ከአረብ አገር አምጥቻት ነው ያገባዋት ... ቅድስት አርሴማ ከአመዳምነት ነው ያነሳችኝ ... ሽሮ አልወድም Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @wubewube2556
    @wubewube2556 Рік тому +447

    የአድስ እና ቃል ወዳጆች እነሱም ይቅረቡ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ!!!🙏

  • @ጡበዩቱብtubatube
    @ጡበዩቱብtubatube Рік тому +700

    ቃልነ አድስ የቅራቡ የሚትሉ 👍👍👍👍👍👍

  • @Haregi849
    @Haregi849 Рік тому +446

    አባቶች ሲያስተምሩ ሴቶች ድንግል ማርያምን የሚወድ ወንድ አግቡ ሲሉ ሰምቼ ነበር እውነትም እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ባል ለሁላችንም ያድለን

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Рік тому +239

    ይሄ የተባረከ ልጅ ስላቀረብሽው ቴጄ Tnx 🙏💒✝️

  • @edubunaedubuna
    @edubunaedubuna Рік тому +40

    እውነት ለመናገር ስደት በደንብ አስተምሮኛል ወደ ሀይማኖቴም ተመልሻለሁ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናኝ

    • @rhelmamo5078
      @rhelmamo5078 Рік тому

      Amen

    • @hyme7165
      @hyme7165 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ያጥናን እኔሥ በጣም ደካማ ሆንኩኝ ፈተናዉ ሁሉ ተደራረበብኝ በሀይማኖት በኩል በፆሎታቹህ አስቡኝ

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 Рік тому +118

    ሐድስ ዚማ ቃልየ እናአድስ ይቅረቡ እንበል ወድም እህቱሁላ የማዳም ቅመሞች አይዞን ደሞእወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @userenter2635
    @userenter2635 Рік тому +134

    በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ናቸው ❤ደግሞ ስነስርአታቸው 👌እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ ያድርግላችሁ🙏

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Рік тому +34

    በጣም የምወዳቸው በቅርብ ጊዜ የማውቃቸው ጥንዶች ናቸው ፍቅራቸው እስከዘላለም ይሁን
    ለሚስቱ ለቤተሠቦቹ ያለው ክብር ይለኛል
    እስኪ ጅብ የሆናችሁ ወንዶች ከእሱ ተማሩ😮

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 Рік тому +102

    ይቺን ኮሜንት ለምታነብ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @subscribers489
    @subscribers489 Рік тому +160

    ቃልና አድስ ይቅረቡ የምትሉ✌️✌️✌️

  • @avg4628
    @avg4628 Рік тому +92

    ስደት ገዳም ነው ለኔ ከምንም በላይ መደሃኒኣም እየስስ ክርስቶስ ከነ እናቱ እማ ፍቅር
    በእምነተይ የማይዳራደሪ ሁኛለው ተመስገን
    ኣምለከ ቅዱስ ሩፍኤል ሃሳባችን ያሳካልኝ ወደ ሃገራችን በሰላም ይመልሰን አሜን❤

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي Рік тому +79

    የውብየ አለባበስ እደኔ የተመቸው❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Рік тому +64

    ምርጦች ደስ ሲሉ ርጎ ናችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ😢

  • @የነገንማንያውቃልጌታነህ

    በላልቶ መልሶ ሚሰድ ሳይሆን እንዳንተ ከስደት ሚያወጣ ባል ይስጠን አሜን በሉ የማዳም አፑላንሶች

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee Рік тому +99

    ከስደት መልስ እንደ ውብዬ ያማረ ትዳር ይስጠን 😢🙏

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Рік тому +47

    ቃልና ሀዲስ ይቅረቡልን ❤❤❤

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ Рік тому +97

    የኔውዶች ሁለታችሁም ፀባየ ሰናይ ናችሁድንግል ማሪያም ትጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰ማነው እኔን ከስተደት አውጥቶ ሀገሬ የሚወስደኝ😢

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Рік тому +17

    ደስ እምትሉ ጥንዶች ናችሁ ትዳራችሁ ይመር
    ያረብ እኛንም ሀገር መግባት እየናፈቀን መግባት ያልቻልነውን ለሀገራችን አብቅተህ እሚወንደን እምንወደው አሏህን የሚፈራ ወፍቀን 😢😢

