ከባዱ ጊዜ አለፈ! ካሳለፍኩት ህይወት ሌሎች እንዲማሩ መፅሀፍ ፅፌያለው !​⁠

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 156

  • @fremenda3566
    @fremenda3566 Місяць тому +20

    ምህረቱ በዚ ደረጃ ተሽሎህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ወንድምህም የራሱን ህይወት እረስቶ አንተን ለዚ ደረጃ ማብቃቱ ከእግዚያብሄር ቀጥሎ ክብር ይገባዋል

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 Місяць тому +48

    ልበ ቀናዎቹ የሸገር ኢንፎ ወዳጆች የታላቹ ቅዱስ ገብርኤል የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ

    • @kalkidan745
      @kalkidan745 Місяць тому +1

      አሜን ለሁላችን ይፈፅምልን🙏🙏🙏🙏

    • @ADDISINFORMER20
      @ADDISINFORMER20 Місяць тому +1

      @kalkidan745 አሜን ቃል ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ

    • @እኅተሚካኤል
      @እኅተሚካኤል Місяць тому +1

      አሜን 🤲

    • @kalkidan745
      @kalkidan745 Місяць тому

      @@ADDISINFORMER20
      🙏🙏🙏

    • @m.bedane7442
      @m.bedane7442 Місяць тому +1

      አሜን ፫ ለሁላችንም🙏🏽💚💛❤️

  • @entelem
    @entelem Місяць тому +13

    አንተ ለኔ ተስፋዬ ነህ ለምን ብትለኝ ዛሬ ላይ ሆነህ ነገን በተስፍና በትግስት መጠበቅህ በጣም በጣም ለሌሎች ተስፍ ነህ ብዙዎች ከአንተ ብዙ ይማራሉ ብዬ እጠብቃለሁ አሁንም ውድ ወንድሜ ልዑል እግዚአብሔር
    ትግስቱን እና ፅናቱን ይስጥ እላለሁ።

  • @በጣምቆንጆነው
    @በጣምቆንጆነው Місяць тому +35

    ከአዲህ አይነት አደጋ ይጠብቀን ቀ እህት ወድሞቼ አሜን በሉኝ

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Місяць тому +21

    እንኳን ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብረኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ መሲ እንኳን ሰላም መጣችሁ❤

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew Місяць тому +11

    የረዳክ እግዛብሄር ይመስገን መስዬ አንቺም ተባረኪ አይዞክ በርታ እግዛብሄር መልካም ነው

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስክ አይዞህ!!?

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Місяць тому +7

    በጣም ጠንካራና ጎበዝ ነህ ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልክ የአንዳንድ ሰው ጥንካሬና ብርታት በጣም ይገርመኛል።

  • @Marfh-ly8en
    @Marfh-ly8en Місяць тому +2

    ወድሜ ካተበዙነገር እንማራለን እኛበትንሹ ተስፍ እንቆርጣለን አተሳይግን ምንያህል በራሴ አፈርኩ በርታ ካተብዙ እንጠብቃለን በዚሁ አጋጣሚ መጥሀፉን እንገዛው ❤❤❤

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ብትታቱን ይስጥህ ተስፋ ሳትቆርጥ እዚህ መድረስህ ለሌሎች ወጣቶች እርያነህ በርታ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Місяць тому +5

    ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ከብዙ ሞቶች አውጥቶ ለዚሕ ያበቃሕ አምላክ ክብርና ምስጋና ይገባዋል በምስጋና በፅናትና ትዕግስት መኖር እንደ ስምሕ ምሕረትን አመጣልሕ ሁሌም ተመስገን 💚💛❤🙏

  • @Anumma572
    @Anumma572 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባክህ የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሰህ ፀሎቴ ነው::

  • @tigistghebrehiwot1250
    @tigistghebrehiwot1250 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ደስ ይላል ጀግና ነህ❤❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 Місяць тому +3

    መስየ አግዜር ይስጥሽ እምተቀርቢያቸዉ ፕሮግራሞችሽ አንኳር አንኳር ናቸዉ እንኳን ተወለድሽልን መስየ !!

