Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ተማሪዎቹ ታጋቾች ተለቀዋል ወይስ አልተለቀቁም? || ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሚዲያዎችን ሸለሙ! || ጡረተኛው ጀነራል ከትግራይ ልጆች ጸብ የለንም አሉ live

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лип 2024

КОМЕНТАРІ • 131

  • @ad1187
    @ad1187 Місяць тому +3

    በእውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል የኡስታዝ ጀመል መደነቅ ያለበት ነው ። ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏የሀገር አይን ነው

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 Місяць тому +11

    Ustaz Jemal fighting the fight. History remembers you. Thank you sir!

  • @abm1344
    @abm1344 Місяць тому +5

    አቤ EBC ያለው እኔ እንደ ገባኝ ለኔ የኢትዮጵያ ብሮድ ካሰት ለማለት ነው።ኢትዮጵያን የሚወክል ለማለት ነው

  • @tamiratgeberemariam8371
    @tamiratgeberemariam8371 Місяць тому +12

    በ በደኖ በ አርባ ጉጉ በ ጉራ ፈርዳ አማራ ላይ ግድያ የትፍፀመው በዘመነ ወ ያ ኔ ነው በ አማራ ላይ የ ጥላቻ ትርክትም ሆነ ግድያ መንሻው ወ ያ ኔ ነው

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Місяць тому +12

    Ustaz Jemal he’s here ❤❤❤

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Місяць тому +5

    አቤ ዜና አንባቢህን ቃኘውን መፈተሽ አለብህ በትህትና በእህትነት አቤ::

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Місяць тому +2

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin Місяць тому +4

    ሰላም ሰላም አቤ

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Місяць тому +2

    አቤአቤ ሰላምሰላም ቴዲ ስለሀገር ሚሰረው የጠፋ በሰላሙነው ሰላሙ ብዝት ይበለ ምርጥ ኢትዮጵያ ነው

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Місяць тому +9

    ጀነራሉ ገለው ሚስቱን ሊቀሙት ያሰቡት ጎረምሶች ( ፋኖ) ይደፉታል ::

    • @user-nt2gz5rk5h
      @user-nt2gz5rk5h Місяць тому

      @@user-Sol-Godelyas ፋኖ እንዳንተ ሴሴኛ አይደለም. ፋኖ ባለበት ቦታ አንድ ሴት አልተደፈረችም.

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co Місяць тому

      አይደረግም ብሎ ለመደምደም አካባቢው መገኘትና ማጣራትን ይጠይቃል ምክንያቱም ጥቂቶች አድርገውት ይሆናል ​@@user-nt2gz5rk5h

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Місяць тому +5

    አቤ በሳውዲ አረቢያ ዘንባባ ስትገጭ በእድሜው ልክ ትከፍላለህ ካላመንክ ሉቤን ጠይቃት::

  • @yidnekachewteka5069
    @yidnekachewteka5069 Місяць тому +2

    አቤ አቢቹ መግለጽ የፈለገው ብቻውን የኢትዮጵያ ድምጽ ነው ማለተቸው ነው።

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh Місяць тому +3

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @bety2338
    @bety2338 Місяць тому +2

    እኔም የተረዳሁት "እንደ EBC አስታዝ ብቻውን ግዙፍ ተቋም ነው" በሚል ነዉ። ግን እኔም በአቤ ሀሳብ እስማማለሁ የEBC ጋዜጠኞች ያላቸውን resources እየተጠቀሙ አይደለም። አቤ አንተም በሀገር 🇪🇹 ወዳድነትህ እና በጥረትህ💪 የምትደነቅ ነህ። እናመሰግናለን! 🙏በርታልን

  • @jamila8885
    @jamila8885 Місяць тому +3

    ሳይፈቱ ተፈቱ ብሎ ህዝብን መዋሸትለምን እስፈለገ ለማይክ ሀይመር ሲባል መዋሸት የኢትዮጵያህዝብን መናቅናይተማሬዎችን ህይወትዋጋ አለመስጠትነው

