ከኦሎምፒክ መንደር አፈትልኮ የወጣውሚስጥርክላሽ ከማስታጠቅ ይልቅ ኮደሮችንማሰልጠን ይበጃልየህወሓቶች ክፍፍል፦ጦርነትን ለመቀስቀስእናለማስቀረትየሚደረግ ሽኩቻ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 211

  • @yayahala615
    @yayahala615 2 місяці тому +21

    አብቹዪ እንኳን ተወለድክልን ለኢትዮጵያ ❤🎉🎉🎉🎉

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому +75

    ጠቅላይ ሚንስትር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ ጀግናችን እንኳን ተወለድክልን መልካም ልደት ባለ ግርማ ሞገሱ መሪዬ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን አሜን 🙏🙏🙏

    • @dagnetemesgenbalker6349
      @dagnetemesgenbalker6349 2 місяці тому +9

      ጠቅላይ ሚኒስትር ክብር ደ/ር አብይ አህመድ ጀግናችን 600 ሚሊየን ችግኝ እንዲተከል በማሳሰብ ምድር እንድትቀጥል በማድረግ ነው ልደታቸው የተከበረው ከዚህ በላይ ምን ስጦታ አለ HPD

    • @tesfayehailemariam1704
      @tesfayehailemariam1704 2 місяці тому +2

      😊😊😊😅😊😊😊

    • @mikiyaskibrom6101
      @mikiyaskibrom6101 2 місяці тому

      22​😮😮w 21:26 @@dagnetemesgenbalker6349😢ww😮2😮2wwww 21:23 😮w😮😮w😮w3 21:30 w3😮 21:33 21:33 w3😮😮w😮3 21:35 21:51 w32w2 21:52 2😢 21:36 😮 21:37 3😮😮3😮😮www 21:53 21:53 21:53 21:53 21:53 21:53 21:54 21:54 21:54 21:54 21:54 3 21:54 ee😢ee 21:54 😮😮e😅e😮eee 21:57 eee😮😮eeeee 21:58 😮ee😮e😮eeee😮eeeeee😮eee😅e😅e😮ee😮ee 22:02 22:02 😮eee😮ee😮e 22:04 e😮eee😮😅😮ee😮 22:06 ee😮ee 22:08 eee😮😮e😮eee😮ee😅 22:10 eeree😅e😮eeee😮eeee 22:12 😅eee 22:13 😮eeeeeee😮eee😮😮 22:15 eeeee 22:16 😮ee😮eeeeee😮eeeee😮😮e 22:18 😮e😮ee😮😮eeeee😮 22:20 eee😮ee 22:22 eee😮eeeee 22:24 😮😮eeee😮😮eeeee 22:25 eeeeeeeeeeeeeeeee 22:28 ee 22:28 😮eeeeeeeee 22:30 22:30 ee😮ee😮eee 22:31 ee😮😮eeeee 22:32 eee😮e😅ee 22:33 e😮e 22:34 eeeee 22:34 eee😮eeee 22:36 e😮eeeee😮eee😮ee😮e😅 22:38 😅😮eee😮e 22:39 eeeeeee😮😮ee😮ee😮eee 22:42 eeeeeeeeeeee 22:43 eeeeeeeeeeeee😮eeee😮ee😮eeeee 22:46 eeee😮eeeeeeeee😮eeee 22:49 eeeee 22:49 e😮ee😮ee😮e 22:50 eee😮ee😮eeeee😮e😮ee 22:53 22:53 😮😮e😮😮e😮😮 22:54 eee 22:54 😮eee😮 22:55 eee😮eee😮😮ee😮eeee😅😮😮 22:57 eeeeeeeeee😅😅 22:59 😮eeee 22:59 ee😮eeeeeeeeee 23:01 e😮eeeeeee😅😮ee😮eee 23:03 ee 23:03 e😮😮eeeee 23:04 😮e 23:04 😮eeeee 23:05 23:05 ee😮 23:06 e 23:06 eee😮e😮eeee 23:07 😮😮e😮 23:07 eee😮e 23:09 😮😮e😮e 23:13 e😮 23:15 😮 23:15 😅e😮e😮 23:16 e😮😮😮😅😮e 23:20 😮 23:20 😮😮😮e😮e😮wee😮😮😮😮😮😅 23:00 😮 22:58 😅 22:55 22:55 😮😮😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮 22:26 😅 22:23 22:19 😮😮 21:58 😮😮wwqwwq😮 21:38 ww www3w😮😮w😢😮 21:43 21:43 😮ww 21:44 21:45

    • @YohannesBezabeh
      @YohannesBezabeh 2 місяці тому +4

      ​@@RasEthiopia.ቆንጆ ወንድ ሁሉ እንደዛ ይመስለሃል አይደል??ድልብ መሃይም !!!

