የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) የካቲት 2/2017-February 9/2025
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- Telegram
t.me/+tfZYjOsL...
TikTok
/ lualawi2016
UA-cam
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።
Thank you #Sisay #Agena ጀግናችን | #Lualawi
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለዚች ለትወዳጅዋ ዕለተ ሰንበት blessed 🙏🙏🙏🙏
ለአብቹ ፅናትን የሰጠው ጌታ ሲሳይ አጌና ለአንተም ፅናቱን ይስጥህ። ያልቀኑ ሀሳቦችን ለማቅናት ና ለማስተካከል የምታደርገው ጥረት ና ድካም አድናቆት ያሰጥኃል።
👏🙏👏🙏👏
❤ሲሳይ አጌና እውነተኛ ኢትዮጵያዊ❤
Tedla please continue with your comedy😂 አበሸቃለሁ ብለህ ራስህን ነው የምትጎዳው። Beloved Abiy and Team will win a 2nd term❣️🙏🏽
አቤ ጀግና ኑርለን።
ስሰይ በርታ
እናምስግንሐለን ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ ኢትዮጽያዊ ቸር ይግጠመን እምዪ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር ። Thanks so much and then have a good night Ethiopia.
Amazing best adisabeba than ever before
ተወዳጁ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር
❤አብቹ❤አብቹ❤አብቹ❤አብቹ❤
ለኢትዮጵያ ና ለኢትዮጵያውያን የሆነ ምቹ
Dr abichu is the most intelligent leader ever not only Ethiopian but also in the whole history of Africa
ሬር ዳይመንድ ። የሚገርም አገላለፅ ነው ። እኔ ሰምቼ ማውቀው ኤክስፕሽናል ማን የሚለውን ነበር ይሄ ግን ምርጥ አባባል ነው ይጽና ። ሬር ዳይመንድ ክብር ይሁንላቸው ።
Yes Thnkes ETHIOPIA Thanks Our brother እኛ ኢትዮጵያውያን እድለኞች ነን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን በማግኘታችን እውነት ነው ከፈጣሪ አምላክ በታች እናምስግንሐለን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ።
ወንድሜ ተስፋዬ የስብከት ያክል ነው ጆሮዬን ሠጥቼ ያዳመጥኩህ ተባረክ አቶ ተድላ እባክህ ነገ የምታፍርበትን ነገር አትናገር አሁን አንተ ወደፀሎት ሂድ ፖለቲካውን ለወጣቶች ልቀቅ
የሚሰማዉ ይህን ሚዲያ ብቻ ነበር ፣ ግን ምን ይሰራል የመሪያችን ጠላት አቶ ተድል ሁል ጊዜ ከፋች ነዉ።
ኧረ እኔም ተቃጠልኩ😢
Tedla is simply a comedian. I used to get upset but now I enjoy his comedy and jealous personality 😂
The good one's know them by their good deeds this is Dr abichu
Exejent idea and sayings.thankyou.