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 Місяць тому +3

    ወይኔ የኔጌታ ወንድሜ እንዲህ ድነህ እዚህ ደርሠህ ሥላየውህ ደሥ ብሎኛል አይዞህ አሁንም ከጎንህ ነአን

  • @alemkahsay1046
    @alemkahsay1046 Місяць тому +4

    ትክክል ዉሳኔ ይመስለኛል የሰዉ ልጅ በጥሩም በመጥፎም አጋጣሚ የወሰደዉ ልምድ ከትምህርት ጋር ሲቀናጅ ዉጤቱ ያማረ ይሆናል የሰዉል ይመኛል እግዚአብሄር እንደፈቃድ ይፈፅማልና እግዛብሄር ያሰብከዉን ያግዝህ ዘንድ ከልቤ እመኛለሁ

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ

    😢😢😢😢😢ልስማና እኮምታለሁ ይሄን ወድማችንንን የዛሬ ስት አመት እደሁ ብረሳዉም ብር ይሰብሰብለት ሲባል ሰምቻለሁ😢😢 የኔ ወድም ጀግና ነህ አይዞህ አላህ ያግዝህ

  • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ

    ❤አልሀምድላላህ ለዝህ በቅተህ ስላየሁህ ሁላችንንም የፈጠረንን አላህን አመሰገኩት አልሀምድሊላህ ታሪክህን ለረጅም አመት ይሆናል በሶሻል ሚድያ ተለቆ ሰምቸው ነበር እግርህን ሁሉ አይቸ ልቤ ተሰብሮ ነበር ግን ጥንካሬህን ትግስትህን አለማድነቅ ንፍግነትነው በድጋሜ ለዝህ በቅተህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድም

  • @simegnsintayehu8131
    @simegnsintayehu8131 Місяць тому +5

    በጣም የምታኮራ ነህ እግዚአብህር ጨርሶ ይማርህ።

  • @semiramohammed4433
    @semiramohammed4433 Місяць тому +7

    ለትውልዱ ተስፋ ነህ ወንድሜ ጽናት ብየሃለሁ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 Місяць тому +6

    ይህ ፅናት ከእግዚአብሔር እንጂ ከምንም አይመጣም ; የዘመኑጀግና ነህ

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 10 днів тому

    እግዚአብሔር እስከመጨረሻው አይለይህ ።
    ወንድሜ ቅን ታታሪ ጀግና ወጣት ነህ በርታ

  • @HanaTesfaye-z5k
    @HanaTesfaye-z5k Місяць тому +2

    እዚ ባለሁበት ሀገር ቢሆን እድሜ ልካቸውን የማይለወጥ አዘቅት ውስጥ ነው የሚገቡት ።እግዚያብሔር ይመስገን ላበረታህ አምላክ ።

  • @SaliTamrat-ge5ct
    @SaliTamrat-ge5ct Місяць тому +4

    እንደ አንተ አይነቱን ሰብስክራይብ ማድረግ ጥቅሙ ለራስ ነው እስካሁን ሰብስክራይብ ካደረግኳቸው ሁሉ ባንተ የምደሰት ይመስለኛል እምነትህ ፅናትህ በመከራ ውስጥ ተፈትነህ ማለፍህ ምርጥ ነህ በእውነት ተስፋ ላጡ ሁሉ ተስፋ የምትሆን ጀግና መፅሐፍህን ለማንበብ ጓጓሁ እናም ስገዛ በደስታ ነው

    • @MihretuMengstie
      @MihretuMengstie Місяць тому +1

      እሽ

    • @SaliTamrat-ge5ct
      @SaliTamrat-ge5ct Місяць тому

      ታውቃለህ በአንተ እድሜ ያሉ ልጆች አሉኝ ሁለተኛው አድሜው 22 ነዉ በትንሽ ነገር እንደዚህ ለምን አልሆነም ለምን ስራ አንደቀደመው አይሆንም ብሎ ይበሳጫል ያንተን ብርታትና ፅናት በጥቂቱ እንኳን እግዚአብሔር ቢሰጠው ብዬ ተመኘሁ

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 Місяць тому +5

    What a great news!!! Very proud of you ❤😮❤

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 Місяць тому +3

    ወንድምህና ባለቤቱ ለአንተ የመዳንህ መሰረት ናቸዉ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ Місяць тому +18

    እናትኮ ስም ስታወጣ አትሳሳትም❤❤❤

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Місяць тому +4

    You are wonderful, brother. Thank you so much your patience person wonderful God bless you really really very very patient person.😢🇬🇧🇲🇱👏👏👏🙏

