ሐረግ ( ክፍል 39)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,3 тис.

  • @HaweKebede
    @HaweKebede 2 дні тому +116

    ሐይል የእግዚአብሔር ነው ብላለች ኤፉ ድራማም ቢሆን ኤፉ ያፌትን ማሸነፍ አለባት እውነት እና እግዚአብሔርን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ስለሆነ

  • @GgG-zr5db
    @GgG-zr5db 2 дні тому +759

    ማነዉ ኤፉ ብደምፃ መጀመርያ ያወቃት 😁ደሞ ከዮኣዳን ይሄን ድራማ ኣስበልጦ የወደ ደዉ 🥰ይሄን የተሰማዉ ደምሩኝ 😁🙆‍♀️

  • @MobileEmc
    @MobileEmc 2 дні тому +347

    ዮአዳን ቀርቶ ይሄ ድራማ በየቀኑ ቢለቀቅ ደስ የሚለው ❤❤❤

  • @AhmadImam-q2q
    @AhmadImam-q2q 2 дні тому +69

    ኒቃቦንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ተማራለች ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም እህቶቻችን

    • @Cgggyh
      @Cgggyh 2 дні тому +1

      አወ ኒቃቧንም ትለብሳለይ ትምርቷንም ትማራለይ😢

    • @tazabiw_media
      @tazabiw_media 2 дні тому

      😂😂😂😂

    • @SdsssFddf
      @SdsssFddf 3 години тому

      ❤❤

  • @kalkidanderese1717
    @kalkidanderese1717 2 дні тому +48

    Yes. ሀይል የእግዚአብሔር ነው፥ የመስተፋቅሩን/የጠንቋዩን ኮተት ትታችሁ በሁሉ የእግዚአብሔርን/የእውነትን ኃይል ነው ማየት የምንፈልገው!!!!

    • @MekdesGetachee
      @MekdesGetachee 2 дні тому

      እውነት ነው

    • @MekdesGetachee
      @MekdesGetachee 2 дні тому

      የመተቱ ትርት ያለሁ አይመስለኝ እንዲያውም ተጠቀሙት እንደማለት ነው ስመተት ወይም ስለመስተፋቅር ፊልምላይ ባይወጣ ጥሩነበር

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash 2 дні тому +227

    ናቱ ምግብን ሰለቀመሰ ያሳሰበው በተቃራኒው ኤፉ እራሷን ቀይራ ቤት ድርሰ ሰለመጣች ደሰ ያለው like like

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 2 дні тому +389

    ባሁን ሰዓት ፂ የምትመቸው ላይክ 🎉

  • @jemila51wollo
    @jemila51wollo 2 дні тому +751

    ሀረግ በመለቀቁ ደስ ያለዉ❤❤❤

  • @ወለተማሪያም-ከ6ጸ
    @ወለተማሪያም-ከ6ጸ 2 дні тому +75

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ጊወርጊስ በአል አደረሳችሁ🎉🎉🎉

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 2 дні тому +63

    ነገ እኮ 23 ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ብሩክታዊትን የታደገ ስማዕቱ እኛንም ከመከራ ነፍስ ከመከራ ስጋ ይታደገን አሜን በእውነት ያለ ሀስት 😢🙏😇

    • @LiyuBini-l6n
      @LiyuBini-l6n 2 дні тому

      ከነገ ወዲያስ😂😂😂😂

    • @AsterAs-w7q
      @AsterAs-w7q 2 дні тому

      አሜን❤

    • @cristinayemichael12
      @cristinayemichael12 2 дні тому

      @@LiyuBini-l6n አባታችን ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት🙏❤ ናቸው እህቴ

    • @SeliOne-wk5es
      @SeliOne-wk5es День тому

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @Lidya-d4t
    @Lidya-d4t 2 дні тому +105

    Wow ኤፍራታ ኃይል የ እግዚአብሔር ነው

    • @kalkidanderese1717
      @kalkidanderese1717 2 дні тому +1

      Yes ሀይል የእግዚአብሔር ነው፥ የመስተፋቅሩን/የጠንቋዩን ኮተት ትታችሁ በሁሉ የእግዚአብሔርን/የእውነትን ኃይል ነው ማየት የምንፈልገው!!!!

