Teddy Afro - በስውር ጥበብ (የትዝታዬ እናት) | Live Tribute - Washington, DC 2010

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • Remembering the undoubted king of Ethiopian music on what would have been his 77th birthday. Rest in peace legend.
    Live Tribute : Teddy Afro | ቴዲ አፍሮ - Besewer Tibebe (Yetezetaye Enat) | በስውር ጥበብ (የትዝታዬ እናት) - Ethiopian Music 2010
    Enjoy! Subscribe!
    Connect with us for more.
    / teddyafromusic
    / teddyafromuzika
    store.cdbaby.c...
    itunes.apple.c...
    / teddyafromusic
    www.teddyafromuzika.com

КОМЕНТАРІ • 194

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ቴዲ አንተ እኮ ተፈጥሮህ ልዩ ነው ።ብወድህ ብወድህ ብወድህ አልጠግብ አልኩኝ .... እድሜህ እንደ ማቱሳላ ያብዛልህ

  • @kalgirma636
    @kalgirma636 7 років тому +26

    ቴዲዬ የምርጦች ምርጥ የኔ ልዩ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ኑርልን ♥

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 7 років тому +20

    የኢትዮጲያ ድንቅ ልጅ ቴዲዬ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ካንተ አይለይህ

  • @ቲጂፍቅር-ዘቢደር
    @ቲጂፍቅር-ዘቢደር 7 років тому +19

    ይህ መልካምነትህ ለአገርህ ያለህ ለሰው ያለህ ጥልቅ ፍቅርና ክብር በአሁን ሰአት ዋጋ እያስከፈለህ እያለ ቢሆንም ከአንዳድ ራስ ወደድ ካድሬዎች በቀር ሙሉ የኢትዩጵያ ህዝብ ከጎንህ ነን በርታልን እናከብርሃለን እንወድሃለን።

  • @haimanotyeteddoadnaki4720
    @haimanotyeteddoadnaki4720 7 років тому +7

    ጀግናዬ እምባዬን ማቆም አልቻልኩም ረጅም እድሜ ከነሙሉ ቤተሰቦችህ እመኛለሁ ቴዶ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 років тому +35

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ቴዲሾ በእውነት ስለ አንተ ለማናጋር ቃልት የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ጥልሽ አልሞትም ብላቴን ተክቶ ነው ወዳ አበቱ የሄደው ነብስ ይማር

    • @cuksdyhc4637
      @cuksdyhc4637 7 років тому +1

      እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ q12

    • @aichamohamad9600
      @aichamohamad9600 6 років тому

      Seeds

    • @AA-of2is
      @AA-of2is 4 роки тому

      ዉድ የእምዬ የኢትዮጵያ ልጆዎች ሼር ሼር ሼር በማድረግህ (ሽ)የበለጠ አንድሰራ ስለተባበራችሁኘ እጂግ በጣም አመሰግንሃለሁ።
      ua-cam.com/video/55N0L6f8p90/v-deo.html

  • @zmanaymary6321
    @zmanaymary6321 7 років тому +2

    ቴዲ ምርጥ ሰው አቦ ልጅ ይውጣልህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ጥላሁንማ አልሞተም አንተን የመሰለ ጀግና ተክቶልናል♥♥♥♥♥♥♥

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 7 років тому +31

    ሁሉም እንደድሮው ተመልሶ ቢገኝ አሁን ምን አለበት እህህህህህ አይይይይይይ💚💛❤️💚💛❤️🎺🎺🎺🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎺🎺

  • @mesekeremmamo1538
    @mesekeremmamo1538 4 роки тому +10

    😭ጋሽ ጥላሁን ነፍሱን በገነት ያኑርልን ቴዲ አንተ ትልቅ ሰዉ ምን ተብለህ እንደምትመሰገን አላዎቅም ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @derejewondemu9305
    @derejewondemu9305 3 роки тому +2

    ዶር ሳይሆን ንጉሰ ነገስት ነው የምልክ
    3 ቴዎድሮስ ድንቅ ተፍጥሮ አና ፅናት
    💚
    💛 👑🦁👈
    ❤️

  • @alemneshbeyene1956
    @alemneshbeyene1956 7 років тому +5

    ተተኪ ትውልድ ማለት እንደ ቴዲ ነው እድሜ ይስጥልን

  • @ሀኒየማርያምልጅ-አ5ጀ
    @ሀኒየማርያምልጅ-አ5ጀ 7 років тому +2

    ቴዶ ምን ልበልክ ቃላቶች የሉኝም የማቱሳላን እድሜ ተመኘውልክ

  • @betibeti8986
    @betibeti8986 7 років тому +3

    እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ቴዲሾ
    ስለ እውነት ትህትናን ከአንተ ተምሬያለሁ ቴዲ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ አብዝቶ ጥበብን ይስጥክ!!!