  • @Eyob797
    @Eyob797 Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድም። ከዚህ በፊት ሌላ ሚዲያ ላይ ታሪክህን ዓይ'ቻ'ለሁ።

  • @TsehayMengesha-g6o
    @TsehayMengesha-g6o Місяць тому +1

    ሰለቸርነቱ ሰለሁሉ ነገሩ እግዚአብሄር ክብሩን ምሰጋናውነሸ ይውሠድ ተመሰገን፡፡

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Місяць тому +8

    ሁለ ነገረ ለበጎ ነው እሜባለው እውነት ነው❤❤❤❤ጎበዝ እግዚአብሔር መጨረሻው ን ያሳምርልክ ደሙ❤❤❤

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l Місяць тому +5

    አይይይይ እማይሰማ ነገር የለም ምኑን ሰማሁት አሳዛኝ ነዉ በቃ 😢

  • @የክርስቶስባርያእኔነኝ

    የምታመልከው አምላክ እሱ ይርዳህ ወድሜ እኛ ስደተኞች ይሔን ጀግና መፃፉን ለቤተሰብ ነግረን እሱ በሚጠቅመው ዋጋ እንግዛው ስትገዙት ከመሲ ቤት ነው የመጣነው እያላቹ ተጠቀሙ ማርያምን እንተባበረው 🎉🎉❤ 👍👍👌💪💪💪💪💪💪

    • @MihretuMengstie
      @MihretuMengstie Місяць тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ🙏

    • @የክርስቶስባርያእኔነኝ
      @የክርስቶስባርያእኔነኝ Місяць тому +1

      ጀግና ነህ ወድሜ ኮሜት ላይ ከስር የቻናልህ ሊክ አስቀምጥ መሲ ፔጅ ላይ 👍👌🙏

    • @Marfh-ly8en
      @Marfh-ly8en Місяць тому +1

      ጉርብ ይከፈትና በመግዛት እንተባበረው

    • @የክርስቶስባርያእኔነኝ
      @የክርስቶስባርያእኔነኝ Місяць тому +1

      @@Marfh-ly8en በመግስትማ እራሱ መግስት ይበላበታል የግሉ አካዉት አለው እኮ 🙏

    • @MihretuMengstie
      @MihretuMengstie Місяць тому

      @@የክርስቶስባርያእኔነኝ እሽ

  • @sheeayegebremedhin
    @sheeayegebremedhin Місяць тому +3

    መስዬ ቅን ልቦና ያለሽሰዉነሽ ተባረኪ

  • @marysam9193
    @marysam9193 Місяць тому +3

    ኡፋ መስየ ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ ይህን የመሰለ ልጂ እንደዚህ ሆኖ በመቅረቱ አመመኝ ኢትዮጵያየን አሁን ሚሌነር ቢሌነር ሆና የሚፈነጭባት አንኳን እዉቀት እዉነት እንኳን የሌለዉ ምናምንቴ ስለሆነ!!

  • @AberashMelesse
    @AberashMelesse Місяць тому +3

    God blessed you 😊😊

  • @Zinasedemesa21
    @Zinasedemesa21 Місяць тому +2

    ጀግናዬ ነህ

  • @dfghtyui4174
    @dfghtyui4174 Місяць тому +2

    ፈጣሪ አሁኑም ጥንካሬዉን ይስጥክ 💪💪🙏🙏

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 Місяць тому +4

    እንኳን ለሀያሉ ሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ንግሥ አደረሰን ። እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳንም ከዛ ወጣህ አሁንም ጨርሶ ፈጣሪ ይማርህ በመንገድህ ይከተለህ🙏🙏🙏

  • @amefke2069
    @amefke2069 Місяць тому +2

    ፈጣሪ ያሰብከወ ይሳካልህ

  • @SumeyaMohammed-h5d
    @SumeyaMohammed-h5d Місяць тому +3

    Subhan'Allah Ayzh wendem Allah aterfohal ante xenkaraneh Berta okay

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 26 днів тому

    AYZON SLEKEDEMU AYDELEM EGZER KERI ZEMENHN EGZER YBARKEW 🙏🙏🙏

  • @aster8918
    @aster8918 Місяць тому +2

    እግዚአብሔርካንተይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 Місяць тому +2

    የምህረቱን ዪትቭ ከስር ብታስቀምጡ የበለጠ ምቹ ይሆናል ላክ ለማድረግ፣ ይመችህ ምህረቱዬ እዚ ስለደረስክልን ከነጋደኞቼ ደስ ብሎኛል ❤

