዱን ትታችሁ ፀበል ሂጂ ባልሽ እዳይሠማ ይሄን ጉድ
እግዚአብሔርን የሚፈራ ባል ነው ያለሽ
Bagetaa sim 😢😢😢😢😢araa gud now😭🥺☝️🙌🙏
ፀበል ጊቢ
አራራ ቸርች ለቀምት ኢጄ ይህ አጋንት ነው ኢየሱስ ነፃ ያወጣሻል
አይሰሙም እሽቅድድም አረጉት እኮ እነዚህ ክፉዎች አንዴ ፀበል አንዴ ኪዳነምህረት ይላሉ ወደጌታ እንዳይመጡና እንዳይገለገሉ
@genetbo😂😂😂😂 ልቦና ይስጦቹ እናንተ😊gale2544
ፀበል ፀበል ህጂ አህቴ
Wede cherch hiji Beyesus sim tfewesyalesh ❤
ጠንቋዩ መታሠር አለበት
😅😅😅😅😅ዎይኔ ጉድ እግዞ ማሃረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭
Xeluu tetmki segadi
አጋንነት በጌታ በየሱስ ብቻ ነው የምወጣሁ ስለዚህ በሱ እመኝህ
ቆዳ
እናትየው ጭንቀታቸው ያሳዝናል አባባላቸው ግን በግድ ያስቃል።
ሆይ ሠውረን እኮ ነው ፈጣሪ ሆይ ፅናቱን ይስጣቹ
ኣይዞሽ የነእህት ኣምላካችን መደሃኒያለም ይምርሻል ኣይዞሽ ተስፋ ኣትቁረጭ ዳቢሎስ መጨረሻው ይጠፋል ኣንችና ዘርሽ ግን ውልዳችሁ ከብዳችሁ ለቁርባን ትበቃላችሁ ኣይዞድ ሰይያን ግን መጨረሻው ጥፋት ነው
ስሚ ልጅት እናትሽ እስተሙመት ወይም ጠንቋዩ ካልሞተ ከሱ ጋር አትቀርም አሉ ምክንያቱም መጀመሪያ አናትሽ ላይ ነዉ እሚደገመዉ እና ኪሱ አትቀርም አሉ አነሰቺ ለራስሽ ዱአ አድርጊ
ልጅቱ
ኣታዳምጥም
የጨረባ ተስካር ነው ኣግባብዋ። መጽሓሓፍ ቅዱስ ኣንብቡ ጸልዩ ጹሙ በቅድስና ህይወት ተመላለሱ። ጠንቋዩ ሃይል የለውም። ጠንቋዩ ቢፈታም ፍታቱ ኣይጸናም ። የሚጸናው በእምነት መመላለስ ነውና ኣሁንም በእምነቱ ጠንክሩ። ጌታ የሱስ መሃሪ ነው። ከለላ ነው። እሱ ያድናል።
Ebochiii aymather gn welahi setuyowa mnem almeselatem srawan slemtawk new sew lelegu endet 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ስውሯ ማሪያም ሂጂ ጠንቋይ ጋር አትመላለሺ
ደጂ መጥናት እግዚአብሄርን እንጂ እሱ ጋር ሂደሺ እዳትስግጂ እህቴ
ማፌትሄዉ ኢየሡሥ ነዉ
በፊጣሪ ናትየዋ ጤናኛ ናት
ግን ወደ ፈጣሪ መፀለይ ወደፀበል መሄድ ኣይሻልም ትገርማላቹ😢