Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድችዬ አዲሶች በ ሰብስክራይብ ነባሮች በ ላይክ ግቡ አመሰግናለሁ❤❤❤
እሽ
እሽ❤እናመሰግናለን
በርታ❤❤
ብሎኬትስ
ቡልኬት ስራልን
ተስፍ ሰጠከን ምርጥ መረጃ ነዉ ኢንሻ አላህ በቅርቡ ኮቻ ላይ 90 ቆርቆሮ እጀምራለሁ አላህ ያበርታንንን በደህናዉ ግዜ ተወልጀ ያደኩበት ሰፈር ሰርቸ ነበር እዛ የመኖር እቅዴን ስለቀየርኩ ግደታ ድጋሜ መሥራት እዳለብኝ ራሴን አሳመንኩት
ኮ / ቻ የሚሸጥ ቦታ ካለ አሣዉቁኝ
ሠራሁ ተመሥጌን❤❤❤❤
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኔም ኢንሻአላህ ወሎ ዩኒቨርስቲ አካባቢ እጀምራለሁ ጀዛከላህ ወንድሜ ወላሂ በጣም ደስ ይላል
Yasacaleshe eheta
90ቆርቆሮ ስት ክፍል ይሆናል
ማሻ አላህ ሁሉም እደአንተ ተስፋ ብሰጠን ምናለ በረካ ሁን እናመሰግናለን
እኔ በቅርብ 80 ቅጥል አስጀምሪያለሁ ዱአ አድርጉልኝ በሰላም ጨርሻ ልጆቸጋ እንድኖርበት
እግዚአብሔር በስላም ያስጭርስልሽ ደርበት ካይበት የደስታ ያደርግልሽ ግን ደምሪይ መልካም ነት ለእራስ ነው
እኔም ነኝ አብሽሪ
@@ሦፊ 🍓🍓
@@oumumusab5182 ስት ክላስ ወጣዉ
@@ሦፊ አሏህ በሰላም ጨርሰን በደስታ የምንኖርበት ያድርገን ኢንሻ አሏህ
እናመሰግናለን ተስፋ ሰጠከኝ❤❤ ውዶችዬ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እኔም ልጀምር ነው
እናመሰግናለን ወንድማችን በቀጣይ የመቶ ቅጠል ጅብሰብ ስራልን
ጥሩ መረጃ ነዉ ወንድም እናመሰግናለን
ከሱ ይልቅ ማሰራት እምትፈልኩ ኮመቶችን ተመልከቱ 😂እሱ እሚለው እና ቤት አሠርተናል እሚሉት ወሬ በጭራሽ አይመሳልም ቤተሰብ ጋር😢 መጣላትነው ትርፉ አሏህ ይስቱር ኸይር
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ጥሩ መረጃነዉ እኔ ተስፋ ቆርጭ ነበር
ጀዛክ አላህከይር🎉🎉🎉🎉
እናመሠግናለን ወንድም
እናመሰግናለን ወንዲማችን❤
ፈጣሪ ይባርክህ በምፈልገው ስአት ተስፋ ሰጠኸኝ
እናመሰግናለን ወንድሜ እስክ 60 ቆሮቆሮ በቦሎኬት ስራልን በጌታ😊
በርታልን እኛም ቤትለመስራት ያብቃን🎉🎉
ጀዛክላህ እናመሰግናለን❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በርታ ወድሜ
ማሻ አላህ እና መሰግናለን
ጀዘካ አሏህ ወድም
በጣም እናመሰግናለን 🎉🎉🎉ወንድሜ
እባክህ አቡ ፈውዛን 100 ስራልን ቀጣይ❤❤❤
የኔም ጥያቄ ነው እባክህ
የኔም
የኔውድበጣምአመሰግናለሁተስፋሰጠከህ❤❤❤❤
እናመሰግናለን የሚገርምነው በቃ እኔም ወደ እናንተ መምጣት ይሻለኛል መሰል❤