  • @adeyTUbe-w5w
    @adeyTUbe-w5w 2 дні тому +162

    ይችን ለምታነብ ፈጣኑ ቅዱሰ ጊወረጊሰ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አሜን🙏

  • @Godisgood-ch6lv
    @Godisgood-ch6lv 2 дні тому +84

    እነሆ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች
    ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፊጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል ትርጓሜውም
    እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው ::
    ማቴዎስ 1:23❤❤❤

    • @Ethiopia-p5z
      @Ethiopia-p5z 2 дні тому +5

      እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ደግሞ ስጋችንን ስጋ ነፍሳችንን ነፍስ አድርጎ እንደኛ ሰው ሆነ ማለት ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @Tadyewerk
    @Tadyewerk 2 дні тому +26

    ወይ ይህን ድራማ እየወደድኩት መጣው ይለያል 👌👌👌 ኤፉየን በድምጿ ለየዋት የኤፉ አነጋገሯና ጀግንነቷ የተመቸው 👍👍👍❤❤❤ቀጣይ በጉጉት እንጠብቃለን

    • @Difu-i6t
      @Difu-i6t День тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Tadyewerk
      @Tadyewerk День тому

      @Difu-i6t 🥰🥰🥰

  • @سعدابينتمكونن
    @سعدابينتمكونن 2 дні тому +26

    ያፌት የሚባል ሰይጣን ቶሎ ይጋለጥ ዙሪያዉን በጠላት ተከቧል ደስ ሲል

  • @የአላህባሪያነኝ-ዀ4ዠ
    @የአላህባሪያነኝ-ዀ4ዠ 2 дні тому +118

    ኒቃባንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለት😍

  • @mdmudser1943
    @mdmudser1943 2 дні тому +173

    የኡማት ሙሀማድ ሰሉ አላ ራሱል❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh 2 дні тому +98

    ማነው ኤፉ ብደምፃ መጀመርያ ያወቃት 😅ደሞ ከዮ ኣዳን ይሄን ድራማ ኣሰበልጦ የወደ ደው😘😘😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AsfarTradingማሒ
    @AsfarTradingማሒ 2 дні тому +24

    ደስ ሲል ዩአዳንም ሐረግም ተለቀቀ ዛሬ ሑሌም እደዚህ አስደስቱን🙏

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ 2 дні тому +16

    ቢኒያም በጣም ጎበዝ ነው wooow በተረፈ በህይወቴ የአማርኛ ፊልም የምር እንደዚ በጉጉት ደስ ብሎኝ ነው የምጠብቀው ከየት ነው የፈለቁት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የማርያምፅየንልጅነኝኦርቶ

    ናጋ እኮ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው ከክፉ ነገር ይሰውረን ወደችየ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @خديجه-ف1ن
    @خديجه-ف1ن 2 дні тому +271

    ኒቃባንም ትላብሳላች ትምርቷንም ትማራላች❤

  • @በረንታ
    @በረንታ 2 дні тому +60

    ነገ ቅዱስ ጊወርጊስ ነዉ እንኳን አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች

    • @AbNt-i8c
      @AbNt-i8c 2 дні тому +1

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 2 дні тому +10

    ዋዉዉዉዉዉ የዛሬዉ ይለያል ኤፉየ የኔ ጀግና እዉነት ነዉ ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ

