EMS Eletawi የብልጽግና ሚስጥሮች Mon 03 Feb 2025

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • www.gofundme.c...
    Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/me...
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

КОМЕНТАРІ • 36

  • @mastewalmoges4580
    @mastewalmoges4580 5 днів тому +4

    እናመሰግናለን E.M.S❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 5 днів тому +3

    ለፋኖኖኖ❤
    የአማራ አንድነት ይፋጠን
    እነ አረጋን ደሣለኝ ሢሣይ አሕመዲን ወዘተ የተባሉ አመራሮች እናሰወግድ ❤

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 5 днів тому

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ ፋኖ ይችላል 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @Azebebssa
    @Azebebssa 4 дні тому

    የሚገርመው በሸዋ ደራ አንድ ወጣት በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደለ ተብሎ የዪንቨርሲቲ ተማሪዎች ሰልፍ እንዲወጡ መደረጉን ተመልክተናል የሀይማኖት ጉባኤ እነቀሲስ በላይ መግለጫ ሲያወጡ አይተናል መልካም ነበር ታዲያ ዛሬስ ለጨቅላዋ ሲምቦስ የታሉ ።

  • @kidanehans5725
    @kidanehans5725 5 днів тому

    👌👌👌

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s 5 днів тому +4

    ድል ለፋኖ

  • @MusteMuste-h1h
    @MusteMuste-h1h 5 днів тому

    በጣም ያማል አቤይ እየሆነ ያለው ነገር በተረፈ እራሰ ጠብቅ አቤይ ትችት የሚሳስር ሐገር ውሰጥ ነው ያለነው።

  • @danialedani
    @danialedani 5 днів тому

    ኦሮሙማዉ ወሥኖ የሚፈልገዉን እና እሚችለዉን ሁሉ እየፈፀመ ነዉ!አማራዉ ግን መአት አይነት ተጨባጭ እና ግልፅ ያልሆኑ ቅዠቶችን ይዞ ሲንገታገት ዉሎ ያድራል!አማራ የአንድነት እና የመግባባት ራዕይ ከሌለዉ ያበቀታለታል!ፋኖ እንዃን አንድ መሆን አቅቶት ሲቃትት ይኖራል!ኦነግና ህወሓት ግን አይምታታባቸዉም!አንድ ቃል አንድ ተግባር አማራን ማድቀቅ ማዉደም!

  • @MuhabeYimer
    @MuhabeYimer 5 днів тому

    ብልጽግና በሚስጢር ይህን ያህል የሚመራው ሕዝብ ላይ ሸፍጥ እየሰራ ዘላለም የሀገር መሪ ሆኖ አይኖርም። ከጥቀርሻ ታሪኩ ጋር ጥቁር መዝገቡ ውስጥ ተጽፎ ዳግም ላይመለስ ግብአተ መሬቱ ይገባል።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 5 днів тому

    ተረኞቹ ሲያስነጥሳቸዉ ሁላ የአማራ ንፁሀን ደም መፍሰስ አለበት የተባለ ነዉ የሚመስለዉ። ህሊና ያለው ልብ ይበል።

  • @mezgebufassil6035
    @mezgebufassil6035 5 днів тому

    Betam betam yasazinal asafari zemen wa yehen ken hulum yedersewal yane ...

  • @HanaKbede
    @HanaKbede 5 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sunnytrue6736
    @sunnytrue6736 5 днів тому

    የአማራ ገበሬ ወይም የከተማው ህዝብ ስራ የሚከለክህን የእብይ ወታደር እቤቴ በትስራ ቦንቦ እፈንዳው

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 5 днів тому

    መሰመር ያለበት በ3 ሺ የ ኢትዮጵያ ታሪክ በሰዉላዉ አብይ 6 አመት ንፁሀን በግፍ ተገለዉ ተሳደዉ ወዘተ አያቅም። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።

  • @mollatamene-x7m
    @mollatamene-x7m 5 днів тому

    አይ ፋሢል የዚህን ሁሉ ግድያ ማን አቀናበረውና ነው የሐዘን መግለጫ የሚያወጣው?