  • @fireselamfireselam3221
    @fireselamfireselam3221 Місяць тому +5

    በጣም ያሳዝናል

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም Місяць тому +11

    አንተን የማልረሳህ በወቅቱ ወንድምህ ለህክምናህ ብር ይሰበስብ ነበር ከዛ ጥቅሙን አይቶ ስራ ትቶ ልመና ገባ ብላ ሚስቱ አደባባይ አወጣችው ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ከዚህ በላ ያበርታህ ይባርክህ

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @KedraDjku
    @KedraDjku Місяць тому +4

    አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c Місяць тому +3

    አይዞህ ለበጎ ነዉ በል

  • @qader6010
    @qader6010 Місяць тому +4

    ያጋጥማል ከዶክተሮች እንዝላልነት አዱ አድ ኩላሊቱ ፌል አደረገ ሌላኛው ግን ንጹህ ነበር ግን የተበላሸው ተቆርጦ መውጣት አለበት አሉት ከዛ በስተት የተበላሸውን ሳይሆን ንጹሁን ቆርጠው አወጡት

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 Місяць тому +2

    Gobez berta egzhber andu yulu geta Jesus Christus Kant ger nw Gobez

  • @AbebuKehali
    @AbebuKehali Місяць тому

    Egzihabehar mechershahn yasamerleh wudmi❤❤❤❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 Місяць тому +3

    ኢትዮጵያ ግን ምን ጉድ ነሽ ሁሌም እንቁ ልጆችሽ መሰናክል አያጡም ዉድቀትሽን ጉዳትሽን የሚፈልጉ ደግሞ በርሽ መንገድሽ ክፋት ነዉ ኧረ ምን ጉድ ነሽ አይ ወይኔ ይህን የመሰለ አራት አይና ከራሱም አልፎ ለሃገር ለትዉልድ ጠቃሚ የሆነ ልጂ እንዲህ በአጭሩ ቀረ አይ ነዶ እህህህህ!!!

  • @EmdteEmbte
    @EmdteEmbte Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @hannademeredessie8108
    @hannademeredessie8108 Місяць тому +2

    Ezaber Amlak Hsabehen Ymolalhi Kante Bezu enmaralen

  • @SabaMintesino
    @SabaMintesino Місяць тому +2

    bertawe wendem tekaraseweNehei !!

  • @kumeoromiya4019
    @kumeoromiya4019 Місяць тому +2

    Ayzoki ante biyansi beywoti alek geta yimesgen ene betam tinshe sister atchalewo bezi mikinyati hule sastawsati aznalewo 😢💔

  • @BirukMenge-m4h
    @BirukMenge-m4h Місяць тому +2

    Egzabher kezz blaye mogese digafe yhunlhe

  • @kebedekebede6286
    @kebedekebede6286 Місяць тому +5

    መጀመርያ አግርህ ሳይቆረት ነበር ያይሁክ ከዛ ደሞ አግርህ ተክርቶ ቁሥስሉ ግን አአልዳነም ብለህ በጣም azg ነበር ዛሬ ደም በዝህ መልኮ ሰላይህክ ደስ blogal አስከመቼ ነው አንደዝህ የሰውን ሕይወት አያበላሹ የመከትለው yethiope የህክምና ሰህትት

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن Місяць тому +4

    ኑ አብረን ቁርአን እንቅራ ሙስሊም እህቶች ወንድሞች

  • @aylechtefera1317
    @aylechtefera1317 Місяць тому +4

    Wow so sad. At this time doctors before going into surgery room they have to see and marked the right side of the patient with acknowledging the patient.