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉
እመሰግናለን በርታ ግን ባታውስ አብረህ ብሰራልን ጥሩ ነበር 💓💓💓
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ጀዛከላህ ኸይር
,በረታ እናመሰግናለነ
Yes.yes❤❤🎉🎉
ማነው 130 ቆርቆሮ ሰት ይፍጃል ሰሞትልህ ንገረኝ ወዲምየ❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ምን ያክል ወጪ እንደሚጠብቀኝ በዚህ ቪዲዎ ተረድቻለሁ❤
ሸኩረን ወንድማችን 🤗🤗
እደ እግዚያብሄር ፍቃድ ወደፊት😥
የ60 ቆርቆሮ ቦሌኬት ሰራለን እሰክ ወንድም❤❤❤❤
በርታ እናመሰግናለን ያገሬልጅ
Wawu,xuruno,inamazaginalen
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እነመስግን አለን
እኔ 103 ሠርቻለሁ እሥካሁን 400ሺ ጨርሻለሁ ገና አልተጠናቀቀም ሊሾ ግርፍ ኮርኒሥ የመብራት ገመድ በር ይቀረዋል
ከቦታ ሌላ ነው እህት
❤❤❤❤❤
ዋዉዉአሪፍነዉ በረታ ጎሽ❤❤❤❤❤
ደስ ስላልከኝ ስብስክራይብ አርጌሀለሁ በርታ ወልደያ ያደርሳሉ
ትራንስፓርቱ ያው ነው ምን አደከመሽ
ማሻ አላህ
Aref meker new bertlen wedmachen Seb Adrkeh🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጀዛ አለህ ኸይር
🎉🎉🎉🎉🎉
ስታስረዳ ደስ ትላለክ በርታ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኮምቦቻቦታእስከስትይገኛልወንድሜ❤❤❤❤
በርታ❤❤❤❤❤❤
በሪታእንምሰጋንአልን
እሲ በሸዋሮቢት አካባቢ መረጃ ስራልን ጎሽ አጠቃሎ ቤት ስንት ይፈጃል የሚለዉን መረዳ ከሸዋ በላይ ጀምረህ?
እኔም እፈፋጋለሁ የሸዋ ሮቢት መርጃ
ጎጃም ሁሉ ነገር ዉድ ነዉ አሸዋ 1 ባጆ 40000ነዉ እያሉ ነዉ ድንጋይ 1 ባጆ 10000 ወሎ ጥሩ ነዉ ሁሉ ነገር
በስመ ወሎ አይሄድም እንደ አካባቢው ይለያያል ወሎ ወረባቦ 1 ጠርብ 120 ብር ነው 1 ቢያጆ አሸዋ 38 ሺ ብር ነው
@@zinetoumer5719 ከባድ ነዉ አችየ ፈጣሪ ይርዳንጅ አይይይ
ሀይቅም 1ቢያጆ አሸዋ 38,000ብለውኛል
በአላህ ሠባት በሰባታን ንገረኝሲ ሶስት ክላሳን ስሞት ባጠቃላይ ስት ይጨርሳል አማና ንገረኝ
በጣም በመፈለግቤት ሰዓት ዋው😮 አመሰግናለሁ❤❤❤
❤❤❤👌👌👌
👍👍👍👍👍👍✋
🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉
መሻ አአላህ
❤❤❤❤❤😊
በናትህ የሰማኔቆርቆሮ ድብጠን ለማሰራት ሰንት ይፈጅል🎉🎉🎉
ماشءالله
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በአለህ እስክ 750 ቆርቅር መሰራት እና ጊርፈ ስት ኢፈጀል 🙏🙏