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 2 місяці тому

      ​@@RasEthiopia.
      አቤት ቅናት!
      አቤት መቃጠል!
      ከቤት መበሳጨት!
      ቻለው ቻለው!
      "ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም" ማለት ይሔ ነው!
      የአብቹን ግርማ ሞገስ እንኳን ወዳጁ ጠላቶቹም ይመሰክራሉ!
      ስልህ!
      ethyopia የሚለውን ስም አጥፋው!
      አንተ ምንም ኢትዮጵያን አትወክላትምና!!

  • @tegestmengesha2192
    @tegestmengesha2192 2 місяці тому +20

    መልካም ልደት እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤንነትጋር እመኛለሁ እኔም ለእንድ ኢትዮጵያ መሪ እድሜ ስጥቶኝ ደሰብሎኝ ምልካም ልደት ለማለት እበቃኝ ለኢትዮጺያ ህዝብ ገጸበረከት ያብዛልን እሜን

  • @lemmakudama3270
    @lemmakudama3270 2 місяці тому +14

    ኢት/ያዊ ዊክሊክስ ስዩሜ ብ/ጀ ካሳዬ ጨመዳ ስለ አቀረብካቸው እና ለህመማቸው ስለደረስክ እናመሠግናለን፡፡ለወገን ደራሽ ወገን ነው፡፡ብ/ጀ/ል ካሳዬ ኪዳነምህረት ምህረቱን ትላኩላት፡፡እግዚአብሔር ይማሮት፡፡

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому +20

    ፈጣሪ ለኢትዮጵያችን ትንሳኤ ብልጽግና እድገት የሰጠን ጸጋችን አብችዬዬዬዬዬ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 2 місяці тому +5

    ጀኔራል ካሳዬ የኢትዮጵያ ዓምላክ ምህረቱን ያውርድልህ!!

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 2 місяці тому +3

    ስዬ ስለጄኔራል ካሣዬ ጨመዳ የነሳኸው እጅግ ደስ አለኝ ምክንያቱም እኔም በሰሜኑ አገራችን ከ1974 ዓ /ም ጀምሮ ገንጣይና አስገጣይ ወያኔ ህወሓትና ሻቢያ መላው ኢትዮጵያን እስከ ተቆጣጠሩ ድረስ ደሜን አፍስሼ ወደ መሃል አገር ተመለስኩኝ ተመልሼም አልቀናኝም በምርጫ ዘጠና ሰባት ማግስት በወያኔ ተቃራኒ ስለነበርኩኝ ተሰድጄ በዚህ እድሜ በሰው አገር በስደት እንከራተታለሁ ።

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 місяці тому +16

    ስዩምና አበበች ለኢትዮጵያ ስለምትደክሙ እናመሰግናለን ይህ ነዉ ኢትዮጵያዊነት👍👍

  • @ZemedkunD
    @ZemedkunD 2 місяці тому +10

    ሥዩሜ እባክህ ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ
    የኔ አለቃ ሥለነበሩ አንድ ቀን ባገኝህ
    እሳቸው ሥለራሳቸው ያልተናገሩትን
    ኣጫውትሃለው እግዝያብሔር ለደረክላቸዉ ነገር ዉለታህን ይክፈልህ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому +11

    ስዬዬዬዬና አቤቤቤቤቤ እንኳን ደህና መጣችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому +40

    ጄኔራል ካሳዬ ጨመዳ ጀግና ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ ሙሉ ጤና ይስጦት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @FerhiwotAssefa
      @FerhiwotAssefa 2 місяці тому +1

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @MeleseMengesha-j2k
      @MeleseMengesha-j2k 2 місяці тому +1

