🙄I changed the ash to scented lye

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лют 2024
  • I changed the ash to scented lye አመዱን እንዴት እንደአዘጋጀሁት
    @tseghegirmay
    #vídeoviral
    #ash
    #ashley
    #homemade
    #diy
    #homemadesoap
    #seifufantahun
    #seifuonebs
    #donkeyyoutube
    #habesha
    #shegerinfo
    #comedianeshetu
    #ethiopia
    #cenere
    #lisciva
    #አመድ
    ለ 1 ኪሎ አመድ 5ሊትር ውሃ አድርጎ ለሁለት ሰዓት ማንተክተክና ለአንድ ሌሊት አሳድሮ
    በነጋታው ማጥለል ከዛም የብርቲካን ልጣች አድርጎ ማዋልና ማጥለል
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 193

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1  4 місяці тому +18

    አንድ ኪሎ አመድ አምስት ሊትር ውሃ ጋር ቢያንስ ለሁለት ሰዓት አንተክትኩና አሳድራችሁ አጥሉት ከዛም እኔ የተጠቀምኩት የብርቱካን ልጣች አድርጋችሁ ለተወሰነ ሰዓት ከፈለጋችሁም አሳድሩትና አጥላችሁ መጠቀም ለአንድ ዓመት ነው ያዘጋጀሁት ስትጠቀሙ በትንሹ ከውሃ ጋር ቀላቅሉት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

    • @tgarre2152
      @tgarre2152 4 місяці тому +1

      1 ሚሊዬን view ሊኖረው የሚገባ ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ! በጣም አሪፍ ሙዚቃነው ግን ትንሽ ብትቀንሽው የበለጠ ነው!

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  4 місяці тому

      @@tgarre2152 ይቅርታ ሙዚቃው ከቻልኩ እስኪ እቀንሰዋለሁ ውዴ አመሰግናለሁ 🙏

    • @tgarre2152
      @tgarre2152 4 місяці тому +1

      @@tseghegirmay1 ስታወሪ ድምፅሽ ዝቅ ያለ ስለሆነ ሙዚቃው ከድምፅሽ በለጠ በተረፈ እስከ ዛሬ UA-cam ካየሁት ያንቺን የሚወዳደር አላየሁም! በርቺ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  4 місяці тому +1

      @@tgarre2152 አመሰግናለሁ ውዴ ድምፁን ከቻልኩ እቀንሰዋለሁ ውዴ

    • @Maryam-gg2vq
      @Maryam-gg2vq 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤​@@tseghegirmay1

  • @herutaselassi1208
    @herutaselassi1208 4 місяці тому +7

    ያወቁትን ማሰወቅ ቀናነት ነው ጥበበኛ ሴት እጆችሽ ይባረኩ❤❤

  • @user-yi4ny8lw8u
    @user-yi4ny8lw8u 4 місяці тому +2

    የኔ ቅን እናት ተባረክ ለምልም❤

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 4 місяці тому +1

    ቅንኘትን በጎነትን መልካምነትን የሰጠ አምላክ ይባረክ እናመሰግናለን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 4 місяці тому +3

    ፅጉዬ ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ባለሙያ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ይዘሽልን የመጣሽው አንድን በተለያየ የሳሙናአይነት ለተለያየ ጥቅም የምንጠቀምበትንሳሙና ለተለያየ ማፅጃ የሚሆን ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤❤ ላይክ ሼር

  • @emamah4239
    @emamah4239 4 місяці тому +1

    እውነት ፅግየ እናመሠግናለን የአመድ ጥቅም በሠፊው አሥተማርሽን በገጠር ብረድሥት እናጥብበታለን ነጭ ያረገዋል 👍።

  • @teybacooking1674
    @teybacooking1674 19 днів тому

    በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @destawagnebachew5056
    @destawagnebachew5056 14 днів тому

    የእኔእናት እረጂም እድሜዬ ይስጥሽ ባለሚያነሽ እወድሻለው

  • @user-lb1mk8cz3m
    @user-lb1mk8cz3m 14 днів тому

    እኽሽ ይባረክ

  • @TsigeBareke
    @TsigeBareke 2 місяці тому

    Yane wudi ejochishin kurtimati ayikachew❤❤❤

  • @user-gg2jn8qu3i
    @user-gg2jn8qu3i 4 місяці тому +2

    ኤኔ ዩቱብ ላይ ካየኋቸዉ እንደ ዛሬ ጠቃሚ ነገር አላየሁም ተባረኪ

  • @amarechabate6307
    @amarechabate6307 4 місяці тому +2

    ድንቅ ብቃት! በተለይ ለገጠር ህዝብ አመዱም እንደልብ የሚገኝበት ስለሆነ በጣም ጎበዝ!

