የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 21 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 74

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 роки тому +41

    በፊት በመዳኔ ላይ ጥያቄ ነበረኝ አሁን ግን ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩኝ በኋላ ዉስጤ ሰላም ሆኖልኛል። የበፊቶቹን ሁሉ እየሰማሁ የእግዚአብሔር የቃል እዉነትን በደንብ ማወቅ እየቻልኩ ነዉ። ጌታ ከዚህ በላይ ለትዉልዱ ያስፋህ።🙏

    • @natitube3398
      @natitube3398 2 роки тому +2

      Yes

    • @jha8217
      @jha8217 2 роки тому +2

      Tsega ybzalish ehite begeta eriffff bilenal endaninawet yehiwotachin melihk yhonelin mednachin christos ybarek kibir misgana lesu yhun

    • @josiahdavid3273
      @josiahdavid3273 2 роки тому

      ለዘመናት ከደርግ መንግስት ባልተናነሰ አስፈራርተውናል ብቻ ሳይሆን አሁንም ሊያስፈራሩን ይዳዳሉ ።
      ዴቭን የሰጠን ጌታ ይክበር አሁን አርነታችንን አግኝተናል ብቻ ሳይሆን የተጣመመውን ግንዛቤ ለማስተካከል አይሁድን ሆነው መገለ'ጥ ከሚፈልጉ አበሾች ጋር ፊትለፊት እየተፋለምን ነው።
      ጴንጤው ማህበረሰብ ለመዳን ከሚያደርገው ጥረት ካላረፈ ካአህዛብ በምን ተለየ ?

    • @tgethiopia381
      @tgethiopia381 2 роки тому +1

      @@josiahdavid3273 በትክክል🙏

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 2 роки тому +15

    ስለዚህ አስደናቂ ትምህርት ክብር ለጌታ ይሁን።

  • @lizabellalulu1546
    @lizabellalulu1546 2 роки тому +4

    አረ ኡኡ ጌታ ያስነሳከው ምርጥ የመፅሃፍ እውነት ጉላጭ ዴቭሹ ኑርልን

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 2 роки тому +17

    “ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ።”
    - ይሁዳ 1፥2

  • @kirubelalemu9524
    @kirubelalemu9524 2 роки тому +9

    ፀጋ ይብዛልህ ስለ ትጋትህ እግዚአብሔር ይመስገን ለበረከት ነህ እኛም ይሄን የተተረከልንን የሴቲቱ ዘር የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን በሕይወት ለአለም ገልጠን እንድናሳይ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን ፣ የሰማነው ለሕይወት ይሁንልን ለጌታ መስጠታችን በኢየሱስ ስም ይጨምር ። ቤተክርስቲያናችን በኢየሱስ ስም ትጠበቅ 🙏🙏

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 2 роки тому +6

    በጉጉት የምጠብቅህ ወንድሜ ዴቭ ትምህርቶችህ ግግም የልጉ አማኝ አደርገኝ ጸጋ ሰላም ምህርትም ለአንተና ለቅዱሳን ይሁን

  • @Gobawmissiontv
    @Gobawmissiontv 2 роки тому +4

    ና ና ና ኢየሱስ ቶሎ ና ናፍቆቴ በዝታልና

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 роки тому +3

    ወንድማችን ዴቭ ጌታ ኢየሱስ ጸጋ ያብዛልክ ኑርልን።❤❤👏

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 2 роки тому +5

    የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን
    ወንድሜ ዴቭ ፀጋና ሰላም ካንተጋር ይሁን

  • @tedrosteklu9771
    @tedrosteklu9771 2 роки тому +2

    በእውነተኛ መንፈስ የተሞላ አገልጋይ እንዲህ ወንጌልን በግልጽ ይሰብካል ተባረክ ዴቭ።

  • @SaraBh-z2s
    @SaraBh-z2s 6 місяців тому

    የኔ ጌታ ስምህ ይበረክ የኔ ጋሸ የኔ መከታ የኔ አሌንታ ክበር በዘመኔ ሁሉ ❤❤ ዴቭ ጸጋ ይብዘልክ የኔ ልዩ ወንድም ❤

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 2 роки тому +5

    የተባረክ ዴቭ ዛሬም ስለተባረከው ተስፋችን በሚገባ ስላስተማርከን ጌታ ያንተ የሆነውን ሁሉ በእጥፍ ይባርክልህ ኢየሱስ ጌታ ነው ።