  • @user-asealex51
    @user-asealex51 День тому +1

    ኃይል የእግዚአብሔር ነው ስትል ኤፉ በሰዓቱ ያሸነፈችው መሰለኝ፤ 💪 ኃይሌ እግዚአብሔር ነው 🥰

  • @ሀኒ
    @ሀኒ 2 дні тому +57

    ቅመሞቸ አላህ የረፍት እጀራ ይስጠን❤🎉🎉

  • @HabeshaFunVibe
    @HabeshaFunVibe 2 дні тому +135

    ሐረግ በመለቀቁ ደስ ያለው ይደምረኝ🎉🎉😂😂 በስደት ያለን ፈጣሪ ወደ ሀገራችን ያብቃን🎉❤❤

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ

    ዛሬ ግን ዮአዳን ሥለተለቀቀ የሚለቀቅ አልመሠለኝም ነበር እዉነት ❤❤❤❤❤ ደሥ ብሎኛል 😂😂😂😂

  • @salmaMohammed-i3f
    @salmaMohammed-i3f 2 дні тому +4

    ቤተሰብ እንኳን ዬጌታችን ዬመደንተችን ዬእዬሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🔥💕🌺💐💞

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ

    እኳን ለሰማዕቶ ቅዱስ ጊወርጊስ ብአሊ አደርሳችሁ አደርሰን የሊዲያው ቅዱስ ጊወር ጊስ ካለንበት ችግር ሁሉ ይጠብቀን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fafiemuzekryah749
    @fafiemuzekryah749 2 дні тому +142

    ኤፍራታ አረጀች ወይኔ በሳቅ ገኒዬ ድረሽ😂😂😂😂😂😂

  • @bryegaldiesae
    @bryegaldiesae 2 дні тому +69

    የሐረግ ተከታታየ በሙሉ የአባታች የልብ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ረዲኤት በረከት ይደርብን ❤

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 2 дні тому +50

    ማነዉ እደኔ ፂ ን በሚጠላት ልክ የወደዳት😂😂

  • @KalkidanYenealem-g7p
    @KalkidanYenealem-g7p 2 дні тому +4

    ሀይል የእግዚአብሔር ነው❤❤🙏🙏🙏ጎበዝ ኤፉዬ❤

  • @zedዜድ-m1r
    @zedዜድ-m1r 2 дні тому +10

    ፈረሰኛው አባቴ ከክፉ ነገር ይጠብቅን ❤❤❤❤

  • @LamrotAdane
    @LamrotAdane 2 дні тому +78

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ❤❤❤

    • @muluken-q5d
      @muluken-q5d 2 дні тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤

    • @AlemayehuHailu-k1m
      @AlemayehuHailu-k1m 2 дні тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉

    • @Lifeisgood-b8r
      @Lifeisgood-b8r 2 дні тому

      አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን 🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ❤

    • @SaliyaSalemyonas
      @SaliyaSalemyonas 2 дні тому +1

      Enkan abiro aderesen

    • @Rugsugshcv
      @Rugsugshcv 2 дні тому

      እንኳን አብሮ አደረስን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Meron-m4w
    @Meron-m4w 2 дні тому +118

    ኤፉዬ ዛሬ አኮራቺን የኔ ምስኪን 👍👍👍አቦ ግጩት ሉልት 😋😋😋😂😂😂😂😂

    • @ZenahAlz
      @ZenahAlz 2 дні тому

      ❤❤🎉🎉

    • @KsaKaa-b3m
      @KsaKaa-b3m 2 дні тому

      አይ.ኤፉ እማማ ዝናሽ መስላኝ ነበር❤❤❤❤😂

    • @Fathia-z6l
      @Fathia-z6l 16 годин тому

      🎉​@@KsaKaa-b3m

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 2 дні тому +169

    ባልቴት ሁና የመጣችው ኤፍራታ ናትኮ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @YeshiAsfaw-r8e
      @YeshiAsfaw-r8e 2 дні тому

      ውነትሽን ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hawletmohammed-w5s
      @hawletmohammed-w5s 2 дні тому +1

      አወ

    • @RRt-gt3gg
      @RRt-gt3gg 2 дні тому

      እኔም እያልኩ ነበር

    • @OmorOmor-p2n
      @OmorOmor-p2n 2 дні тому

      ኧረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂

    • @kal-b1z
      @kal-b1z 2 дні тому

      አዎ የምር 😂😂😂😂

  • @Toybaየባቦዋ
    @Toybaየባቦዋ 2 дні тому +23

    ኧረ ኤፉ አልተሻልሽም😂😂😂
    ሂጃቧንም ትለብሳለች ትምርቷንም ትማራለች
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሙስሊም እህቶቻችን