ጠቅላይ ሚንስትሩ ይሂዱ????? የትም እይሄዱም😂
አብይ መልካም ሰው/ ብልፅግና ይምራ❤
ሲሳይ እዉነተኛ ጋዜጠኛ🎉🎉🎉
Ke Dr.Abey Amerar gar wodefit Ethiopia lezelalem Tenur
Bravo Sis telling ur audience about Mekedoniya
ጠ/ሚንስትሩ ዞር ማለት ነው የሠላም መፍትሄው ይላል አቶ ተ---/ራስህ ይዙር
እሱን አዙረን አንተን እንሹምህ ሲያምረህ ይቅር ።
አንዲሁ እንደጎመጀህ ትሞታለሀ እዚያው በርገርህን ግመጥ
በነገራችን ላይ 4-ኪሎ እየመጣን ነው ስትሉ ሙዝየም ሆኗል ።የጫካውን ቤተመንግሥት ስለጨረስን ወደዚያ ተዛውረናል፦
Sis u are the G .O .A T. ❤
ደስ የሚለው ምድረ ፅንፈኛ ሁሉ እንደባቢሎን ግዜ ሆነዋል በውሽት የተመስረተ ትግል ስለሆነ እርስ በርሳቸው መባላት ጀመሩ ይሄ ይሚያሳየው ሁሉ ትግላቸው ለገንዘብ ተብሎ የተመስረተ ስለሆነ ነው ምስኪን የአማራና የኦሮሞ ደሀ ህዝብ መነገጃ ሆኑ
Ababa Tedla, Eyemtake mude myazeke muche new metakomew
ወንድሞቼ የአቶ ተኩላ በየጊዜው ቀድመዉ መግባትን መጥላት የለብንም የአቶ ተድላ እና የእሳቸው ስብስብ በእንደዚህ የወረደ የዘቀጠ አስተሳሰብ ኢትዮጵያን መምራት እንደማይችሉ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ በአንድነት ከዶክተር አብይ ጎን እንድንቆም ያደረገን የእሳቸው ሀገር አፍራሽ ንግግሮች ናቸዉ እሳቸዉ የኤርትራ ተከፋይ ባንዳ በኢትዮጵያ ስም የሚነግዱ ናቸዉ በኤርትራ ሚዲያ እየገቡ የሚሰጡትን አስተያየት ስንሰማ እሳቸው ሀገር ለማፍረስ ተልዕኮ ወስደው እንደሆነ ጠንቅቀን እናዉቃለን
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አቶ ተድላ በኤርትራ የሚከፈለው ባንዳ ነው ይህንን የትልቆ ቀላላል የሆነ ነገረኛ ሰው እያቀረብክ ሲሳይ ለምን አድማጭ ተመልካቹን ታበሳጫለህ ሰውዬው ሆን ብሎ ለመበጥበጥ ነው የሚደውለው ይህ ሰው በተለያየ ቁጥር ነው የሚደውለው ግን ድምፁን ስትሰማ ሚዩት ማድረግ ትችላለህ ሰውዬው ድምፁ በራሱ ይዘገንናል😢
GashTekula(Tedla) ante kewket netsa yehonk Banda ashebari nek. Leboch ena ketafiwoch meweged alebachew.
ሚንስቴራችን ሁሉንም ክልል እያለማ ነዉ።
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋
Tedla/ tekula , yeh koshasha, banda, Abiy, 1000AMET! ZERAFE jewisa degafe, wede seol!
እውነት ነው /የብዙዎች ድምፅ ስማ ተኩላው ይታገድልን ምንም የሚገነባ ሀሳብ ስለሌለው /የአሁኗ ደዋይ ሀሳብ ገዝ ነው ።
ቃዋሚ ሀሳብን መስማት ጠቃሚ ቢሆንም አቶ ተድላ ይዘው የሚመጡት ሀ ሳ ብ ከ ጥላቻ እና ክፋት የዘለለ ዝም ብ ሎ እንቶ ፈንቶ ብሶት ብቻ የታጨቀበት ምንምአስተማሪነት ውይም እርምት ለመውሰድ የሚያስችል ጠቃሚ ሀሳብ የሌለው ነው ሲሳይ ምንም ጥቅም የሌለው ስው የሚያመጣውን ሀሳብ ደጋግሞ ከ መስማት ለ ሌላ ለትሻለ ሀሳብ ላላቸው ስዎች እድል ብትስጥ ብዙነገር ለማወቅለመር እድል ይስጣል
በአቶ ተድላ ምክንያት ይህን ሚድያ እጠራጠራለሁ፣
ለምን ?ተኩላ ለምን አበደ ብለህ ነው የተጠራጠርከው ግዴለም ፍቀድለት ይበድ ።ያራል ይደብናል እንጂ ጠቅላዮ ገና ለአመታት ይመራል ።
ተድላ አሳብ የለውም የሆነ የቡና ቤት ሴት የለመደ ሰው ይመስለኛል ይቀላቅላል😂😂
Thanks Ethiopia Thanks Our brother አዎ ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ ከኢሳት ጀምሮ እስከዚች ደቂቃ ድረስ አውቀዋለሑ እንዲሕ በቀላሉ ስለ ሐገሩ ኢትዮጽያ አንገቱን አይደፋም ሕሊናውን የማይሽጥ ስው ነው ኢትዮጽያዊ አያውቁትም ።
ሲሳይ ከቻልክ ጠቅላይ ሚንስትሩን ቃለ መጠየቅ አድረጋቸዉ
Tedla/Tekula zore bel wede seol! ANTE deyablos! 4KILO malet gemel benerfe kedada ende megebat , lezerafe fano, degafe!
