ወንዶች አጋር ስትፈልጉ እነዚህን ባህሪያት ያላት መሆኗን ልብ በሉ! | Dr. Wedajeneh Meharene | Ampol

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 238

  • @ampol24
    @ampol24  Рік тому +30

    "የሰጣችሁት በዝቶ ተመልሶ ይመጣል" | Dr. Wedajeneh Meharene___ ua-cam.com/video/5QBWyGD1L1M/v-deo.htmlsi=B-GjF33Z9-igzqdR
    "አንዳንዱን ፀሎታችንን ራሳችን ነን እንዳይደርስ የከለከልነው" | Dr. Wedajeneh Meharene__ ua-cam.com/video/ogrgn80kIeE/v-deo.htmlsi=jSfb9XCQe82sQ1kd
    HIGH QUALITY Character ያለው ሰው መገለጫ | Dr. Wedajeneh meharene___ ua-cam.com/video/JncRpOXt2Hw/v-deo.htmlsi=MOqQf8SuuLggmWwI
    ምኞታችሁን በግልፅ ፈጣሪን ጠይቁ፣ ይሰጣችኋል | Dr. Wedajeneh Meharene___ ua-cam.com/video/a0o6ZtQ78Qg/v-deo.htmlsi=HycSS6bULYZ9Yhoj

    • @eagle4452
      @eagle4452 Рік тому

      ሰላም ወዳጂ አንድ አስተያየት ለመስጠት ነው ኢትዪጽያውያንን እያስተማራቾ የነጩችን ፍቶ መጠቀም በጣም ይደብራል እኔ እዚ ስመጣ
      ኢትዪጽያን ለማየት ነው የምመጣው ብትችሉ እራሳችሆን ሆኖ ። የሚንቆንን ነጩች አታምልኩ

  • @Efuye
    @Efuye Рік тому +46

    ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የተያዘ ነገር ስንሰማ ወሰጣችን የረሰረሳል ኤርካታ ይሰጣል ዘመንህ ይባርክ ክፍበል ወዳጄ

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 Рік тому +17

    እግዚአብሔር ምርኩዝ ያደረጉ ምክሮች በጣም ነው የሚመስጠኝ እውነት የሴን ልክ ነው ያሰተማርከን ክብር ይስጥልን እናመሰግናለን🥰🥰🥰

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 9 місяців тому +7

    ላይክ አርጉኝ የርብቃ እህት ነኝ❤👉👭❤❤❤🎉በውነት አመሰግናለሁ አፅናኝ ቃል ነው ያበሰርከኝ እድሜ ይስጥህ zd ነኝ ስደተኛዋ❤🙏

  • @Nunu-oo3xn
    @Nunu-oo3xn Рік тому +12

    ተባረክልን:: በህይወትህ የተማርከውን በሙሉ ጊዜህን ውስደ ስላስተማርከን:: የተሰጠህን ቅዱ ፀጋ አደነኩት:: ይህ ስማያዊ ፅጋ ይዛልህ:: እድሜ ይሰጥህ::

  • @Kefelegn-f5y
    @Kefelegn-f5y 9 місяців тому +4

    እግዚአብሔር በምድር ላይ የርብቃ ዓይነት ሴት ያብዛ ዶ/ር አንተም ተባረክ

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy 10 місяців тому +5

    እንደው ምን ልበልህ ዶክተር ወዳጄነህ አንተ ልዩ ትሁት ጀግና መምህራችን ካንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለው እንደ እርብቃ ጠንካራ ያርገን ፈጣሪ

  • @ASterWolde-n1s
    @ASterWolde-n1s Рік тому +50

    አብዛኛ ወዶች እንደዚህች አይነት ሴት ለማየት አያሥተውሉም

  • @kidistadmasu7100
    @kidistadmasu7100 Рік тому +52

    በ ጣም ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ የ ቤት ሰራተኞችን እና ዘበኞን ለሚመናጫጭቂ አና ደሃን ለሚንቁ

    • @ananatube2113
      @ananatube2113 Рік тому +4

      ሲጀምር በክርስቶስ አምሳል የተፈጠርን እንዴት ይናቃል

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 7 місяців тому

      Yes exactly

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Рік тому +17

    ትለያለህ የምለው ለምክንያት አደለም ዶክተር አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ አንተ አይነት ይብዙልን❤❤❤

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 Рік тому +26

    እግዚአብሔር ይስጥልን ደስ የሚል ነበር ተባረኩ❤️🙏🏽

  • @EkramAumer
    @EkramAumer Рік тому +9

    አልሀምዱ ሊላህ የትክክለነኛ ሙስሊም ሴት ባህሪ...

