የውበት ማሰልጠኛ ቤቶች ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Beauty School Price in Addis Ababa | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 34

  • @NurobeSheger
    @NurobeSheger  2 роки тому

    በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የውበት ሙያ ማሰልጠኛ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
    ☎ ጆርዳን የውበት አካዳሚ 0955424242 / 0929237423 (መገናኛ ቤተልሄም ፕላዛ)
    ☎ HMD የውበት ማሰልጠኛ 0986799750 / 0938608575 (ቦሌ ድልድይ የሺ ህንፃ)
    በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ +251955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!

  • @yeabsra25212
    @yeabsra25212 2 роки тому +5

    በጣም ስፈልገው የነበረው ነገር እናመሰግናለን የኔ ድንቡሽቡሽ ስወድሽ እኮ ❤️👌🫤

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 Рік тому +5

    እናመሰግናለን እስኪ ደግሞ የፀጉር ቤት ኣሳይን

  • @elsatilahun5241
    @elsatilahun5241 2 роки тому +1

    Really በጣም ጥሩ ነው የነ ቃል ሜካብ እና የአይኤም ኤስ የሚስከፍሉት ዋጋቸው ብጠይቂልን ጥሩ ነበር

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 Рік тому

    በጣም አመሰግናለሁ እህታችን ሜካፕ ቤት መክፈት እፈልጋለሁ እና ስልጠናዉ ምን ያክል ጊዜ ይጨርስብኝ ይሆን ትምህርቱስ ሙሉ ቀን ወይስ ግማሽ ቀን ይሆን እያልኩ ባለሁበት ስአት ነዉ ያገኘሁሽ ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤❤

  • @tekuret
    @tekuret Рік тому

    Y segure sera betenegerin Des yelenale tebareki

  • @wewee6506
    @wewee6506 Рік тому +1

    ሁለተኛው እቤት ዋጋው አሪፍ ነው 👍ኢንሻ አላህ እመዘግባለው ግን ለመመዝገብ መስፈርት አለው እንዴ?

  • @seniethio5523
    @seniethio5523 Рік тому

    እናመሰግናለን ስፈልገዉ የነበረ ነገር ነዉ🥰

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my 2 місяці тому

    ሁለተኛዋ የተባረከች ናት❤

  • @signalamioun7039
    @signalamioun7039 2 роки тому +6

    እግዝአብሔር ይመስገን ሜካፕም ትጠቅሜ አላቅም እግዝአብሔር ሰው አርገጎ ፈጠርኝ ለምድነው ሌላ ምጨምርው ኤጭ

    • @hiemeyemamlije5265
      @hiemeyemamlije5265 2 місяці тому

      እኔም ምንም ተጠቅሜ አላቅም ግን ተምሬ ወደ ስራው መግባት እዳለብኝ ከራሴጋር እየተጣላው ነው ምክንያቱም ስራአ አጥቼ ግራአ ስለገባኝ😢😢

  • @HelinaHailu-e1t
    @HelinaHailu-e1t Рік тому

    Betam amesegnalehu hlme yhe neber Thanks

  • @hiruth9501
    @hiruth9501 2 роки тому

    Thank you🙏👍

  • @yuotub-
    @yuotub- Рік тому +4

    የኔውድ በ38ሺ መሰልጠኑን ሰለጠኩ ተምሬ በስት እንደምቀጠር ብታሳውቂን የኔ ልህልት የምታቀራቢው ፊዶችሸ ብዙ ተጠቅማለው💖💖💖💖💞💞💞💞

    • @tigistshumet7021
      @tigistshumet7021 Рік тому

      የኔ ጒደኛየ ከአንድ አመት በፊት ሰባት ሽብር እንደተቀጠረች ነግራኛለች አሁንም ስራዋ እሱ ነዉ አሁን ደምወዝ ይጨመራት አይጨመራት አላወኩም

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Рік тому

      እንደመር

    • @Sekina-ee6zm
      @Sekina-ee6zm Рік тому

      ​@@tigistshumet7021ፅዳት እራሡ 6ሺ ገብቷል

  • @EmebetMalede
    @EmebetMalede 3 місяці тому

    እንየ መሠልጠን እፈልጋለዉ❤❤እባክሺ ደዉይልኚ

  • @mulemule3922
    @mulemule3922 2 роки тому

    እባክሽ የኮፒ ማሽንና የፕሪንተር ዋጋ በትጠይቂልን

  • @BezawitTamrat-h4w
    @BezawitTamrat-h4w Рік тому

    ጥፍር ለመሰልጠን ስንት ብር ነው

  • @rashiid187
    @rashiid187 Рік тому

    Soo much pretty girls

    • @dinodire7576
      @dinodire7576 Рік тому

      So many pretty girls 😆 Try to learn proper English language 😆

  • @elg9049
    @elg9049 2 роки тому

    Original makeup material yet endeminagegna waga asayn please

  • @nohaminyohanns7775
    @nohaminyohanns7775 Рік тому

    Selam,Yebaltena gebatochin wga Elsa kolo

  • @nohaminyohanns7775
    @nohaminyohanns7775 Рік тому +1

    Elsa kolo berber waga akrebilen

  • @የናትታናፍቂ
    @የናትታናፍቂ 2 роки тому +1

    ስለ ውበ መግበት አቅርብልኝ ከና ወጋው

  • @HelenHelen-n9u
    @HelenHelen-n9u 11 днів тому

    keseat snt srat gebi mrw

  • @zehara5680
    @zehara5680 2 роки тому +1

    እኔ አንዱንም አላቀው አሁን የጠራሽውን

  • @ሐምዜ
    @ሐምዜ Рік тому +1

    ወንድ ጉድህ ፈላ ይህ ሁሉ ወንድን ለማሞኘት ነው ንቃ ወንድ

  • @BetyEsyas
    @BetyEsyas 7 місяців тому

    Ombre ale

  • @MessiMessi-ix3eu
    @MessiMessi-ix3eu 4 місяці тому

    Wwwww