ወሳኝ መረጃ 90 ቅጠል ቤት ለመስራት በ 2017 ስንት ብር ይፈጃል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 287

  • @AbuFewzan262
    @AbuFewzan262  3 місяці тому +65

    ውዶቼ በላይክ አስደስቱኝ
    ቀጣይ ምን ልስራላችሁ አመሰግናለሁ

    • @HayatAhmed-iv3ru
      @HayatAhmed-iv3ru 3 місяці тому +3

      ኮምበልቻ ቦታ ወይም ቤት ከቻልክ የሚሸጥ አቅርብልን እኔሰሞኑን እፈልጋለሁ የሚሸጥያላችሁ ኑ በውስጥ

    • @DhdjjxDhjdd
      @DhdjjxDhjdd 3 місяці тому +1

      እንኳን ሠላም መጣህ እናመሠግናለን ሤፍቲ ታንከር ሦሥት በሶስት የሆነ ጥልቀት አራት የሆነ ሥንት ይፈጃል

    • @dfhg4688
      @dfhg4688 3 місяці тому +1

      አሚን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @jujuHassen-l2p
      @jujuHassen-l2p 3 місяці тому +2

      ​@@HayatAhmed-iv3ru
      እኔ አለኝ

    • @qsub9807
      @qsub9807 3 місяці тому +2

      ወደ ቦረና ሂደህ ስራልን የቤትአክባር ተጨት እስከ በር

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 місяці тому +50

    ከሁሉም የሀጋር ሰላም ይቃድማል አላህ ሀጋራችን ሰላም ያርግልን ያርብ😢😢😢😊😊😊 አሚን ባሉ😊😊🎉❤

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 3 місяці тому +36

    ,እናቴ ቅድስት አርሴማ የኔንም ሀሳቤን አሳኪልኝ. አሜን ኧናመሰግናለነ ወድም

    • @AykelAliassen
      @AykelAliassen 3 місяці тому

      ተይቅርታጋር 100ቆርቆሮ ተግቢግርፋ4ክላስ ስት ይፈጃል በአሁኑዋጋ ተተገረፈጂሰምስ ግዴታ ይሆናል

  • @HabibaEndris-gu9yc
    @HabibaEndris-gu9yc 3 місяці тому +16

    እናመሰግናለን ወድም በቀጣይ የ60 ቅጠል ቆርቆሮ ብሰራልን 😊😊

  • @fatumayesuf6320
    @fatumayesuf6320 3 місяці тому +21

    እኔም ኢሻአላሕ ልሰራ ነው ያሳካልሽ በሉኝ ሐባይቢ🎉ፕሮግራምሕን ስጠባበቅ ነበር በዚሕ አመት😊

    • @newmodel2578
      @newmodel2578 3 місяці тому

      አህያሳካልሽ ውደእኔምአስባለሁ ኢሻአላህ

    • @Shewa2219
      @Shewa2219 3 місяці тому

      እኔም❤

    • @leylayyyy
      @leylayyyy 3 місяці тому

      መሽ አለ. አለህ የግዘቹ❤​@@Shewa2219

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 2 місяці тому

      እኔም አላህ ያሳካልን

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si 3 місяці тому +6

    ተባረክ ❤❤❤እጥር ምጥን ግልፅ የሆነ መረጃ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @leylaendris3525
    @leylaendris3525 2 місяці тому +5

    አላህ ሆይ የኔንም ሀሳብ አተ በእዝነተህ አሳካልኝ ያረብ❤❤❤❤ ወድማችን አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Nmshየ
    @Nmshየ 3 місяці тому +4

    በጣም ጠፍተሀል እንደዚህ አትጥፍ አሪፍ መርጃ ነዉ የምታቀረብልን ጅዛከላሁ ከይር👍

  • @sandflove
    @sandflove 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ወንዲማችን በርታልን ለኛ ለስደተኞች ጥረ መረጃ ነው ሽኩራን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 2 місяці тому +1