ተድላ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ኢትዮጽያን እያበለፀገ ይቀጥላል በምርጫ ድምጽ ካርድ በስተቀር ከወንበሩ ንቅንቅ አታደርጉትም አዎ ይቀጥላል እንደ ቁራ ትጮሐለሕ እንጂ የሚስማሕ የለም አትንጫጫ 😅አስቂኞች እናንተ ብቻ ብልጦች 😅።
ይሄ ሕዝብ እየደገፈ አይደለም የሚል ግምገማ የወያኔ ወያኔ ይመስላል ጎበዝ እና ሕዝብ አይደለንም ። ነቄ ነን ተበልታችሃል ።
I think some individual want to believe that talking is wisdom. Leading a nation is far beyond a superficial thought. The PM is got. individuals are entitled to their views.
አቶ ተድላ አንድን ግለሰብ የሚጠሉት ምክንያት በብሔረሰብ እና በሐይማኖት ምክንያት እንጅ ለአገር ጉዳይ አይደለም።
I think the meeting concerns great lakfs regions.
ምድር ሰላም ይዙርብህ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዞሮ ዘመነ ሊመጣ ነው ድልብ መሀይም ነህ አዝንልሀለሁ
Why are these individuals so jealous of Abiy? He is a leader never before seen in Ethiopia. I wish he came after Emperor Haile Selassie. 44years wasted!
ይሄ ውግምት ሰውዬ በቃ ምንም ስራ አይሰራም ሲሳይ ገና ከእንቅልፉ ሳይነሳ እሱ ስልኩላይ ተዘፍዝፎ ይጠብቃል ያውም ለተንኮል ለገንቢቢሆን ጥሩ ነበር የእድሜ ዘልዛላ
አቶ ተድላ ልገሮት ባለጌ ኖት ለዛውም የኢሳያስ😂
Tedela Assefaw Prime Ministr Tehonalehe Dr Abiy Siweged Passport Selaleqeyerek Mene Yexebes 50 Amete Belay Ethiopia new Yenorekew? Ahunem Anetena Meselochehe Ethiopian Yemetebexebexu Nachu
Arguments are in the air,So avoid them.Disputes among your friends or assocites may produce a situation that only an outsider can settle.
💯% TRUE
ምድር ሰማይ ይዙርብህ
ሲሳይ ይህን ኩፉ ሰዉ ተድላ የተባለ ሰዉ ለምንድን ነዉ እምታሰገባዉ እኝ እኮ ዮቱብ አቁመን ሎአላዊ ነበረ የምናዳምጠዉ በዚህ ሰዉ ምኪኒያት አጠቃላይ ከሚድያ እንዉጣ
ይቅርታ አቶ ስሳይ ትክክል ነህ።
ሁሉም ለራሱ እንዲመቸው በፃፈው ህግ እኩልነት ሰፍኗል ይልሃል😂😂😂አይ ሻዕቢያ እና ወያኔ ይህንን ዥልጥ ህዝብ አደንዘውት ቀሩኮ።ማን እና ማን ተወክለው አፀደቁት??ፃፉት?😂😂😂
❤😅❤😅❤😅❤😅❤
Tedla! 2amet hone eko fano 4KILO eyele se f oker! ANTE fesam!
wondeme, zerafe, jewisa, zeregna, neftegna yedemesesal! BANDA! jewisa bekoye le2wor becha! ANTE wede seol wered! BANDA, BONDA BANDA..
