Dagyeeee thanks for every sweet words you're feeding us . Egezeabehair yemetafetewen Menfese adelohal YEMETETAFETE SEW NEH, ye Egezeabehair cherenetune bante bemenefese tenkaraw leju lay adro eyayehute new. Kedekame eyaberetahegen new atetefa wendemeee you talked about confusion in my heart on this video thank you Dear
ዳጊዬ ምርጥ ሰው እንኳን ሰላም መጣህ የኔ ሰው እግዚአብሄር ታላቅ ነው እና ቆመህ እንደማይህ እርግጠኛ ነኝ ❤
አለሀ የበለጠ ጨሪሶ አፈየ የሪጊ የረቢ 🤲🤲🤲🤲🇴🇲
ዳግማዊ በርታ አንተ ለሰው ተስፋ የሆንክ ነህ
Dagi yefikir sew enwedihalen ❤❤❤❤ Tinikareh hulem yasigerimegnal❤❤
ውድ ልጄ እኔም ልጆች አሉኝ የልጅን ነገር ወላጆች ያውቁታል እንክዋን ለእናትህ እና ለጠቅላላ ቤተሰቦችህ ኖርክላቸው ምክሮችህ በጣም ልብ ይነካል ሁሉ ነገር ሰበብ አለው ሰበብ ሆነብህ ግን እንክዋን ተርፈህ የደረሰብህን በደል በይቅርታ ሁሉም ሰው ካንተ ትምህርት እንዲወስድ ፈጣሪ አኑሮሀል አላህ ከበሽታህ አድኖህ ያሰማልን ኑርልን አሜን ።
ዳጊ የእወነት በስደት ሳለሁ በሀዘኔ ውስጥ ያለሁ ያተን መልካም አደበትህን ቃል ስሰማ እፅናናለሁ ተስፋም ይኖረኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👏🥺💜💙😘😘🥰🥰🥰🥰 ሺአመት ኑርልን
የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና!!! ይላል ቃሉ!!!!
ወንድማችን ዳጊ•
ስለ ሰጠኸን ምክር እናመሰግናለን::
🙏🙏💕👍
Egziabhar ybarkeh chareso ymareh 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔቁሥል መቼ ነው የሚድነው ያረብ😢😢😢
Latem Selamik Bizet Yebelilik!🎉🎉🎉❤❤❤❤
የዘመኑ እዮብ ❤❤❤❤ ጸጋ ይብዛልህ🙏🙏
ዳጊዬ ውድ ወንድማችን ጨርሶ ምርት ተሸሎህ ቆመህ ለማስተማር ያብቃህ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይዳብስህ !!
አመሰግናለው ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ትልቅ ትምርት ነው የጠከኝ ❤❤❤
እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ ወድሜ እንወድሀለን
እናመሰግናለን ወደሜዳች 🙏🙏🙏
ዳጊን ጨርሶ ይማር የምትሉ ሰዎች እሱ ጨርሶ ድንዋል!!!! የላይኛዉ ልብስ ነዉ!!! የዉስጥ መዳን አተነዉ እንደዚ እምንባላዉ!!! ከዚ በላይ መዳን የለም!!!! በታም እድለኛ ነህ ወንድሜ!!!!!
ዳጊዬ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ነው እማከብ ርክ ለፈጣሪ አይቸ ግረዉምና ቁሞ ለመሄድ ያብቃህ የኔ ጠካራ
እንኳ ደህና መጣህ ዳግየ መምህሬ መልካም ሰው ሁሉ እዳተ አይነት ልብ ያድለን
ሁሌም ሰለፍቅር ትሰብካለህ ፍቅርም እግዚአብሔር ነውና በዘመን ሁሉ የሱ ጥበቃው የድግል ማሪያም ምልጃዋ አይለይህ ❤🙏
ዳጊዬ እግዚአብሔር ያበርታህ 🙏🙏🙏
thank you Dagye for your priceless advice 🙏
ወንድም እድሜህን ረዘም ያድርግልህ ፈጣሪ,ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ
በጣይ የብዙ ግዜ ቁስሌ ነበር አብሶ እራሴን ስንቅ ነበር እዴት ይቅር ማለት አቃተሽ እያልኩኝ እራሴን እወቅስ ነበር ሰዎች ቀለል አድርገው ይቅርታ ማድርግ እኮ መተው ነው ብለው ሲናገሩ ብቸኛ የሆንኩ ሁሉ ይመስለኝ ነበር ዳግዬ ተባረክልን በእውነት❤
እንወደሀለን❤❤❤❤❤❤❤
Yene yewa Allah yexebeq
Egzabir ybarik berta❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላምህ ይብዛ ዳግማዊ ወንድማችን ❤️❤️