    እግዝአብሐር ይመሰገን ሰክ አገራችንን ሰላም ያረገልን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MymatherLove-kp5dv
    @MymatherLove-kp5dv 3 місяці тому +2

    ማሻ አላህ እናመሰግናለን

  • @FdfgDdddf
    @FdfgDdddf 2 місяці тому +1

    ሠላምክን ያብዛው ተባረክ ወንድሜ ጭቅላቴ ላይ ወጥቶ ነበረ ሀሣብ ለብቻዬ የሚረዳኝ የለምና እና ከበድ ትሎኝ ነበረ

  • @SadamSeid-1
    @SadamSeid-1 3 місяці тому +1

    ኣመሰግነሃለሁ በረካ ሁን❤❤

  • @almazbasaznew6585
    @almazbasaznew6585 3 місяці тому +2

    እናመስግናለን የምፈልገው መረጃ ነበር ወድም

  • @Nmshየ
    @Nmshየ 3 місяці тому +4

    እንኩዋን በሰላም መጣህ አቡ ፈዉዛን

  • @ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ
    @ትግስትወሎመቅዴላኮሬብ 3 місяці тому +1

    እውነት ወንድም እነመስገነለን ጥንክር በትክክል ነው የስራኽው ❤❤

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kf 3 місяці тому +2

    እናመሰግናለን ወድም

  • @የገብርኤልልጅ-19
    @የገብርኤልልጅ-19 2 місяці тому +2

    እናመስግናለን በ2017 ባለ 70ቆርቆሮ ስራልን በቀጣይ

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 3 місяці тому +2

    እኔምልጀምረነወእሠኪአላህአገራችንንሠላምያረግልንኢሻላህ

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss 3 місяці тому +3

    ምን አይነት መረጃነው ማሻላህ አላህይጠብቅህ ወድሜ መረጃህ ጎበዝ ይጨምርልህ

    • @AbuFewzan262
      @AbuFewzan262  3 місяці тому

      @@ToybaAragaw-jz8ss አላሁመ አሚን አንችንም ይጠብቅሽ

    • @vivophone1769
      @vivophone1769 2 місяці тому

      መቅዴላማሻመሔድትችላለሕ?

  • @LunaTarb
    @LunaTarb 2 місяці тому +1

    wow wow❤❤❤❤

  • @LikeLike-s4o
    @LikeLike-s4o 2 місяці тому +1

    ጃዘኪላህ ኸይር ወንድማችን ጥሩ መረጃ ነው ግን እስኪ ደምርልኝ ሁሉም አጠቃላይ ስንት ሆነ እራሴን አዞረኝ ወላሂ ለመስራት አስቤ ነበር እዳታለፈኝ 😢😢😢😢😢

  • @SenayitMamuyi
    @SenayitMamuyi 3 місяці тому +8

    ማርያምንወድሜ በርታልን ጥሩ መረጃ ነው ጥርት ያለ መረጃ ነው ግን 50 ቅጠል ቆርቆር ስት ይፈጃል ፃፍልኚ ለሙስረራ ፈልጌ ነበር

    • @AbuFewzan262
      @AbuFewzan262  3 місяці тому +9

      አመሰግናለሁ እህቴ በቅርቡ እለቃለሁ ጠብቂኝ

    • @MemeZeleke
      @MemeZeleke 3 місяці тому

      ​@@AbuFewzan262Ish❤

  • @BereketEtiro
    @BereketEtiro 3 місяці тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ስለመረጀው እስክ 60 ቆርቆሮ ቤት በብሎኬት ስራልን በጌታ

  • @zanetahmed6718
    @zanetahmed6718 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለ ምንጥ መረጃአ🎉

  • @umkamal-bg6ku
    @umkamal-bg6ku Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MOAY-o5g
    @MOAY-o5g 3 місяці тому +1

    የዉነት በርታ ደስሚል ነዉ ይሳካልሽ በሉኝ የምፈልገው ቤት ፈጣሬ ያግዘን❤❤❤❤

  • @MeseretTizazu-e1s
    @MeseretTizazu-e1s 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔርሆይ ሀሣቤን ሙላልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አሁንስ ደከመኝ ሀሣብ ብቻ😢

