Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አንደኛ ነኝ እስኪ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የምትሉ 👍
የምር በጣም ርካሽ ነው ወደኛ ህገ ወጥም በዚህ ዋጋ የለም
እደዉ ወደዛ ልግባ መሳለኝ እኘገማ ባጠም ዉድነዉ ወለሂ መሻአለህ እርከሽነዉ❤
ኢንሻአላህ እንገባለን ኬሚሴን በጣምነው እምወደው
እስኪወደ ሀይቅ ህጋዊ ቤት ፍልጉልኝ
ኧረኮቻአሳየን😢😢
ማሻአላህ ጡሩነው
በጣም ሀሪፍነው ቁጥርህን እስኪ ስጠኝ ያንተን
+251912106360
እረ የትነው ማሻአላህ እስኪ ገራዶ ፍልግ ወድም
ሀይቅ ፈልግልን
ማሻእ አሏህ በጣም እርካሽ ነው ኦረ ተዉ ሀራ እና ወልዲያ አቅርቡልን
እስኪ ኬሚሴ ፈልግ
ቪድዩ ወደ ኋላ መለስ ብለሽ እይ ታገኛለሽ
ወረታ ፈልግልኝ ወንድሜ❤❤❤
ኢንሻአላህ
ምንአለ ሰሚን ጎደር ደባርቅ ቢሆን ገዝቸዉ ነበር ከቺልክ ተባበረኝ
ሰላም ላንተ ይሁን ወደ ጎንደር ሄደ በዝህ ባሳየህን አይነት ባቀርብክልን🙏
ሀገር ሰላም ከሆነ በሁሉም ቦታ እየሄድኩ ለማቅረብ እሞክራለሁ
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ እስኪ ሸዋሮቢት አሳየን
የመሰናው ቦታ ፈልጋለሁ አገናኘኝ
ወልድያ እማ አይታሰብም 😢ሚሊየን
ወድም ኮቻ አቅርብልኝ
ወደ መርሳ ሀይቅ ካቻልክ ብሮ
ህገወጥ ቦታ ነበረኝ 180 ነዉ በጣም ነበር ሀገሩን የምወደዉ ግን መዘጋጃ ይመታብኛል ብየ ሰጋሁ ያአሏህ ቶለ መዘጋጃ ወጥቶለት ከዛ ብሰራ ህልሜ ተሳካልኝ ብየ በቦረኩነበር ግን አሏህ አልፈቀደም ሰዉ ካሰበዉ አይኖርም እርሱ ከፈቀደዉ ቢሆንጂ
በጣም ምርጥ ነው እስኪ ወልዲያ አቅርብልን ❤
ደሴና ኮቻ ፈልግልን
Enemy efelgalehu gn wud new
ሢያምር ሠፈሩ❤
ማሻአላህ
ኮቦልቻ ፈልግልኝ ሕጋዊ የማሕበር ቦታ❤❤
እኔም እፈልጋለሁ በዚህ ዋጋ ካለ
እስኪ ኮበልሻ ፈልግልኝ ወድሜ ህጋዊ ቦታ
ኮቦልቻን አሳየን
በጣም እርካሽ ነው ደግሞ ያምራል ሰፈሩ
ሀርቡ አቅር ብልን
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
አሰላማሊኲም ሰላም ነዉ ሀይቅ ላይ ቀነስ ቤት ወይም ቦታ ካለ አሳየን
ኮምበልቻ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እና የተከበራችሁ የ አቡ ፈውዛን ቤተሰቦቼ መሰና ያልኩት ቦታ በስተት ነው ገርቢ ነው ቦታው የሚገኘው እና ይቅርታ በቀጣይ ኮምቦልቻ አቀርባለሁ ውዶቼ❤❤❤
በጉጉት እጠብቃለን ኮቦልቻ ወድሜ ህጋዊ ቦታ በአላህ ፍቃድ አቅርብልን ኢሻአላህ
መኮይ ቦታ የሚገዛ
የት ነው መኮይ ማለት
ተኬሚሴ ወጣ ብሎ
አስላምአለይኩምቀጥርህንላክልኝፈልጌህነው
ይቅረታ ገና ዛሬ ነው ቪድዬ የደረስኝ
ምን ዋጋ አለው ደብረሲና ብትፈልግ
አጣዬ ካለ አቅርብልን እስኪ😢😢😢😢😢
ሰው ለቆ እየወጣ አንቺ ፈልግልኝ እረ ተይ
ኮቻ አሣየን
የደሴን አሳየኝ እባክህ
