ዉብዬ በፆሙ ስጋ ስትበላ ደረስኩባት😱!ናሂ ከርሳም ነሽ አለኝ🤣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 642

  • @መቅደስአቤኒ
    @መቅደስአቤኒ 4 місяці тому +91

    ማነው እንደኔ ልጁ እማ ሲል የሚያሳዝነው😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @tgtra8041
    @tgtra8041 4 місяці тому +100

    ማርያምን በእምነትክ ጠካራየሆንክ ወንድነክ መጨረሻቹ ያሳምረው ደሰሰ ስትሉ❤

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤🇪🇹🇮🇱❤❤

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 4 місяці тому +1

      🇪🇹🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤🙏🏼😁👍

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 4 місяці тому

      🇮🇱🦁❤❤❤❤❤🙏🏼

    • @Bggzb
      @Bggzb 4 місяці тому

      ❤️❤️❤️❤️

  • @GenetWende
    @GenetWende 4 місяці тому +37

    ናሂ ከርሳም ነሽ ብሎ ምን ነበር ያልኩሽ አላለም ናሂ ግን ጎበዝ ነህ በጣም አክራሪ ነህ በዚሁ ፅና እንኳን አደረሳችሁ የኔ ምርጥ ጥንዶች የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 4 місяці тому +12

    ወንድ ልጅ እንደዚ በሀይማኖቱ ሲፀና ዋው እግዝአብሔር ይባርካቹ የናንተ ሰላም የመለሰች እመብርሀን ትመስገገ🙏🥰

    • @frewetdemeke9605
      @frewetdemeke9605 4 місяці тому

      wow haymanotulay Keld ayakm gobez beri yetewahdo lj 👍👍👍👍

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 4 місяці тому +85

    የተዋህዶ ልጂች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ከቁጥር ሳያጎል ሀገራችንን ሰላም ተመልሶ ያመት ሰው ይበለን✝️🥰🥰🥰🥰🥰መልካም በአል🎉❤♥️

    • @WoretawBehabitih
      @WoretawBehabitih 4 місяці тому +1

      አሜን❤❤❤❤

    • @rhmaathudi4075
      @rhmaathudi4075 4 місяці тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @masarat2998
      @masarat2998 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

    • @VtwgHvvn
      @VtwgHvvn 4 місяці тому +1

      አሜን❤❤❤❤❤❤❤

    • @GusonDasta
      @GusonDasta 4 місяці тому

      ኣሜን❤❤

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 4 місяці тому +28

    እግዚአብሄር ጨምሮጨምሮ በሀይማኖታችሁ ያጽናችሁ ስታምሩ❤❤❤

  • @Ahdu-y1z
    @Ahdu-y1z 4 місяці тому +6

    እኔ የስልምና እምነት ተከታይ ነኝ ግን ሁሉም ሰው በእምነቱ ጠካራ ሲሆን በጣም ድሥሥ ይላል ናሂ ጎበዝ ❤ሚሰኪን ወብየ አሳዘነችኝ የኔ የዋህ❤❤❤😂😂

    • @H7guvj
      @H7guvj 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 4 місяці тому +56

    እዚህ ቤት ፕራክ ይቅር እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ

  • @የማሪያምየማሪያም-ፐ7ኸ
    @የማሪያምየማሪያም-ፐ7ኸ 4 місяці тому +12

    እኳን አደረሳችሁ ጉበዝ በሀይማኖታችዉ ቀልድ እማታቁ ፈጣሪ ይጠቡቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 4 місяці тому +11

    ናሒዬ በእምነቱ የማይደራደር እግዚአብሔር ይባርክሕ❤❤❤

  • @Beti-ግሬስ
    @Beti-ግሬስ 4 місяці тому +51

    የቤሩት አገሪ ያላችሁ እታቺ አምላክ
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
    😢

