የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 23 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 91

  • @hiwotendale9846
    @hiwotendale9846 Рік тому +11

    ኦርቶዶክስ ነኝ ትምህርትህን እከታተላለዉ ኢየሱስን የምታስረዳበት መንገድ በእውነት ገብቶኛል ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 2 роки тому +2

    ወንድም ዳዊት የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @bethelhembeyene8613
    @bethelhembeyene8613 2 роки тому +6

    ዓይኖቼ መከፈት የጀመሩት ባንተ ትምህርቶች ነው,,, ወንድሜ እስከዛሬ ምን እየሰማሁ, እየተማርኩ ነበር ብዬ ራሴን ስጠይቅ ምንም እንዳልገባኝ ተረዳሁ,,,, ይህ የአብዛኛው አማኝ
    ችግር ይመስለኛል,,, ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @kalebgossa6683
    @kalebgossa6683 Рік тому +2

    የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛሊህ ወንድሜ ዳዊት።

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 2 роки тому +1

    ተባረክ

  • @beyeneabdi-y7n
    @beyeneabdi-y7n 9 місяців тому

    Ebifamiii Ayyaan siifaa baay'tuu

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 2 роки тому +8

    ክርስቲያን መሆን እድለኛ ማሆኑን በአንተ ትምህርቶች እኮ ነው ያወኩት በተላይ የሴቲቱ ዘርና 5 ፍርዶች ደንነት በደሙ ሞት የእግዚአብሔር በግ ህግና ጸጋ እና በ የሚሉት ትምህርቶችህ ዋው ስለአንተ ጸጋ ለአብ ምስገና ይሁን አዲስ ኪዳን ከቡሉይ ኪዳን በክብር ይባልጠል

  • @naomi5061
    @naomi5061 2 роки тому +16

    በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ጌታ እየሱስ ይባርካቹ::

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 роки тому +12

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ወንድማችን ዴቭ ጸጋ ይብዛልክ ኢየሱስን የምታሳይበት መንገድ ግሩም ነው ጥበብ ይብዛልክ ኑርልን።❤❤👏

  • @rdwtruth5165
    @rdwtruth5165 2 роки тому +2

    እንኳን የሰማይ ስራ እጀንዳና ሃሳብ ተገለጠልህ! ለአንተ ብቻ አይደለም እግዚአብሔር የቃሉ እውነት አንተን ተጠቅሞ ለእኛም ለግርጥልን ፈልገው ነው። እሄው እኛም እውነቱን አወቅን አርነትም ወጣን። ወንድም ዳዊት አንተን ለማመስገን ቃላት አይኖረኝም ብቻ ኢየሱስ የምገበህን ዋጋ ይስጥህ። የሴቲቱ ዘር ብቻ አይደለም አንተ ያስተማርካቸው ሁሉም ትምህርቶች እውነትም በሰው ውስጥ ህይወት የሚዘራ የእውነት ቃል ነው። ጸጋውና ሰላሙ ይብዛልህ!

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 роки тому +5

    አንድ እስላም ወንጌል ስነግረው እኛ ኢየሱስን ከእናንተ የበለጠ እንወደዋለን እኛም ሲመጣ በጦርነት እንረዳዋለን አይሁዳውያንን ( አሳማ )ን ያጠፋል መስቀልን ያስወግዳል (ክርስቲያኖችን) ያጠፋል እስልምናን ከፍ ያደርጋል አለኝ ።

    • @petrosteferi9215
      @petrosteferi9215 2 роки тому

      አትሞኝ እስኪ መጵሀፍ ቅዱስን ለማንበብ ሞክር

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 2 роки тому

      @@petrosteferi9215 ልክ ናቸው ማለቴ አይደለም ምን ያህል መሃመድ ከአንቲ ክራይስቱ ጥፋት ጋር እንዳገናኛቸው ነው የተረዳሁት

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 2 роки тому

      @@petrosteferi9215 አንገት የሚቆርጥ አሰራር የማን እንደሆነ መጠርጠር ነው ።

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 2 роки тому +3

    ምናምንቴዎችን ኃያላን የሚታዳርግ ፤ሃያሉ እግዚአብሔር ፤ ስምህ ይባራክ ።

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 2 роки тому +5

    እንክዋን በሰላም መጣህልን ።
    በጉጉት የምትጠብቅ በጌታ ወንድማችን የምንወድህ ።ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @semawitmesfin6513
    @semawitmesfin6513 2 роки тому +7