  • @ሀኒየማርያምልጅ-አ5ጀ
    @ሀኒየማርያምልጅ-አ5ጀ 7 років тому +12

    እንደው የሀገራችን መንክስት ብትሆን ታውቃለክ ማንም ሰው እንደማይሰደድ የተሰደዱት እንኳን በእሽቅድድም ነበር ወደሀገራቸው የሚመለሱት ሀገራችን በፉቅር የሚያስተዳድራት ብቻ ነው የምትፈልገው ያጣችውም

  • @ጎጃምአለሙአለሙ
    @ጎጃምአለሙአለሙ 7 років тому +7

    ቴዲዬ ኑርልን ምርጥ ሠው ቃላቶች ያጥሩኛል እመቤቴ ትጠብቅህ እስከ ቤተሰቦችህ።

  • @ethio8774
    @ethio8774 4 роки тому +2

    ቴዲዬ እግዚአብሔር ምንግዜም ካንተ ጋር ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤

  • @ethiopiahegera6463
    @ethiopiahegera6463 7 років тому +10

    እግዚአብሔር ያክብርህ ቴዲሻ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 7 років тому +3

    እድሜ።።።።የማያልቅበት ፍቅርን የሰጠህ አምላክ እሱ ይጠብቅህ፣፣😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @abebechyimaryamlij8130
    @abebechyimaryamlij8130 7 років тому +3

    ቴዲዬ ሰው አክባር ፍቅር አስተማሪ የሆንክ ኢትዮጵያዊ ጀግና

  • @እኔስየወላዲተአምላክየማር

    ወይኔ አስለቀስከኝ አቶ ቴዲይይ ምን ላርግህ የጀግና ጀግና ያንስብሃል መልካም ሰው!!!!

  • @መወፌቆሞች
    @መወፌቆሞች 7 років тому +2

    የምትገርም ሰዉ ሰላምህ ይብዛልኝ አንተ የፍቅር ሰዉ

  • @nesanet3514
    @nesanet3514 7 років тому +2

    ልባም ነህ ቴዶ አጥለቅላቂ ስሜትን ለቀክብኝ ለዛሬው ቀኔ። በስራዎችህ በፍቅር አጣብቀን።

  • @igo1071
    @igo1071 6 років тому +1

    Teddy አምሳያና አቻ የሌለህ ጥሩ ምሳሌ ለሚቀጥለው ትውልድ ጥሩ ምሳሌብውብ ውብ ታላቅ ፍቅር አስተማሪ ና አክባሪ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @መጥፎነገርከሆድአይጠፋም

    ቴድ ውድድድድድ 100 %☝

  • @jerusalem2544
    @jerusalem2544 7 років тому +1

    ተናነቀኝ እምባ ሲሆንልክ እኮ ቴዲዬ ትችላለክ እድሜ ጤና ይስጥክ ከመላው ቤተሰብ ጋር የኔ ውድ ።

  • @merryamdlsm4018
    @merryamdlsm4018 4 роки тому +1

    በእውነት ያስለቅሳል ጥልሽዬ ነፍስህን በገነት ያኑርው ቴዲ ትልቅ ልብ ያለህ ስው ነህ በእውነት ግን ዘፍኝ መንግስተ ሰማያትን አይውርስም ስለዚህ ቴዲ ቆም ብለህ አስብ እንወደሀለን