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Рік тому +13

    ውብየ ከሥደት ያሥቀረሺ ባለቤትሺ እውነት ለሌሎች ምሣሌ ሊሆን ይገባዋል ጀግናነው ወላሂ
    ሚሥቶቻችሁን በሥደት የምታቃጥሉ ወዶች ከዚህ ወድማችን ተማሩ ቆራጥነት እና በራሥ መተማመን
    እውነት አከበርኩህ አላህ ሀሣብህን ይሙላልህ
    እባካችሁ ሥለሥደት አሥከፊነት ሥሩበት
    ብዙ ሠው ከሥደት ልትታደጉት ትችሉ ይሆናል
    ውብየ እና ቲጅ እወዳችሗለሁ ሥደት አይኑ ይጥፋ
    ኢትዮጲያን አላህ ሠላም እና መረጋጋትን ፍቅርን መረዳዳትን ሥጠን አሚን

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ🎉🎉🎉❤

  • @samritube645
    @samritube645 Рік тому

    *ቲጂ እነዚህን ምርጥ ጥንዶች ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን በቀጣይ ደግም ፍሬ ዳጊ ፋሚሊ ቤተሰቦችን አቅርቢልን በጣም የምወዳቸው ሳቅ ጨዋታ ቁምነገርን አጣጥመው የሚያስተምሩን የሚያጫውቱን ጥንዶች ናቸው እናበመቀጠል ብዙ ጠንካራ ትናንሽ ዩቱዩበሮች ከኔ ጭምር አስተማሪ እና ጠንካራ የሆንን ልጆችን ብታቀርቢ ሰዎች ከኛ ብዙ ይማራሉ ብለን እናምናለን ፌመስ ታዋቂ ብቻ የምታሳድዱ ከሆነ እኛን ሰው የሚያቀንን ማን የውጣን*

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Рік тому +4

    እዴ ስምሽ ዉብርስት ነዉ ዉብዬ ሲቆላመጥ ነዉ🥰🥰 ቲጂዬ እዚህ ዱባይ ቡዙ ሠወች ይደነቃሉ በአግልግሎታችን ማርያምን ደስ ይላቸዋል ከአለባበሳችን ጀምሮ እግዚአብሔር ይመስገን በሠዉ ሀገር ሞገስን የሰጠን ጌታችን❤❤❤

  • @alainfef176
    @alainfef176 Рік тому +40

    ❤❤❤ውብየ. ማነው ❤ከልብ የመረቀሽ❤ናሂም. እደዛው. ማሻላህ. ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ🎉🎉❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ውብየ&ናሂ እስከ ሽበት አብራችሁ አርጁ ❤ ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ የለባችንን መሻት ትፈጽምልን በስደት ያለን እመብርሃን እሷን እያመሰገን ምንኖርበት የተቀደሰ ትዳር ይስጠን❤

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Рік тому +21

    በርቱ ከምር በምነታችሁ ደስአላችሁኝ ዘላለማዊ እናታችን እውነት❤

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 Рік тому +15

    አልሀምዱሊላህ ስደት ጥቅምም ጉዳትም አለው እኔ ብዙ ከተጎዳሁት ይልቅ የተጠቀምኩበት በጣም በላጪ ነው ። አልሀምዱሊላህ ሁሉም ያልፍል ኢንሻ አላህ ።

  • @ghccc5684
    @ghccc5684 Рік тому +83

    ትክክልኛ ወድ ሚሰቶን አትሂጅብኝ ይላል ዉሸታም እና ሌባ ወድ ደሞ እዛዉ ሰሪ እያለ ያሰቀያታል አተ ደሞ ጥሩ ወድነህ ጀግና👍👍👍

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck Рік тому +4

    ቲጂ ለሰው ክብር አላሸ ሞራል ትሰጭ በንፁህ ህሌናሸ ነው ንፁህ ሴት ብየሻለሁ 👍👍👍💜💜💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏 አላህ እረጂም እርሜ ይሰጥሸ

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 Рік тому

    ቲጂየ የእኔ መልካም ትልቅ ምክር ነው የመከርሻት ።ተባረኪ ውቤ አንችም አውሪያት ሴትዮሽን አስረጃት ቤተሰብሽን በፎቶ ላኪላት ትረዳሻለች ደስ ይላታል ።ለግዜው ነው ብትናደድ እና ታማኝነትሽን አረጋግጭ