    • @ወለየዋf
      @ወለየዋf 4 місяці тому +2

      እሚንእናቴ🇱🇧😭😭😭😭😭😭

    • @ወለየዋf
      @ወለየዋf 4 місяці тому +2

      እሚንእናቴ🇱🇧😭😭😭😭😭😭

    • @bitewm7998
      @bitewm7998 4 місяці тому +2

      አሜን አሜን አሜን እኔማ ጭሆቲ አይወራ

    • @ZeroOrange-h9j
      @ZeroOrange-h9j 4 місяці тому +1

      😢አሜን

    • @UserCcss-ek9bd
      @UserCcss-ek9bd 4 місяці тому +1

      አሜን 💔💔እህቴ 😭😭🙏🙏

  • @GenetWende
    @GenetWende 4 місяці тому +12

    የአመት ሰው ይበለን ቤቢዬ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @janujanu3199
    @janujanu3199 4 місяці тому +13

    ናሂየ በእምነትክ ጎበዝ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

    • @Maza-l8z
      @Maza-l8z 4 місяці тому

      midino sigano idezi mihargii 😂😂😂😂😂siga sayii honi nagrun somutii eji siga turgum yelmee

    • @janujanu3199
      @janujanu3199 4 місяці тому

      @@Maza-l8z መጀመሪያ አስተካክለሽ ጻፊ ኮሜንት ሲቀጥል ስጋ ትርጉም የለውም ነው ያልሽ በጣም ትርጉም አለው በጾም ሰአት እንስሳ አይደለነም አንበላም ለኛ ለክርስቲያኖች ሌሎችን አይወክልም መናፍቅና አህዛብ ቀልዳችሁ አይጠገብም ዘና ነው የምታረጉት በየኮሜንቱ

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye6866 4 місяці тому

    በእውነት አንተ የባል ልክ ነህ፣በጣም ደስ የሚለው ነገር የንግግርህ ልስላሴ

  • @BeselfGebre
    @BeselfGebre 4 місяці тому +42

    በእምነቱ የሚተማመን የሚኮራ ሰዉ ደስ ይለኛ

  • @ብሌንደሰየወለተሂወት
    @ብሌንደሰየወለተሂወት 4 місяці тому +5

    ዋው ጎበዝ ጠካራ ነክ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @raheledo3258
    @raheledo3258 4 місяці тому +59

    እንደዚህ መስመር የለቀቀ ፕራንክ ትሰሩና ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላችሁ ይሄ ፕራንክ የሚባል ነገር ይቅርና ሌላ ትምሕርት የሚህን ስራ ስሩ

    • @مكيهمحمد-و8ن
      @مكيهمحمد-و8ن 4 місяці тому

      ትክክል ከባለፈው ፕራንካችሁ ተማሩ ይቅርባችሁ

    • @jxjddjsrjrje9451
      @jxjddjsrjrje9451 4 місяці тому +2

      ትክክል መልሰው እዛው አሁንስ አን ሰብስክራይብ አድርጌ ነው እምወጣው
      ናሂ ምርጥ ኦርቶዶክስ ነው እምትሉ ብቻ ላይክ

  • @eexx5392
    @eexx5392 4 місяці тому +1

    ማርያምን ናሆም በጣም ጎበዝነክ እግዚአብሔር አምላክ በእምነትህ ያፅናህ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @mekdeskifle268
    @mekdeskifle268 4 місяці тому +26

    ዳቦ ሲቆረሥ ግን ከናተም በላይ ባላውቅም ባፈ ደፍታችሁ ነው (ምሣሌውም የአብርሀም እና የልጁ ምሣሌ ነው)መልካም የመሥቀል በአል

    • @Mekde731
      @Mekde731 4 місяці тому

      ❤🎉አዎ እምነታችን እንደዛ ነው ሚያዘው

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 4 місяці тому +12

    እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጄች መልካም ባህል ለሁላችሁም ሰጋ ነው የሚመስለው ተጫወትሽበት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RoseFemale-p8b
    @RoseFemale-p8b 4 місяці тому

