በአረብኛ እና ፤ ወይም ፤ ግን | حروف العطف الأكثر إستخدامًا

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 190

  • @መቅደስ-የ5ጀ
    @መቅደስ-የ5ጀ 11 місяців тому +6

    የማላቆን ብዙ ነገር አገኘቻለው ተባረኪ ወንድሜ ❤❤

  • @menilkwasse3386
    @menilkwasse3386 Рік тому +5

    መመህር ነቢል እኔ የእብራይስጥ ቋንቋ ተናጋሪ ነኝ እጅግ በጣም ላመሰግንህ እወዳለሆ ዓረበኛና -እብራይስጥ ቋንቋ ተመሳሳይ ስለሆነ እረድቶኛል شكراً لك ، أجل ، هذا يجعلني أشعر بشعور أفضل🙏🏿🙏🏿

  • @سميهاثيوبيا-ذ2ص
    @سميهاثيوبيا-ذ2ص Рік тому +4

    جزاكم الله خير

  • @zebiderkinfe
    @zebiderkinfe Рік тому +3

    በጣም እናመሰግናለን ወድሜ 🙏ግንአረብኛውን በአማርኛ ብፅፈው ጥሩነው በርታ❤️❤️❤️

  • @عثمان-ح9س
    @عثمان-ح9س Рік тому +30

    ደሥ የሚለው ነገር ነገሮችን ሳያንዛዛ ቀጥታ ወደ ትምህርቱ ነው የሚገባው ጀግና ብቻየን መቶ ሺ ማስገባት እምችል ቢሆን ኖሮ

  • @qaida3783
    @qaida3783 Рік тому +2

    ጀዛከላሁ ኸይር

  • @hayatwoloyewa7275
    @hayatwoloyewa7275 Рік тому +2

    አላህይጠብቅህወድም በርታ በጣምጥሩትምህርትነው

  • @kenzikenzi5333
    @kenzikenzi5333 9 місяців тому +2

    ያንተ ትምህርትኮ ይለያል በጣም ደስይላል በርታልን እናመሰግናለን👌👌🥰🥰🥰

  • @zelalemmengistu120
    @zelalemmengistu120 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ፣ሹክረን

  • @Samrawit-c5w
    @Samrawit-c5w Рік тому +3

    እናመሰግናለንወንድማችንቀጥልበትእንዳታቆርጥብን❤

  • @ቅዲስትሙሀመድ
    @ቅዲስትሙሀመድ Рік тому +5

    ጡሩነዉ በርታ ግን አረበኛዉን ፁሁፍን ባማረኛብታረገዉ የበለጥ ጡሩነዉ

  • @saed3652
    @saed3652 9 місяців тому +2

    እናመሰግናለን የቴሌግራም እንዴነነዉ የምንገኘው

  • @EmanMohammed-s4k
    @EmanMohammed-s4k Рік тому +1

    ማሽአላ ጀዛክአላህ ኸይርን

  • @kefelegneshetu9593
    @kefelegneshetu9593 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክሕ የዉነት

  • @TeueYehe
    @TeueYehe Рік тому

    ወላሂ ብዙ ያላወኩትን ነገር እያወኩ ነዉ ጀዛኩምላ ሄይረን አላህ ያጠክርህ

  • @sabiyasook9655
    @sabiyasook9655 Рік тому +1

    ❤️በጣም ጎበዝ መምህር እኔ አማርኛ ቡዙ ኣይደለውም ግን በጣም geban ቀጥሎት ወንድሜ በዚ መማር አላወቁም ነብርኩ ከኣሁን በሃላ እዚ መማር እፈልግ አለሁ ይቅርታ ኣርጉልን አማርኛ መጻፍ ቡዙ ኣይደለዉም 💗

  • @ፍቅርህንተርቤ
    @ፍቅርህንተርቤ Рік тому +3

    ሉغት አረቢ ውስጤነው ብዙ ማወቅ እፈልጋለሁ❤

  • @TeueYehe
    @TeueYehe Рік тому

    ማሽአላህ ነቢ በጣም አመሰግናለሁ

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Рік тому +2

    እናመሰግናለን ወድማችን👌👌👌

  • @TigistTaye-r1b
    @TigistTaye-r1b 18 днів тому

    በጣም መልካም ሰው ነህ ወድሜ

  • @HekemaEndras
    @HekemaEndras Рік тому +2

    ማሺአላህ.
    ወድ
    ማችን

  • @zeburaahmed77
    @zeburaahmed77 9 місяців тому +1

    شكرا استاذ نبيل😍

  • @BndnxhDhdhvsbd
    @BndnxhDhdhvsbd 4 місяці тому

    ቀጥልበት ወንድማችን እንዳታቋርጥ እናመሰግናለን ሀቢቢ

  • @rozroshikorina7436
    @rozroshikorina7436 6 місяців тому +1

    Telegram magnet alchalkum?