    • @ManaZed
      @ManaZed 2 дні тому +2

      ፍትህ ለሙስልሚ እህቶቻችን ❤❤❤

    • @zuzubintbaba-ut4lk
      @zuzubintbaba-ut4lk 2 дні тому +1

      ፍትህ ለእህቶቻችን😢😢😢 ሙስሊሞች

    • @Toybaየባቦዋ
      @Toybaየባቦዋ 2 дні тому

      @@ManaZed በየሄድንበት እሄን ቃል እንዳንረሳ እህቶቸ

    • @Toybaየባቦዋ
      @Toybaየባቦዋ 2 дні тому +1

      @@zuzubintbaba-ut4lk በየሄድንበት ሁሉ ፍትህ ማለትን እንዳንረሳ

    • @zuzubintbaba-ut4lk
      @zuzubintbaba-ut4lk 2 дні тому +1

      @Toybaየባቦዋ እሺ ሁቢ

  • @Emuti-p2q
    @Emuti-p2q 2 дні тому +2

    እመኑኝ አለም በሙሉ በሙስሊሞች ትጥለቀለቃለች ኢንሻ አላህ🎉🎉🎉🎉

  • @MuhammedRahees-w2uabebe
    @MuhammedRahees-w2uabebe 2 дні тому +23

    ኤፉዬ ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ ስትል እዴት እደረከሁ በፈጣሪ የኔ ጣፍጭ ኤፉዬ ናቱ ገንዬ ብቻ እድሜችሁ ይርዘም🙏💖💖💖💖💖💋💋💋💋💋

  • @ወለተማርያም-ኘ1አ
    @ወለተማርያም-ኘ1አ 2 дні тому +29

    ከዚህ ፊልም ውስጥ እደዚህ ፓርት የተመቸኝ የለም❤❤❤❤

  • @عدولعدول-ن9غ
    @عدولعدول-ن9غ 2 дні тому +23

    ኤፍራታ የኔ ጀግና ሴት ተጫወትችባቸው ደሞ በሳቅ ገደለችኝ ሉሊት ❤❤❤❤

  • @hanhaba3782
    @hanhaba3782 2 дні тому +4

    ዮአዳን ደብሯል ኤፍዬ ነግሳለች ባልቴትነት ሲያምርባት የኔ ጀግና አቀጠቀጠችዉ ሁሉንም

  • @Fugh-f4p
    @Fugh-f4p 2 дні тому +2

    እውይ ኤፉዬ የኔ ጀግና ሴት
    የኔ ቆራጥ
    የኔ ጠንካራ
    የኔ ወርቅ
    የናቱ ጨረቃ ሥስት የምልልሽ ሴት አለሜ በማያልቀው ያቺ ወዳጅ አድናቄ በመሆኔ ደሥተኛነኝ ❤❤❤እያዳዱ ላገረው ነገር እጥፍ አርገሽ አሥከፍይልኝ የኔ ሴት አንተ ያፌት የምትባል የሴጣን ቁራጭ የጅህን ታገኛለህ አንቸ አመድማዶ ሴጣን 😢ናቱ ኧረ ነቃ በል የምን ጉድነው አሁንሥ አበዛኸው ፂዬ የኤፉ ጎን ሥለሆንሽ በጣም ደሥ ብሎኛል ውድድድድድድድ ነው የማረጋችሁ የኔ ሴቶች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmebetAshine
    @EmebetAshine 2 дні тому +41

    የኦርቶዶስ ተዋህዶ እምነት ተከታይዎች ምእመንና ምእመናን በሙሉ እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ወራዊ በአል አደረሳችው አደረሰን🎉