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 26 днів тому

    JEGNA NEH ENATHN EDMENA TENA YSTLH 🙏

  • @HiHello-zh1dz
    @HiHello-zh1dz Місяць тому +1

    WoW🥰🥰👏👏👏👏👏

  • @AD-cn1ov
    @AD-cn1ov Місяць тому +2

    He reminds me Setotaw the way he talks ..,

  • @MariyAap-lh5ee
    @MariyAap-lh5ee Місяць тому +4

    መላኩዉ ቅድስ ገብረኤል ያአሰብከዉን ያሳካል እንደዚ ኦነክ ስላየወሸክ ደስ ብሎኛል።

  • @سينكا
    @سينكا Місяць тому +3

    መዲሃን አለም ካሰብክት ያድርስ

  • @Firehiwot-g2e
    @Firehiwot-g2e Місяць тому +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed Місяць тому +2

    Abshirr🎉 ya saw lej bataLayaya maLKU YEFATANAL BAMETAYEM BAMAYTAYEEM

  • @TSEDEYTAMIRU-d5s
    @TSEDEYTAMIRU-d5s Місяць тому +3

    Betam tenkara sew neh berta

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 Місяць тому +3

    Melaku Gabriel yetebekesh Messiye ye- Ethiopian hope.

  • @Degie-t8l
    @Degie-t8l Місяць тому +6

    እንኳን ከሞት ተረፍክ።ግን የወንድምህና የባለቤቱ ጉዳይ ምን ላይ ደረሱ??¿

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Місяць тому

    ነገሩ እሾክ አይደለም እሯጮች የሚሄዱበት ባእድ ነገር ነውጂ በቃ እዳትሮጥ ነው የተደረገብህ ጌታ እየሱስ ያድናል።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 28 днів тому +1

    ካሳ መክፈል አለበት ሆስፒታሉ

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 Місяць тому +3

    Gobez tenkara Lij.

  • @AsterAsnake-u2p
    @AsterAsnake-u2p Місяць тому +3

    Ayzohe berta

  • @abebe7532
    @abebe7532 Місяць тому +2

    Ay Ethiopia ‼️‼️😭😭😭😭
    ye mehayman mefencha honech‼️😭

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 26 днів тому

    YASEBKEW YSAKA ❤

  • @genetfikre8103
    @genetfikre8103 Місяць тому +2

    Anete jegna nehe

  • @Firehiwot-g2e
    @Firehiwot-g2e Місяць тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @marysam9193
    @marysam9193 Місяць тому +1

    አንጀቴ አረረ በተደረገበት ነገር ኡፋ!!
    እንደ ሰዉ የሚያስብ መንግስት ቢኖራት ኑሮ ኢትዮጵያ ለዚህ ጂኔስ ልጂ ለተላንትነቱ ለተደረገበት አካል መጎዳትም የሞራልም የድጋፋም ድጋፋ ያደርግለት ነበር !!!

  • @marysam9193
    @marysam9193 Місяць тому +1

    አንጀቴ አረረ በተደረገበት ነገር ኡፋ!!

  • @selamha5275
    @selamha5275 Місяць тому +3

    anteko gobez nek emiye taberetah

  • @Maryam_enate_emebete21
    @Maryam_enate_emebete21 Місяць тому

    ሰላም ሸገር info እንዴት ናችሁ? የልጁ ታሪክ አሳዛኝ እና አስተማሪ ነው :: ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ ሀኪም ነኝ ልጁ በተናገረው መሰረት የ ሕክምና ስህተቱ የቱ ጋር እንደሆነ አልገባኝ የ TAT አሰጣጡ በተገለፀው መሰረት ትክክል ነው :: ምናልባት ግን injection site infection ሊሆን ይቻላል:: ይሄ ደግሞ የ ሕክምና ስህተት አይደለም :: ይሄ ነገር ስም ማጥፋት እንዳይሆን ከ ሕክምናው አንፃር ያለውን እውነት አጣርተሽ ማቅረብ ነበረብሽ እላለው ::

  • @marysam9193
    @marysam9193 Місяць тому +1

    አሁን እንኳ ይጣራ ቢባልም አጣሪዉም አጣሪ ባዩም ኬኛ ስለሆኑ የሚጣራ ነገርም አይኖርም ወገኔ!!!