75 ማለትሽ ነው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁእስኪ በአላህ ቁጥር አስቀምጥ የሚሸጥ ቦታ እፈልጋለሁ በተለይ ሀርቡ
በ9ቅጠል ቤትአሰራርስራልን የቡሎኬትእናሙሉዋጋውንበእናትህ
ወአለይኩምሰላም ወራህማቱለህ ወበራከቱ ❤❤
የተሰራዉን ለመግዛስ ስንት ይፈጃን እዳታልፈኝ❤❤😊
ወረባቦ ከሀይቅ ጀምሮ ወደታች ብታሳውቀን
ሁሉንም እስከመሬት ዋጋውን ንገረኝ
ስልክህን አሰቀምጥልኝ እኔማሰረት እፈልጋለሁ
❤❤❤❤❤ሽኩራን ወድም
የኔ ቆቦ ነው በቡልኬት ሶስት ክላስ መጨመር እፈልጋለሁ ዙርያውን በግብ ታጥሮል ስንት ይፈጃል እዳታልፈኝ👈👈👈👈👈
ቁጥርህንለክልን❤❤❤
ወድሜ ፊንሺጉን ፓርትቱ ብለህ ስራልን ቀለሙ ቆርኒሱ ግርግዳዉ ሁሉንም
እናመሰግናለን በብሎኬት ለመሰራት ሰንት ይፈጃል ብሮዬ
እኔ ከባሌጋር ልሰራ አስቤነበር ምን ትሉኛላችሁ 😢
አምበሳ. እንዲህ. እህት ወንድሞችህን. ስታበረታታ. ለስጋህም. ለነፍስህም. ደስተኛ.ትሆናለህ
የምፈልገውን መረጃ ነው ያገኝሁት
ባጣም ጥሩ ነባር ግን አንደየ አካባብው ይላያያል ፦ ጊን ማነሻ ነጥብ ሆኖ ያጋላጊላል
Silik kuter alek ?
ባለ 80 ቆርቆሮ በ ብሎኬት እስከ ፊንሽንግ ስንት እንደሚጨርስ ስራልን ፕሊስ
የዝሁ የ80/ቆልቆሮ ጀብሰም እና ኮሪኒስ ለማሰራት ስንት ይፈጃል??ንገረኝ ጎሽ
ጅብሠንና ኮርኒስ ማለት
ምርጥነዉየቡሉኬትስራልኝ
ከብሎኬቱ የጭቃው ይቀንሳል ማለት ነው ???🙏
170ካሬ.ብሎኬትቤት ስንትቆንቆሮይፍጃል ባልልህ እንዳታልፍኝንገርኝ
110 ቆርቆሮ ስራልን በጣሪ
ወንድሜ ወልድያ ስ የተጀመረ እስከስት ይገኛል በማርያም
ወለይኩም አስለም ወራህመቱላሂ ወባራካትሁ
የትነው ቦታው የቴ ሀገርነው
በቡልኬት እና በብረት ስራልን
ያልከው ሁሉ አርፍ ነበር ግን በቦታው በስራው ላይ edezuh ቀለል ያለ አደለም 😂
Wealeykumselam mert mereja bereta sab aferegu lebeth ades negn
ኤሊሾብ ሰርቢስ ስት ይፈጃን ወድሜ ንገረኝ
ስፈልገዉ የነበረዉ
እናመሰግናለን
የኔ ጥያቄ ኩሽናዉም አብሮ ከትልቁ ቤትጋር ዉስጥ መሰራት አይችልም ግደታ የብቻዉ ነዉ የሚሰራዉ
@@ZinatiZinnati ይቻላል እንደውም ዘመናዊ አሰራሩ ክችን ቤት ቤቱ ጋር አብሮ ነው የሚሰራው
እንጨት ግን ማንዴዲ አትችይም ሁሉ ነገር በኤሌክትሪክ ከሆነ እንጂ
ዬታጃማራ ቤት ፋልግልኝ ስንት ዪገኛን
ከእጨት. ዉጭ ስንት ይጨርሳል75ቅጠለ

ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
እስኪ በአላህ ቁጥር አስቀምጥ የሚሸጥ ቦታ እፈልጋለሁ በተለይ ሀርቡ