  • @ሰሙቲይቲውብ
    @ሰሙቲይቲውብ 3 місяці тому +1

    አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 24 дні тому +1

    ❤❤❤️❤️❤️❤️

  • @UaeKfn-w2y
    @UaeKfn-w2y 3 місяці тому +1

    ይመችህ

  • @ZainabZainab-u6j
    @ZainabZainab-u6j 2 місяці тому +1

    ወንድሜ _ሀምሳ ቆርቆሮ ስራልን እባክህ😊😊

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد 2 місяці тому +1

    ሽኩረን አኺ

  • @tube-mesi
    @tube-mesi 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን

    • @tube-mesi
      @tube-mesi 3 місяці тому

      ባዶ ቦታ ከሚሴ ላይ ስንት ይገኛል ህጋዊ

  • @fatmahassan7616
    @fatmahassan7616 7 днів тому +1

    ማሰብ አልቻልኩም እራሴን አመመኝ😁😁 ለ 90 ቆርቆሮ እና እንጨት እና ቢስማር ከነ ማሰሪያው ከውስጥ መሙሊያው ጋ አሰበህ ንገረኝ በፈጠረህ ምንም ሊገባኝ አልቻለም

  • @jujuHassen-l2p
    @jujuHassen-l2p 3 місяці тому +5

    ወንድም እስኪ በቡልኬት 90 ቆርቆሮው ስንት ይሆናል ስራልን

  • @rahmetmoohamed8079
    @rahmetmoohamed8079 2 місяці тому +3

    ጂብሰም ነው የቀረኝ ሰርቸ ጨረስኩኝ 97ቆርቆሮ ግን በጥም ነው የደከመኝ ኩንትራትም ጨረስኩኝ ኡፍፍፍ

    • @HabibaGulita
      @HabibaGulita Місяць тому

      ስንት ፈጄብሺ ወዴ

  • @BMn-fd5gq
    @BMn-fd5gq 3 місяці тому

    አሪፍ መረጃ ነው በርታ መሸአሏህ 80 ቆሮቆሮ ውጩንም ውሥጡንም ቀለም ለማሥቀባት ሥንት ይወሥዳል

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 2 місяці тому +2

    ወንድማችን እስኪ ጥያቄ መልስልኝ ቤቱን ለማቆም ዙሪያውን ለማሰር እና ሴለክት ፕክቸር እያሳየህ የምትሰራበት እንዳለው ፎቶ ለማድርስ ስንት ወር ይወስዳል

  • @SofyaSeid-f7k
    @SofyaSeid-f7k 3 місяці тому +1

    ጠንክርወንድምእናመሰግናለን

  • @زينة-ي2س
    @زينة-ي2س 2 місяці тому +1

    እኔ በሠኔ እሥከ ማሣሠር ድረሥ 184000የፈጀው የኔ ልዩ ባል❤❤❤❤

  • @hxhbr8341
    @hxhbr8341 3 місяці тому +4

    ጎበዝ በርታ ብሮ 75 ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ይጨርሳል ልጀምር ነበር ከቻልክ ሥራልን

  • @EseyAdere
    @EseyAdere 3 місяці тому +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @yewelowakonjo2057
    @yewelowakonjo2057 3 місяці тому +1

    🎉🎉🎉

  • @እሙኡመር-ፈ4ቐ
    @እሙኡመር-ፈ4ቐ 3 місяці тому +1

    ሀሪፍ መርጃ ማአሻአሏህ

  • @Fhyfggg-o3k
    @Fhyfggg-o3k 3 місяці тому +2

    ማሻአሏህ ውሃ ልኩ በጣም ርካሽ ነው በኛ ሀገር አንድ መኪና አሸዋ 50,000 ብር ነው አራት መኪና አሸዋ ካስፈለገው እኔ ለአሸዋ ብቻ 200,000 ብር ያስፈልገኛል ያረብ መቼ ነው ወደ ሀገር መግቢያዬ ኡፍፍፍፍፍ ድክም ብሎኛል ዛሬስ