  • @muluyeasegahegn487
    @muluyeasegahegn487 Місяць тому +2

    ትናንት ተለቀቁ ያልከን እኮ አንተ ነህ ፣
    ዋናው ነገር ፃፍ የተባልከውን ፅፈሀል ፣ክፍያህን ወስደሀል ።በዚህም ለልጆችህ ሚበላ ገዝተሀል ፣የጤና ያርግላችሁ

  • @jagamaroba
    @jagamaroba Місяць тому +3

    ብቻውን እንደተሟላ ተቋም እየሰራ ነው ለማለት ነው።

  • @kbeshir5632
    @kbeshir5632 Місяць тому +4

    What do you mean Abe! The Oromia official gave the right information. He has not supposed to show the students picture

  • @molo0
    @molo0 Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @beza1994mer
    @beza1994mer Місяць тому +1

    ለምን እየደወልክ ወይ እያስደወልክ ከ ሚመለከተው ክፍል መረጃ አትጠይቅም

  • @daddubai8470
    @daddubai8470 Місяць тому +2

    አቤ ኢቢሲ አንድ ጉዳይ ላይ ብቻ አይሰራም በግብርና በማህበራ በሶሻል በፖሌቲካ ይሠራል እናንተ በፖሌቲካ ላይ ነው የምታቶክሩት ሙሉ ጊዜ አችውን መሆኑን ይታወቅ እንደገና ሌላው ኢቢስ የምትወቅሱበት ነገር የእገታ ጉዳይ ነው በናንተ ሲነገርና በኢቢሲ ሲነገር ልዩነት አለው በኢቢሲ ከተነገረ የአገርን ገጽታ ያበላሻል በቱርስቶች ላይ ፍርሃት ይፈጥራል ሰለዚህ ደምፅን አጥፍቶ ርምጃ በፀጥታ ኃይሎች አማካይነት እንዲወሰድ ማድረግን ሰለተመረጠ መሆኑን መገንዘብ አስፈላጊ መሰለኝ።በዚህ መልክ በትመዘገቡ መልካም ነው ከስሜት ወጥቶ ተረጋግቶ ግራና ቀኝ ማየት መልካም ነው።የተሸለሙት በሌሎች ጉዳይም መኖሩን አትዘንጉ ኤድቶሪያል ፖሊስም አለ።

  • @honest241
    @honest241 Місяць тому +1

    ደገምከው የደምቢ ዶሎን ይቺ ይችን ትመስላለች እያልክ ባህር ዳር ኤርፖርት ታዩ ተደብቀው ተያዙ ስትል ነበር የእነዛ ልጆች እናቶች እምባ ይፈርድብሀል ስለ ኡስታዝ ግን ደስ ብሎኛል

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +1

    አብችዬ ጀግናችን አገር ወዳድ መሪ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tilahunwoldetsadik
    @tilahunwoldetsadik Місяць тому +3

    ድምፅ

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024 Місяць тому +4

    Abe, leave EBC alone! They are doing what they are supposed to do!

  • @user-gi9qj1tf8f
    @user-gi9qj1tf8f Місяць тому +2

    EBC gena nw betam yekerewal 2
    Abichu yehageren keber bemetebke nw 1

  • @AminatMohammed-w9p
    @AminatMohammed-w9p Місяць тому +1

    አቤ ሁሉም ችግር የለም አይባልም በሳል ነት ያሰፈልጋል ወጣቱን መክረዋል ካልሰማህሰማ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Місяць тому +1