  • @KibebeBelete-r2n
    @KibebeBelete-r2n Рік тому +5

    ነቢል ወንድማችን ሑሌምኑርልን ክብርልን ቴሌግሬም በዬቀኑ አዳድስ ልቀቅልን በፅፌትምጭምር

    • @Aberatade671
      @Aberatade671 Рік тому

      ነቢል ወንድሜ አመሰግናለሁ ስለ ሰጠህኝ እውቀት

  • @AlfiahayiredinAlfiahayiredin
    @AlfiahayiredinAlfiahayiredin 7 днів тому

    አለህ ዉለተህን ይክፈልህ ዉድወንድሜ

  • @tgloveyealemlj
    @tgloveyealemlj 8 днів тому

    እወድሃለሁ ተባረክ🥰

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u Рік тому +1

    ሽኩረን ወንድማችንን ቀጥልበት❤❤❤❤

  • @AaarrAaarr-i7q
    @AaarrAaarr-i7q 8 місяців тому +1

    Amesegnalehu edme ketena yadilik

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @MoloMolo-bd9qn
    @MoloMolo-bd9qn 9 місяців тому +1

    ወድም ኪታሮት በአረብኛ ምድነው ስሙ ንገረኝ

  • @MukhtarMukhtar-n6y
    @MukhtarMukhtar-n6y 9 місяців тому +1

    ሽኩራን ያሰላማ❤❤❤

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn Рік тому +1

    ማሻላህ ወድሜ

  • @hussenshecho5541
    @hussenshecho5541 Місяць тому

    እናመሰግናለን እሺ

  • @BedruJemal-t7n
    @BedruJemal-t7n Рік тому +1

    Alah yecemerlh

  • @yayeshdebebe5660
    @yayeshdebebe5660 Рік тому +1

    ሠላም ላንተ ወድሜ ምርጥ አስተማሪነህ የቴሌግራምህን ሊክ ብትልክልን አመሠግናለሁ

  • @HubiHubi-h5p
    @HubiHubi-h5p Рік тому +1

    አህለን ወሳህለን ነቢል
    በርታ ወንድማችን እኔ በበኩሌ ብዙ ማላውቃቸውን የአረበኛ ቋንቋ ካንተ እያወቅኩ እየተማርኩ ነው

  • @Zainab-i8v4r
    @Zainab-i8v4r 9 місяців тому +1

    ቀጥልበት ደሥ ይላል ወንድሜ

  • @مريم-ع9ث9ق
    @مريم-ع9ث9ق 8 місяців тому +1

    ዋው አረዳድህ ደሥ ሢል

  • @EthgEhgf
    @EthgEhgf Рік тому +4

    ሽኩረን'ወንድሜ'ፈጣሪይጠብቅህ'ብዙአዉቄለሁ'ደሞ'እረስቼዉነዉ'ማለትበአረበኛነገረኛበናትህ'የሀቢቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaHassen-d2q
    @FatumaHassen-d2q Рік тому +1

    ይመችህ

  • @Zane-sj4ky
    @Zane-sj4ky 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ በርታ ወድማችን

  • @moryamabdul.g2415
    @moryamabdul.g2415 Рік тому +1

    እሺ

  • @محمد-ث2ك7ت
    @محمد-ث2ك7ت Рік тому +1

    Thanks you

  • @SayedAhmada-l7m
    @SayedAhmada-l7m Рік тому +1

    እናመሠግናለን

  • @mesrahussain5504
    @mesrahussain5504 Рік тому +1

    Thank you Nabi

  • @S_____love611
    @S_____love611 Рік тому +1

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን

  • @samiyashemsu2900
    @samiyashemsu2900 Рік тому +2

    እባክህ መልስልኝ እስቲ የልጄ ስም መጥፎ ትርጉም ነው ያለው አሉኝ ዩምና ነው ስምዋ በአረብኛ ምድነው ትርጉሙ

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  Рік тому

      ጥሩ ስም ነው ዩምና
      በረከት የምትመጣ ማለት ነው

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Рік тому

      من اسمه يعني الجهة اليمنى أو استخدام اليد اليمنى في كافة الأمور، وهي عكس يسرى، وتوحي بالبركة والخير.
      ከስሙ ቀኝ ጎን ወይም በሁሉም ጉዳዮች ላይ ቀኝ እጅን መጠቀም ማለት ነው፣ ይህም የግራ እጅ ተቃራኒ ነው፣ እናም በረከትን እና መልካምነትን ያመለክታል።
      በረከት ማለት ነው