  • @hamon3533
    @hamon3533 4 роки тому +1

    ቴዶ ፣ ጥላሁን ካረጀ በኋላ ስለመጣህ ነው እንጂ ፣ በአፍላው ዘመን ቢሆን የኬኔዲ መንገሻ እጣ ነበር የሚገጥምህ።

    • @marianameri8322
      @marianameri8322 4 роки тому

      ማለት

    • @selamatlawselama6691
      @selamatlawselama6691 4 роки тому

      men malet new

    • @hamon3533
      @hamon3533 4 роки тому +1

      @@marianameri8322 እስኪ በጊዜው የነበሩ ታዋቂ ዘፋኞች እንዴት እንደሞቱ ጠይቂ እነ ኬኔዲ ና ሌሎችም

    • @marianameri8322
      @marianameri8322 4 роки тому +1

      @@hamon3533
      ሞትኮ ለማንም አይቀር ለምን እንደሚቀናኑ አይገባኝም ዘላለም ይኖሩ ይመስል

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.6215 7 років тому +2

    Excellent live performance!!!

  • @fitsumtadesse975
    @fitsumtadesse975 7 років тому

    የፍቅር ሰው ባንተ ዘመን መኑሬ መታደል ነው

  • @ኢየሱስክርስቶስነውህይወቴ

    ቴዲየ የማሪያም ወዳጅ ስወድህ የኢትዩጵያ አንደኛ አንተ ነህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @nzjsbdhhd8991
    @nzjsbdhhd8991 7 років тому +4

    ቴድዬ በምን ቃል ልግለፅህ አንተን

  • @foozihabeshawet7974
    @foozihabeshawet7974 6 років тому

    ቴድዬ የኛ አደኛ ጥልየ አተን ተክቶልን ባተ ክሶናል ነፍስ ይማር ከምር እባየ እደጀረት እየወረደ ነው አይቸ የጨረስኩት

  • @እንደእግዚአብሔርማንምየለ

    ወይኔ ምን ይበለል ሁፉ ስለ ቴዲ ቃለት የለኝም።

  • @adiadye2280
    @adiadye2280 4 роки тому +2

    ምን ልበል እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ

  • @wiwiababa2402
    @wiwiababa2402 7 років тому

    ቴዲሾ ኑርልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ጥልዬ ነብስ ይማር

  • @samiloveeth7920
    @samiloveeth7920 7 років тому

    Dengel Mariam Ethiopian Tebekat. Hopefully God welling we all Ethiopians we will be one this 2010, first we should be Human, than Ethiopian..... God bless Ethiopia....

  • @ፅጌታደሠአቤቱንፁሕልብፍጠ

    ቴድየ የኛ ምርጥ ኑርልን

    • @yusufzeyna7397
      @yusufzeyna7397 7 років тому +1

      ፅጌ ታደሠ አቤቱ ንፁሕ ልብ ፍጠርልን

  • @sgdgniceverynicefhfh2465
    @sgdgniceverynicefhfh2465 7 років тому +2

    My excellence man teddy ethiopian king great man god bless u

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 5 місяців тому

    ምርጥ ስራ እና ዘፈን ጥሩ ድምፅ ደሞ ❤🎉

  • @rozifkir1690
    @rozifkir1690 6 років тому +2

    ቴዲ ምርጥ የዘምናችን ምርጥ ድንቅ መባል በራሱ ያንስብካል

  • @fififiker3646
    @fififiker3646 7 років тому +10

    እድሜህን ያርዝመው እደ ማቱሳላ

  • @freyfeked9001
    @freyfeked9001 4 роки тому +1

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼Teleye the king and so Tedyee!!!!!! Beautiful moment ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kerestifeker7321
    @kerestifeker7321 7 років тому +1

    ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ይስጥክ ቴዲዬ

  • @shikirkirbetibeb_315
    @shikirkirbetibeb_315 4 роки тому

    🌟🌟🌟💚💛❤️🎷🎷🎷🎺🎺🎺🎺🎻🎻🎸🎸🎸🥁🥁🥁🥁🎹🎤🎼የትዝታዬ እናት የስሜቴ እመቤት 🎧 ሁለታችሁም ለኔ ልዪ ስሜት ነው ያላችሁ ኑርልኝ ቴድዬ ክፉህን አያሰማን ከነቤተሰብህ ክፉ አይንካህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 7 років тому +12