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 4 місяці тому

    የሚገርም እውቀት ነው ዘመንሽ ይባረክ

  • @Af20203
    @Af20203 4 місяці тому +1

    First time watching you, can't wait to try it!

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 4 місяці тому

    እናመሠግናለን!!! በጣም ቀላል ግን አሪፍ ይመሥላል 👌

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 4 місяці тому

    ተባረኪ እናመሰግናለን

  • @EdenTaye-mt5xp
    @EdenTaye-mt5xp 20 днів тому

    ❤❤እጅሽ ይባረክ

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 4 місяці тому

    እኳን ሠላም መጣሽ ፀጉዬ ዋውውውው በጣም አሪፍ ሥራነው የኔ ውድ እናመሠግናለን ❤❤❤❤

  • @lubabahabtamu3210
    @lubabahabtamu3210 4 місяці тому

    ማሻ አላህ ተባረከላህ የሚገርም ነው ወላሂ በጣም እናመሰግናለን ውዴ

  • @haroni2982
    @haroni2982 Місяць тому

    በጣም እናመሠግናለን

  • @user-dq6xp4re2u
    @user-dq6xp4re2u 4 місяці тому

    በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @Skettube4451
    @Skettube4451 4 місяці тому

    Selam tsgeye enkuwan dehna metash woow yemr adenkush amedn eko hagerbet atklt sfra side sidefut kemayet yalefe mnm ayinet tkmun alawukm neber tebareki temrebshalehu❤❤

  • @hargtube216
    @hargtube216 4 місяці тому

    ሰላምሽ ይብኝ ፀግሽዬ የእውነት አመድ እንደዚህ ጥቅም ያለው አይመስለኝም ነበር ጀግንን ነሽ በርቺልኝ እናታለም❤❤

  • @trhaaryam
    @trhaaryam 4 місяці тому

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ማሚተይ የኔ ብርቱ እናመስግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @azebasmamaw5665
    @azebasmamaw5665 2 місяці тому

    በጣም ይገርማል!! ተባረኪ!!

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 4 місяці тому

    በጣም,አረፊ,ነው አመድ,እንደዚህ ጥቅም,እዳለው,ስላሳወቅሸን,እናመሰግናለን,ጀግና ነሸ,እጅሽ,ይባረክ

  • @asfaw96
    @asfaw96 4 місяці тому

    በጣም እናመስግናለን ሰላምሽ ይብዛ

  • @seadahussenali68
    @seadahussenali68 4 місяці тому

    ማሚየ,የኔውድእናትባለሙያ,ትምህርትሸ,በጣምጥሩነው,ማሻአላህ

  • @Hana_tube
    @Hana_tube 4 місяці тому

    ዋው ፅግዬ እናታለም እጅግ የሚገርም ነው ስላሳየሽን እናመሰግናለን በእውነት እኛም እንማክረዋለን 👌

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 місяці тому

    Wow amazing

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ እህታለም ፅግዬ ዋውውውው።።።። በእውነት ።።።በጣም።።።። ደስስስስስስ። ይላል ።።።። እናመስግናለንን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤

  • @abeba5936
    @abeba5936 4 місяці тому

    አመሰግናለው ተባረኪ❤❤❤❤

  • @TigistAddis
    @TigistAddis 4 місяці тому

    The biriylant lady bravo

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew 4 місяці тому

    መልካም ሃሳብ ነው ጠቃሚ ነገር

  • @user-wi1oy4gz4i
    @user-wi1oy4gz4i 4 місяці тому

    ጎበዝ እማ በርቺ

  • @teg22345
    @teg22345 4 місяці тому

    Wow nice idea ❤️❤️

  • @frehiwotlikyelleh7654
    @frehiwotlikyelleh7654 Місяць тому

    Thank you ❤

  • @asmeretwoldu352
    @asmeretwoldu352 3 місяці тому

    ናይ ብሓቂ አድኒቀኪ ውሕልልቲ ብዙሕ ተማሂረ ተባረኪ🥰

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 4 місяці тому +1

    በጣም ጠቃሚ የሆነ ነገር ፀጋውን ጨምሮ ይስጥሽ

  • @user-kl1rv6xo4r
    @user-kl1rv6xo4r 4 місяці тому

    የምር በጣጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን አመድ እንደዚህ የሚጠቅም አይመስለኝም ነበር እሞክረዋለሁ

  • @meronlw2127
    @meronlw2127 4 місяці тому

    Wow thanks ❤

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 3 місяці тому

    ተባርክይ 🙏❤️

  • @rahel6046
    @rahel6046 4 місяці тому

    መልካሙን ይግጠምሽ❤

  • @lubabahabtamu3210
    @lubabahabtamu3210 4 місяці тому

    ሰብስክራይፕ አሪጋለሁ አበረታቷት ❤❤❤

  • @adona16
    @adona16 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ፅጉዬ ዋው ገራሚ ነው❤

  • @lulabelay3582
    @lulabelay3582 4 місяці тому

    Well done!!!!