  • @yabyab5036
    @yabyab5036 Рік тому +66

    እስቲ ለኛም የተባረከ ትዳር ይስጠን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 Рік тому +20

    ልዩ ረጋ ያሉ ጥንዶች እድሜ ከጤና ጋ ድንግል ማርያም ታድላችሁ ናህና ውብዬ ድንግልን ይዞ ጉዙ በጣም ምቹ ነው ናህ መታደል መመረጥ ነው ድንግልን መውደድ ትወደናለች እንጂ መቼ እኛ እንወዳታለን ፀጋን የተሞላሽ ቅድስት ድንግል ሆይ ደስስስ ይበልሽ ..

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ🎉❤🎉

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 Рік тому +9

    በጣም ቲጄዬ ስደት ገዳማችን ነው እግዚአብሔር ይመስገን በቀን ፯ግዜ ጸሎት እንኳ ያወኩት በስደት ነው ከአማርኛ እስከ ግእዝ አስተምሮኛል።

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ🎉❤🎉

  • @yonman9437
    @yonman9437 Рік тому +1

    ከተጋባችሁ በቅጡ ሁለት አመት ሳይሞላችሁ ይሄ ነው የሚባል የህይወትና የትዳር መሰናክል ሳታዩ ይህን ያህል በሚዲያ ቀርቦ ሰው አይን ውስጥ መግባትና ትንታኔ መስጠት (መብታችሁ ቢሆንም) አይከብድም አንድ ትዳር ቢያንስ በትክክለኛ የጸና መሰረት ላይ ለመቆየት አምስትና አስር አመት ወይም ከዚያ በላይ ሲሻገር ነው ጥሩ የሚሆነው ዘንድሮ የትዳር መለኪያው ተቀይሯል ወይ ስለትዳር የሆነ ነገር አምልጦኛል መሰለኝ 😊በፍቅር ስድስት ወር የሆነው በትዳር አርባ አመት ከቆየው እኩል ወጥቶ በሚዲያ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል ይሁን ብቻ

  • @YonasNahom
    @YonasNahom Рік тому +7

    የምር ሚሰት ማለት ውብየ ነች የኔ ጀግኒት ይህ ፀባይሽ አይጉደልብሽ በርቱ አይለያችሁ

  • @banchu3147
    @banchu3147 Рік тому +7

    ቲጂየ እኮ ሰው አክባሪ ናት የኔ መልካም ሴት ክበሪልን ውዴ ውብየና ናሂ ምርጥ ናትሁ

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ

    ትጂየ ምርጥ ሴት እኮ ነሸ ❤እኔም በስደት 10 አመቴ ነው ለሁሉም ስደተኞች እንድህ የሚያአብራችሁ ባል ይስጣችሁ😢

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Рік тому

    በእውነት በጣም መልካም ሰው ነህ ስቱ ነው ሚስቱን ወደ ስደት የሚልክ በእውነት ባለቤትህ በጣም እድለኛ ነች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Рік тому +4

    ዋውውውውው ደስ የሚሉ ጥዶች የኛም ከስደት መልስ እዲህ አይነት ትዳር ይስጠን ትጅየ የኛ መልካም ሰው ይገባሻል

  • @እሙሀሚድን
    @እሙሀሚድን Рік тому +18

    ማሻአላህ ናሂና ዉብየ በዚህም መጣችሁ ደስስ የምትሉ ጥንዷች አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Рік тому +35

    እዴት ደስ እደምትሉ እማምላክ ትዳራቹን ትባርክላቹህ በሳቅ ድክም ነዉ ያርጋቹኝ 😅😅😅❤❤❤❤ አገራችን ሰላሟ ይብዛልን

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ🎉❤🎉

  • @lakechtubez5672
    @lakechtubez5672 Рік тому +41

    ሁለቱም ምርጥ ስብእና ያላቸው ልጆች ናቹው በጣም ነው ምወዳቸው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቸው❤❤❤😂

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 Рік тому +5

    ቲጂዬ በጣም ደስስስ የሚሉ ጥዶች ናቸው ናሆም በጣም የተባረከ ልጅ ነው ለሴት ልጅ ልዩ ክብር አለው ውብየም እዴ ስሟ ውብ የሆነች ልጅ ነሽ🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫-