    • @samiyashemsu2900
      @samiyashemsu2900 Рік тому

      እሺ አመሰግናለው በጣም

  • @alemshetassefa
    @alemshetassefa Рік тому +1

    Bamarigna tsafelen arbigna hulum ayanebem beterfa berta enamesegenalen❤

  • @hiamhuot843
    @hiamhuot843 Рік тому +2

    ወድሜ በጣምነዉ እምናመሰግነዉ አማረኛዉንሳይሆን እረበኛዉን በእማረኛፃፍልን ለመፃፍእንዲመችን

  • @jerrisonpodisam5805
    @jerrisonpodisam5805 11 місяців тому +1

    እና መሠግናለን❤❤❤

  • @KibebeBelete-r2n
    @KibebeBelete-r2n Рік тому +2

    ሚርሲ ወንድማችን ክበርልን ይሔን በቴሌግራም ልቀቅልን እኔላይ ቴሌግራም በዬቀኑ አይደርሰኝም በፅሑፍ ልቀቅልን ቴሌግራምላይ

  • @sadamulla5208
    @sadamulla5208 Рік тому +1

    ዋዉበጣምጥሩነው

  • @FudCud-t2v
    @FudCud-t2v 4 місяці тому

    ❤❤❤ማሻአላህ😊

  • @kabboutcell7550
    @kabboutcell7550 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ብሮ

  • @RahmatRahmata-wt9bn
    @RahmatRahmata-wt9bn 8 місяців тому +1

    ተመቺቶኛል

  • @mekoyt-m7t
    @mekoyt-m7t 4 місяці тому

    በጣምእናመሰግናለን

  • @AmetallahShamil
    @AmetallahShamil Рік тому +1

    ሹኩራን

  • @rahamarahama5333
    @rahamarahama5333 Рік тому +1

    ማሽአላህ

  • @SmMs-er4ew
    @SmMs-er4ew 7 місяців тому +1

    Thank you techer

  • @FathimaAhmad-o7r
    @FathimaAhmad-o7r Рік тому +1

    በርታ ወድም ምነው አስር ሽ ማስገባት በቻልኩ❤❤❤❤❤❤

  • @maskedesta9735
    @maskedesta9735 Рік тому +2

    thanks my brother ❤❤❤❤❤🎉

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ

    አድስ ገቤነኝ ማወቅ መልካም ነዉ ኑ እንማር ቆንቆአ ይጠቅማል ሀገራችን ምንአልባት የገቡ እደሆን እዲናወራቸዉ በደብ

  • @SeadaAlebachew-j1g
    @SeadaAlebachew-j1g Рік тому +1

    ሰልክላክልን

  • @zamzamz7175
    @zamzamz7175 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤አላህይጫምርልህ

  • @aberayimer2376
    @aberayimer2376 Рік тому +1

    ሰላም ነቢል እንደት ነህ በርታልን እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @gulgeralta9450
    @gulgeralta9450 Рік тому +2

    اسمع بس ما تحكم !👌
    ሽኩረንንንን ነቢሎ እናመስግንሃለን የኛ ኣስተማሪ

  • @samiadamu5920
    @samiadamu5920 Рік тому +1

    ሽኩረን❤🙏

  • @Amen1656
    @Amen1656 Рік тому +1

    እናመሰግናለን

  • @MrsJabeba
    @MrsJabeba Рік тому +1

    በሪታልን

  • @hayatii6417
    @hayatii6417 Рік тому +1

    የቴሌ ግራም ቻናልህ አልመጣልኝም

  • @NetsanetFa13456
    @NetsanetFa13456 2 місяці тому

    አይ መጽደቁ ቀርቶብኚ በወጉ በኮነነኚ አለ ቅኔዉ በአረበኛ ቀርቶብኚ ለመግባባት በስራቱ በቻልኩበት😢😅😅😅😅 እናመሠግናለን ወድማችን❤❤❤

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn5801 Рік тому +1

    Kante betam new yetmarekut egizabher yesetelegn ❤

  • @Amen1656
    @Amen1656 Рік тому +1

    በአረብኛ መብትና ግዴታ ምንድን ነዉ ሚባለው ???