    ንርጥ የፍቅር ሰው ነህ ቴዲዬ

  • @hiwimamo8760
    @hiwimamo8760 7 років тому

    ቴድዬ የአለም 1ደኛ ብዬሀለሁ ሁሌም ፍቅር ሰው

  • @ejauae5055
    @ejauae5055 4 роки тому +2

    ቴዲ ምርጥ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @midiregemes.g-1919
    @midiregemes.g-1919 4 роки тому

    ጀግናዬ

  • @sheymaahmed8745
    @sheymaahmed8745 4 роки тому +3

    Tilishina Tedy yegnamrtoch😍😍💪💪👏👏💚💛❤

  • @ፍቅርያሸንፋል-ሰ9ኀ
    @ፍቅርያሸንፋል-ሰ9ኀ 7 років тому +2

    ቴዶ የምንግዜም ምርጥ

  • @djhabtomentertaiment7545
    @djhabtomentertaiment7545 4 роки тому +1

    ቴዲ ሁሌም አዲስ ነህ 1ኛ

  • @የአይኔብርሀንእመብርሀን

    ቴዲዬ 1000 አመት ኑርልን የፍቅር ሰው

  • @sars126
    @sars126 7 років тому +4

    አስለቀስከኝ ቴዲ እድሜ ይስጥህ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 роки тому

    ቴዲዬ ስወድህ የኔ ንጉሥ የልጅ አዋቂ ሺ አመት ኑርልን 💕🙏💕🤗😁🤣 💚💛❤️ 🤴👸✌️

  • @hiwethalex8400
    @hiwethalex8400 4 роки тому

    Teddy ye ethiopa jegnaa👑❤❤😍😍😍😍😍😘😘

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 7 років тому

    #ቴዲዬ ደስ ሲል የመጀመሪያውና ሌሎች መዝሙር ነክ ነገሮችህ ልብን ግዝቅዝ ሚያደርግ ነው ደጋግሜ ባዳምጠው የማይሰለች

  • @musicismalife2610
    @musicismalife2610 7 років тому +1

    Yene melkam sew😉😘😍tedeyachen nurilgn😘😘😘

  • @haniyemami2079
    @haniyemami2079 7 років тому +4

    ቴዲዬ የፍቅር ሰው ኑርልን

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 4 роки тому

    Wow wow nice song l love you taddy good song 😍😍😍😍👌👌👌👌👍👍👍

  • @ድግልአንችታውቃለሽእናቴኑ

    የኛ ጀግና ኑርልን እድሜ እና ጤና ይሰጥህ

  • @tig4420
    @tig4420 7 років тому

    አንተም ፍቅር ህዝብም ፍቅር ጤና ከነፍ እድሜ ይስጥህ

  • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም

    ቴዲ ማርርርርርርር እኮነህ 1000 ኣመት ኑርልን ውድድድድድ

  • @wubitbaye9929
    @wubitbaye9929 7 років тому +3

    Ye fikr negus ye aynachin belen 😙😙😙 kifu aynkah teddoachin

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 4 роки тому +1

    GOD BLESS YOU You're Real ETHIOPIAN Man GOD Bless you Long Life

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 7 років тому

    ቴድዬ ግድ የለህም ከ ጥላሁን ልጆች ጋ ዲ ኤን ኤ አርግ ቁርጥ እሡን ነው ምትመሥለው በተለይ ጥርሦችህን አሥተውላቸው

  • @mellamella8598
    @mellamella8598 4 роки тому

    የኔ ጀግና

  • @obiyya3372
    @obiyya3372 4 роки тому

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ወደቀድሞ ቀለሟ ይመልስልን 😢😢😢

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ኡፍ እዴት እዳስለቀሰኝ 😭😭😭😭 ቴዲሻ በቃ አተ ትለያለክ

  • @zerytumulugeta8354
    @zerytumulugeta8354 7 років тому +1

    እድሜና ጤናይስጥ ክ ቴድዬ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ጋሽ ጥላሁን ምንጊዜ አንረሳሁም አንተን ተክቶልናል።

  • @samuelsamuel5226
    @samuelsamuel5226 4 роки тому

    ፈጣሪ እናት ሀገር ኢትዮጲያን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @belaytebabal540
    @belaytebabal540 7 років тому +1

    እግዚአብሔርን የሚፈራ ይገዝፋል: ይሰፋል::

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 4 роки тому

    ቴዶ የምንግዜም ጀግና ኣቦ ቃል ኣጠሁልህ በምን ቃል ልግለፅህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 7 років тому

    Teddy nefsew ko u always the best thanks for tilhane gesse bringing life again...