    ስለአንተ ጌታዬን አመሰግናለሁኝ።

  • @yodittessema5420
    @yodittessema5420 2 роки тому +13

    ጌታ ይባርክህ:: ሳምንቱን ሙሉ እየጠበቅሁ ነበር እስኪለቀቅ

  • @lizabellalulu1546
    @lizabellalulu1546 2 роки тому

    እልልታ እዚህ ነው እንጂ ድንቅ የጌታ ልጅ ዴቭሹ ሰውን ሁሉ እያስገባክ ነው ጌታ መንግስት በዚህ ድንቅና ሃቅ ቃል በእውነት

  • @chachikebede2397
    @chachikebede2397 2 роки тому +2

    ወንድም ዳዊት ዘመንህ ይባረክ አገልግሎት ይባረክ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ በዚህ ትምርት ብዙ ተጠቅሜበታለሁ እንዴት ደስ የሚል ትምህርት እንደሆነ አጠይቀኝ ብርክ በልልኝ ወንድሜ

  • @zelalembekele9185
    @zelalembekele9185 2 роки тому +2

    የተባረክ ዴቭ ዛሬም መንፈስቅዱስ ባንተ ውስጥ አልፎ አስተምሮናል ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይሁን ተባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው ።

  • @kassudejene9314
    @kassudejene9314 2 роки тому +2

    ወንድም ዳዊት ፦ ቃሉን እንዳለ ፣ ያልተለወጡትን ደግሞ እያዋዛህና በምፀት ጭምር ሊነገራቸው የሚገባውን ስለምታደርሳቸው የእግዚአብሔር ጸጋ ይበልጥ ይጨመርልህ ።

  • @Eshetu-p8y
    @Eshetu-p8y 10 місяців тому

    አ/ግ ይባረክ እንዳንተ ያለ አስተማሪ ስለ ሰጠን

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 2 роки тому +2

    ዋው አሜንን ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ህይውትህን ይባርከው ተባረክ ይሄን ትምህርት ሰሁሉ ቢሰማው ያተርፋል ይጠቀማል ዴቭ ተባረክ

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 2 роки тому

    ዴብ ጸጋ የበዛልህ የኢትዮጵያ አጋልገዮች መድርክ ሳይዝ ጊዜ እንደአንተ መያዝ አለበቸው

  • @Haset7866
    @Haset7866 Рік тому

    Praise God 👏👏 👏 ❤❤❤

  • @SingerAbel-ql6rl
    @SingerAbel-ql6rl Рік тому

    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ።

  • @metsiettesfaye716
    @metsiettesfaye716 2 роки тому

    ጥርትያለወንጌልጸጋውንያብዛልክተባረክ

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 2 роки тому +6

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 Рік тому

    እግዚአብሔር ዘመንህን ፣ቤትህንና አገልግሎትህን በሰላምና በቸርነቱ ይባርክ። አንተ ብሩክ ስጦታችን ነህ።💖💖💖

  • @hiwihiwi6749
    @hiwihiwi6749 2 роки тому +1

    1ሳምት አሳልፍችሁ መጣችሁ ብጉጉት የሚጠበቅ ትምርት

  • @saraaa9528
    @saraaa9528 6 місяців тому

    Deve Tabarakiii ❤❤

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 роки тому +1

    ዳዊት ፋሲል እዚህ ላይ የተናገርክንምበት ጥበብ እግዚአብሔር ን ስለ አንተ አመሰግናለሁ ።

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 2 роки тому +3

    praise the Lord.

  • @bereketdesign8914
    @bereketdesign8914 2 роки тому

    ወንድም አለም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fishagebre5145
    @fishagebre5145 2 роки тому

    Amen ማራናታ!!!

  • @abelo6917
    @abelo6917 2 роки тому +3

    ጸጋው እና ምህረቱን ያብዛልህ

  • @godisgood8139
    @godisgood8139 2 роки тому +1

    My soul was filled with joy. May the Lord add his grace up on you brother

  • @habtamuteshager3892
    @habtamuteshager3892 2 роки тому

    እግዚአብሔር በጣም ረድቶሃል

  • @eyesusiyadinal2829
    @eyesusiyadinal2829 2 роки тому

    Geta yibareki devd tsega yichemirilhi

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @abrhameshetu5283
    @abrhameshetu5283 2 роки тому +1

    Tsega yibzalik dave bante timrt bizu tebarkewalw

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 2 роки тому

    ምንም ማለት አልቻለም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ🙏😍

  • @paulosbeka1997
    @paulosbeka1997 Рік тому

    Dave❤ you are Blessed.

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 2 роки тому +1

    አሜን ማራናታ ።

  • @marutilaye
    @marutilaye 2 роки тому +1

    Another great teaching. Keep up the good work. Be greatly blessed

  • @kebedetimerga1514
    @kebedetimerga1514 2 роки тому +2

    ጌታ ይባርክህ !!!