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰብ ሁኚ ውዴ እኔም❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Рік тому +1

    የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያጽናናችሁ ደስ የምትሉ ጥነዶዎች በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠየቅ ቲጅ ጎበዝ በረቺ ስለእምነት እና ስለ ኢትዮጵያ ያለሽ ፈቅርና አክብሮት የሚያስደስት ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉

  • @hiwottadese8864
    @hiwottadese8864 Рік тому +36

    ውብዬ ና ናሂ ስወዳችሁ የኔ ቅመሞች ❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰብ ሁኚ ውዴ❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Рік тому +1

    ምርጥ ድንዶች ናቹ አይለያቹ ከስደት መልስ እንዲ የተባረከ ትዳር ይስጠን የመዳም ቅሞሞች

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Рік тому +6

    ደስ የሚሉ ጥንዶች በስደት ያለን እሕቴቼ እንዲሕ እግዚአብሔር የምናመሰግንበት ትዳር ይስጠን ሃገራችን ሰላም ያድትግልን ፈጣሪ ተዋሕዶ እምነታችን ይጠብቅልን

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 Рік тому +26

    ቅድስት አርሴማ ከክፉ ሁሉ ❤❤
    ትጠብቃችሁ❤❤ስወዳቸው እኮ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому +1

      ነይ ቤተሰብ ሁኚ ውዴ ❤

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 Рік тому +2

      አርሴማ ልጠብቅ አችልም ጠባቂው እግዚአብሄር ነው

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому +1

      ​@@redetayalew1187 ደምሪኛ

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ

    ከልቡ የሚያፈቅር ወንድ ስደት በቃሸ ይላል ለገንዘብ ያደረ ግን ጉዳትን እንኳን አይርዳም😢😢😢

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 Рік тому +1

    ትልቁ አምላክ ሰማይና ምድር የፈጠረ እግዚአብሔር ነው መመስገን ይገባዋል መጀመሪያ ፈጣሪዉን ትቶ ፍጡርን ማስቀደም መልካም አይደለም።
    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6

  • @endateww6889
    @endateww6889 Рік тому +5

    Tg በርች አንች ጥሩ የሚስሩትን እንደዚህ አይነት እድል መስጠትሽ እናመስግናለንንን

  • @jkohhii552
    @jkohhii552 Рік тому +40

    ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል አሉ ትህትናቸው ደስስትሉ ትዳራችሁ ይባረክ❤❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰብ ሁኚ ውዴ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ🎉❤❤

    • @sofiamuhammad4484
      @sofiamuhammad4484 Рік тому

      እረቅሰብለሸ፣ሳቂበናትሸ፣እሸ፣ሰወደሸ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Рік тому +6

    ቲጂዬ ሁለቱንም ስላቀረብሻቸው ከልብ አመሰሰግንሻለሁን በጣም ነው ምወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @fentesgedefaw5055
    @fentesgedefaw5055 Рік тому +1

    ጋዜጠኛዋ ስረዓት ይኑረሽ የእኔ ጌታ አይባልም. አንድ ተራ ሰው እኮ ነው ፈጣሪ አድረገሽው ነው

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 Рік тому +23

    ውብዬ እና ናሂዬ ስወዳችሁ❤ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Рік тому +191

    ፍትህ ለመስጊዶቻችን 🕌 ፍትህ ለቁርአናችን 📖 እስከ መቼ 😢😭😭😭😭😭😭

    • @hayahhayah6307
      @hayahhayah6307 Рік тому

      😢😢😢😢😢

    • @hhjjhbbhhjj
      @hhjjhbbhhjj Рік тому +6

      ፍትህ ከአላህ እጅ ሠዉአጠብቅም አላህ የቁም እሬሣ ያርጋቸዉ

    • @agizamedia36
      @agizamedia36 Рік тому

      ዘቡ እንዛመድ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@hayahhayah6307 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому +1