የአንተን ቢዶወ ካየሁ ወድህ ለይቅርታ ክፍት ነኝ እናመሠግናለን አንተ ድንቅ ልጅ
ወድሜ በርታ❤❤
በትክክል ምርጥ መልክት ፈጣሪ ጨርሶ ይማር
እድሜ ጤና ይስጥህ ፈጣሪ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዳግማዊ
እናምፕሰግናለን ለዚህ ወርቃማ ምክር🙏❤
selam selam dagmawe tebarekii 👏👏💓💓💓💓
አሚን።
እግዚአብሔር ይባርክህ ከጥሩ ሰባኪ በላይ ነህ እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው
ወንድሜ ገና ዛሬ አገኘሁት ዩቱብ ቻናልህን እንወድሀለን በርታልን
እድሜ ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር❤
እውነት ብለሃል ወንድም እናመሰግናለን❤
እጅብ የምወድህ
ዳጊዬ እግዚአብሔር ሰላምና ጤናን እንዲሰጥህ እመኝልሃለሁ። በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው፣ እውነት ነው ይቅርታ መተው እንጂ መርሳት አይደለም። ጌታ ልባችንን በፀጋው ቃል ይደግፍልን 🙏❤🙏
ዳጊዬ እኔ እስከ አሁን በመንፈሳዊ አስተምሮ ስሰማ የነበረዉ ይቅርታ አድርጉ፣ ይቅርታ ማድረግ ደግሞ በሁለት ይከፍሉታል 1. የሆነዉን ሙሉ በሙሉ መርሳት 2. ደግሞ የአራደዎች ወይም የእስማርቶች ይቅርታ ይሉታል ይህ ደግሞ የሆነዉን እያስታወሱ ነገር ግን ካለበቀል መኖር ነዉ ይላሉ፣ እናም ሁለተኛዉ ይቅርታ ከልብ ይቅርታ እንዳደረገ አይታሰብም ይላሉ ፣ እኔን ግን ይህ ብዙም አይዋጥልኝ ምክኒያቱም እኔ ምንም የበቀል ስሜት ሳይኖረኝ ሳልረሳ ይቅር አድርጌያለዉ እላለዉ ነገር ግን ብዙ ጊዜ የምሰማዉ ይቅርታ መርሳት ነዉ ስለሚባል ይምታታ ብኝ ነበር እናም እቸገራለዉ፣ አንተ እንዳስተዋልከዉ ይቅርታ መርሳት እንዳልሆነ ተምሪያለዉ አመሰግናለዉ::
ሻሎም ዳግዬ የኔ ጃግና ❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️
ፈጣሪ እሁንም ጨርሶ ይማርህ
እግዝአብሄር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wonderful Dagi ❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ ውንድማችን እግዚአብሔር እሁንም ጨርሷ ይማርህ !
የኔ ጀግና በርታ ከፈጣሬጋር አድቀን ቁመህ እናይሀለን የማዳም ቅመሞች እናበረታተዉ ❤❤
በጣም ጠንካራ ነህ ካንተ ብዙ ተምሬ አለሁ ::
የራሥህ ቻናል ገና አገኘሁህ;;
በርታ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ::
እየተገበሩ መምከር እንዴት ደስ ይላል?
ልክ ነው
Enamesgenaln Dagi keberlge Egziabher zemenhen ybarkaw!! Egziabher bertate yhunehe! tenkara yfeker sew nahe!!!
We for give bet nat for gat ይቅር እንላለን ልንረሣዉ ግን አንችልም
Bro I have learned a lot things from you
❤በ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤ amesegnalehu wendeme tebarek
አሁን ከሀቢቢ ቤት ነዉየመጣሁት ጀግና
Egziyabr ybark Berta ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏
ከሀቡ ቤት ነው የመጣውት ❤❤
Dhugaa jetee rabii
Dagi thanks a lot
እኔ ተበደየ ያውም በሰደት ልቤን ሰብሮት ይቅርታ አድርጌለታለሁ ግን መርሳት እፈልጋለሁ ማለቴ ውሰጤ ውሰጥ ትልቅ ጭንቀት አለ አልቅሼ አይወጣልኝ ብቻ ግራ ገብቶኛል እሰኪ መላ በሉኝ በእግዚአብሔር
በርታ አይዞ ወንድሜ
Dagi enamesegnalen egziabher ቆመህ ለማየት yabkan
በትክክክል 💚💛❤️
Asetemareye
ወድሜ ዳጊየ እመብርሀን ትጠብቅህ እና መጽሀፍህን ፈልጌ ነበር እኔግን አረብሀገርነኝ እደት ላደርግ
Selam dagi ebakeh anten betam magegnet efelegalew ebakeh bemen lagegneh!!