  • @ኪያወሎየዋያዉምየፋኖዘር

    ወይኔ ምናለ ትንሺ ረዘም ብታረጉት😂😂😂 የኤፉ ቆራጥነት ያስደሰተዉ🥰🥰💪💪💪

  • @eyerus-k1b
    @eyerus-k1b 2 дні тому +69

    የኤፍ ሙድ የተመቸወ😂👍😊

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 2 дні тому +6

    አይሉሊት ትወና ሰትችል ቁረጥ ቃና ለይ ያለችትን ኤብሱን ትመሥለኛለች

  • @NesantMenber
    @NesantMenber 2 дні тому +8

    የዛሬው ድራማ ቀውጢ ነው ይፉየ ይመችሽ ፈጣሪ ያግዝሽ ጀግንነትሽ እስከመጨረሻው ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 дні тому +24

    የነገው የሰማዕቱ ቅዱሳ ጊወርገስ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @ማሂAmtataw
    @ማሂAmtataw 2 дні тому +30

    ኑ በብርሀኑ ተመላልሶ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 2 дні тому +36

    ማነዉ እደኔ ሉሊትን የሚወድ የድራማዉ ድምቀት እኮናት❤❤❤❤😂😂

  • @SelamyegetaYegeta
    @SelamyegetaYegeta 7 годин тому

    እውነት ማለት እግዚያብሔር ማለት ነው ስለዚ እግዚያብሔር ሁሌም አሸናፊ ነው እና የድራማው ደራሲ መቼም ስትፅፈው ይኤንን አስተውለካል አይደል

  • @tggonderewa8405
    @tggonderewa8405 2 дні тому +11

    ናቲ ንቃ😢😢 ያፌት ይገደል ኢፍራት ብርችልኝ ጎበዝ ስቀሽ ማየት🥰🥰

  • @Fatimaifatimai-n9k
    @Fatimaifatimai-n9k 2 дні тому +30

    ቢኒ የኤፍራታ አጎትነው ዋው ደስስስስሲል❤

    • @jadisuyymudeer489
      @jadisuyymudeer489 2 дні тому +4

      ኧረ አይደለም ለዳጊ ነዉ አጎት ኤፍራታኮ የተወለደችዉ ገኒ ተደፍራ ነዉ

    • @Fatimaifatimai-n9k
      @Fatimaifatimai-n9k 2 дні тому +1

      @@jadisuyymudeer489 ክክክ ላካእዳምነውለካ ዙሮ ባይዋለዱም የዳጊ አጎት ለሶምነው እህቱናታ

  • @KgghkVvmgg
    @KgghkVvmgg 2 дні тому +21

    ኤፍራታ ጅግና ሰት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Janah-pk7dkRututbe
    @Janah-pk7dkRututbe 2 дні тому +43

    ወይኔ ማነዉ እደኔ ሥክር ያለዉ በነዚ ሠዎች😢😂😂❤❤❤አደኛነኝ ዛሬ

    • @عهععهع-غ4ص
      @عهععهع-غ4ص 2 дні тому +1

      ወላሂ ቤት እያፀዳሁ ነው የማያቸው አልመቸኝኳ ቢል 😂😂

    • @Zinet1234-jb9iq
      @Zinet1234-jb9iq 2 дні тому

      😂😂😂😂😂

    • @RabbiAlb
      @RabbiAlb 2 дні тому

      😂😂😂😂😂

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij 2 дні тому +5

    ኤፊ ባልቴት ሁነሽ መጣሽ ምግቡን እንኳን አልበላሽው ቤዛን አፍቅረሽ ጉድ ልትሆኝ ነበር😂😂ቢኒ የዳጊ አጎት የናቲ ጓደኛ መሆኑ ይገርማል

    • @ZuzuHasen
      @ZuzuHasen 2 дні тому

      😂😂😂😂😂

  • @Almemehs
    @Almemehs 2 дні тому +2

    ኤፉየ በድምፅሽ አወኩሽ ፐ ይሄ ድራማ እንዴት እንደወደድኩት ግን አደራ እንደ ዩአዳን እየቆያችሁ የሚደብር እንዳታደሬጉት በዚህ ቀጥሉ