  • @MudinBereta
    @MudinBereta 5 днів тому

    እኔ ወንድማገኝ ቀጣይ ምርጫ ብልፅግና የሚመርጠው ያለ አይመስለኝም

  • @BirukTsegay-e1h
    @BirukTsegay-e1h 5 днів тому

    ሕግ ካለ እናት ፓርቲን እናያለን ? ብቻ ዝም ማለት ነው

  • @teferiestifanos225
    @teferiestifanos225 5 днів тому

    በእርግጥ የእናት ፓርቲ ያስገኙት የሕግ ውሳኔ የሚያስመሰግናቸው ነው። ይሁንና በቀጣይ አገዛዙ ፓርቲውና በዚህ የተሳተፉት ሃላፊዎች ላይ የበቀል ጅራፉን እንደሚያሳርፍ ይጠበቃል።

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 5 днів тому +3

    VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!

  • @ahmedmohammedassen
    @ahmedmohammedassen 5 днів тому

    ከየት አገኛችሁት። በጣም በዚህ ልክ መውረዳችሁ ይገርማል

  • @gezahegngonfa2564
    @gezahegngonfa2564 5 днів тому

    አሁን እኮ እንደ 80ቹእና 90ቹ ፓርትዎች ቡዙቋራጭ ፈላጭ ሆኖ አይታይም

  • @YiheayisTadesse
    @YiheayisTadesse 5 днів тому

    አቶ አበበ አሁንም ቢሆን ልጁን ያለምንም ዕረፍት በዓይነ ቁራኛ መጠበቅ አለበት ምናልባት መነሻ ምክንያቱ የአቶ አበበ ፖለቲካ አቋም ሊሆን ይችላል በጣም አስጊ ነዉ

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 5 днів тому

    ለማጣራት የአቢይን መንግስ ትጠይቃላችሁ መታወር አይሆንም የአቢይ መንግስት ለሰዉ ግድ ብሎት እዉነት ይነግረናል ብላችሁ ለምን አፋችሁን ታበላሻላችሁ ይገርማል

  • @BirukTsegay-e1h
    @BirukTsegay-e1h 5 днів тому

    አቤ እውነቱነው እናንተ ምን ምን ትላላችው። እውነቱን ግን አረጋግጡ

  • @wale1698
    @wale1698 5 днів тому +1

    የዶክተር አንዷለም ግድያ የአማራ ብልጽግና ሊያፍር ይገባል

  • @temaritemu1340
    @temaritemu1340 5 днів тому

    እኔም ቆጠሩኝ እንዴ

  • @feyseljemal3891
    @feyseljemal3891 5 днів тому +1

    Wergna

  • @timharmon10
    @timharmon10 5 днів тому

    ኦህዴድ የሚደንቅ የ ግሪሳ ስብስብ ሲሆን እራሱን እንደ አዋቂ መቁጠሩ ቋጥኝ የሚያክል ስህተቱ ሊታየው አልቻለም፣፣ በየትኛው ስሌት እነሱ አእያደረጉ ያሉት ነገር ላሰቡት ስኬት ያበቃ እንደሁ እናያለን!! በሌለ ታሪክ ትርክት ተፈጥሮ ህዝብ በሚፈጅበት ሀገር ላይ እንደዚህ ያፈጠጠ ጭካኔ ያነገሰ ቡድን ሀገር መምራቱ እወክለዋለሁ ለሚለው ማህበረሰብ ታላቅ ፍጅት እየደገሰለት ነው

  • @meazaplein5306
    @meazaplein5306 5 днів тому

    Ere afar le dejubti teseteto yehonal yanem le sudan endeshtew teshten eyaleken new ethiopia neta aweche lej new yatachew😂😂😂😂