      😢

    • @MeleseMengesha-j2k
      @MeleseMengesha-j2k 2 місяці тому +2

      ጄኔራል ጤና ይሰጥልን😢🎉❤❤❤❤❤🙏🙏😢

    • @aklile7691
      @aklile7691 2 місяці тому

      አቶ ስዩም ተሾመ፣ Accreditation 'አክርዲቴሽን' ነው የሚባለው።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому +9

    ሄማን በቀለ ጀግናዉ ኢትዮጵያዊ ታዳጊ የአብችዬ ልጅ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv 2 місяці тому +5

    ❤❤ስላም አበበች ስዮሜ በርቱ ጥሩ ነው

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 2 місяці тому +7

    ሰላም ኩሩዋ አቤ 👋ሰላም ምጥቁ ስዩሜ 👋
    ስዩሜ አትጠራጠር ትክክል ነው የሰራኸው በርቱ 🙏

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 2 місяці тому +2

    ዶ አበይ እንካን ተወለድክ ለ ኢትዮጵያያ💚💚💛💛❤❤🌱🎈🌱🌷🌱🌸❤HAPPY BIRZEDAY ABECHU

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 2 місяці тому +6

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @DejeneGirma-d9d
    @DejeneGirma-d9d 2 місяці тому +10

    አቤና ስዩሜ እንኳን በደህና መጣችሁ (ገባችሁ )አበበች ካህሳይ አንቺንና አርአያን ሳያችሁ የኢትዮጵያዊነትን ጥግና ጣእም የማውቀው ፤ብዝት በሉልኝ ።❤❤❤🙏🙏🙏

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 2 місяці тому

      አሜን አሜን! እውነት ነው!

  • @TafesseSolomon
    @TafesseSolomon 2 місяці тому +8

    ጀ/ል ካሳዬ ጨመዳ እግዚአብሔር ይማሮት ::

  • @eagle4452
    @eagle4452 2 місяці тому +7

    #አብቾ እንኳን ተወለድክ ❤❤❤❤

  • @danielmulugeta4583
    @danielmulugeta4583 2 місяці тому +6

    ብራቮ ፣ ስዬ እና አቤ እናመሰግናለን ።

  • @hussienmohammed6768
    @hussienmohammed6768 2 місяці тому +6

    አብዋ እና ስዬ እናመሰግናለን

  • @bekelekifle388
    @bekelekifle388 2 місяці тому +9

    አቤ እና ስዬ እንኳን ደህና መጣችሁ።

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 2 місяці тому +9

    አቤ እና ስዬ ተባረኩ

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 2 місяці тому +1

    Thank you for your presentation. The General's sayings are really historical and should be repeatedly heard by the extremists as medicine.

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 2 місяці тому +7

    ስዩመ ! እግዛቢሔር ለኢቲዯጵያዊያን ወንድሞችህ መስየምህን ስራህ ይመሰክራል በግሌ እውነት ስንቁ ጄኔራላችን በማክብእርህ አመስግናለሁ !

  • @GebrieUrgie-z8d
    @GebrieUrgie-z8d 2 місяці тому +15

    የሠንጥቁ ባለሟል ጄኔራል ካሣዬ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን ።

  • @LakewWake-q2y
    @LakewWake-q2y 2 місяці тому +4

    ብ/ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ የሀገር ባለውለታ በወታደራዊ እወቀታቸው እጅግ ላቅ ያሉ ጀግና ጀነራል ናቸው እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድላቸው።

  • @SolomonWorkiye
    @SolomonWorkiye 2 місяці тому +4

    Long life seye yarada lij .tenbiteh betegevar etatenew new agerachen endate ayenet sew betam yasefelegatel lela teweled yasefelegatal

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zv 2 місяці тому +7

    ጄኔራል ተስፋዬ ጨመዳ ጀግና ኢትዮጵያዊ የቁርጥ ቀን አንበሣችን❤❤ፈጣሪ ይማሮት አሜን❤❤ነገርግን ጀግናችን መንግሥት ቤይስክማቸው ሲይንሳቸውነው❤❤

  • @Aster-s3c
    @Aster-s3c 2 місяці тому +4

    Fantastic media God bless you ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому +26

    አዲስ አበባችንን እንደስሟ አበባ የሚያስመስላት ጀግና መሪ አግኝታ አማረች ደመቀች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @Kk-qy1ey
      @Kk-qy1ey Місяць тому

      ምን ዋጋ አለው ለብ ለብ ስራ የቸኮለች አፍሳ ለቀመች ይላል አማራ ሲተርት ጎርፍ ብትንትኑን አወጣው የችኮላ ስራ

  • @alldailymedia8316
    @alldailymedia8316 2 місяці тому +1

    Happy Birthday your excellence Prime minister Dr Abiy Ahmed, Long Live!!!