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 2 роки тому +3

    ክብር ለጌታ ይሁን።

  • @marachewworku7292
    @marachewworku7292 2 роки тому +5

    የተወደድክ ሆይ በምትወስደው ጌታ እለምንሃለሁ የዮሀንስ ራዕይን በቀጣይ አስተምረን

    • @malakcellmalak4433
      @malakcellmalak4433 2 роки тому +2

      voic of ክረስቲያን ለይ ስለ ራእይ ትምህርቶችን ተገኛለህ የምገርሙ ትምህቶችን ዴቭ አስተምሮል

    • @linadani6276
      @linadani6276 11 місяців тому

      VOC ላይ አስተምሯል እየዉ

  • @Cocomalon-coco
    @Cocomalon-coco 2 роки тому +3

    Thanx brother Dave.. 🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому +3

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤ ♥

  • @samrawittasew9232
    @samrawittasew9232 2 роки тому +5

    የጌታ ፀጋ እና ስላም ይብዛልህ 🙌

  • @dhugichawangeelaatube
    @dhugichawangeelaatube 2 роки тому +5

    Dear bloved brother, may grace, peace and mercy be unto you! Thanks to Father, who revealed this marveoulus and powerful message

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 2 роки тому

    ተባረክ የተባረከ ነህ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምን እንላለን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @senaitmisgnatesfamichael9082
    @senaitmisgnatesfamichael9082 2 роки тому +4

    ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ ውይ የሁዱን ቀጥታ ፕሮግራማችውን ለምን አታስተላልፉልንም እንጠብቃለን

  • @danielbedane4056
    @danielbedane4056 2 роки тому +2

    ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።

  • @olgagermay2239
    @olgagermay2239 2 роки тому +2

    ፀጋው ይብዛልህ ወንድም ዳዊት

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 2 роки тому +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ዴቭዬ

  • @samuelbine
    @samuelbine 2 роки тому +4

    ፀጋው ይብዛልን

  • @rozadadi9639
    @rozadadi9639 2 роки тому +3

    Dav I feel secure and confident after I listen your preaching my inner eyes 👀 really open may lord give you his wisdom of teaching more and more!!!!!

  • @ganigurmu
    @ganigurmu 2 роки тому +1

    ሁሉንም ክፍሎች በጉጉት እከታተላለሁ ግን ሰአቱ ምሽት 4..00 ቢሆን ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @ayalmariam8465
    @ayalmariam8465 2 роки тому +1

    Wow thanks God

  • @freshtsedeke9030
    @freshtsedeke9030 Рік тому

    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ

  • @kiflumekete8494
    @kiflumekete8494 2 роки тому

    ምን እላለሁ የፍጥረት ሀሉ ፈጣሪና መሪ ልዑል እግዚአብሔር በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ ትልቅና ዘለዓለማዊ ሥም በበረከቱ ሁሉ ይባርክህ።

  • @gelilatsegaye9550
    @gelilatsegaye9550 Рік тому

    Ameeeen Tsega yebzalh❤❤❤❤

  • @emuye10
    @emuye10 2 роки тому +2

    Amen yetasere yehun!!

  • @tirsetpaganin7143
    @tirsetpaganin7143 Рік тому

    ❤ EGZABHER SEGAWIN YABZALIH EWNETIN TAWKALACHU EWNETIM ARNET YAWETACHUWAL HONOLINAL TEBAREKILIN ❤

  • @abebasiyum1507
    @abebasiyum1507 2 роки тому

    ወንድማችን ስለ ተሰትህ የማስተማር ጸጋ አግዚኣብኢር ይመስገን

  • @TeshomeGobena-hw3hl
    @TeshomeGobena-hw3hl Рік тому

    As usual, it is incredible. Thanks to God.

  • @fishagebre5145
    @fishagebre5145 Рік тому +1

    እውነት ነው "እባብ ግደል፡
    ከነ በትሩ ገደል!!"