ሰለ
Amasaginalew ❤❤❤❤
Thbaraki
ዳጊዬ
እኔ የይቅርታልብየለኝም ባፊይቅርእላለሁግን ከልቤአይሆንም
ቲጅ እኔ የይቅርታ ልብ የለኝም አትበይ ። እግዚአብሔር ሰውን ስፈጥር በራሱ መልክ እና አምሳል ነው ።ያ ማለት እግዜር ፍቅር አይደል አንችም ፍቅር ነሽ ማለት ነው ።
@@kekutube1122 አዎ እኔ እግዚአህቤር ያስቀየምኩ ስለሚመስለኝ ይቅርእላለሁ ብዙያደረኩላቸውሰዎች ልቤንይሰብሩታል ወይከነሱሳልሆን ወይከገዘቤ ሳልሆ የዘመድምሆነየጎደኛ ሰውዞሮ ጀርባዬን ይወጉኛል አልቅሼዝምእላለሁ የኔያልኳትጎደኛአሳልፋትሰጠኛለች በጥቅሉ ከሰውላይያለኝ አመኔታ ዜሮነው
የኔ ህት እኔ እንዳንች ተሰቃይቼ ነበር ግን እነሱ ላይ የያዝኩት ቂም ሁሉ የኔ ትፈት ሆኖ አገኝሁት!! እስኪ በደንብ ቁጩ ብለሽ ነገሩን አሰላስይዉ, አንዳንዴ የኛ ችግር አይታየንም ከቻልሽ በዉስት መስመር አዋሪኝ
የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና!!!
Dagi Betam New Miwedik
😔ኡላችንም እንዳንተ ልብ የለንም ባዳ ከኦነ ምን አልባት ይቅርታ ትላለክ 😔ግን በቤተስብ ውድቆ ያነሳከው የበደል በደል ጥግ ሲአደርግብክ 😔ሲደጋግም ያ ስው እቅርታ ቢጠይቅ ሊአጠፍክ ነው 😔😔እኔ እቅርታም አልልም አልረሳም ተደጋግመ እንጅ ጅል ትታያለክ ኡሌም እቅርታ ስትል 😭😭
Great
Egziabhar ali ❤❤
Dagyeeee thanks for every sweet words you're feeding us . Egezeabehair yemetafetewen Menfese adelohal YEMETETAFETE SEW NEH, ye Egezeabehair cherenetune bante bemenefese tenkaraw leju lay adro eyayehute new. Kedekame eyaberetahegen new atetefa wendemeee you talked about confusion in my heart on this video thank you Dear
አድ ቀን እደቀድሞው ቁመህ እደማይህ ሁለየም ተሰፍ አለኝ
v good
Dagime tilik sw... nurilen
ይከብዳል ዳጊ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ድንቅ ትምህርት ነው።እኔም የበደልኩት ሰው አለኝ ግን ይቅርታ ጠይቂዋለው ሆኖም ግን አንዳንዴ ይቅርታ ማድረጌ ብቻ በቂ መስሎ አልታዬኝ ይላል በመሆኑም ያ ሰው እድል ሰጥቶኝ ብክሰው ደስ ይለኛል??ግን
Amen ketechale mekasu tiru new
@@DagmawiAssefa እሽ አመሰግናለው መምህር🙏🙏🙏!!
Gobz
Dage amasaginalew yikirta madarag achalakuma nabare😢
Waw dagi teleyalk
💚💛❤️🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
Yekrstos Selam ybzalh Wendm Dagmawi . Slante bzu gzie kemot yeterefkew sasb yeEgzabier kal wede Lbie meta . Slezih yih Kal lante new . Yohans 11:4 yalew kal new .
John 11 (አማ) - ዮሐንስ
4: ኢየሱስም ሰምቶ፦ ይህ ህመም የእግዚአብሔር ልጅ በእርሱ ይከብር ዘንድ ስለ እግዚአብሔር ክብር ነው እንጂ ለሞት አይደለም፡ አለ ። Egzabier Lekbru new Eyetetekemebh yalew . Egzabier kibru bante Eyegelexe new .
Berta Dagmawi Zemenh ybarek , Egzabier mulu tiena yisth , yfewsh . Amen
Hulu gzie be gheta des ybelih , Filip 4:4
Be Gheta berta Efeson 6:10
Enie bante tmhrtoch , meliktoch tebarkealehu .
Megbath , mewtatih ybarek , Gheta ytebkih . Tsegaw yabzalh , Gheta behulum mengedh , hiweth ymrah , Kefith yikdem .
Dagi jegna , bezih midr ye Yesus Ambassador neh .
Gheta Yesus ybarkh , Zenebh ybarek , be Tiena tebarek , be Yesus Dem teshefen . Aiemroh ybarek .
Amen
Issak , from Canada .
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Ena yekrta adergalho gen yatabdlkotn arsahom enamsgnaln tabark
👍👍👍👍👍
🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
በጧም ይገርማል ምን አለ ካንተ አንዷን የቴፍ ፍሬ የምታክል ቢኖረኝ
ሰላም ነው የት ጠፍህ?
Samia