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j Рік тому +6

    እግዚአብሔር ቅዱስነው ይገርማል ከ100 ው 99ኙ እኔነኝ ግን አሁን ከ6አመት በፊት መጠራጠር ጀመርኩ በእርግጥ በኔም አይፈረድም ነገሮች ሚያጠራጥር ይመስለኝነበር ግን እሱ ታማኝ ነበር ብንለያይም እኔግን የእግዚአብሔርን ትዛዝ ስለማቅ ለዘላለም ያንድሰውነኝ እግዚ አብሔር ይመስገን

  • @fgdhggfyt9679
    @fgdhggfyt9679 Рік тому +14

    ጉብዝናህን አለማድነቅ አይቻልም ኢድቲጉ👏😮😊

  • @KidusAlAmyw
    @KidusAlAmyw 7 місяців тому +1

    አቤት አገላለፅ ተባረክ❤

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata 8 місяців тому

    አሜን ጌታ ለእኔም እንድዓይነት ሴት ይስጣ ዶ/ር እግዚአብሔር ይበርኮት ፀጋውንም ያብዞሎት በትምህርቴ ተባሪካያለሁ እንኳንም ይህንን ትምህርት ሳልሰማ አለገበውም ደስተኛ ነኝ Thunk so much❤

  • @NetsanetAle-zr5jo
    @NetsanetAle-zr5jo Рік тому +7

    Doctor every morning you are my energy to live happy

  • @babybubu655
    @babybubu655 9 місяців тому +2

    ታስገርመኛለህ ዶ/ር፡፡ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ፡፡ ቀስ እያልክ ታስተምረናለህ፡፡

  • @milenamehari2256
    @milenamehari2256 8 місяців тому +1

    መልካም ጊዜ ነበር የተሞገሰች ሴትን ተከብራ ተመርጣ በፉቅር ትኖር ነበር🤎 ክፉ ጊዜ ነው ያለነው….በዚ ጊዜ እንደዝች አይነት ሴትን abuse የሚያደርግ ህብረተሰብ ላይ ነው ያለነው። 😭😭😭ምህረቱን ይስጠን ፈጣሪ😇🤎😭🙏🏽

  • @SelamuErwaro
    @SelamuErwaro Рік тому +6

    Wonderful Explanation Dr W

  • @hiwotassefa5352
    @hiwotassefa5352 Рік тому +4

    Its obvious this man is so genious,generous and spiritual

  • @ZelekeHailu-p7o
    @ZelekeHailu-p7o 11 місяців тому +1

    Andebetehen be tebeb ena be moges kebetolehal lekeh endante be afachew kal yemiatalu sayhon wede teru menged yemewesdun sewochen yabzalen tebarekk❤❤❤

  • @hiwotassefa5352
    @hiwotassefa5352 Рік тому +1

    Ohhhh Lord Jesus I thank you so much about this anointed man.

  • @زهورمحمد-ن5ك
    @زهورمحمد-ن5ك 4 місяці тому

    ውድ!ዶ/ር ይህ ትምህርትህ በ/ደስ ብሎኛል!ራሴን በማፅናናት ለብዙ ጊዜ ስኖርበት የነበረውን መልሱን ዛሬ በማግኘቴ እውነት እንሻ!አላህ!ይወደኛል!እኔ የጠበኩት በአላህ ቤት ነበር!ለካ እሱ ከፈቀደው በምድርም ይገኛል!? በምታስተላልፈው ትምህርት አዘሎችህ ደስተኛና ለሌሎችም በተቻለኝ ለማስረዳት በመጣር ላይ ስላለሁ ዕድሜና ጤና ዕውቀቱንም!እንሻ!ይጨምርልህ!አመሰግናለሁ!