ሀረቡ አሣየን
እኔናጓዴኛዬእንግዛዉ
በአላህ ወድሜ መልስልኝ ከቻልክ እኔ ደሴ ጀጎላ ገዝቼ ነበር በዛ አካባቢ የሁሉም ሰው የበፊት የርሻ ቦታቸው ስለነበር አሁን ከተማ ሲሆን እየከፋፋሉ ሸጡት ኗሪው እዳል ባለሀብት ነው የያዘው ሰፈሩን እና ሁሉም ካርታ አልወጣም በዛ አካባቢ ግን ምስረታ ነው አሉ እና መብራት አዋተው አስገቡ ተሰራላቸው ያ ማለት ሕጋዊ ለሞሆን አያሰጋም አደል 😢የምስረታ ነው እያሉ ዉድ ነው እዳል በዛ አካባቢ
ወላሂ እኔ ከ ደሴ ስለምርቅ ማወቅ አልችልም ነገር ግን እዛ አከባቢ ቤተሰብ ካለሽ ማዘጋጃ ቤት ሂደው ቢያረጋገጡልሽ መልካም ነው
@@AbuFewzan262 ሻጩ ጋር በወርቀት እና ሽማግሌ ነው የተዋዋልነው ያው የሁሉም ካርታ ስለሌለው ምስረታ አያሰጋም አደል እስከ ምታቀው ድረስ
+251912106360 እስኪ በ ኢሞ ወይም ዋትሳብ እናውራ
@@AbuFewzan262 እሺ መርሀባ
ደሞ እዛ ገዝቸ የጋላ መጫዎቻ ልሆን😊😊😊
በነፃም አልቀበል
@@vxxi2108ሸክላ ዘረኛ ናቸው ቃጩር ይሻላል
ኮቻ እስኪይ አስይን
አዲስ አበባ ፈልግ በዝህ ዋጋ ይህ በጣም ገጠር ነዉ ወዲም
እኔን ግዥኝ😂
@@ፂዮን-ረ3የ የት ነዉ
የትነዉ እርካሺነዉ ቦታብቻ400000ሺገብቶለ 500000ገብታልባዶቦታብቻ
ኧረምነዉእዚህሀገርበሆንኩኝወይከኛዘንድአነስተኛዉአንድሚሊዮንነዉወይይይ
ውይ እርካሺነው ይሄ ደሴ 4.ነው
እና ከከሚሴወደ ኮቦልቻ ሲል ነው ወይስ ወደ አድስ አበባ ሲል
ከ ኬሚሴ ወደ ኮቦልቻ ነው
ቦታዉ ሢምር ዋዉ የምታዉቁት ግዙት
በጣም እርካሽ ነው
@@እረህመት-ዘ5ተ ሠፍሩን አላዉቀዉም እጄ እገዛዉ ነበር
እኔም አላውቀውም እንደተረዳሁት ወሎ ኬሚሴ ወጣ ብሎ መሰለኘ
ወሮሞ ናቸው
የትነዉበአላህ
Wedem Raya Kobo Ena Robert negren
የት ሀገር ነወ
እኔ ቆቦ 800 ሺብር ገዝቸ ነበር ግን 150 ካሬነዉ ብለዋል መስራት እፈልጋለዉ አባቴ መስሪያ ሊያግዘኝ እጨት እያስፈለጠ ነበር እና ከመቶ ሀምሳ ካሬ ስንት ዚጎ ነዉ ማሰራት የሚቻለዉ በአሏህ እዳታልፈኝ ምን አይነትስ ቤትነዉ መስራት ያለብኝ ጠቁመኝ
ኤልሼብ ቤት እኔ የምለቀውን አይተሽ አሰሪ ዲዛይኑ ያምራል ብዙም ቦታ አይፈልጉም እስከ 80 ቅጠል ያሰራሻል
@@AbuFewzan262 ጀዛከሏሁ ከይራን ጀዛ
ሀርቡ አቅር ብልን ከቻልክ
ውሀልማትአከባቢ አይጠፋም በዚህዋጋሌላውከእሳትነው
ወድሜ ውሀና ማብራት አለው አካባቢው
አለው
እኔ እፈልጋለሁ በምን ማገኜት እችላለሁ
የት ነዉ ግን ርካሽ ነዉ
Weredaw ena zone yet naw
ኮቻ እና ሚጢቆሎ አቅረብልን
በቀጣይ አቀርባለሁ
@@AbuFewzan262 እሽ እጠብቃለሁ ወድሜ
የማህበር ባታ አቅርብልን ደሴ ኮቻ
የት አካባቢ ነው
ከሜሴ ፈልግልኝ ለቤትህ አዲስ ነኝ እና ህጋዉ ቦታ እፈልጋለሁ ነዠአሳየኝ ፈልግልኝ ወላሂ እገዛለሁ❤
ሀይቅ የለም ወይ
ሀይቅና ደሴ ቤት ወይም ቦታ ፈልጉልኝ ሀባይቢ
እሥት ሡሉሉታ ፈልግልኝ በናትክ
የመሰናው ተሸጠዴ?