  • @justabyssinia6232
    @justabyssinia6232 7 років тому +1

    Teddy come to ATL. I will give a big hug with respect! We all love you.

  • @የኔየሙሉልጅ
    @የኔየሙሉልጅ 7 років тому

    ቴዲየ ትንሹ ጥልሽ አተን ያኑርልን ዶክተር ጥልሽ ከገነት ያኑርክ ኦ ቴዲ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tsedikonjo3508
    @tsedikonjo3508 7 років тому +6

    My king of the king 👑Tedo❤️👏

  • @metinetsegaye6183
    @metinetsegaye6183 7 років тому

    ቴዲዬ ከምንም በላይ ጤና ይስጥህ

  • @mariyammariyam5664
    @mariyammariyam5664 4 роки тому +6

    ክቡር ዶክተር ጥላሁን ገሰሰ ማለት ከደሜ አልፎ የአጥንት መቅኔዬ ውስጥ ገብቷል በምንም የማላወጣው የደስታ ጥጌ ነው!

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 4 роки тому

    ቴዲዬ ክብር ለአንትም

  • @lulsegeddemissie9806
    @lulsegeddemissie9806 7 років тому +1

    God bless you the rest of your life teddy

  • @ashaelias9223
    @ashaelias9223 4 роки тому

    Teddy Good job!!!!!!!!!! For the memory of my family all are loves of Tilahun's musics!!!!!!!!!

  • @BarnabasVorreiter
    @BarnabasVorreiter 7 років тому

    Have a Mesmeric Meskel 2010 Ethiopia !!!

  • @akhourihabshi7932
    @akhourihabshi7932 6 років тому

    woooow......

  • @hannahanna4073
    @hannahanna4073 7 років тому +2

    ቴዲዬ ስወድህ ድንበር የለውም ።

  • @mariamas5140
    @mariamas5140 7 років тому +1

    Anten yetebarek lige Egzyabher abzto ybarkeh! !!!!!!!

  • @waffiki
    @waffiki 7 років тому +1

    Teddye God bless The song of Telahun is also the one I love most.

  • @tigsttadesse1833
    @tigsttadesse1833 4 роки тому +2

    Yena melkame nurekegn💚💛❤

  • @MRIKR
    @MRIKR 7 років тому

    Antem jegena nehe Teddye,Enamesegenalen.

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 роки тому

    ቴዲ ምርጥ ሰው

  • @christyyemaryamlej3663
    @christyyemaryamlej3663 4 роки тому

    Teddiya yen fekir egzaber yetbekleg ❤💛💚 ante malet yesew lek nek weda

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 7 років тому

    Teddy, Mert ye Ethiopia Leg.

  • @alemtsehaysuleman243
    @alemtsehaysuleman243 7 років тому

    Teddy yegna jegina hulunim befiqir yemitashenif fiqir sebak fiqir astemari memiher egizihabiher rejim idime kemulu tena gar hulem nurilin💚💛❤🎹🎹🎺🎸

  • @danielabebe7252
    @danielabebe7252 7 років тому +2

    i loved too much this music tddecho remeber tilaun ager wedad

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 7 років тому +2

    ማርርርር ነህ

  • @Haile-mt5wk
    @Haile-mt5wk 4 роки тому

    My God, i can't stop crying out😪😪😪😪😪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤. Thank you yene geta Teddyey,
    Rest in peace to our father TG😪😪😪💔💔🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤

  • @nalah4990
    @nalah4990 4 роки тому

    አሜን የኔወንድም

  • @tsegatesema7966
    @tsegatesema7966 4 роки тому

    True Ethiopian forever. 😀🙏👍

  • @nagashavis8783
    @nagashavis8783 4 роки тому

    ጥልዬ

  • @keiryaaweraris4239
    @keiryaaweraris4239 4 роки тому

    ዉይይይይይ ጥሌ አይ ሂወት እደዉ ያሳዝናል

  • @AbAb-dh7yq
    @AbAb-dh7yq 7 років тому +1

    Teddy mirt saw kmre egzbhar ykbrh❤❤❤