How about tourism this is the source of income
ሲስ ለሥራ ጉዳይ ከሄድኩበት ጎንደር ከተማ ወደ ዉይይቱ ለመግባት ሞክሬ ነበር፣ አልተሳካልኝም፡፡ ከታዘብኩት እና ካየሁት ግን ላካፍልህ፡- ጎንደርን አጼ ፋሲል ሰራዉ ፣ አብይ ደግሞ አስዋበዉ፡፡ እኛ አይንችንን እንጂ በስማ በለዉ የሚነገረዉን አናምንም፡፡ ይሄ በተቃዋሚ ጎራ የተሰለፈዉ እና በፋኖ ስም የሚነግደዉ አብዛኛዉ የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ አባል የነበረ ወይም በኢህአፓ/መኢሶን ርዕይ ቆሞ ቀር የሆነ ስብስብ ነዉ፡፡ አብይን የሚጠሉት ለምን መሰለህ፣ መንጋዉን ለመበተን መጀመሪያ እረኛዉን ምታ አየነት ነዉ፡፡ አባቴ እየሄድክ፤ ኢትዮጵያ የሚሠራላትን ታከብራለች፡፡
አቶ ተኩላ (ተድላ) = 💯% አማርኛ ተናጋሪ ሻዕቢያ
አቶ ተድላ ጠ/ሚ/ር አብይን በመቃወማቸው ስለሁለቱም በቂ ግንዛቤ እንድኖረኝ አድረጓል።
1ኛ፡የጠ/ሚ/ሩን ትጋትና ሠራተኛነትን፣የፍቅር ሰው መሆኑን።
2ኛ- የአቶ ተድላን ባንዳነትንና ዉሸታምነትን፣የጥላቻ ሰዉ መሆኑን ነው ።
አቶ ዘውዱ የአናርክስቱ ኢህአዴፓ አባል ስለነበረ የአናርክዝም ቂሙን አልረሳምና እንደተለመደው በቀይ ሽብር ይወገዳል።
ጠናማ ተሳታፍዎች እየሹ ነዉ ፣ ለምን? አቶ ተድላ ቀስ በቀስ እየተቆጣጠረ ነዉ።
ለምን ይሸሻል?በሀሳብ ገብተህ ተነጋገር ባንዳው ይለፍልፍ የምላስ እከክ ስላለበት ነው
አቶ ተድላ ይታገድ የምትሉትን አንቀበልም። የተቃዋሚዎችን ሀሳብ የምንረዳው. በሱ ነው ። መብቱም ነው ።
Tedila እብዱ
Ignorance is the source of all evils because any ignorant layman could lead you as a cattle
ANTE wusha ANTEn drone zore yaderg! KOMOKER. Abiy 1000amet! ANTE neftegna!
Ehe koshasha ant meth letmera new banda
Abiye yiwured Alk? Yante zeroch Oromiya wuste tesedo endalu Atersa.wagahen Tageegnaleh.Abiy seneka Jegnaw xemitegnaw yeoromo hizeb yet hedo meseleh weyes yabatehen beg yitebikal.nekto Abiyen eyetebekew new kechaf eske chaf.waa
ashqebachi
በደንብ እናሽቃብጣለን
ባንዳው ፅንፈኛውና ዘረኛው ታራለህ ትደብናለህ አብይ ዞር አይልም እዚያው የቻሪቲ ብርህን አየተቀበልክ በርገርህን ግመጥ ።
ትራምፕ በካቴና እስኪመልስህ ድረስ ።