"ሁሉም ትግራዋይ ራሱን ይጠይቅ"// ከአዲሱ መመሪያ በፊት የተመዘገቡ በነባሩ ተመን ይስተናገዳሉ።//ሳይታገቱ ታግቻለሁ ያሉ ባልና ሚስት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 11

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 26 днів тому +2

    ለኢትዮጵያዊዉ ታዳጊ ለሄማን በቀለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @gemer-fc6cw
    @gemer-fc6cw 26 днів тому +2

    ጉምሩክ ዶላሩ ከባንክ በተገዛበት ዋጋ ብቻ ነው ቀረጥ መስራት ያለበት አቃዉን ለመግዛት ከተከፈለበት ወጭ የራሱ ምንዛሬ ምጣኔ የሚባል ሊኖረው አይችልም የእለቱ የሚባለው ለባንክ እንጂ ለጉምሩክ አይሰራም

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 26 днів тому

    ሰላም የሃቅ እና ሳቅ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r 26 днів тому

    Selamehi yebeza

  • @jomama151
    @jomama151 26 днів тому

    Tebarek❤❤

  • @habeshochyamiralu5018
    @habeshochyamiralu5018 26 днів тому

    Participants at the meeting in Tgiray, when you hear what they talk about Ethiopia, makes you feel like what are these people? The level of hate they have towards Ethiopia is unimaginable. They get everything from this country but they are working on how to free themselves from Ethiopia.

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 26 днів тому

    ትግራውያን የሚል መጠሪያ ለሀገር እንጂ ለክልል ወይንም ለክፍለሀገር መጠሪያ ኡይደለም አርእስቱን እስተካክሉ :: እና አማራውያን ጉራጋውያን ዶሬዜያውያን እያልን ልንጠራ ነው????
    ትግሬ አማራ ጉራጌ ውዘተ... የጎሳ መጠሪያ እንጂ እንደሀገር ኢትዮጵያውያን ብቻ አጉል ቋንቋችንን አታበላሹ::
    ይሄን ዘመን አመጣሽ የተወላገደ በስንት ቀመርና ልፋት የተሰራውን ቋንቋችንን አታበላሹ ይሄን ስል ሁሉንም ይሀገራችንን ቋንቋ ማለቴ ነው እባካችሁ አታርክሱብን:: አሁን ደግሞ ሴቶቻችን
    ይህችን"" ክ"" የምትለውን ሲጥቀሙ እንዴት ያስጠላል
    ምሳሌ መጣህ እሚለውን መጣክ በሚለው ሲያጨማልቁት 😢😢😢😢

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 26 днів тому

    ሳይታገቱ ታገትን ያሉት ለምን ፊታቸው ይሸፈናል ይሄ አይነት ወልጀለኛን መደበቅ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው መጋለጥ አለባቸው:: ምን አይነት ስራ ነው ሌቦች ናቸው መታየት አለባቸው:: ስታስጠሉ በሌላው አለም ይጋገጣሉ

  • @sefuaterf5098
    @sefuaterf5098 25 днів тому

    አዲስ አበባ በኮሪደር ልማት ምክንያት ሳርቤት ፣ ቄራ ፣ ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ህንፃ አከባቢ እና ሌላም አከባቢ የሚገኙ ሱቆች ምትክ ሳይሰጣቸዉ ፈርሰዋል እየፈረሱ ነው ። ለህዝብ ቃል የተገባው ነገር እየተተገበረ አይደለም ድምፅ ሁኑን። የመንግስት አካላት መጥተዉ በ 2እና 3 ቀን ልቀቁ አፍርሱ እያሉ ነው።

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 26 днів тому

    The leaders of Tigray why are you making life miserable for the people of Tigray. Leave the people alone let them live in peace with the rest of Ethiopian people. Please you are hurting the ordinary people