    ናሂዬ ለእምነቱ ያለው ክብር ዋው ደስ ሲል በቤቱ ያቆይክ ወንድሜ

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 4 місяці тому +27

    ኦርቶዶክስ በሀይማኖቱ ድርድር አያቅም ናሄ ጎበዝ ቀጥልበት 👍👍👍👍👍❤❤❤

    • @ብንየጌታልጅ
      @ብንየጌታልጅ 4 місяці тому

      😏

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 4 місяці тому

      በጣም በጣምምም ጎበዝነውውው ከምርርር እሷም ጠፍቷት አደለም ግን ናሂ ጎበዝ መሆኑን አስመስክሯል

    • @Sara-l8n5s
      @Sara-l8n5s 4 місяці тому

      ደምሪኝውዴ

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 4 місяці тому +12

    😢😢 በጣም የከፈኝ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 😢😢😢😢 ለመንኛው እንኳን አደረሰቹሁ የሰላም የፍቅር የደስታ የሁለችው

    • @Semr-b8e
      @Semr-b8e 4 місяці тому +1

      አይዞሽ😢

  • @WoretawBehabitih
    @WoretawBehabitih 4 місяці тому +6

    ናሂ ጎበዝ ለምነትህ ደስትላላቹ❤❤❤

  • @EmushTamrat
    @EmushTamrat 4 місяці тому +2

    ውቧ ውብዬ ቆንጆዋ ባለሞያ ነሽ አንኳን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @Slamkasaw8532
    @Slamkasaw8532 4 місяці тому +23

    ዉቤዬ የስራሽን ይስጠሽ ሚስኪን ናሂ አሳዝንኝ የኔ አባት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @BelnGondrew
      @BelnGondrew 4 місяці тому +1

      Betly Embten Sel Yene Kura ❤

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 4 місяці тому +1

    ናሂየ የኔ አባት አሳበድሽው ውብየ😅 ጀግና ነህ ለእምነትህ ያለህ ክብር ውብየ ግን ፀጉርሺን ለምን ተቆረጥሺው ቴስቲ ሶያ በጣም ነው እሚጣፍጠው❤

  • @rughbsnsngusbsj6668
    @rughbsnsngusbsj6668 4 місяці тому +1

    በጣም ጠንካራ ወድምየ በእምነት ገበዝ❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    😂😂😂❤❤❤❤ናሂዬ በእምነቱ ጠንካራ ጎበዝ🎉🎉🎉

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 4 місяці тому +3

    Waww ኣስተማሪ ነው 🥲 ኣው ኣርብ ነው እንካን ስበላ ቤትም አይመጣም በጾም እንካን ደስ ስላች በጣም እንካን አንድ ሆናች ተመስገን ✝️

  • @Mekde731
    @Mekde731 4 місяці тому +2

    በወንጌሉ ላመናችሁ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ 🎉🎉🎉🎉

  • @FOZiYOUTUBEየጃማልጅ
    @FOZiYOUTUBEየጃማልጅ 4 місяці тому +1

    😂ናሄ ቆፍጠን ብሏል ሠሞኑን ውብዬ የኔ ቆጆ እረጋ ብለሻል አችም😂

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 4 місяці тому +2

    አሜን. አሜን አሜን. እንኳን. አብሮደረሰን. በሳቅ ነው ገደልሽን. ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @emimiyewendmua4669
    @emimiyewendmua4669 4 місяці тому

    ወይኔ ናሒ ምግቡን እንደ ጦር ፈራዉ ተይኝ ዳቦ ልብላ አላለም የኔ እናት እድሜ ይሰጣችሁ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 4 місяці тому +4

    ስደት አይኑ ይጥፋ በአል በአልም አይመስልም 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mirati.dabalo
    @Mirati.dabalo 4 місяці тому +5

    ናዬ ላምድኖው ለአባል በታሳቡቺጋ ያለድከው ዎይስ. የዱር ባህል ቃርቶኖው 🎉🎉🎉

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 4 місяці тому

    ወይኔ ወንድሜ አሳዘንከኝ ጎበዝ ጀግና ነክ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aselefechdagne
    @aselefechdagne 4 місяці тому