  • @destaeyasu4131
    @destaeyasu4131 Рік тому +1

    ለዓለም ተድላ ስብከት ርዕስ ለሚፈልጉ ሁሉ ቆም ብለው እንዲያስቡ የሚያደርግ ትምህርት ነው።

  • @kokobehelina9940
    @kokobehelina9940 2 роки тому +1

    ሀሌ ሉያ ክብር ለኢየሱስ እንኳን ክርስቲያን ሆንኩ ውድ ወንድሜ ዴቭ ጸጋ ይብዛልህ አሁንም ይብዛልህ

  • @engediy
    @engediy 2 роки тому +3

    ተተባረክ ወንድማችን !!!

  • @kebedetimerga1514
    @kebedetimerga1514 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር በመልካምነቱ ሁሉ ይባርክህ ተባረክ !!! ጌታ መንፈስ ቅዱሰ አሁንም ቃሉን ይግለጥልህ
    እኛም ለተገለጠልን የእግዚአብሔር ቃል ሰምተን መኖር የምንችልበት ፀጋ ይብዛልን!!

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 2 роки тому

    Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk

  • @tsedalsetargie7261
    @tsedalsetargie7261 2 роки тому +3

    Blessed one!!!

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 Рік тому

    Dave❤ you are Blessed!

  • @aster4804
    @aster4804 2 роки тому +1

    ❤❤🙏🕊

  • @henokseifu2800
    @henokseifu2800 11 місяців тому

    ተባረክ

  • @aregadengiya3876
    @aregadengiya3876 2 роки тому +1

    በትክክል የወንጌልን የእዉነት ቃል በግልጥ መንፈስ ቅዱስ ገልጦልሃል::እኛንም አሰተምሮናል::ከትምህርቱ የተነሳ እባቡ እያሳደደን ይገኛል.::ነገር ግን በጣም ታንጸንበታል::ጸጋዉ ይብዛልህ::

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 2 роки тому +2

    You’re Blessed 😇 🥰

  • @kiyakiya1120
    @kiyakiya1120 2 роки тому

    Geta yebarek selehulu

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Рік тому

    u are ze best...grace and peace to you

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому +1

    God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻

  • @meheretgisaaddisumeheret8762
    @meheretgisaaddisumeheret8762 2 роки тому

    Ye setitu zer yimitalin,amen maranata,Deva tsegaw abizito yibzalih

  • @TUMITUBEJESUS
    @TUMITUBEJESUS 2 роки тому +1

    yetewededek dave

  • @yetiwondimu837
    @yetiwondimu837 Рік тому

    wendime Geta abizito yibarkih yabizalih

  • @tilahunbekelebitre4614
    @tilahunbekelebitre4614 2 роки тому

    grace for you

  • @TsionMulugeta-on8jn
    @TsionMulugeta-on8jn 2 роки тому

    tebarek✋

  • @beyeneabdi-y7n
    @beyeneabdi-y7n 9 місяців тому

    Waaqayyoof galnii haa ta'uu dhugaa waangelaa Akka baranufii waaqayyoo Naman akkan nufii kenuu isatifii
    Ani barnotaa kanin jirameraa

  • @jss1027.
    @jss1027. 2 роки тому +1

    deva🥰🥰🥰🥰

  • @DawitWondimubulti
    @DawitWondimubulti Рік тому

    Wow dink timirt ❤

  • @bettymamo909
    @bettymamo909 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 роки тому +2

    😍🥰

  • @davegov8258
    @davegov8258 Рік тому

    Great

  • @emuye10
    @emuye10 2 роки тому +1

    Romans 12:19

  • @ees988
    @ees988 2 роки тому

    Thank you, brother Dave!

  • @aklilusinte723
    @aklilusinte723 2 роки тому +1

    Geta yibarkachihu

  • @emuye10
    @emuye10 2 роки тому

    denk temhert new tebarek!!

  • @aklilusinte723
    @aklilusinte723 2 роки тому

    part 2 alew?... alcheresem

  • @biniamamanuel
    @biniamamanuel 2 роки тому

    የአምላካችን ስም ከፍ ይበል ቀጣይ ትምህርት መች ነው የሚለቀቀው

  • @tamebekele4653
    @tamebekele4653 2 роки тому

    ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።

  • @bettymamo909
    @bettymamo909 4 місяці тому

    ❤❤❤