  • @ADKM-s1r
    @ADKM-s1r 2 дні тому +23

    ሐረግ በመለቀቁ ደሰ ያለው👍❤️🎉

  • @fikeradise5827
    @fikeradise5827 2 дні тому +22

    ጥሩ ለዉጥ ነው በቀን ሁለት ጊዜ እናመሰግናለን ❤

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 2 дні тому +25

    እንኳን አደርሰችው ለቅዱሰ ጎርጊሰ 🎉🎉🎉🎉

    • @AbNt-i8c
      @AbNt-i8c 2 дні тому

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @SeeSee-y1r
    @SeeSee-y1r 2 дні тому +7

    🙆አሁን ነው ጉድ ማለት ያፌት እና ቢንያም ሲገናኙ😂😂😂😂😂

  • @DZb-go4in
    @DZb-go4in 2 дні тому +5

    ከግባሯ በደብ ሳትሸፈን ካሁን ካሁን አወቀቻት ብየ እንደት እንደጨነቀኝ ደግ አባቷንስ አቀጠቀጥሻት ይች አህያ የሰጠሻት አማራጭ እንደት ደስ አንደሚል

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 День тому

      አረ ሠዉ ጨለለ ድራማ ነዉ እኮ ምድነዉ ግብዳ የሆነ ሥድብ ሆ😂😂

  • @Lemlemfkr
    @Lemlemfkr 2 дні тому +84

    😊ኢፍራት እንደኒ ያሣቃቸው😂😂😂

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 2 дні тому +23

    ማነዉ እንደኔ ሀረግን ዮአዳንን አፍላ ፍቅርን የሚያይ😢😢😢😢😢

  • @ቲቲየገነቴዋቲቲየገነቴዋ

    ናታን በጣም እያስጠላኝ ነው እደ ድሮው ቆፍጠን በል 😊😊

  • @TigstAbraham
    @TigstAbraham 2 дні тому +1

    ወይኔ ይህን ድራማ እዴት እደወደድኩት በናታቹህ በየቀኑ ልቀቁልን❤❤❤👍👍👍

  • @BemnetQueen19
    @BemnetQueen19 2 дні тому +3

    የነ ኤፍራታ ዘር በጣም ቅንና ምርጥ ሰው ናቸው 🎉❤❤❤❤❤

  • @Mesimesi-s1t
    @Mesimesi-s1t 2 дні тому +15

    ኤፉዬ የኔ ጀግና በርቺ እደምንም ብለሽ እነኚህ ጨካኞችን ማጋለጥ አለብሽ

  • @halimahuseen-z3k
    @halimahuseen-z3k 2 дні тому +24

    አራ ኡዑዑዑዑይ ኤፍርታ ታጨዎታችባት ባጋን ዋላ ባሳቅ 🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂

    • @resalaahmad2214
      @resalaahmad2214 2 дні тому

      እኔም
      በጣም ነዉ የሰቀችኝ ክክክክ

    • @halimahuseen-z3k
      @halimahuseen-z3k 2 дні тому

      @resalaahmad2214 😅😅😅😅😅

  • @ኪያየመርሣዋ
    @ኪያየመርሣዋ 2 дні тому +31

    ኤፍራታ ባልቴት ሁና መጣች😮😮😅😅😅

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 дні тому +3

    ኤፉዬ በርች የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤ዛሬ የንስር አይን አጋች በመያዙ በጣም ደስ ብሎኛል ንስርዬ ዛሬ ተስፋ ነበረን እናይሀለን ብለን 😢😢😢😢ነገ ግን በጉጉት እንጠብቃለን😢😢😢