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 2 місяці тому +7

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ያከበራት ደራርቱ እንዲህ መቆሸሿ ያስደነግጣል ያሳፍራል ያማል አንገት ያስደፋል ክብሯ ሞቶ ተቀበረ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 місяці тому

    መልካም ልደት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶክተር ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና እህታችን አቤ እንወድሻለን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @alemnehsisay6291
    @alemnehsisay6291 2 місяці тому +21

    ጄኔራል ከሣዬ ጨመዳ እናከብርዎታለን የእግዚአብሔር ምህረት ከእርስዎ ጋር እንዲሆን እንመኛለሁ!

  • @girmabeyenesahle132
    @girmabeyenesahle132 2 місяці тому +6

    እንኳን ተወለዱልን

  • @danielgebretsadik6898
    @danielgebretsadik6898 2 місяці тому +18

    ካሳየ ጨመዳ ጀግና ናቸው እግዜር ይማሮት

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal4921 2 місяці тому +9

    ዶ/ር ዓቢይ፣ የቅድስት ኢትዮጵያ ዕነቁ ልጅዋ፣ እንኩዋን ተወለድክ!

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 2 місяці тому +5

    አብዬ ቆንጆ ሆናለች በርቺ ዋዉዉዉ

  • @አቡኢክራም-ከ3ጐ
    @አቡኢክራም-ከ3ጐ 2 місяці тому +6

    ስዬሜ ስተሀል 1976ከሆነ 40ነው1968ነውስዬሜ ጀግናው አበበች ጠንካራሴት

    • @amanuelnega4156
      @amanuelnega4156 2 місяці тому

      በፈረንጅ አቆጣጠር ነው።

  • @ChanyalowHaile
    @ChanyalowHaile 2 місяці тому +9

    ሰላም ለኢትዮጵያውያን

  • @madotube3523
    @madotube3523 2 місяці тому +8

    ስዩሜ አቤም ታዉራ አየር ስጣት ቅመም ናት❤

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 2 місяці тому

      መች ከለከላት?
      መተቸት ልማድ ነው ማለት ነው?
      እስዋ እኮ አጀንዳ ሰጪ ናት!
      ስዩሜ ደግሞ ተንታኝ ነው!
      ይሔው ነው!!

  • @አቡኢክራም-ከ3ጐ
    @አቡኢክራም-ከ3ጐ 2 місяці тому +5

    ምርጦች❤❤❤❤❤

  • @Welse1965
    @Welse1965 2 місяці тому +2

    ስዩም ተሾመ የሚሰማ ሰው ኢትዮጵያዊነት ማለት ለሂወትህ ሳትሳሳ ለኡነት ለፍትህ ለእኩልነት መኖር ማለት ነው ያነው የምትማረው ከሱ እግዚአብሄር በልጅህ እሸቴ ይካስህ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 2 місяці тому +5

    Happy birthday 🎉🎉🎉my PM

  • @eagle4452
    @eagle4452 2 місяці тому +6

    ጀነራል ካሳየ ደመጫን የሚተባበር እግዚአብሔር ያከበረው ነው። እኝን ታላቅ ሰው ቀና ብሉ ማየት እንኳን ያስፈራል

  • @solomonbelayneh1245
    @solomonbelayneh1245 2 місяці тому +5

    አቤ እና seyume 👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌🙏🙏🙏

    • @fifiagenhu9768
      @fifiagenhu9768 2 місяці тому

      Happy Birthday for our Amazing PM. Wishing you many blessings in your Birthday & always. God bless you & your family. 🙏🏻🎁🎂🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Black-2024
    @Black-2024 2 місяці тому +3

    Thank you #Abebech_Kahsay | #Siyum_Teshome
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy 2 місяці тому

    Our beloved PM was chosen by God. The power of God that's in him will convict the evil one. May God increase his wisdom and understanding.