    • @AbuFewzan262
      @AbuFewzan262  3 місяці тому

      ቦታው የት አከባቢ ነው

    • @AbuFewzan262
      @AbuFewzan262  3 місяці тому

      ቦታው የት አከባቢ ነው

    • @Fhyfggg-o3k
      @Fhyfggg-o3k 3 місяці тому

      ጎጃም ነው

    • @medina5508
      @medina5508 3 місяці тому

      ጊባ ሂዳችሁ ብሰሩልኝምንአለ ተኮናትሮ የሚሠራየለምወይ​@@AbuFewzan262

    • @SufyanBestu
      @SufyanBestu 2 місяці тому

      Ayzon abshiri ysakal

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 2 місяці тому +1

    እንደው እንደዚህ ከሆነ ጥሩ ነው በዚህ ዋጋ ኮምቦልቻ ይሰራል ወይንስ ይበዛል ይቀንሳል እስኪ አስተያየት

  • @mseto6116
    @mseto6116 2 місяці тому +1

    እናመስግንአለን

  • @Hawa-b4m
    @Hawa-b4m 2 місяці тому +2

    ዋልኩምአሠላምእዴነህውድሜ፤እሤየሊጊሂዳንዘ90ቆሮቆሮሐመሠራትሥትይፈጃልሥራልኝ

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 3 місяці тому +3

    የመቶ ሀያ ቆርቆሮ ስራልን

  • @dhgdvud6497
    @dhgdvud6497 3 місяці тому +1

    Maasha.allaa

  • @ሠዓዲዮቱብ
    @ሠዓዲዮቱብ 3 місяці тому +2

    እውነትም ወሳኝ መረጃ ወላሂ ሶፈልግ ነበር

  • @SwaahafBcczzh
    @SwaahafBcczzh 3 місяці тому +1

    ዋዉ❤❤👍👍👍👍👍

  • @megomohammad5209
    @megomohammad5209 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TaybahTa
    @TaybahTa 3 місяці тому +1

    እናመሠግናል

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 3 місяці тому +3

    ቡልኬት ማድረግ ይሻላል ይሄን ያክል ካወጣን አይቀር ቢያስጨምር ትንሽ ነው ሆ😮😮

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 3 місяці тому

      ወጭው እጥፍ ነው

  • @istme4224
    @istme4224 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @rabeyayusef
    @rabeyayusef 15 днів тому +1

    አንድን ቤት ስርቶ ለመጨርስ ስንት ወራቶች ይጨርሳል ብትነግረኝ

  • @አድራሸየከመስቀሉስርነዉ

    እናመስግናለን ወንድማችን ይህ ያሳየህን ቤት ስንት ቅጠል ቆርቆሮ ነው ? ያምራል

  • @Toybi274
    @Toybi274 3 місяці тому +3

    እንጨቱ አባቴ ይችለናል ያው ይደክምብኛል እንጂ ግን አንድ ቦታ ላይ 2ቤት እንደዚህ አርገን ብንሰራ ያምራል እንዴት ይሆን ከ እህቴጋ ልንሰራ አስበናል አላህ ያሳካልን