      ​@@hhjjhbbhhjj ደምሪኛ

  • @hanayilma107
    @hanayilma107 Рік тому +3

    የተባረከ ልጅ ነው ናሆም እድሜ ጤና ይስጥህ ከነባለቤትህ ❤❤❤

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Рік тому

    በእውነት ተምሳሌት የምትሆን ናችሁ ያንተ ለሷ ያለህ ክብር ፍቅር ከነ መላው ቤተሰብህ ውብዬ ያለሽ እርጋታ ዋዉ ነው የሚያስብለው በርቱ።

  • @አድናእውነ
    @አድናእውነ Рік тому +6

    ስርአታቸውን ስወደው
    እናቴ. እመቤቴን አመስጋኞች ናችሁና ትጠብቃችሁ❤

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 Рік тому +30

    ለእኛም ከስደት መልስ መልካም ባል ይስጠን እግዚአብሔር ዉዶቼ አሜን በሉ ❤❤🙏

  • @rakdubai-ym1uo
    @rakdubai-ym1uo Рік тому +11

    የእውነት ምርጥ ጥዶች ናችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤❤ እሽ ❤በተለይ ከስደት ማስቀርትህ ምናለ ወዶች ካተ ቢማሩ ይመቻችሁ አቦ

  • @ghjtg6229
    @ghjtg6229 Рік тому +1

    ዋው ስወዳችው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ሀገርአች አምላካችን ለምድርች ሰላም ይስጥልን

  • @kedijabalcha7342
    @kedijabalcha7342 Рік тому +10

    ምርጥ ባለትዳሮች ማሻአላህ ብያለው ስርአታችው ደስ የሚል የተርጋጉ ውብቦች

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ🎉❤🎉

  • @akiibahh4035
    @akiibahh4035 Рік тому +1

    የእውነት ቲጂዬ ማዳምን ይቅርታ እድጠይቅ ያደረግሹ ያስታወሻት ነገር በጣም ጥሩ ነው!! ተባረኪ ትጂ❤😘

  • @yeneneshmamo3711
    @yeneneshmamo3711 Рік тому +7

    ስነስርአታቸው ፍቅራቸው ደስ ሲሉ❤

  • @zenebeh
    @zenebeh Рік тому +1

    ዉዴችዬ ናሂናዉብዬተባረኩከልቤምወዳቹዉ ባልናሚሥቶች አባይቲቪይ እኖድሻለንሁሌምሣቂልኝ አገሬ ሠላምሽ እናፍቃለዉኢትዮጲያዬ❤❤❤❤❤❤

  • @bituu126
    @bituu126 Рік тому +22

    ኡፍፍ ናሂ ይሄ ትህትና አክብሮት ይብዛልህ የእውነት

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Рік тому +1

    በጣም ነው እምታምሩት ወላድተ አምላክ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ♥♥♥🌹❤💕💕💕❤

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Рік тому +4

    ስደት ለኔ በጣም ጠቅሞኛል ልክነሽ ቲጂዬ ስደት ይለውጥሻል ሰርተሽ ትለወጫለሽ ሁለተኛ እምነትላይ ትበረቻለሽ ሶስተኛ ሂወት ምንእንደሆነች ያስተምራል ምክንያቱም አንድቤት ውስጥ ስለምንሰራ ወጣብለንም ስለማንቀሳቀስ ያኔ የጥሞና ጊዜ ይኖረናል ጎደኛችን ስልካችን ይሆናል ከዚህ አንፃር እድሜም በሄደቁጥር ብዙ እያስተማረን ይሄዳል ስደት በጣም ተቀጠቅሜበታለው እኔ በእውነቱ ትግስት ተስፋአለመቁረጥ ትጋት ይጠይቃል ከፈጣሪጋር ኢትዮጵ ስንሆን ለሩጫ እዛም እዚም ስለምን ሆን ያኔ ብዙነገሮች ላናውቅ ላንረዳ እንጅላለን even እንኮን መጥፎ ሁናቴውስጥ እንገባለን በተለይ ቤተሰብ ሳንረዳ እኛም ሳንለወጥ ሲሆን በሃገርላይ እንደበላሻለን ትክክል ያልሆነ ውሳኔ ውስጥ እንገባለን ብዬ አምናለው እንደኔ ስደት የጠቀመው የለም በተለይ አያያዝ በእቅድ ምትመሩ ከሆነ ይሳካል አሁን እኔ ሁሉ ሞልቶልኛል ተመስገን ቤተሰብ ረድቻለው ለራሴ ቁምነገር ይዣለው ከምመኘው የመጨረሻው ትዳርነው የቀረኝ ስመጣ ያኔ እግዜር የሰጠኝን ተቀብዬ በትዳር ማረፍ ምፈልገው እና ስደት ጎብዝና ይጠይቃል ውዶች ትግስት ማስተዋል ይጠይቃል በፀሎት ሲሆን በጣም ያምራል እንኮን ተሰደድኩ ትላላችሁ ❤ቲጂዬ ስወድሽ ናሂ ውብዬ ውብ ባለትዳሮች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አራያናችሁ ለእኛ ❤❤