አሰላሙ አለይኩም ወንድሜ ስልክህን አስቀምጥልኝ ፈልጌህ ነው
ይህ ቪድዬ የቆየ ነው ወይስ አድስ ነው
ከለቀቅኩት 3 ወር ሆነው
እስኪ ደሴ ፈልግልኝ በዚህ ዋጋ በአላህ😢😢😢😢
በዚህ ዋጋ ህገወጥም አታገኝም
እ ብልጧ በዚህዋጋ ደሤ😂😂 ምናለ በዚህ እጥፍኳ ህጋዊ ብናገኝ የአላህ
😂😂😂😂😂እኮን ደሤ በዚህዋጋቀርቶ ከደሤአልፎእኛ አገር ኑሥ ሚሊየንነዉ😬😬
@@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ ye legambo edetnesh hubi
Enkuwan Dena mexah anem le channalih / betih Addis neny😍😍
Yet Akababi new
እኔ መግዛት እፈልጋለሁ በምን ላግኝህ!?
+251912106360 imo or whatsapp
ወአለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የት ነው እኔ እፈልጋለሁ ??
በኢሞ መልስልኝ❤
ወንድሜ🎉 ከከሚሴ ሳትወጣ ህጋዊ ቦታ በ1.በታች አይገኝም???
ህጋዊ አይገኝም ወንድሜ
እስቲ ወለዲ ካለህ
Yet naw akababew ?
እባክህ መልስልኝ ወንድሜ በወጭ የመጣ ከቤተሰብ ጋ እየተጣላሁ ነው የገዛሁት ቤት ኤል ሸፕ አራት ክፍል ቤት ነው እና አላለቀም ነበር ስገዛው አራት በር አራት መስኮት ኮረንሲ የፕላስቲክ ሽንት ቤት በሴፍቲ ታንከር ሁኖ አራት መቶ አስር ሽብር ይፈጃል አሉኝ ይፈጃል እውነት ቦታው ጎንደር አካባቢ ማክሰኝት ነው
በዉስጥ እናውራ ቲጂ +251912106360
እረ አትጣይ ቤተሰብጋ ወጩ ከባድ ነው አሁን ላይ ተረጃቸው የኔ እህት የገዛሁላት ቤት ያላለቀ ነበር እዳች ግን ኮሪስ ቀለም ሁኖ 3 መቶ ሽ የጨረሰው ገና አላለቀም አጥርም እረ ስንቱ
@@om_Ryane እኔማ ሰወቹ አይፈጅም ሲሉኝ ባለሞያ ሀገር ያለ ሰው ልጠይቅ ብየ ነው
@@tigisthagos2648 የሚገዙት እቃወች ዝቅተኛ ከፍተኛ ዋጋ ያለው አለ 1ኛ 2ኛ 3ኛ ደረጃ ከዛላይ መስመር ራቅ ያለ ከሆነ የወዛደር ወጭ አለ የሁሉም ቤት አሰራር ይለያያል
@@tigisthagos2648 እኔ ባለ 3 ሰርቢስ ገና 4 መቶ ሽ አስጨረሰኝ ወንድሜ አባቴ ባሌ ናቸው የሚሰሩት ከነሱ ውጭ የሚዝንልኝ የለ ስለዚህ ትክክለኛ ገባየ ነው የነገሩሽ አትሸክኪ በቤተሰቦችሽ ለሰውም አታውሪ ያጣሉሻል ከወድምሽጋ አታምንህም ብለው ቢናገሩብሽ ጡሩ አይደለም
ቁጥርህየለም
ሀሪፍ ዋጋ ነዉ ወላሒ ኮቻ ቢሆን
Enem byalehu
Kocha betam wud new
የት ነዉ