    ናሂ ተመቸሄኝ ለሐይማኖት ያለህ ቦታ ዋዉ....... እኔ ራሴ መጀመሪያ ትክቶክ ላይ አይቼ ውብዬ ምን ነካት ብዬ ደንግጬ ነበር... ሙሉውን አይቼ ነው የተረጋጋሁት.... ደሞኮ በጣም ያሳቀኝ መስቀል ስለሆነ አይፆምም ማለቷ ነው 😊😊 ታምራላችሁ ❤❤❤ መልካም በዓል።

  • @ف-م4ذ
    @ف-م4ذ 4 місяці тому

    ቅብዬ ልጅሽን በጣም ወድጄዋለሁ እማ እማዬ ሲል ጣፋጭ ነው ልጅሽ ያሳድግልሽ ክፋ አይንካው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @امريان-ذ9ت
    @امريان-ذ9ت 3 місяці тому

    ያሳዝናል አላህን ትቶ ፉጡር መገዛት አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ጌታ ከሙስሊምም ከሰለፍዮች ምንኛ ያማረ ነው

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 4 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂ወይኔ ናሂ😂😂😂😂😂ምግቡን እንደጦር ፈራውኮ😅😅😅😅😅😅😅በስማአም ወየው በሳቅ😅😅😅😅ውብዬ የስራሽን😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @seasea3347
    @seasea3347 4 місяці тому

    አሜንአሜንአሜን እንኳን አብሮ አደርስን ጎበዝ ወድማችን ❤❤❤❤

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 4 місяці тому

    ናሁምመጨረሻህን ያሣምርልህ ለእምነትህ ያለህ ክብር❤

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ

    ናሂ ልክ ነው በጾም አይቀለድም

  • @Werknshewerknshe
    @Werknshewerknshe 4 місяці тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዝ ጥንካራ እንዲህ ነዉ😢😢❤❤❤

  • @taleendarakjian1314
    @taleendarakjian1314 4 місяці тому

    መስክን እውነት በጣም ይስዝናል 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️ውብዬ ይስርሽን ይስጥሽ 😢😢

  • @FetileMikerew
    @FetileMikerew 4 місяці тому +4

    እንኴን አደረሣችሁ ውብዬ እና ናሂ የኔ ውዶች ይመቻችሁ!!!

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 місяці тому +13

    ቤሩቶች አለቹልኝ 😢😢😢😢

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl 4 місяці тому

    አይዞህ ናሃ 😢😢
    እንድ ነው ተዋሕዶ ልጆች ያገኛን አንባላም

  • @Mekde731
    @Mekde731 4 місяці тому

    እምነት ከምንም ከማንም በላይ ነው ናሂ ጅግና በእምነቱ የማይደራደር ሰው በጣም ደስስ ይለኛል ❤❤🎉🎉😂😂ግን ውብዬ እሷ ፕራንክ ስትደረግ በጣም ስለምታበዛው ይቅርባችሁ ትዳር የተከበረ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ና ትዳር እንደአይን ብሌን የሚጠበቅ ጉዳይ ነው እዚህ ቤት ሰሞኑን ካየሁት ነገር አንፃር ፕራንክ ይቅርባችሁ 🎉

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 4 місяці тому

    ወይ ናሂዬ እኔ ልደንግጥልክ የኔ ውድ እንኳን አደረሳቹህ ለብርሃነ መስቀሉ እኔም ኢትዮጵያ እያለው ባሌን አስደንግጬዋለው ስጋ መስሎት በጣም የምወደው ምግብ ነው 👍👍👍

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ

    በጣም አስተማሪ ነው በእውነት
    ሕጋችን ነው አለ ናሂ ጎበዝ 👍👍

  • @adanemekonen5917
    @adanemekonen5917 4 місяці тому

    ናሂ ጎበዝ ለእምነትህ ጠንካራ ነህ::