  • @semharhabtegergis9669
    @semharhabtegergis9669 2 роки тому

    Geta yebark dave ewent ant legha berktachen neh,we luv u 🇪🇷🇪🇷,plss ye sunday program endit mekafl echelalwe

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 2 роки тому

    ጸጋ ይብዛልህ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому

    God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻 😍 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻

  • @ganigurmu
    @ganigurmu 2 роки тому

    ወንድሜ ዳዊት አሁንም ጌታ ቃሉን ያብራልህ አሜን፧።

  • @amanuelwero6448
    @amanuelwero6448 2 роки тому

    tsega beztolihal Dave

  • @hiwihiwi6749
    @hiwihiwi6749 2 роки тому +1

    ተባረኩልኝ

  • @rozadadi9639
    @rozadadi9639 2 роки тому +1

    Welcome Dave it’s amazing it’s helping me to check my ground. May lord pour his grace more and more!!!!

  • @ኢየሱስህይወትነው-ሐ7ኸ

    አቦ ተባረክ

  • @adnowebetu9277
    @adnowebetu9277 2 роки тому +1

    you are full of Grace

  • @TeshomeGobena-hw3hl
    @TeshomeGobena-hw3hl Рік тому

    Incredibly amazing teaching.

  • @danielsisay9665
    @danielsisay9665 Рік тому

    Dave God Bless u.

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 2 роки тому +1

    Wow..... I am speechless !!!!
    God bless you abundantly !!!!

  • @TUMITUBEJESUS
    @TUMITUBEJESUS 2 роки тому +1

    ዋው ዋው ወንድም ዴቭ ተባረክ

  • @eskedargg6783
    @eskedargg6783 2 роки тому

    blessss u all

  • @AlematGirmay
    @AlematGirmay 2 роки тому

    thanks Dawit Fassil

  • @hiwihiwi6749
    @hiwihiwi6749 2 роки тому +1

    ሰአት አነሰ

  • @markosassefa633
    @markosassefa633 2 роки тому +1

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @davegov8258
    @davegov8258 Рік тому

    Great

  • @ees988
    @ees988 2 роки тому

    Thanks for sharing!

  • @nebyumebratu3764
    @nebyumebratu3764 2 роки тому

    wow

  • @ag7541
    @ag7541 2 роки тому +1

    Welcome dava!

  • @biniyamadugna22
    @biniyamadugna22 2 роки тому

    timely blessings

  • @TDF1698
    @TDF1698 2 роки тому +1

    Daviye Bizu Tsega ybzalik

  • @lalisebenku
    @lalisebenku 2 роки тому

    Thank you

  • @eyuelalemu6909
    @eyuelalemu6909 2 роки тому +1

    Much grace

  • @ayalmariam8465
    @ayalmariam8465 2 роки тому

    Thanks...

  • @SemuMark93
    @SemuMark93 2 роки тому +1

    Dave ብሩክ ሁን
    Be Blessed

  • @Ifaebisa
    @Ifaebisa 2 роки тому +1

    Thank you Dave

  • @abebasiyum1507
    @abebasiyum1507 2 роки тому

    ጊታየ ኣመስግናሎው ባንተ ትምህርት ባርኮናል

  • @HananAli-os7wr
    @HananAli-os7wr 2 роки тому

    Amazing teaching thank you so much God bless you

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 роки тому +1

    Dawit አሁን እንግባባለን እደውልልሃለሁ ።

  • @rahelsolomon4035
    @rahelsolomon4035 2 роки тому

    Daveye anten yeseten E/r ymsgen. Edilegna negn.

  • @Nuf-lotet
    @Nuf-lotet 2 роки тому

    What a revelation???? Thank you father!!

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 2 роки тому

    Thanks & God bless you all🙏🏽💕

  • @meseretgebreyesus8856
    @meseretgebreyesus8856 2 роки тому

    በተጨማሪ በGMM TV ሰኞ 3:00-4:00ሰዓት ማታ ይተላለፋል

  • @wakuma_akafu
    @wakuma_akafu 2 роки тому

    Stay blessed!!!

  • @davetesfa
    @davetesfa 2 роки тому +1

    cherch gn mister nberch yelal pul

  • @fikertewmariam9960
    @fikertewmariam9960 2 роки тому

    Loop

  • @amsalemamo8298
    @amsalemamo8298 2 роки тому

    ካንተ ትምህርት የተነሳ አልተናወጥኩም ነገር ግን ልሳን የማይናገር መንግስተ ሰማያት አይገባም ለሚሉት ክርስቲያን ምን ትላለህ

    • @merontefra4825
      @merontefra4825 2 роки тому

      እንዲህ የሚል አለ እንዴ😁😁😁

    • @mebrate8844
      @mebrate8844 4 місяці тому

      Woyen 😂😂😂wogne 😮

  • @Eshetu-p8y
    @Eshetu-p8y 10 місяців тому

    አ/ግ ይባረክ እንዳንተ ያለ አስተማሪ ስለ ሰጠን

  • @gadisatolemariam5578
    @gadisatolemariam5578 10 місяців тому

    ፅጋ ይብዛልህ