  • @helenasolomon3758
    @helenasolomon3758 11 місяців тому +2

    ዶክተርየ እኔ በትክክል ያልካትን ሴት ነኝ እግዛብሔር ይመስገን

  • @rbkaTube-gz6ti
    @rbkaTube-gz6ti 8 місяців тому

    በትክክል ፈጣሪ ይባርክሕ እዉነት ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @hananHanan-cv4bd
    @hananHanan-cv4bd 11 місяців тому +2

    በጣም አመሰግናለው❤❤❤

  • @AzeezAzeez-n8k
    @AzeezAzeez-n8k Рік тому +3

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Рік тому +4

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshitlaAbewa
    @YeshitlaAbewa Рік тому +8

    ድንቅ ትምህርት ነው ግን የተጠቀማችሁት ምስል ከታሪኩ ገር አይሄድም

  • @فيفيسعود
    @فيفيسعود 9 місяців тому

    ፈጣሪ ያቆያችሁ ብዙ ጊዜ ምክራችሁ ጠቅሞኛል❤❤❤❤❤

  • @አለማመኔንእርዳውማር9-24

    ሰላም ቤተሰቦች የእውነት ጥሩ ትምህርት ነው❤❤❤

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 Рік тому +7

    Thank you Dr we are getting a lot of knowledge bc of you

  • @lt963
    @lt963 10 місяців тому

    Dr. the way u talk, i said I wish I wanted to be like her 😢😢 I am so impressed. Thank you 🙏

  • @TigKif
    @TigKif 11 місяців тому +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት Tnk

  • @zamzenzamzen2592
    @zamzenzamzen2592 Рік тому +2

    አመሠግናለሁ እኔምቆጆ አፈቃራነበርኩ ግን ባተ ንግግር ተቀየርኩ❤

  • @MeronAdera-x3y
    @MeronAdera-x3y Рік тому +5

    Sewedehe yewenet❤❤❤

  • @YeabsiraDubale
    @YeabsiraDubale 8 місяців тому

    Endi ayenet sew negni gn kemedenk yelek megefaten new yasalfkut masalfew yalhut. Gin Fetari and ken yasebenal🙏🙏🙏🙏

  • @lillysamuale4001
    @lillysamuale4001 Рік тому +4

    Thank you Doctor🙏🙏😍😍

  • @yordica-h2q
    @yordica-h2q 3 місяці тому

    ደስ ይላል....you're so special doctor

  • @Blennnn
    @Blennnn Рік тому +2

    I think enezi bahriyat gift nachew eg.r benezi barko kalfeterat beker mtagegnew adelem ❤❤❤am lucky to have this all

  • @BirtiBirhen
    @BirtiBirhen Рік тому +5

    ደሰ እሚል መልእክ ነው እናመሰግናለን

  • @sarahjesusislord3495
    @sarahjesusislord3495 Рік тому +3

    Good observation... God bless you 🙏

  • @fufy467
    @fufy467 4 місяці тому

    እደርብቃ ያርገን በእውነት ❤️❤️❤️

  • @jesam-oz5dh
    @jesam-oz5dh 10 місяців тому

    እናመሰግናለን አድስ እግዳ ነኝ❤

  • @erinabella5455
    @erinabella5455 Рік тому

    ስለ ጨዋ ሴት ያልከው በጣም ደስ የሚል እና ትምህርት የሚወሰድበት ቃል ነው እና አመሰግናለሁ: ሴቶች ጨዋ ወንድ በምን ይለዮት ወይም ምን አይነት ባህሪ ነው ያለው : እባክህ ዶ/ ወዳጄ ነህ ስለ ወንዶችም አስተምረን 🙏❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 9 місяців тому

    እግዝአብሄር ይመስገን እኔ 100 =99 % አለኝ❤❤🎉🎉

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c Рік тому +2

    ውይ ወንድሜ እኔ የምሰራበት ድረጅት አንድ አለቃ አለ በፍፁም ለሰራተኛ ክብር የለውም የልብስ መቀየሪያ ክፍል እንካን የለንም እናም የሆነበት ነው የምንቀይረው እናም ትላንት የአንድ እህትን የመስሪያ ልብስ በካልቾ ብሎ ወረወረው እውነት በጣም ነው ያዘንኩት😢😢😢

  • @sintshieT
    @sintshieT Рік тому

    Yetebarekh.... Fetari rejim edmie ke tena gar yistih...