    • @mekdesmekdes5180
      @mekdesmekdes5180 Рік тому +1

      እጋራሻለሁ ሀሳብን ተጠቅሜበታለሁ ብዙ ነገር ከሚያማርሩት ውስጥ አይደለሁም🥰🥰🥰

    • @SaraThouba-jg5cv
      @SaraThouba-jg5cv Рік тому +1

      ኩኩሻዬ መልካም ትዳር ይስጥሽ❤

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y Рік тому

      @@SaraThouba-jg5cv አሜን ውዶችዬ ተባረኪ ሳራዬ ሁሉም ሴት ላላገቡ መልካም ትዳር ያድልልን

    • @user-nb1vz6bt2y
      @user-nb1vz6bt2y Рік тому

      @@mekdesmekdes5180 እውነት ነው ማርዬ እግዚአብሔር ፈቅዶ ስለመጣን በሱጥላ ውስጥ እያመሰገን ከሄድን ብዙ ፈተናዎችን እንቆቆማለን ብዙ ፈተናዎች አገጥም ሳይሆን ከፈተናው ያለፍንበት እዚህ መድረሳችን መስጋናው ይበልጣል መቅድዬ አመሰግናለው

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому +1

      ደምሪኛዋ🎉❤❤❤

  • @selameyayou8659
    @selameyayou8659 Рік тому

    ❤❤❤ ለሚስቱ ያለው ክብር እጅግ በጣም ደስ ይላል ዋው በፍቅር ያኑራችሁ እግዚአብሔር 💚💛❤🙏

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Рік тому +17

    ስታምሩ ጥንዱች በተላይ እምነታቸው ጥንካሬያቸው ሀገር ወዳድናቸው ቲጂዬ ትለያለሽ❤

  • @AbrhamTìgabu-b5i
    @AbrhamTìgabu-b5i Рік тому

    ቲጅ በጣም ነው የምንወድሽ እንግዶችሽ በጣም ደሰ ይላሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እንደፍቃድህይሁን-ዘ4ጰ

    ቲጂዬ አዲስና ቃልን አቅርቢልን የመዳም ቅመሞች ስንሞትልሽ ❤❤❤❤

  • @cityphone9560
    @cityphone9560 Рік тому +1

    በእዉነት እኔ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ደግሞ እኮ ስርአታቸዉ ኡፍ ዉብዬ ❤ናሂ በጣም ወዳችኋለሁ ቲጂ ሁሌም ወድሻለሁ ከስደት ስመለስ አደራ 😅😅😅እንድታቀሪቢኝ

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Рік тому +6

    ናሆም ሲበዛ ጨዋና ትሁት ባል ነው! ውብርስት የኔ ደርባባ ምርጥ ባል ነው ያለሽ ተንከባከቢው እሺ😊 ደስ የምትሉ ጥንዶች🥰🥰እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ ♥️🙏

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 Рік тому

    ናሂየ ባሐፍዉ በፆለቱ ፕራክ ያለቀሠከዉ ሀገራች መጥ ሁኔታ ላይ ናት አዳድ ቦታ ሥደዉል ሠዉ እየሞተ ነዉ ብለህ መቼም ካአይኔ አይጠፍ ሢቀጥል ደም አዉረፖ ሄጄ ነዉ ልጂን የምወልደዉ የዉጭ ሀገር ዜግነት እድኖረዉ ሥትል ዉብየ ናሂ አባቶቻችን ዋጋ ከፈለዉ አቀኝ ግዛት ከባረነት ያዉጡን ልጂን ለቀኝ ግዛት አልክም አልሥጥም ያልከዉን መቼም አረሣዉ የናሂ መምህሮች እና ወላጆች በአድ ላይ ከሠይፎ ሾ ይቅረቡ ይመሥግኑ የምትሉ ኢቶጳዊኖቾ በላይክ አሣዮ የቲጂ ኢቶጳያን መዉዴድ ድሩም የታወቀ ነዉ ቤቶ የትም ትህድ የትም ከኢቶጳያ ሠደቃላማ አረማ ሥረ አጠፍም እና ቲጂየ ቻች ይለያል አችን የሚክል ሠዉ የለም ወዴረ ለሺም