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 2 дні тому +3

    ሀረግ በቀን በቀን ይለቀቅልን ❤ የናታን ከልክ በላይ ያለፈ የዋህነት ይጠቅመዉ ይሆን? ኤፉዬ ምንም ሆና ብተሰራ ያምርባታል❤❤🎉

  • @asenikaayalwe
    @asenikaayalwe 2 дні тому +38

    ኤፍራታ ናት 😂😂ለማኝ መሰላ የመጣችሁ እደኔ የገመተ😁😁

  • @dokter1768
    @dokter1768 2 дні тому +16

    በፍፁም ናታንና ቤዛ በአንድ መሆን የለባቸውም"ምን ትምህርት ልንወስድ ነው በመተት 😢

  • @hanicho2116
    @hanicho2116 2 дні тому +31

    እሠይ የምስራች ጌታ ተወለደ❤🎉🎉🎉🎉💛💛💛💛💛💛💛💛

    • @Hወለዬዋ
      @Hወለዬዋ 2 дні тому +1

      ጌታ አይወልድም አይወለድም ውዴ

    • @jemila51wollo
      @jemila51wollo 2 дні тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ኤፍታህ-ዠ5ጀ
      @ኤፍታህ-ዠ5ጀ 2 дні тому

      አችን ማን ጠራሽ😂😂😂​@@Hወለዬዋ

    • @AminaAmina-f8t
      @AminaAmina-f8t 2 дні тому +2

      አለህ፡አንድ፡ነዉ፡አይወልድ፡አይወለድ

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي 2 дні тому +2

      ያዝ እገድህ አይ የናተነገር😂😂😂

  • @aseraster
    @aseraster 2 дні тому +1

    በችግር የተገፋና እየተጎዳ እንዳልተጎዳ ሆኖ የኖረሰው መጨረሻላይ ከሴጣን በላይነው የሚሆነው ልክ እንደኤፍራታ🥰

  • @HailCity-c8b
    @HailCity-c8b День тому

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለአገሬ አብቃኝ አደራህን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ

  • @helutube21
    @helutube21 2 дні тому +21

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃችሁ❤

  • @MeseretWorku-w9k
    @MeseretWorku-w9k 2 дні тому +13

    የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው🎉🎉❤

  • @FasikaAdise
    @FasikaAdise 2 дні тому +17

    የ መዳም ቅመሞች እግዚአብሔር የማታ እንጀራ ይስጠን

  • @MakeD-w2o
    @MakeD-w2o 2 дні тому +4

    ኤፍራ ጎበዝ በዚሁ ቅጢ በጣም ደስ ይላል የእውነት ጀግናነሽ ድራማው በጣም ደስ ይላል ደግሞ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ኤፍራታ አንቺ በተለይ በደንብ በርቺ ለምን እንደሆነ ተቀለሽ እንደዚህ እንዳልኩህ የታገቱትንሉሊትን በደንብ አስፈራሪያ ያፌትንም ዋጋቸውን💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋 ስጫወ እሺ ጀግና አቋምሽ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሉባባሁሴን-ዸ7ጀ
    @ሉባባሁሴን-ዸ7ጀ 2 дні тому +3