    አቤ.እናመሰግናለን

  • @AminatMohammed-w9p
    @AminatMohammed-w9p Місяць тому +1

    አቤ አስተማሪ ነው ጨርሰው

  • @asterbelayneh5143
    @asterbelayneh5143 Місяць тому +1

    ልመና ኀው የያዘው ጀነራሉ የመጣው ኪሱን ለሞምላትነው እኔስ ለምን ይቅርብኝ ኀው ጀነራሉየተቀላቀለው

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 Місяць тому +1

    BBC ማን ያምነዋል እንደማስረጃ የምታቀርበው መንግስት መልሶልሀል የውጭው ሚዲያ ዓላማቸው ግባቸው የሚታወቅ ነው

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 Місяць тому +1

    ታዲያ ለምን ትግራይን ወጣት ወጋህ አሁን ከማን ጋር ነው ችግርህ ከወያኔ ጋር ሆኖ አይደል አማራን ስታስፈጅ ስትፈጅ የነበረው አሁንም አማራ እንዲፈጅ የሚፈልገው ታሪካዊ ጠላት አለ የነሱን ስራ ለመስራት እንደሆነ ግልፅ ነው

  • @MuhammedAbdulhafi
    @MuhammedAbdulhafi Місяць тому +2

    አቤ ሠላም

  • @user-ez2hw5xj1c
    @user-ez2hw5xj1c Місяць тому +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WisdomTube-Ethiopia
    @WisdomTube-Ethiopia Місяць тому +2

    2

  • @mulugetawb7936
    @mulugetawb7936 Місяць тому +1

    ንግድ እንድህ ነው በዝበባዝኬ ሰአህ መሙላት!

  • @david-xh8fl
    @david-xh8fl Місяць тому +1

    ‼️‼️‼️እረ ተው እረ ተው እንዴት እዲህ ትላለክ አማራ አሁን ሲገደል እንደ ጥሩ መናገር ያዛዝናል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Місяць тому +1

    አቤ❤❤❤

  • @eliaszegeye7120
    @eliaszegeye7120 Місяць тому +2

    1

  • @girmishtulu-of5me
    @girmishtulu-of5me Місяць тому

    ከአሉ አሉ ነው አበ ተው❤❤❤

  • @mohammeddawina4731
    @mohammeddawina4731 Місяць тому +1

    EBC he mean Big Institution

  • @alemayehutolessa290
    @alemayehutolessa290 Місяць тому +1

    እባክህ አቤ ሁለት ዘላላ ነጭ ሽንኩርት ክተፍና ከመር ገር ወጠው ፈጠሪ ይማርህ ሠላም ለሀገራችን ለእምዬ ኢትዮጵያ ሠላም ለሀቅና ሠቅ ግሩፕጠ 12:12