  • @engedunegussie6473
    @engedunegussie6473 Місяць тому

    Seyem ... Top political analysis t ... Also make us laugh... God bless u bra

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 2 місяці тому +3

    MELKAM LEDET REGEM EDEM KE MULU TENA ENA SEKET YEHUNELEH FETAREY YETEBEKEH ❤

  • @Hanna-M9851
    @Hanna-M9851 2 місяці тому +11

    አይይይይይይ ደራርቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲጠላ ከደራርቱ ወደ ድሪቶ ይቀይርሻል። እግዚአብሔር የሰጣችሁን ሞገስ ከራሳችሁ ከመሠላችሁ ውጤቱን አብረን እናያለን

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 2 місяці тому +6

    ደራርቱ እና ጀዋር ምን አንድ አደረጋቸው? ሴራ ኢትዮጵያ ላይ ሲጠነስስ እግዚአብሔር ደግሞ በራሳቸው ላይ ይገለበጣል:: ከስው አይን የተደበቀ ምንም ነገር የለም::ኢትዮጵያ ከማንም ትበልጣለች ሁሉም ከኢትዮጵያ በታች እንጂ የበላይ መሆን አይቻልም::አንድ ሆነን ዘረኝነትን አውልቀን ጥለን ሴረኝነትን እና ሌብነትትን ተጠይፈን ድህነትን ታሪክ እናድርገው::ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!!

    • @getachewnekere9029
      @getachewnekere9029 2 місяці тому

      ደራርቱ ጀዋር ሲታሰር ሄዳ ጠይቀዋለች፤ መጠየቁ ባልከፋ ኢ/ያ ለማፍረስ ከግብፅ ጋር እየሰራ ያለው ጀዋር ነው። የ83 ንፅሃን ሰዎች ህይወት ለደራርቱ ምኗም ያለመሆ ፓሪስ ላይ አሳየች።

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 2 місяці тому

      ​@@getachewnekere9029
      የምን የ83 ሰዎች ሞት ብቻ ነው!
      የእራስዋ ወገን የሆነውን አጫሎን የገደለውን ሰውዬ ከእስር ሲፈታ የአበባ እቅፍ ይዞ ሔዶ ደስታዋን መግለፅዋ ምን የሚሉት ተባባሪነት ነው!
      "ቀና አሳቢ ሆና ይሆናል" ብለን ብናስብ እንኳ የእውነት አምላክ መች ዝም ይላልና ይሔው ጊዜው ሲደርስ ተዋርዳ ቁጭ አለቻታ!
      ደግሞ ሳያፍሩ የእስዋን ቅሌት መናገር ሲገባቸው "ለምን ተናገራችኋት" ሊሉን የሚፈልጉት ነገር ነው የሚገርመው እኮ!

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 2 місяці тому

    Well said Well done Seyume!

  • @JesusisMysavior-x7f
    @JesusisMysavior-x7f 2 місяці тому +1

    ኢትዮጵያን የምታክል አገር ትርኪምርኪ ሰዎች ላይ መውደቅዋ ያሳዝናል

  • @tewodrosmamo6034
    @tewodrosmamo6034 2 місяці тому +11

    ሰላም ለሁላችሁም ይሁን

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 2 місяці тому

    Happy birthday Dr Abiye

  • @henockbalicha7720
    @henockbalicha7720 2 місяці тому +1

    Happy birthday my hero p m we love you.......

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому +6

    አብቹ ባለ ግርማ ሞገሱ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nouiismael2696
    @nouiismael2696 2 місяці тому

    መድረኩን ያዘችው አቦ ለስዩም ተይለት ብትንትን ያደርገው ጀግናው ስዩሜ ! ላንቺ ሌላ መድረክ ብትይዢ ይሻላል።

  • @yohanadi4469
    @yohanadi4469 2 місяці тому

    Dr. Ashebir, your leadership quality and approach are huge concerns. It appears that there may be a disconnect between the values of accountability and effective governance. I find it troubling to listen and see leadership that resembles more of a dictatorial approach rather than one that fosters collaboration and understanding, especially when discussing matters that have a profound impact on the entire country on a global stage. Your approach raises important questions regarding the depth of your knowledge and expertise that is being integrated into the discussions. As a leader, it is crucial to not only showcase intelligence but also to demonstrate a genuine commitment to the well-being of the community you serve. In light of this, I encourage you to consider stepping down with dignity, as this could pave the way for new leadership that fosters collaboration and inspires others. True leaders cultivate more leaders rather than followers.