  • @tigisttaferaa2764
    @tigisttaferaa2764 4 місяці тому

    ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ❤ ናህ ጀግና ለእምነትህ ያለህ ክብር እና ፍቅር ይለያል ❤❤✝️✝️✝️💒💞💞💞

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 4 місяці тому +19

    ወይኔ እኔ በሰው ኣገር ደከምኩ። እሮብ ኣልል ኣርብ። ከስራ ስመጣ ያገኘሁትን ማጨድ ነው። ጸልዩልኝ ኣንጀቴን ኣሰር ኣድርጌ እድጾም😢😢😢😢

    • @RahelTesfa.
      @RahelTesfa. 4 місяці тому +5

      እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ትርዳሽ

    • @HsbUsb-c4s
      @HsbUsb-c4s 4 місяці тому

      በጣም😢😢😢😢

    • @Samsunga14-d3n
      @Samsunga14-d3n 4 місяці тому +4

      እመብርሃን ትርዳሽ ልብሸን አሳምኒዉ አድቀን ከፆምሽ ከዛ እግዚአብሔርያግዝሻል

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 4 місяці тому

      ​@@Samsunga14-d3nትክክል እኔም እንደዛ ነበርኩ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ያዉ ተፁሞ የሚበላው ነገር ቢቸግርም እግዚአብሔር ይመስገን

    • @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
      @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 4 місяці тому

      ሁላችን ነን😢😢

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk 4 місяці тому

    ናሒ ጀግና ጠንካራ ሰው ነህ😊❤

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 4 місяці тому

    ጎበዝ ናሒ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ውብዬ በበአል ፕራንክ ቢቀርስ

  • @Hiwotsales
    @Hiwotsales 4 місяці тому +1

    ይሄ አስተማር ነገር ነው ባህል ምክንያት አድርገን ብዙወች...

    • @FtimahFfyi
      @FtimahFfyi 4 місяці тому

      አረ ምንም አያስተምርም እኔ ባደግኩበት ሀገር እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እምነታቸዉ አይደራደሩም

  • @konjonesh
    @konjonesh 4 місяці тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረስን የአመት ስው ይበለን አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @አባጊወርጊስዘጋስጫአባቴ

    ይሄልጅ ግን የምር ልባምሴት ቢያገኝ ጎበዝነው እኅቴ ልባም ሴት ሁኝ።❤❤

  • @የማሪያምየማሪያም-ፐ7ኸ
    @የማሪያምየማሪያም-ፐ7ኸ 4 місяці тому

    ናሂ እዉኑት በጣም ጉበዝነህ በሀይማኖትህ እማቀልድ❤❤❤

  • @Netsi2023
    @Netsi2023 4 місяці тому +1

    ናህ እናአ ዉብዬ prank አትደራረጉ አባካችሁ በጣም ነው ምፈራው ጌታን

  • @Asetr-xp8hh
    @Asetr-xp8hh 4 місяці тому

    ናይ እግዚአብሔር በቤቱ ይፀናከ ጀግና በእምንታችን አንደራደርም 💒❤️👈

  • @ብቸኛሴት
    @ብቸኛሴት 4 місяці тому

    የኔማር babyeee❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልጃችን በጣም ነው የምወደው ጣፋጭ የሆነ ልጅ እማዬ ብለው ሲጠራት እናቱን ፍቅር የሆነ ልጅ ፈጣሪ የሳድግ ግላችሁ❤❤❤❤❤