  • @AyeleTsega
    @AyeleTsega Рік тому +1

    Thanks very much

  • @FayduKamil
    @FayduKamil 4 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @mimiAtena
    @mimiAtena Рік тому +2

    ድጋሚ ነው እዴ. እስኪ ይህንን ንጉስ ባዲስ ነገር አምጡልን

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 4 місяці тому

    Wow. This man ,you are blessed like Rebka❤

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Рік тому +1

    Dr enamsegn alen ❤❤❤

  • @Makiba21316
    @Makiba21316 11 місяців тому

    Thanks Dr❤❤

  • @SemiraahmedHassen
    @SemiraahmedHassen Рік тому

    አይቃልየለኚም ፍጣሪ ይባርክ❤❤❤

  • @FikeraddsMolaa
    @FikeraddsMolaa 7 місяців тому

    ኑርልን ደኩትርየ

  • @BatyTezera
    @BatyTezera Рік тому +1

    thanks ❤❤❤❤

  • @abigale2543
    @abigale2543 Рік тому +1

    ዶር ወዳጄነህ እንዴት ከረምክ ? እኔ መቼም ይገርመኛል ሁሌም ባትለው እላለሁ ሆኖም ባለፈው ከ አስቴር በዳኔ ጋ ያደረከው ስለ ሽቶዋች ሁሉም መልካም ቢሆን ከመተኛቴ በፊት በሚዲያ ሽቶ እቀባለሁ ያልከው ብዙወቻችንን አስደነገጠን መሥሬያ ቤት በሻይ ሰዓታችን " ግን ባይለው "
    ብለን አዘንን።

  • @Sofiyakonjo-bj8ls
    @Sofiyakonjo-bj8ls Рік тому +14

    እውነት እኔን የገለፀኝ ነው የመሰለኝ እኔ ሙሉ ሴት ነኝ❤❤❤❤ዋው እች ሴት እኔ ነኝ

  • @FrehiwetWelde
    @FrehiwetWelde 6 місяців тому

    ተባረክ❤❤❤

  • @jemilmohammed6160
    @jemilmohammed6160 10 місяців тому +1

    Where is rbka can I see and talk to her I miss you😊😢😢 its great thanks

  • @nebyatw
    @nebyatw 5 місяців тому

    Amazing ❤
    ❤Thank you

  • @Hajera-pp6wk
    @Hajera-pp6wk Рік тому

    Alhandulillah for Islam ''yeteshefenech set''

  • @addialem897
    @addialem897 Рік тому +1

    Wow congra for your new challenge .

  • @adisadis5786
    @adisadis5786 7 місяців тому

    wow beweneth des yelal meleketu thanks

  • @Meron7271
    @Meron7271 Рік тому +2

    Dear Dr ❤❤❤

  • @Lamrot401
    @Lamrot401 Рік тому

    tebark

  • @አስያአህመድ-ፀ7ለ
    @አስያአህመድ-ፀ7ለ Рік тому +2

    ትክክል ወንድሜ

  • @AbduselamAbdela-nv1bu
    @AbduselamAbdela-nv1bu 7 місяців тому

    ❤❤❤❤ I accept ladies characteristics

  • @EkramAlhila
    @EkramAlhila 3 місяці тому

    Thanks Dr❤❤❤❤❤

  • @hiwotyitbarek419
    @hiwotyitbarek419 Рік тому +2

    It's me thanks God !

  • @Lion-e1t
    @Lion-e1t 5 місяців тому

    Wowww may my God bless you, & protect to you ur life

  • @Asteryemarymlij-xq4fc
    @Asteryemarymlij-xq4fc Рік тому +4

    እናመሰግናለን መምህር ግን ዘመኑ ከፍቶዋል አጋዞቻችንን ብናከብራቸው ዞረው ትዳራችንን ይጋሩናል ብቻ እግዚአብሔር ይዳን

  • @hanabelay6765
    @hanabelay6765 Рік тому

    Kalehiwet yasemaln

  • @menaassefa1764
    @menaassefa1764 Рік тому +1

    ዋው❤

  • @እናቴማርያምአይኔንከመጥፎ

    በትክክል ❤

  • @yetmworkgetye7517
    @yetmworkgetye7517 Рік тому

    dr waw des yemil tmhrt hulem kante nagegnalen betam new emwedh

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 10 місяців тому +1

    Wow❤

  • @erbikanfalta
    @erbikanfalta Рік тому +2

    ርብቃ የኔም ስም ነዉ

  • @almazhagos3773
    @almazhagos3773 Рік тому

    God bless you Dr for me is
    Meassges

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 10 місяців тому

    አይ ዶ፡ ወዳጄነህ፡ሴትነት፣ የስኬት ሚስጢር ምናምን ከምትል ወደተጠራህለት ወንጌል ብትመለስ😢😢😢 ከአንተ አፍኮ ምርጥ ወንጌል ሰምተን ነበር😢😢😢😢❤