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam 2 місяці тому +2

    ስይዬ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому +8

    የጀዌ ቀዌ ጓደኛ ደራርቱ እየሳቀች አትሌቶቻችንን እያስለቀሰች ያለች ተንኮለኛ ሴት ነች እሷንም ከቦታዉ ማባረር ነዉ በቦታዉ ሀይሌ ብቻዉንም እንኳን መምራት ይችላል ሀይሌ ቅን ታታሪ ሰራተኛ ስለሆነ

  • @KesletybeluMintesinot
    @KesletybeluMintesinot 2 місяці тому +4

    ስዩም እባክህ እንዴት እደምወድህ በምን ልግለፅልህ? በአንተ ከ80% በላይ ስሴራ እና ስለ ሰወች ተንኮል ተምሬ አለሁ።

  • @BuushMingiste
    @BuushMingiste 2 місяці тому +3

    አቤ የጨዋ ልጅ

  • @husseinibrahim1367
    @husseinibrahim1367 2 місяці тому +4

    Peace peace peace for Ethiopia not for zereghna tsenfeghna jawisa

  • @mohammedseid368
    @mohammedseid368 2 місяці тому +8

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому +5

    ለስራ ሄደዉ ቤተሰቦቻቸዉን ፓሪስ ወስደዉ የሚያንሸራሽሩ ወራዶች አሸብርና ደራርቱ ማፈሪያዎች

  • @sofiaidris5257
    @sofiaidris5257 2 місяці тому

    ዶ/ር አብይ።።።እንኳን። ተወለድክ።።ለኢትዪ ጵያ።።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 happy birthday 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @YK-ms9yy
    @YK-ms9yy 2 місяці тому

    Dr.Abey, Happy birthday 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @abdurahmanmohammedsani343
    @abdurahmanmohammedsani343 2 місяці тому +1

    ጓል ካሕሳይ ፅቡቅቲ ወዲ/ኢልሞ ተሼ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @defaruchalla9874
    @defaruchalla9874 2 місяці тому

    I love you ❤ Abbech thank you love

  • @endeshawamossa5940
    @endeshawamossa5940 2 місяці тому +4

    ስዩሜ ሰከን ብሎ ሃሳቡን ቢገልፅ መልዕክቱ ለብዙዎች ሊጠቅም ይችል ነበር!!

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 2 місяці тому

      ምነው ይህንን ያህል?
      እኔ በደንብ ነው እየሰማሁትና እየተረዳሁት ያለሁት!
      በጣም ጥሩ ነው!

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud 2 місяці тому

    እባካችሁ የአትለቲክሱን ጉዳይ ለዶ/ር አብይ አድርሱልኝና ህዝቡን አንባ ያብሱ አደሬ አደራ አደራ

  • @hussenmohamed9624
    @hussenmohamed9624 2 місяці тому

    Happy birth hay to our hero Dr prime minister Abiy Ahmed

  • @user-yd8pw1lv4i
    @user-yd8pw1lv4i 2 місяці тому +1

    Happy birthday Abeya❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @degugeetachew9408
    @degugeetachew9408 2 місяці тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girmabeyenesahle132
    @girmabeyenesahle132 2 місяці тому +3

    ስህተት አይደለም ክፋት ነው!!!

  • @watcher6397
    @watcher6397 2 місяці тому

    በጦርነት መቆየታቸው በሁውላ ላይ 'አይ በጦርነት ነው የቆዩት እንጂ እንደ አገር አይደለም ' ይባላቸዋል

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 2 місяці тому +3

    እናንተ ሰዎች ! ምን ዓይነት ጉድ ነው የምታፍረጠርጡት ?
    የጤና ያርግላችሁ። ለ ኢትዮጵያ ሕዝብ መብራት ነው የሆናችሁት። ሌብነት በ ፓሪስ ? የለመደች ... ይባል የለ ?!በርቱ !