  • @user-mj6cn1xt2p
    @user-mj6cn1xt2p Місяць тому +1

    ያልተለቀቁትን ተማሪወች ተለቀቁ😂አይ እነውሸት እደው እደነተ በእውነት የተዋረደ ውሸታም አላየሁም

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 Місяць тому +1

    የምታውቃቸውን ሰዎች ነው የምታስገባው አይ የፒፒ ደጋፊ ህዝብ ሲጠላው መንግስት

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Місяць тому +1

    ውይ ሰላምታህ ሲሰለች

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu Місяць тому +1

    አብቹ ሽልማቱን ያዘጋጁትን ዘረጠጡ

  • @ehitemohammed9016
    @ehitemohammed9016 Місяць тому +1

    ሜስቱ እዜህ ተኝተህ አታስጠላኝ ሄድና ዶላርአምጣ ብላ ልካውነው የትግራይን በጣም ነው የሜፈሩት ሽማግሌው ድራማ እየሰራነው

  • @tomwoldegabriel8039
    @tomwoldegabriel8039 Місяць тому +2

    አቤ ያንተ ሽልማትስ መጥተህ አትቀበልም እንዴ

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 Місяць тому

    1000000 ብር መቅጥት ነው በደንብ የሚቆነጥጥ መሆን አለበት

  • @user-qe9nd4fm9k
    @user-qe9nd4fm9k Місяць тому +3

    111

  • @yirgalemhaile
    @yirgalemhaile Місяць тому +3

    11111

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 Місяць тому +2

    ሀገር በሽፍታ ስትመራ ለራሱ መንግስት ነው ያገታቸው

  • @abrhamgesese2081
    @abrhamgesese2081 Місяць тому +4

    ሃሳብሀ እንደ ምለክህ ጨለማ

  • @yusufmustefa6402
    @yusufmustefa6402 Місяць тому +1

    አዎ

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Місяць тому +1

    ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ ! የመንግስት ሚዲያ መሸለም 😂😂😂 የኡስታዝ ጀማልንና የመሀመድ አል አሩሲን ሲሶ ያህል ያልሰሩ ሚዲያዎች ሲሸለሙ ! ወይም ሽልማቱ ለነ ቤቶች ተከታታይ ድራማ ይሆን እንዴ??

  • @Shawa-q3z
    @Shawa-q3z Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 Місяць тому +1

    EBC ነው ሲልህ ተቋም ነው ብቻውን እናንተ ግን ምንም የሰራችሁት የለም የሚል መልክት አለው

  • @gcy3510
    @gcy3510 Місяць тому +1

    ከችግር ዬለውም ይሰማል

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Місяць тому +1

    ተፈራ ማሞ ሀሀሀሀሀሀ እግሩን ተብለው ጭብሉን ገለጠ

  • @typingmongolia7741
    @typingmongolia7741 Місяць тому +2

    Buzu taworhleh

  • @kbeshir5632
    @kbeshir5632 Місяць тому +1

    Mesle joind jawisa.

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs Місяць тому +1

    አንተ ቀዳዳዳ የብልግና ጀናራል ተደምረው በርጋዴል ጀናራል ተፈራ ማሞን አይመጡኑም።

  • @samri1215
    @samri1215 Місяць тому +2

    22

  • @amehadessie3680
    @amehadessie3680 Місяць тому +1

    I am sure they spoke to only those who are still waiting for the release of their child's.

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Місяць тому +4

    አረ በደንብ ይቀረዋል ያሁኑ ሽልማት አይገባቸውም::

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 Місяць тому +1

    Ye Debub lijoch be ashebariw fano sitagetu manm endezi alchohelachewm😢. Ye amhara hiwot kelelaw yibeltal naw negeru

  • @mudesirsuleyman5849
    @mudesirsuleyman5849 Місяць тому +2

    Ante maneh video merereja felagi qorokonda

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux Місяць тому +1

    ante baletera G, fano wede 4 kilo

  • @dawitd2838
    @dawitd2838 Місяць тому +1

    False information, the families of the kidnapped have said the news from the gov is false . Show us their pictures .....

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Місяць тому +2

    bbc eko ke cia ena bethiopia west honew eysru kalut yembasiw agent gar abro yemisera ena beyktchew hager eybtbtu kalu shene ena amhra kilil west klew gutet gar tenbo yemisera gud new

  • @user-zd2uk5iv8u
    @user-zd2uk5iv8u Місяць тому +1

    22222

  • @user-bv6ou9hp7l
    @user-bv6ou9hp7l Місяць тому +1

    1111

  • @TesfayeKebedeAmare
    @TesfayeKebedeAmare Місяць тому +1

    Where is the link?

    • @AlmazBelay-sf3zs
      @AlmazBelay-sf3zs Місяць тому

      ክኔሬሉ ገንዘብ ሰለሚገባ ነው የሔደው የጠገቦ ባንዳውች ይልኩለታል ይህ ሸቀላ ነው

  • @heluview7904
    @heluview7904 Місяць тому +1

    can i have telegram chanal

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds Місяць тому

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @melakmiki4705
    @melakmiki4705 Місяць тому +1

    በተማሪዎች ህይወት ትቀልዳለህ የሥራህን ይስጥህ ሌላ ምን ይባላል ዘረኛ

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 Місяць тому +1

    Why don’t they show the face of the one that are released and people can count them and that is how the truth is revealed. Otherwise anyone who are not telling the truth and wish the Instability of Ethiopia will tell bbc the wrong stuff. They can even pretend to be a parent or anyone else. Peace to Ethiopia/Africa