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 4 місяці тому +1

    ዋው ፅግየ በጣም የሚገርም ቪዲዮ ነው ይሄ እንደጅረት የሚፍለቀለቀው እውቀትሽ እያሰደመመኝ ነው ክበሪልን የምወድሽ እናመሰግናለን ይሄማ ይሞከራል🙏🙏👏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 місяці тому

    ቀድሞውንም ሃገራችን ለብረት ድስት ማጠቢያ ለመነቸከ ነገር ማስለቀቂያ አትክልት ላይ ከከብት እበት ጋር እንደሚውል አውቃለሁ የከሰል አመድ በተለይ ለብረታ ብረት እቃ ማንቆርቆሪያ አመድ ተጨምሮ ከተጣደ የመነቸከ የቀላ ነገር ያስለቅቃል ያንቺን ምርምር ደግሞ በጣም አደንቃለሁ አከብራለሁ ጎበዝ👏🏽

  • @helentadese3555
    @helentadese3555 4 місяці тому

    የምር ገራሚነው❤❤❤❤ በርቺልን

  • @nejatmoh53
    @nejatmoh53 4 місяці тому

    Waww ❤❤❤❤❤

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 місяці тому

    Enmsgalen sister ❤🙏

  • @bellatafara7821
    @bellatafara7821 4 місяці тому

    ጀግና ነሺ በሪቺ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 4 місяці тому

    ሰላም ላቺ ይሁን ፅግዬ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ እኮ ይህን ድንቅ ስራሽን ስወድልሽ የዉነት ብርታቴ ነሽ ታታሪ ሰዉ ደስ ይለኛል በጣም በፌትም ብዙ ቪዶች ሰርተሻ በአመድ ሁሉም በጣም ቆንጆ ናቸዉ ይህ ደሞ ይለያል የዉነት ይህን አመድ አሳምረሽ ሰርተሽ ቆንጆ ሳሙና አወጣሽ ጠንካራ ጀግና ነሽ በትግስት አብስለሽ አጥለሽ ዉጤቱን ከነ አሰራሩ ስላጋራሽን በጣም እናመሰግናለን የሰሩ እጆች ይባረኩ ቃል የለኝም 👍👏👌❤🙏

  • @emamah4239
    @emamah4239 4 місяці тому

    ፅግየ በእውነት ሥሬሽ ግሩም ነው 👍።

  • @genibeauty16
    @genibeauty16 Місяць тому

    Wow❤❤❤❤❤❤

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 4 місяці тому +1

    thankyou

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 місяці тому

    ፅግሽዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ እናመሰግናለን ላይክ ሼር❤

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍ማማየ በርችልኝ

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 4 місяці тому

    Anakn dhan metash❤❤❤❤

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ፅጉዬ ጀግኒት ዋው ግሩም ነው

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን። በአመድ እንደሚፈተግ አለቅም ያለ እቃ አውቃለሁ ፣ ነገር ግን ይሄንን ሙያ ዛሬ መማሬ ነው። ጎበዝ ባለሙያ ነሽ።

  • @amhariska-tube
    @amhariska-tube 4 місяці тому

    Wow Tsegaye
    Gobez enamesgnalen 😍

  • @KhCc-zs7mh
    @KhCc-zs7mh 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @Temerta
    @Temerta 4 місяці тому

    የኔ ጀግና እናት 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @astiernegash78
    @astiernegash78 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 4 місяці тому

    እናመሰግናለን እህታችን ጥሩ ትምህርት ነው አመድ ቆሻሻን ለማፅዳት ምንም ጥያቄ የለዉም ብረት ላይ ግን ጥንቃቄ ያስፈልጋል ምክንያቱም ብረቱን ስለሚበላዉ ይነድለዋል የድሮ አንዳንድ ሰዎች ለእቃ ማጠቢያና ለጋቢ ይጠቀሙበት ነበር

  • @mekdesiticha423
    @mekdesiticha423 2 місяці тому

    Tbark

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 4 місяці тому

    ዋው ፅጉ በጣም ጎበዝ እውነት ነው ሰው ጥሩ ነገርን እንደዚህ ማስተማር መታደል ነው ደሞም ከውጪ በውድ ከምንገዛ አዲህ አመዱን ነፍተን በዚህ መልኩ እንድንሰራ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 👍🙏