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому +7

    አብቹን የሚጠላ ሰይጣን ነዉ

    • @hannat600
      @hannat600 2 місяці тому

      😂😂😂😂 use your brain 🧠

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 місяці тому +4

    ጀግኒት ከንቲባ አዳነች አቤቤ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tgtak3916
    @tgtak3916 2 місяці тому +2

    Please please ስዬ, ዛሬም ስለኦሎምፒክ እንዳታወራ፣ #ሰለቸን❗

  • @kefyalewhabte6884
    @kefyalewhabte6884 2 місяці тому +1

    General kassie Chekeda Aseltagnu yemlesew birr yesetew

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 2 місяці тому +4

    ዶክተር አብይ የዋሁ፣ታታሪው፣ደጉ፣ የፍቅር ሰው መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ እረጅም እድሜ ኑርልኝ

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 2 місяці тому +1

    YA TIGABEGNA ASELTAGN EMBI YALEW SHILIMAT...BAKACHU LE KIBUR PRESDENT ADRISULIGN!!!! GENERAL YITAKEMUBET!!!!!!

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 2 місяці тому

    Hodammm lehodu newaryyyyy...

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 2 місяці тому +2

    ❤❤❤

  • @sefuaterf5098
    @sefuaterf5098 2 місяці тому

    አዲስ አበባ በኮሪደር ልማት ምክንያት ሳርቤት ፣ ቄራ ፣ ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ህንፃ አከባቢ እና ሌላም አከባቢ የሚገኙ ሱቆች ምትክ ሳይሰጣቸዉ ፈርሰዋል እየፈረሱ ነው ። ለህዝብ ቃል የተገባው ነገር እየተተገበረ አይደለም ድምፅ ሁኑን። የመንግስት አካላት መጥተዉ በ 2እና 3 ቀን ልቀቁ አፍርሱ እያሉ ነው።

  • @AbduselamMed
    @AbduselamMed 2 місяці тому +2

    Ethiopia❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @emebeteshete3696
    @emebeteshete3696 2 місяці тому +1

    Pls seye give Abe some more time don’t inter-fair pls ❤️🙏🏼

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 2 місяці тому

    ከቻሉ ተመልሰው አራት ኪሎ "፤ ካልሆነ ደግሞ ሀገር ሆኖ ለመገንጠል፤ አለበለዚያ ደግሞ እንደ ሶማሌ ላንድ ዓይነት ሆኖ ለመኖር ነው። የትኛውንም የትግራይ ሕዝብ መሪ ነን ወይም ፓርቲ ነን የሚል ሀይል ከተጠቀሰው እሳቤ ውጭ ነው ብሎ ማመን ሞኝነት ነው።

  • @zownow-h2d
    @zownow-h2d 2 місяці тому +1

    የኦሎፒክ ቫይረሰገብቷል
    ቶሎመዳኒቱ መገኛትአለበት።

  • @GebrieUrgie-z8d
    @GebrieUrgie-z8d 2 місяці тому +1

    ሥዬ እናቱ የሞተችበት ቡችላ ሆነ አይ የማራቶን አሠልጣኝ .....

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 2 місяці тому +1

    አሜሪካ 🥇ለወርቅ ሜዳልያ 37,500$ 4,133,860ብር 🥈ለብር ሜዳልያ 22,000$ 2,425,192ብር 🥉 ለነሐስ ሜዳልያ 15,000$ 1,653,540ብር ስትሸልም
    በአንፃሩ ኢትዮጵያ ግን 🥇 ለወርቅ ሜዳልያ 7,000,000ብር ፣ኒሻን እና ማዕረግ 🥈 ለብር ሜዳልያ 4,000,000ብር እና ማዕረግ
    ብዙ ሜዳልያ የሰበሰቡት አሜሪካና ከአፍሪካ ጎረቤት ኬንያ ለአንድ አሰልጣኝ አልሸለሙም።

  • @meleseneguise7908
    @meleseneguise7908 2 місяці тому +1

    Selam selam yibazalchu

  • @girmageda4417
    @girmageda4417 2 місяці тому +2

    ገባን ገባን

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 2 місяці тому +1

    ስዬ ድራፍት

  • @marryjesus-g3v
    @marryjesus-g3v 2 місяці тому +1

    Selamachu yebeza seya abe

  • @hanamehamed3017
    @hanamehamed3017 2 місяці тому

    ,አቡቼ መልካም ልደት❤❤❤❤