  • @SalamaSal-n3k
    @SalamaSal-n3k Місяць тому

    እናቴ የሰባት አመትልጅ ሁናቦቡን ቦተሰቦቾ በጆአላልተዉ ሰጠት ትነሸየዋን ጠቶንቆረጣት የቀለበት ጠቶን ሸነከፈት ዱከተረ የጣሊን ደክተረነበረ ግማሹን እጆነቆረጣትአየመ̶መ ላድንላት ጀሮዋንም ላድነዉ ሲልቤተሰበ ፈለገነወነዉ ብለዉ አሰተዋት እጆንቆረጦ ሰጣቸዉ ምትሳደቡ ዘመዶቸ ብታረፈ ይሻላል 😢😢😢😢 እደሰዉ ለማትቆጥሩን ዘሮች

  • @jimejemall3768
    @jimejemall3768 Місяць тому +1

    Abata ayzoh enm right kidney tamame left tsertolgn yehwe 2 kulaletn atocha eynorkuu nw ftreee atemotmnkla atemotm

  • @aishamohammed7748
    @aishamohammed7748 Місяць тому +2

    ካሁንበፊትአይቸውአለሁየሚያሳዝንነበረጠንከረጎበዝጠንካራነህ።

  • @werkenateethiopia245
    @werkenateethiopia245 Місяць тому +4

    ከዘንድምህ ጋር ምን ተፈጥሮ ነው አሁን አላገኘውም የት እንዳለ አላውቅም ብሎ እዮሀ ሚዲያ ላይ ተናግሯል

    • @meditube1065
      @meditube1065 Місяць тому +2

      እዮሀ ሚዲያ ሳይሆን ሳሚ እስቲድዮ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው Місяць тому +1

    ወንድምህም ጎበዝ ነው ምንም የሰው ልጄ ብልያይ ቢጣለ መጥፎ ጊዜ በተለይ ለህመም ጊዜ የደረሰ ሰው አትርሱ ይህ ብቻ ሳይሆን ታሜ የሰው ልጄ ካያችሁ ከጎኑ አትጥፉ ሊሞት ነው የትባለ ሰው እራሱ ቢሆን ይህ ምላችሁ በገዛ ባሌ እና ወንድሜ ያለ ቅርታ ነው ከዚህ ወንድሜ ተምሳሳይ ታሪክ እግር አመመው ታክመ ግን ምንም መፍትሄ አለገኘ የያዘው ጨረሰ 2አመት ሆንፕው በህመም እግር መቁስል ደመረ ይህ ያየ ወንድሜ ትቾች ስልክም መደውል አቆመ አላህ መቼስ ቸር ነው እና አሁን ሁሉም ተረሳ ተሻለው ግን ወንድሙን ጋር ቅም ነው

  • @fikirtewolde8323
    @fikirtewolde8323 Місяць тому +1

    መምህር ወንድሙ ነበር እሱሳ

  • @FatumaAmboo
    @FatumaAmboo Місяць тому

    😢😢😢😢

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 Місяць тому +1

    Yegna sew Chigiru kemanbeb tilik were new miwedew. So yemanbeb Lind yelewm. Messiye enem yetewesene metsihaf ligzaw Ina ezaw Ethiopia wust leleloch lemifelugu yistligne. Berta

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f Місяць тому +1

    ኢሄኔ አንዱ ቅናታም አስመትቶበት ነው የሀኪሞች አይምሮ ጭምር ነው ሴጣን የተቆጣጠረው ጌታ ይገስፀው😢

  • @lemmaatnafwork329
    @lemmaatnafwork329 Місяць тому +1

    yehien metsehafe hospital laye lalu sewoch meshet betam tekami yehonal

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 Місяць тому +1

    Wut Yihe Lij betinish sihtet sint Sikay ayto ufff enkuan lezih Abekah.

  • @BeNegashti
    @BeNegashti Місяць тому

    Egzabher yemareh . Gobze neh . Ayzoh ayzoh Hulu lebego new . Betam Bezu lefat new geta degmo ybrekh . Emey Mariam yebelete tadele h este tesbel hed .

  • @senaitamdie6847
    @senaitamdie6847 Місяць тому +1

    ሰብስክረይብ እናድርግ እባካችሁ

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    ምን አለ ፒን ብታረጉ።።።youtube ን

    • @MihretuMengstie
      @MihretuMengstie Місяць тому

      youtube.com/@mihretumengstie?si=Z2wrMNfzdyjh7n6G

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 Місяць тому

    Yegna sew Chigiru kemanbeb tilik were new miwedew. So yemanbeb Lind yelewm