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 Місяць тому +1

    222222

  • @AcheAchame
    @AcheAchame Місяць тому +1

    11

  • @user-fe9nf6lv5f
    @user-fe9nf6lv5f Місяць тому +1

    This man hate oromoo people to much we know it

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Місяць тому +1

    aye asfriw gneral zekto zekto ezih derse!!! telalki werada

  • @gcy3510
    @gcy3510 Місяць тому +1

    222

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Місяць тому +2

    222222222222

  • @user-fe9nf6lv5f
    @user-fe9nf6lv5f Місяць тому +1

    This man believe BBC rather than Ethiopia govt bc he is black british kkkkk

  • @gabrielavinchenzo9000
    @gabrielavinchenzo9000 Місяць тому

    ABE TEKWAM MALETE FELGEW NEW MALET YESHALAL HULUNEM NEGETEVLY ANWESEDEW LEMEN EĢNa ETYOPIWEYAN NEN

  • @Meseret-ut6qo
    @Meseret-ut6qo Місяць тому

    Absha ywere puget albut ble mew

  • @user-nt2gz5rk5h
    @user-nt2gz5rk5h Місяць тому +3

    ሀገር ማስተዳደር ያቃተው መንግስት ወያኔን የታገልነው ለካስ. መንገድና. ፓርክ ብርቅ ሆኖብን ነው. ከምንም በላይ የስው ሂወት ይበልጣል

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 Місяць тому

      የታገልነው ሀሀሀ አታስቁን ማን እነደታገሐ ማን እንደተሰዋ እናቃለን እኮ ምድረ

    • @user-nt2gz5rk5h
      @user-nt2gz5rk5h Місяць тому

      @@zewdneshzegeye9259 አቤ ወያኔን ሲታገል የነበረው. ለኮሪደር ለፓርክ. ነበር ይህንን ኑው ያልኩት የተሰዋ. ምናምን ትያለሽ

    • @jagamaroba
      @jagamaroba Місяць тому

      ከዚህ ቤት ውጣ!

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 Місяць тому

      @@user-nt2gz5rk5h ዝምበል

    • @user-nt2gz5rk5h
      @user-nt2gz5rk5h Місяць тому

      @@jagamaroba እነ ሁሉ ኬኛ የትም ቤቴ ኑው

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 Місяць тому +1

    I'm so angry why knapping students stupid mind group why first of all no protection for students they are in danger!!!! OMG what kind of evil people we have come on leave students alone they don't know about your nasty politics leave alone innocent students please!!!!

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141 Місяць тому

    Abe, you think you are smart. But you are in England BBC the most liar media; But you don't know how investigate & how they cover their country shame. But you taught you are well journalists. ❤❤❤

  • @AminatMohammed-w9p
    @AminatMohammed-w9p Місяць тому +1

    111111111111111111111

  • @seidaman8744
    @seidaman8744 Місяць тому +1

    ❤❤

  • @asterbelayneh5143
    @asterbelayneh5143 Місяць тому +1

    2222

  • @asterbelayneh5143
    @asterbelayneh5143 Місяць тому +2

    ምንድነው የምታወራው ተፈቱ አልተፈቱም ምንድነው የምትቀባጥረው

  • @user-rr4dy2uy6z
    @user-rr4dy2uy6z Місяць тому +2

    1

  • @abdulkareemmohamed9648
    @abdulkareemmohamed9648 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 Місяць тому +1

    2

  • @user-gk2nl8ef2r
    @user-gk2nl8ef2r Місяць тому +1

    22

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Місяць тому +1

    111111

  • @tafariiyu6029
    @tafariiyu6029 Місяць тому

    22222

  • @Den_mic
    @Den_mic Місяць тому

    222