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Рік тому

      አልሃቁ ዋልዋጂብ
      alhaqu walwajib
      الحق والواجب

  • @zeburaahmed77
    @zeburaahmed77 9 місяців тому +1

    لازم استشير اخت الكبيراه بس ما عرف بتقل لي ايوا ولا لا
    لا تضحك علي خلني اتعلم😂😊

  • @የወይንሀረግ
    @የወይንሀረግ Рік тому +1

    የቴለግራምህን ሊክ አስቀምጥልን ከይቅርታ ጋር መምህራችን

  • @samyiamohammed818
    @samyiamohammed818 Рік тому +2

    እንደበፊቱ አስተምረን እባክህ በአማረኛ ፃፍልን

  • @hemanoothrmanoot.hemanoothrman

    የቴሌግራም ቻናልህ የቱ ጋ ነው አላገኘሁትም

  • @heucujejcue
    @heucujejcue Рік тому +3

    እመሠግናለን ግን እንደ በፊቱ በፅሁፍ ቢሁን🙏🙏🙏 ደጋግመን መስማታችን ግድ ነው በአንዴ አይገባንም ስለዚህ እደበፊቱ ቢሁን መምህር

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ

    በስ ማለት ሀላስ ማለትነዉ እዴነዉ አልገቡኝም እነዚህ

  • @SeadaAlebachew-j1g
    @SeadaAlebachew-j1g Рік тому +1

    አላህይጠብቅህ

  • @HAA-r7i
    @HAA-r7i 2 місяці тому

    ወንድሜ ጠንክር

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj Рік тому +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤በስ በቃም እደማለት ይጠቀሙታል ,በአረብኛ ኤቢሲድ ፃፍልን 😂😂መፃፍ ማበብ እየፈለኩእደት ልወቅ

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede2583 Рік тому +1

    Tebarek

  • @Nebyatsweet-s7d
    @Nebyatsweet-s7d Рік тому +7

    ነቢልዬ በርታልን በተለይ እንደባለፈው ቅጥያ ቃላቶች የሚባሉትን ብታስተምረን የበለጠ ይገባናል እንወድሀለን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @KhalidKhan-mv3vp
    @KhalidKhan-mv3vp Рік тому

    ማሻአላህቀጥል ወድማችን

  • @Alhamdulelahi
    @Alhamdulelahi Рік тому +1

    አህለል የትጠፍትህነው

  • @Muntaha-kt2rd
    @Muntaha-kt2rd Рік тому +1

    በጠምእነመሰግነለንነብል፣በርተልንእኔበጠምነውየተጠቀምኩበት

  • @aslitube4541
    @aslitube4541 Рік тому +2

    Very good ❤❤❤❤

  • @MassiMa-te6mv
    @MassiMa-te6mv 4 місяці тому

    ሽኩርን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmuabassJemal
    @EmuabassJemal Рік тому +1

    መቸ ነው አረ በኛ የምናገረው 😢😢😢😢😢አራት አመት ሆነኝ እከታተላለሁ ግን ምንም ሊገባኝ አልቸልኩም

  • @RawihA
    @RawihA Рік тому +1

    ቴሌግራምቻናልህእዴትነውየምገባው

  • @Zedtube594
    @Zedtube594 Рік тому +1

    ማሻአላህ በርታ❤

  • @MrutsAregawi-d5t
    @MrutsAregawi-d5t 3 місяці тому

    ወንድሚ ተገድሰ መልሰልኝ ፑሮቲን በኣረበኛ ምን ይባላላ ወይም ዪሚታውቁ ካላቹ ፃፉሉኝ በናታቹ ❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @makaum4737
    @makaum4737 Рік тому +5

    ሽኩረንለክያገልቢ❤❤❤❤❤❤ዘጠኙንምአያያዢቃላቶቺስራልን?

  • @neymafishki6236
    @neymafishki6236 Рік тому +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @neymafishki6236
    @neymafishki6236 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abdurazakemamabdurazakemam
    @abdurazakemamabdurazakemam Рік тому +1

    ❤❤❤❤thankyou so much

  • @hawaabdu1778
    @hawaabdu1778 Рік тому +1

    ከሠን ዉይ ሥንፍና

  • @euekgdjdyth2270
    @euekgdjdyth2270 Рік тому +1

    መምህርሽኩረንአንዴሆነላይክየሚረገውመቶጊዜቢደረግአደርግነበር