    • @AsrebebFkade
      @AsrebebFkade 4 місяці тому

      እረ ይመችህ ናሂ ለእምነትህ ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት ❤❤❤❤

  • @habibah9637
    @habibah9637 4 місяці тому +16

    ውይ ዛሬ ነው ብአል 🙆‍♀️🙆‍♀️ እኔ ትናት መስሎኝ ትናት ነው ያከበርሁት 😂😂😂😂😂

    • @QwertyQwerty-vp8bj
      @QwertyQwerty-vp8bj 4 місяці тому +1

      የኔ ውድ አይዞሺ

    • @Jshs111Medi
      @Jshs111Medi 4 місяці тому +1

      ወላሂ በሳቅ ሆዴን አመመኝ ወይ አቺ ልጅ😂😂

    • @QwertyQwerty-vp8bj
      @QwertyQwerty-vp8bj 4 місяці тому +1

      @@habibah9637 አኪድ እንደኛ ስደተኛ ሁናነው የኔ ከርታታ ቢስቅም ያሳዝናል ይህም ያልፍል ኢሻአላህ

    • @Elhem-kd1hg
      @Elhem-kd1hg 4 місяці тому +1

      የኔናት ሥታሣዝኒ😂😂😂😂

    • @fdgf9922
      @fdgf9922 4 місяці тому +1

      😅😅😅😅የኔ ቢጤ

  • @ጋልውቅሮ
    @ጋልውቅሮ 4 місяці тому +7

    ናሂ ግን ፕራንክ ነው ከተባልክ ተረጋጋ ኣታካብድ በተረፈው ይመቻቹ የኔ ማሮች❤❤❤❤

  • @ቃልነኝየናሆሜእህት
    @ቃልነኝየናሆሜእህት 4 місяці тому +2

    እኳን አብሮ አደረሰን የኔ ባለማህተቦች አኮራችሁኝ❤❤❤❤❤🎉

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh 4 місяці тому

    ናኒ ከቤተሰብ ጋ ሰላም አደላቹሁም እናትህን ውንድምህን እህትህን አላየሁም ምን ነው ??? እውዳቹሀለው መልስ ስጡ አባትህ በጣም ይሳዝናል እግዚአብሔር ይማርልህ የዋህ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Genef-on6rb
    @Genef-on6rb 4 місяці тому

    ያኔ ወዳች ነሂይ ጎበዘ🎉🎉🎉🎉

  • @MMistauel
    @MMistauel 4 місяці тому

    የተዋዶ ልጆች እንኳን ለብራህነ መሰቀሉ አደርሳችሁ እደርስን ወይናሂዬ የኔጭዋ ገበዝ ለሀይማኖትህ ያለህ ፍቅር የለያል ሎክእንደማዘርህ❤❤❤❤

  • @ወለተገብርኤልሰርክአለም

    ጎበዝ ናሂ ዛሬ ስንቱ ከሃይማኖት የወጣው
    በሆዱ ነዉ እና ሃይማኖት ከምንም በላይ ነዉ
    ግን ፕራክ ይቅርባችሁ

  • @asna3332
    @asna3332 4 місяці тому +2

    ወይኔ ናሆም እንዴት እደቀፈፈዉ ክክክክክ እንዴት ዋጥሽዉ አላለም ክክክክ

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db 4 місяці тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤

  • @Tube-cr9st
    @Tube-cr9st 4 місяці тому +14

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ❤

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 4 місяці тому

    ውብዬ እንደዚህ ነው የሚያምርባችሁ መወርጦች ደሰ ስትሉ

  • @araguaraara8286
    @araguaraara8286 4 місяці тому

    አገረ እያለሁ በጣም ነበረ እምጠቀመው እደት እደምወደው አሳምሬ እሰራው ነበረ ናፉቆኛል አለመጥፋቱ ደስስ ይላል የድሀ ስጋ ነው❤❤❤❤❤❤😂

  • @Maranata-um9vo
    @Maranata-um9vo 4 місяці тому

    በጣም ጎበዝ ነህ ናቲ😊😊😊😊

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 4 місяці тому +14

    የእምዬ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች እንካን ለብረሀን መስቀሉ አደረሳቹሁ አደረሰን መልካም በአል❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @yashi9994
      @yashi9994 4 місяці тому