    ውዴ የሀገሬ ልጅች በስደት ያላቹህ ከቤተሰብ ሀዘን አላህ ይጠብቃቹህ🎉🤲🤲🖤🖤🖤💝💝💝

  • @MeazaKahsay-z9e
    @MeazaKahsay-z9e 2 дні тому +16

    ዋው ሀረግ በጣም እያማረ እየሄደ ነው በተለይ ኤፍራታ ዋውውውውውውው ❤❤❤❤

  • @sarahabashawi5115
    @sarahabashawi5115 2 дні тому +30

    የፂ መቀየር ያስደሰተው❤😊

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 2 дні тому +37

    እማማ ኤፉ በሳቅ😂😂😂😂😂

  • @Hatt-m1z
    @Hatt-m1z 2 дні тому +6

    እፍ ስሜትህ ይቋረጥ እንዴት ተመስጨ እያየሁ እልቅ አላለም ቲሽ😅😅😅😅

  • @رحيمةرحيمة-ظ1ه
    @رحيمةرحيمة-ظ1ه 2 дні тому +2

    ወየውስታምሩከድራማውሁሉአንደኛእናተናችሁበየቀኑልቀቁልን

  • @SelamGebre-mh7pp
    @SelamGebre-mh7pp 2 дні тому +16

    ቢኒ በመቀላቀሉ ደስያለው👍👍👍

  • @Ggg-kg2mc
    @Ggg-kg2mc 2 дні тому +18

    የነገው ቅዱስ ጊወረጊስ ይጠብቀን 🙏🙏🙏ይህን ድራማ የምትከታተሉ በሙሉ❤❤❤

  • @SamiraAh-c8k
    @SamiraAh-c8k 2 дні тому +10

    ቢኒ የኤራታ አጎት ነዉ ወላ ደስሲል♥️♥️♥️♥️

  • @AgnezTube
    @AgnezTube 2 дні тому +4

    ሉሊት ባትኖር ድራማዉ ግን?? እኔ በጣም ፈታ እያረገችኝ ነዉ ሉሊት ይመችሽ የምር የተመቸዉ እስክ👍👍👍👍👍👍

  • @zeritucook1414
    @zeritucook1414 2 дні тому +3

    የኔ አሮጊት ትመችኛለሽ እኮ ኤፉዬ😂😂😂😂አረ ናታን ንቃ ስትነቃ ደግሞ ከኤፉ የበለጠ አውሬ ትሆናለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ

    omg😂😂😂ግምቴ አሪፍ ነበር ማለት ነዉ ግን እኮ አንድየ ጎርሶታል ጋይስ😢😢😢😢ወይኔ ኡፍዬ ማን ነዉ በድምፃ ያወቃት😅😅😅😅😅

    • @ምስራቃዊት
      @ምስራቃዊት 2 дні тому

      አይ አንድ ጊዜ ጎርሶታል😂😂😂😂😂

  • @OCHA1988
    @OCHA1988 2 дні тому +9

    ቤዛ ምን ለማስተማር ነው በጥንቆላ ልጁን ለማጥመድ እየሞከርሽ ያለው ? ባንቺ እድሜ ያሉ እህቶች ምን እንዲያደርጉና እንድማሩብሽ ነው ይህንን የጥንቆላ ተግባር ምትፈጽምው ? ላንቺ ድራማ ነው ለሚያዩት ግን ነገ በህይወታቸው መጥፎ ትምህርት እንደሆነ ማወቅ አለብሽ። ለዚያውም አንገትሽ ላይ ክር አስረሽ ? ነገሩ እዚያ ቤት ጥንቆላ እንደ ጥበብ ይቆጠር የለምን ? እሽ ይህንን ምታነዙ ይሄ የጥንቆላ ተግባር ይቁም ቤዛ ይህንን ድርጊቷን ታቁም ምትሉ ላይክ አድርጉ። ናቱ እንደሆነ በጌታ ስለሆነ ደስ ብሎኛል።

    • @Sara-e4n4q
      @Sara-e4n4q 2 дні тому

      አቤት እንዲያው በገባችሁበት የክርስቶስን ቤተክርስቲያን ሳትሳደቡ ሳትነቅፉ አታልፉም አይደል!? ማነው እዝች ቤተክርስቲያን ውስጥ ጥንቆላን እንደ ጥበብ የቆጠረ !? የሰዎችን ድካም በቤተክርስቲያን አትለኩ።

    • @OCHA1988
      @OCHA1988 2 дні тому

      @@Sara-e4n4q ማንም አልተሳደብም እውነታውን አንችም በደንብ ታውቅዋለሽ በደንብ አለማመን እንጂ ችግርሽ

    • @Sara-e4n4q
      @Sara-e4n4q 2 дні тому

      @@OCHA1988 ሆይ ደርሶ አቃለሁ ማለት፣ ልቦና፣ ይስጠን፣😔

  • @TalefTalef-e8i
    @TalefTalef-e8i 2 дні тому +12

    በስደት ያልነው ፈጣሪ በሰላም ከቤተሰባችን ያገናኝን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @AbNt-i8c
      @AbNt-i8c 2 дні тому

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @Hነኝየፍቅርሰዉ
    @Hነኝየፍቅርሰዉ 2 дні тому +7

    አረማነዉ የእፉየ አነጋገር ያረካዉ❤❤❤

  • @Ashy-xq4ks
    @Ashy-xq4ks 2 дні тому +4

    ማነዉ እደኔ ተአሊ👈 የሚል ዲምጺ የሰለቸዉ🥹😩😩