  • @Adme1244
    @Adme1244 4 місяці тому

    ይበርቱ ስራወን ሳላደንቅ አላልፍም👍

  • @sarahbahru8807
    @sarahbahru8807 4 місяці тому

    በጣም ድንቅ

  • @user-ih5cg2pd4x
    @user-ih5cg2pd4x 4 місяці тому

    አመሰግናለሁ

  • @MariyamiiHasan
    @MariyamiiHasan Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @daniandu2547
    @daniandu2547 4 місяці тому

    wow በርቺ

  • @SimboHirko
    @SimboHirko 3 місяці тому

    Wow inamesgnalen

  • @nesnetnesnet1151
    @nesnetnesnet1151 4 місяці тому

    Wow

  • @jessiy7296
    @jessiy7296 4 місяці тому

    Emamaye jegna neshi eko bertatachin neshi❤❤❤❤❤

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahletearaya5605
    @mahletearaya5605 4 місяці тому

    በእውነቱ እናቴ በርቺ የኔ ጀግና

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 4 місяці тому

    Wow❤❤❤

  • @tsinatmamo
    @tsinatmamo 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን እህቴ ❤❤❤

  • @MeryAfro348
    @MeryAfro348 4 місяці тому

    Sei bravissima tsegheye davvero 🎉

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 4 місяці тому

    Bealti moya Yekenyelna
    Ezi moya nzemheraki Ado Nebsen mis kdusan Yenbra Amen

  • @sarahgwapa6368
    @sarahgwapa6368 3 місяці тому

    👍👍👍👍👍🙊🙊🙊👍👍

  • @SelamKuru-jq1uh
    @SelamKuru-jq1uh 4 місяці тому

    እንዲህ አይነት ቅንነት የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @jonimercy
    @jonimercy 4 місяці тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ለተለያዩ ነገሮች ማፅጃ በአመድ እንዴት አድርገን መጠቀም እንደምንችል ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን እጅሽን ይባርከው ❤️❤️❤️🙏👍

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 4 місяці тому

    በጣም ነው የምናመሰግንሽ በርቼ 👏

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  4 місяці тому

      እኔም ወዴ አመሰግናለሁ 🙏

  • @George-fz3mq
    @George-fz3mq 4 місяці тому

    Thank you ❤️❤️❤️

  • @Maserte3213
    @Maserte3213 4 місяці тому

    👍👍👍

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg 4 місяці тому +1

    ሳላደንቅሽ አላልፊም. ክብረት ይስጥልን

  • @user-ho6nx8hl6v
    @user-ho6nx8hl6v Місяць тому

    እመቤቴ፡ትስጥሽ፡ጀግና፡ነሽ❤❤❤

  • @shetaydana8694
    @shetaydana8694 4 місяці тому

    Tebareky

  • @destayenkemugne3274
    @destayenkemugne3274 4 місяці тому

    Grazie mille condiviso con noi bravissima

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 4 місяці тому

    ፅጉዬ እንዴነሽልኝ የኔ ቆንጆ ስታምሪ እውቀትሽን በነፃ የምታካፍይኝ በጣም አመሰግናለሁ የሚገርም ስጦታ ነው የተሰጠሽ like like like

  • @samihabesha1319
    @samihabesha1319 4 місяці тому

    ፅግዬ ክበሪልን ለምሰጭን ተመክሮ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YuioPoii
    @YuioPoii 4 місяці тому

    Berch

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 4 місяці тому

    ሰላም ፅጉሽዬ እውነት ከልብ እናመሰግናለን ይሄንን የመሰለ ቪድዮ ሺር ስላደረግሽን አመድ ብዙዎቻችን ጥቅሙን አናውቅም የአንድ ሳሙናውን ሞክሪዋለውኝ ይሄ ደሞ ቀላል እና ከኬሚካል ነፃ የሆነ ነገር እየሰራሽ ስላካፈልሽን ከልብ አመሰግናለን በርቺልኝ❤❤

  • @user-wb6fe7ly3q
    @user-wb6fe7ly3q 4 місяці тому

    Selam ❤❤❤❤❤👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @lubabamamo1793
    @lubabamamo1793 4 місяці тому

    አጅብ ነው እማየ አሰጅሽ ይባረክክክ ትክክክል ነው አመድ እኔየ ሻሂ ቤት ነበረኝ ቡሾቹን በአመድ ሳጥባቸዉ በጣም ነው ፅድት እሚለዉ አድስ እደገዛሁት ይመስላል

  • @Dink159
    @Dink159 4 місяці тому

    Woow Sigerm

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 4 місяці тому

    SHALOM !