  • @Nesim-k8t
    @Nesim-k8t Рік тому +7

    I have been this kind hamble person to all but this behaviour of mine got me disrespected by my husband and betraid by my friends
    And often I ask my self what my mistake was every morning

    • @zalikaaliyu1017
      @zalikaaliyu1017 Рік тому +2

      Me to It's so hard most people doesn't feel u they just used like toys

  • @MisganaSeyoum-p7q
    @MisganaSeyoum-p7q Рік тому +19

    ግን ለምንድነው እንደዚ አይነት ሴቶች ትዳር የማይሰጠን 😢

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Рік тому +1

    አሁንም ቢሆን የእርብቃ አይነት ሴት ሞልታለች የሎሌው አይነት አስተዋይ ወንድ ነው የጠፋው "ጠቢቡ ሰለሞን እንዳለ የወንድ መንገድ ከቆንጆ ጋር ነው😂 እንጂ ከበሀሪ ጋር አይደለም ለዛም ነው ፍቺ የበዛው።

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 4 місяці тому

    wow masha allah astemare nw

  • @martamartalambebo
    @martamartalambebo Рік тому +1

    እኔ ምወደው ማንም የማይደውን ሰው ሁሉ የጠላው ሰውን ነው 🥺🥺

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Рік тому

      ጀዋርን ነዉ ምትወጂዉ ማለት ነዋ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Рік тому

    ልክ፡👍👍👍👍👍👍👍👍👍👋👋👋👋👋👋🎇🎇🎇🎇🎇🎇

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 4 місяці тому

    God bless you ❤❤

  • @ZemenayAdamu
    @ZemenayAdamu Рік тому

    Wow yech set eni negn::100%❤❤❤

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Рік тому +1

    ልክ፡ሰትልጅ፡እራሳ፡ማስከበ👍

  • @Abeba-u1u
    @Abeba-u1u Рік тому +3

    🙏🙏🙏

  • @BetilYe
    @BetilYe Рік тому

    ❤😮wow rasien ande rbqa mhon afelgalew rbqa🫅🏼

  • @etaferahufekyibelu623
    @etaferahufekyibelu623 Рік тому

    Endiyaw Dr endih aynet set lboled lay enkua yelem endiyaw lemehonu beziyach dekika endet awekat.

  • @FikerAmara
    @FikerAmara 9 місяців тому

    Yeerbka eht negni❤😢

  • @HelenMesfin-t6l
    @HelenMesfin-t6l Рік тому

    Endi ayinet temihrt yasfeligegn niber,keber ameseginalehu

  • @derejetahir9557
    @derejetahir9557 Рік тому +1

    Ere indezih ayinetu ahun yelem😊😊

    • @ampol24
      @ampol24  Рік тому

      ltagegn tchlaleh, wanaw tenkro mefeleg new 😁

    • @misrakgirma
      @misrakgirma Рік тому

      Ewnet new yelem😂

  • @akberetafom7234
    @akberetafom7234 Рік тому

    🙏🙏🙏

  • @EABET-qt9iw
    @EABET-qt9iw 8 місяців тому

    ዋዋዋዋ

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 10 місяців тому

    የማስትኖርበትን ስትናገር ይገርመኛል። ሶፍያ የጠቀስካቸው ውብ ነገሮች ስለሌሉዋት ነው? ስላንተ ሳስብ ይደንቀኛል ለመሆኑ ጌታን የት አስቀምጠኸው ነው ትዳርህንና ልጆችህን እንዲህ በትነህ የማትኖረውን የምትናገር ግብዝ ነህ።

    • @MikiGer
      @MikiGer 4 місяці тому

      ማለት ምን ትምህሩቱ ከተመቻቺሁ ወስዳቹሁ ተማሩበት ካልሆነ መኖር አለመኖር ለሱ ይመለከታል ሲቀጥል ለሱ ይጥቅማል