  • @57623
    @57623 3 місяці тому +2

    እናመሠግናለን ወድማችን ዉጩን ለማስገረፋ ስንት ኩታል ይፈጃል 95ቆርቆሮ እደታልፈኝ

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 3 місяці тому +1

    በብሎኬት አሁን ስንት ይጨርሳል 80 ቆርቆሮ ከሁሉም ወጪው ጋር

  • @SabiyaLadiya-fq2vm
    @SabiyaLadiya-fq2vm 2 місяці тому +1

    በናትህ ወድሜ እራያ ቆቦ ያሉ ባለሞያ ካሉ ንገርኝ

  • @Saeeda-o8i
    @Saeeda-o8i 2 місяці тому +1

    እረ በዚህ አይሰራም ወሎ ውሰጥ ሆሆሆ

  • @MissRama-u6
    @MissRama-u6 3 місяці тому +1

    ❤❤❤አሚን

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 3 місяці тому +2

    .ወንድም 60 ቆርቆሮ ብሎኬት ቤት ለመስራት ስንት ይበቃል ስንት ካሬ ላይ ነዉ እሚሰራዉ 60 ቆርቅሮ የቡለኬት አሳዉቀኝ

  • @وايلالحربي-ت7ز
    @وايلالحربي-ت7ز 3 місяці тому +2

    የሥልሣ ቅጠል ሥትያሥፈልጌ ል ወድም❤❤

  • @ሱመያ-ሰ7ኰ
    @ሱመያ-ሰ7ኰ Місяць тому +1

    ወንድሚ 10/በ 35 ስን ቲ ሜትር ስንት ቆሮቆሮ ይሰራል ስንት ክላስ ይሆንል። መልስልኝ በአሏህ ልሰራ ሁኘ ነው ሰሞኑን??????

  • @zaeem5406
    @zaeem5406 3 місяці тому +2

    ወንድሚ ምነው ጠፍህበሰላም ነው ሀርቡ ላይ ቤት ይዘህልን ና

  • @tilahunabirham1686
    @tilahunabirham1686 3 дні тому +1

    ስንት ካሬ ላይ ነው ምያርፎው

  • @Sameera-i6k
    @Sameera-i6k 3 місяці тому +2

    የ80 ስረልን ወንድሜ🎉🎉🎉

  • @DHIRUIfjrj
    @DHIRUIfjrj 2 місяці тому +1

    ወላሂ፣የኔም፣105፣ቆርቆሮነው፣፣ወጩግን፣፣በ8መቶሺ፣ነው፣ያውም፣ገና፣አልተገረፈም፣ሊሾም፣ገናነው

  • @jemilakedir807
    @jemilakedir807 3 місяці тому +1

    ጎበዝ

  • @وفيق-ج3ر
    @وفيق-ج3ر 3 місяці тому +3

    አራ አፍጥናው ብሩን ንጋራን😅😅😅😅

    • @ZainabZainab-u6j
      @ZainabZainab-u6j 2 місяці тому

      😂😂እንደኔ የጨነቀሽ😅😅

  • @AnnieMoham
    @AnnieMoham Місяць тому +1

    ሰላም ወድሜ እባክሕ 75 ቀጠል ስት ይፈጃል ስራልኝማ ወድሜ አደራ

  • @JinetAkter-y6f
    @JinetAkter-y6f 2 місяці тому +1

    እሽ🤔

  • @JamalAssen
    @JamalAssen 2 місяці тому +1

    በጣም ገበዝነህ
    ጥርትያ መረጃ ነዉ
    በርታ
    ቁጥር
    ህን
    ከይቅርታ ጋር

  • @brukekingraya
    @brukekingraya 3 місяці тому +2

    የቡለኬት ቤት ስራልን እስቲ

  • @Mahle-v1o
    @Mahle-v1o 3 місяці тому +1

    ወንድሜ የ65 ቅጠል አሳየን እስኪ😢❤❤❤

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 3 місяці тому +2

    ,ስንት ካሬና ስንት ክላስ የሚያሰራ???

  • @mesereterbkobiltbo4675
    @mesereterbkobiltbo4675 3 місяці тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 3 місяці тому +1