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Рік тому +11

    እዳተ አይነት ወንዶች ከስደት መሄድ ያስቀራሉ አዳድ ደሞ ገገማዎች ቤት ስሩልኝ ተብለው ሲላክላቸው ቁች ብለው የስው ብር ይበላሉ አይ አለመታደላቸው😢 ናሂ መልካም ስው እዳተ አይነቶቾን ወንድሞቻችንን እግዚአብሔር ያብዛልን ውብዬ በጣም እድለኛ ነሺ ይህን የመስለ መልካም ባል ስላለሺ💕

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Рік тому

    በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናሆምና ውብዬ እግዚአብሔር አይለያቹቹ❤

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 Рік тому +48

    አቤት እርጋታ ሥርአት ያላችሁ ናችሁ ተባረኩ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Рік тому +2

    ቲጂ ተወዳጅ ነሽ ግን ትንሽ ከልብ ያልሆነ ጎልቶ የሚታይ የማስመሰል ባሕሪ ይታይብሻል እባክሽ ይቺን መጥፎ ፀባይ ተያት ካንቺ ጋር ማች አያደርግም እሺ በተረፈ በርቺ እናመሰግናለን ምርጥ እንግዶችን ስለጋበዝሽልን♥️🙏🥰

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 Рік тому +4

    ዋውውው ውብዬ እና ናሂ ደስ የሚሉ ባልና ሚስት ናቸው ለብዙ ሰው አርአያ የሚሆኑ ባለትዳር ናቸው ይገባቸዋል👍👍👍👍👍

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Рік тому

    ውይይይ ቲጅየ የኔ ስቂታ ገደልሽኝ በሳቅሽ ❤❤❤ሁለት እቁወች ❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +5

    ቲጂዬ አዳራሽ ቦታው ስሙ በጠፋሽ ሐሪሳ እመቤታችን የተወለጀችበት ቦታ ነው ውብዬና ናሂ❤

  • @genethailemicahel-sb9rc
    @genethailemicahel-sb9rc 6 місяців тому

    ትጂይ ስወድሽ በተለይ ዛሬ ትክክል ነው የተናገርሽው እኔ ሊባኖስ 8 አመት ስኖር ሰወቸ በጣም ይወዱኛል ያምኑኛል ግን አንችይ እንዳልሽው እመለሳለሁ ብለው የማይመለሱው አሉው በነሱው የተነሳ እኛንም አያምኑንም ቢያንስ እንካን የመመለሻ ትኬት ካንስል እንዲያረጉው አገር እንደገቡው ደውለው እውነቱን ቢናገሩው መልካም መስራት ለራስ ነው በመልካምነቴ ይህው ካናዳ አምጥተውኛል

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Рік тому +14

    ❤❤❤
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስነስርዓት ያላችሁ ምርጥ ልጆች

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 Рік тому

    ማሻላህቲጅየ አቀራረብሽ ቅንነትሽ ደሥ ትይ አለሽ ቀጥበት❤❤❤

  • @s3s3aas6
    @s3s3aas6 Рік тому +5

    ቃል እና አድስ አምጭልኝ በጣም ነው እምወዳቸው

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 Рік тому

    Awo tijiye arisa mariyam adarash be tan tedesitebal enyam silayenish ke artisti
    yigirem djene gar ❤❤❤❤

  • @ehtiemulatu7866
    @ehtiemulatu7866 Рік тому +14

    ውብ እና ናሂ ምርጥ ጥዶች

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Рік тому +1

    እወይ ደስ ስትሉ በጣም ነው ምወዳቹ እግዝአብሔር ትዳራቹ ዘመናቹ ይባርክላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +17