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 4 місяці тому

    ፕራክ ይቅርባችሁ ውብየ ልብ ያሻክራል

  • @rishane9576
    @rishane9576 4 місяці тому

    ውዶቸ እንካን ለባዓሉ መስቀል ኣደረሳቹ ኣደረሰን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ማሮቸ እንደዚ ነው ምያምርባቹ እና ተባረኩ ኣቡሽየም እማ እማ ሲል ሆዴ ነው ሚላወሰው እና ፈጣሪ በጸጋ በሞገስ ጥበቡ ያሳድግላችሁ ለኣባትና እናቱ ታዛኝ ያድርገው ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤

  • @Sara-wb4ug
    @Sara-wb4ug 4 місяці тому

    እኮን አብሮ አደረሰን ውዶቸ እኛንም የርፍት እጀራ ይስጠን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FtimahFfyi
    @FtimahFfyi 4 місяці тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እዲህ ያለወጣ ያለ ነገር ይቅርባችሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    ዉብዬ ግን ምግብ ሳይበላ እርቦት መጥቶ እንደዚህ ባታደርጊ መልካም ነዉ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤

  • @mesaratmesarat9390
    @mesaratmesarat9390 4 місяці тому

    በጣም ነው የሚአምረው ሁሉ ምን ነገር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kibra
    @user-kibra 4 місяці тому +1

    Ay wubiye ayeh yesuwan Prank 😊

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs 4 місяці тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena 4 місяці тому

    እንኳን በስላም አደርስን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ

    አዛኘን ለሀይማኖትህ ያለህ ክበር ጎልቶ የታየበት ቢዲዮ ነው እግዚአብሔር በበቱ ያፅናችሁ የናቴ ልጆች💜🙏

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 4 місяці тому

    በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በስላም አደረሳችሁ😊❤

  • @እኛውለኛውዩቱብ-ቀ8ፐ
    @እኛውለኛውዩቱብ-ቀ8ፐ 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁንያሳምርላትሁ ጎበዝ

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn 4 місяці тому

    ክክክክክክ የዉነት የኔ ገጠኝ ነዉ አሁን ካንቺጋር ያየሁት ቲስቲሲዋ ሰርቸ ዉዱ ባለቤቴ ክትፎ ነበር የመሰለዉ መጀመሪያ ክክክክ ከዛም ከሁለት ጉርሻ በኾላ ምዲነዉ ያበላሽኝ ነበር ያለኝ ዉብዬ እዳንቺ ወረቀቱን አሳይቸ ነዉ ያመነልኝ አይ ትዝ አስባልሽኝ

  • @KmaleaKtgv
    @KmaleaKtgv 4 місяці тому +2

    ዋው እምነት አደኛ ናሂማሪያምን

    • @Sara-l8n5s
      @Sara-l8n5s 4 місяці тому

      ደምሪኝውዴ

  • @hiwattube
    @hiwattube 4 місяці тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤

  • @GhFg-i2z
    @GhFg-i2z 4 місяці тому

    ናሂ የኔ ጅግና❤❤❤

  • @DarartuuTashome
    @DarartuuTashome 4 місяці тому +2

    Gara naa nyaate nahiin dhugaa ayii waani akasi hin hojetina siiti rifate jira hubiye😢😢😢

  • @سساا-ك8م
    @سساا-ك8م 4 місяці тому

    ዉቢዬ የመረ በለመየ ነሸ በጣም ዳቦሽ ያምራል

  • @mdahmed5277
    @mdahmed5277 4 місяці тому

    እሰየኔ ባለሙያ ውብዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisthailu3786
    @tigisthailu3786 4 місяці тому

    Nahi gara nama nyataa dhugaa isaati baayee nama rifachisaa😢😢❤❤❤

  • @SelamGebre-mh7pp
    @SelamGebre-mh7pp 4 місяці тому +20

    ፕራንክ ነው ስትባል ስማ እንዳመልህ እንዳታለቅስ ጥላህ ስትሄድ😂😂😂

  • @Snegnwloyewa
    @Snegnwloyewa 3 місяці тому

    እነሱ ተነጋግረዉበት ነዉ😂😂