    ቤቱን ለማቆም ብቻ 252.675ብር 🙆‍♀️🤦‍♀️🤕😱

  • @SisayGeremew-i3z
    @SisayGeremew-i3z 2 місяці тому +1

    Selam serbis bet berendaw achir kehone enate yketelal benath melslgn

  • @FatumaS-mq8gj
    @FatumaS-mq8gj 3 місяці тому +2

    ሠላም ለዚህ ቤት እስኪ ይቸን ኮሜት የምተዮ ሁሉ እድሁም የቻናሉ ባለቤት አቡ ፋወዛን በአላህ ተባበሩኚ ካላችሁ መርጃ እኔ ከሀገር ስመጣ አካወተ ከፈቸ ጣሁ ከመጣሁ ትንሽ ብር ነዉ ያስቀመጠኩት እናም አሁን ወደ አካወቴ ለማስቀመጥ ነበር ታመኚ ሠዉ የለም ሁሉም ደኒያ ያታለለዉ ነዉ እናም በሴም ካርዴ ሞባይል ባከግ አለዉ ሰሙ ግን ፅለዉብኛል እና የመወራዉ ብዙ ነዉ የሚመጣዉ ችግር አለ ብታስርደኚ በአላህ ከሠወም ጋ ከምጣላ አካዉንቴ ለይ አድርጌ ረሴ ስሄድ የፈለከት እሰራለሁ አደዉ ካለችሁ መርጃ ሌላ ችግር አይደለም ያስፈራኚ የሞባይሉ ሴም ነገር ነዉ

    • @AbuFewzan262
      @AbuFewzan262  3 місяці тому +1

      እኔ እስከማውቀው በመጀመሪያ የሞባይል ባንኪንግ ኮድሽን ሌላ ሰው የማያውቀው ከሆነ ሲም ካርዱ ቢጠፋም ሰውጋር ቢሆንም ምንም ብር ማውጣት አይችሉም