    ትጅዬ የኔ ቆንጆ ሳምሪ እና ፋኒን አቅርብልን ወደ ጀርመን ሳይመለሱ ከዛን ቃል እና አዲስን ይቅረቡ የምትሉ 👍👍
    ውብዬ እና ናሂ ምርጥ ጥንዶች ረጋ ያላችሁ ናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ፍቅራችሁን ያባርክላችሁ 🥰

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Рік тому

    ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰላም-ኸ8ጠ
    @ሰላም-ኸ8ጠ Рік тому +28

    ስደት ጥሩ አይደለም ግን እኔ እግዚአብሔር አግኝቸዋለሁ ❤❤❤ ስለ ሁሉም ነገር ይመስገን ❤❤

    • @My-Amhera-fano
      @My-Amhera-fano Рік тому +1

      በጣም ማርያምን❤❤❤

    • @almazalmaz1418
      @almazalmaz1418 Рік тому

      በጣም እኔም ማርያምን

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@My-Amhera-fano ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@almazalmaz1418 ደምሪኛ

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Рік тому +1

      ሁላችንንም በመሰዴዴ ያተረፍኩት በጣምም መሰደዴን የምወደዉ አምላኬን መዳሀኒቴን ተስፋየን ኢየሱስ ክርስቶስን አጊኝቸበት አለሁ እጂግ በጣም ወደ ቤቱ ጠርቶኛል ሳይገባኝ ክበር ባለኝ ነገር የኔ ጌታ❤❤❤❤

  • @kebromweldegebreal1461
    @kebromweldegebreal1461 Рік тому

    ኤትራዊ ነኝ ትዕግስት በጣምነው እምወድሽ በእምነትሽ እና ብስርኣተ ኣነጋገርሽ። ግን እግርሽ እምታመሳቅሊው ትንሽ ስርኣት ያነሰው ይመስለኛል ለክብር በስነስርኣት ብትቀመጢ ጥሩ ነው ብዬ ኣምናለውና። ኣከብርሽ ኣሎው

  • @destayegetnet5103
    @destayegetnet5103 Рік тому +9

    ቲጅየ አድስ እና ቃልየን መቸነው የምታቀርቡልን

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Рік тому

    እኔም በጣም ነው ምወዳቹ ናሂ ና ውብየ ሰላማቹ ይብዛ እንዳንተ ደግና ተግሰተኛ ሰውይሰጠን
    ሰደት ደሞ ለኔ ገነት ነው ብዙ ሰወችበሚድያ እንደእናንተዓይነቱ ያወቅበት በስደትሰደት ነው ሃማኖቴ በደምብ የተማርኩት ሰደት ነው ወዘተ----ሰደት ነው❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому +5

    ❤❤❤❤❤❤ ናሂ እና ዉብዬ ስወዳችሁ ትጂ አንቺንም በጣም ነው ምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @Bemnet649
    @Bemnet649 Рік тому

    ውብዬ ፈጣሪ እረድቶሻል ለእረፍት ነይ ብሎ ያስቀረሽ አሉ እጅ ነይ ይሉና ስንህድ አራግፈን እምንመለስ ምን መመለስ እምንመላለስስ ብዙውች አደለን

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 Рік тому +4

    እደኔ የሚወዳቹ አለግን ወላሂ በጣምእኮነዉ ምወዳቹ የናይ ትህትና የዉብዬ ስነስርሀት❤❤❤❤❤

  • @yorditekle7234
    @yorditekle7234 Рік тому

    ውብዬ እና ናሂ የኔ ምርጦች በዚህ በምርጥ ቶክ ሾው ላይ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል እድሜ ይስጣችሁ እወዳችኋለሁ ምርጥ ሾው በምርጥ እንግዳ ቲጂዬ ተባረኪ ❤

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Рік тому +36

    ጌታ ሆይ ለኛም ከስደት መልስ እንደዚህ የሚያስቀና ትዳር ስጠን ❤❤❤ የማታ እንጀራ ሥጠን አሜን (3)በሉ !!!!

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 Рік тому +2

      አሚንአሚን አሚንንንንንንንን የረብ😢😢😢❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ🎉❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@kdeoj1075 ደምሪኛ

    • @Fanes-r1t
      @Fanes-r1t 10 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Rahma-l7s
    @Rahma-l7s 7 місяців тому

    ውብየ ምርጥ ሰው በዛላይ እርግአታዎ