    • @FatumaS-mq8gj
      @FatumaS-mq8gj 3 місяці тому

      @@AbuFewzan262 እሺ ወንድሜ በጣም አመስግናለሁ

    • @SufyanBestu
      @SufyanBestu 2 місяці тому

      Ye mobile banking kutrunm mekeyer tchyalesh

  • @AmeKingboy
    @AmeKingboy 3 місяці тому +1

    በርታልን

  • @FatumaAhemed-bh4xc
    @FatumaAhemed-bh4xc 3 місяці тому +1

    ቆየ አሁን ቀንሷል ልበል ወይሰ ምእንድ ነው መከነሠላም አሸዋ አንድሲኖወ48000 ብር አሉ ሀምሌ ላይ

  • @xsx8704
    @xsx8704 3 місяці тому +1

    እፍ ቅመመሞችየ 2ሽ ናት ያለችኝ መቸነው ቤት የምሰራው😂😂😂 ቦታግን አለኝ

  • @Mነኝየልጀናፋፋቄ
    @Mነኝየልጀናፋፋቄ 3 місяці тому +1

    እሲኪ በዴሤ ሰራልኝ ውድም🥰

  • @ZCz-r3r
    @ZCz-r3r 3 місяці тому +3

    እስኪ ስራልኝ አተ እዳልከው ውነት ከሆነ ያላህ

  • @ገንንንንንንንንን
    @ገንንንንንንንንን 3 місяці тому +2

    ሰለም ውንድሜ ስርክህን በኮሜለይ አስቀምጥ

  • @Hadya720
    @Hadya720 3 місяці тому +1

    አሪፍነው

  • @ميري-ن3و
    @ميري-ن3و 3 місяці тому +1

    ወድም እቲ ለኔ ላሥቸግርህ መቶ ሀያ ቅጠል ሥራልኝ ኮበልሻ ነው ቦታየ ሁለመቶካሬ ነው ቦታየ

  • @ZedAliR
    @ZedAliR 3 місяці тому +2

    የሚገረመወ ትንሹምትልቁምከተሜውምገጠሬውም ስለቤት ያስተዋውቃልመጀመሪያ ሰላሞአይቀድምም ግን ለሰላም ፍትህብጥይቁአይሻልም

    • @AbuFewzan262
      @AbuFewzan262  3 місяці тому +3

      ፍትህ እና ሰላም ከ አላህ ብቻ ነው የምንጠይቀው እህቴ

    • @Mhbuab
      @Mhbuab 3 місяці тому +1

      ​@@AbuFewzan262 ሳ ወላሂ

    • @bdhf9370
      @bdhf9370 3 місяці тому

      .ለማንኛዉ ህግ ነዉ ፍትህ እሚጠየቀዉ

    • @ZedAliR
      @ZedAliR 3 місяці тому

      @@bdhf9370 ህግ ኪኪኪ አሳቃችሁኝ ፍትህ ጠያቄ ህዝብነው ከአላህም ከመሪም ፍትህን ጠያቄው ኖሪ ህዝብነው ህግ እኮ ለህዝብ በታች ነው እኛ ተከፍፍለን እንጂ የኢት ህዝብ ባንድ ብንቆም መንግስትንም ሆነ እሚየውጣውን ህግ አቸናፊዎችነበርን ግን እንዳለመታደል ሆኖ ህዝቡ በቆሸሸ ዘረኝነት የተከፋፈለነው

  • @Samira1786-p2s
    @Samira1786-p2s 3 місяці тому +1

    የቡሌኬት 90ቆርቆሮ ቤት ከመስራትና የጨት ቤት 90 ቆርቆሮ ከመስራት የትኛው ነው አሪፉ ዋጋውስ እዴት ይበላለጣል መልስልኝ ወድም

    • @AbuFewzan262
      @AbuFewzan262  3 місяці тому +1

      ኢንሻ አላህ በ በቅርብ እለቃለሁ

    • @Samira1786-p2s
      @Samira1786-p2s 3 місяці тому

      @@AbuFewzan262 እጠብቃለን

    • @meslemmeslem-mj4uh
      @meslemmeslem-mj4uh 3 місяці тому

      ​@@AbuFewzan262እንጠብቃለን

    • @msaksa-ej2vu
      @msaksa-ej2vu 3 місяці тому

      እኔም እጠብቃለሁ​@@Samira1786-p2s

    • @اللتز-ف1ل
      @اللتز-ف1ل 3 місяці тому

      እኔ በሌላ ጋር ተለቆ አይቼ የ90 ቅጠል ቆርቆሮ በብሎኬት የተሰራ ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው 2ሚሊዬን ነው😢😢😢😢😢 እግዚኦ ነው😢😢 ከዛ ወደ እጨት ቤቴ ተመለስኩኝ😂 😂 ስንት አመት ብሰራ 2 ሚሊዬን አመጣለሁ😢😂

  • @FawziahSaeed
    @FawziahSaeed 3 місяці тому +2

    ቦታ ስንት ይገኛል

  • @selameshetiy964
    @selameshetiy964 3 місяці тому +1

    የት አገር ነው

  • @ወለተእየሱስ-ጠ4ጘ
    @ወለተእየሱስ-ጠ4ጘ 2 місяці тому +1

    130 ቆርቆሮ ስራልን

  • @vivophone1769
    @vivophone1769 2 місяці тому +1

    ያናጲውንቁጥርላክልኝ

  • @ZekariyasFekru
    @ZekariyasFekru 3 місяці тому +5

    😢ግንኮ እንጨት አንድ ዓሜት እንኳን ምቆይ አይመሰለም!🤔

    • @እሙኡመር-ፈ4ቐ
      @እሙኡመር-ፈ4ቐ 3 місяці тому +2

      እረ የዉነተ ኪኪኪኪኪኪ ኢትዩጺያዊ አልመሰልሺኝም በምን አይነት ቤት አድገሽ ነዉ

    • @SaraEtupia
      @SaraEtupia 3 місяці тому

      በጣም ቀጠነኮ 😅​@@እሙኡመር-ፈ4ቐ

    • @MadinaMadena
      @MadinaMadena 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @MadinaMadena
      @MadinaMadena 2 місяці тому +2

      😂😂😂😂ወላሂ ያስቃል እኛ በምን አድገን የአባቶቻቸውን ወርሰው ነው ልጆቻቸው እኛን የወለዱት 😊

  • @መክያዬመካነሠላሟ
    @መክያዬመካነሠላሟ 3 місяці тому +1

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም ወንድም እንደትነህ ዬፕላስቲክ ኮርኒስ ለ 75ት ቅጠልቆርቆሮ 5ትክላስ ዬሚፈጀውን ዬዋጋ መጠን ስራልኝ ወንድም በአላህ