ከዘጋችህ እና ችላ ካለችህ|when a woman ignores you do this | |for man| |relationship advice| |yod huse

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2022
  • #ethiopian #relationshipadvice #yodhouse
    ሴት ልጅ እየዘጋችህ እና ችላ እያለችህ ከሆነ የግድ ልታረጋቸው የሚገብ ነገሮች
    a woman suddenly ignoring you and what to do about it
    #relationshiptips
    #relationshipgoals
    #datingcoach
    #relationship
    #loveandrelationship
    #socalmediaandlove
    #phone
    #marriagetherapy

КОМЕНТАРІ • 94

  • @habtamuabebe5514
    @habtamuabebe5514 Рік тому +4

    ዋዉ !እጂግ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው !! ለምክርሽ እናመሰግናለን በርቺ !!!

  • @Korra-e2e
    @Korra-e2e Місяць тому

    Your analysis and presentation are highly appreciated!!!

  • @johnolika8254
    @johnolika8254 Рік тому

    Thank you❤🙏

  • @tesfahunhagos
    @tesfahunhagos 10 місяців тому

    thank you

  • @AhmedinMohrah
    @AhmedinMohrah 7 місяців тому +1

    እውነት ተባረኪ የኔ ውድ!!!❤

  • @getsolomon
    @getsolomon Рік тому

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያቀረብሺው ።

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 10 місяців тому

    Thanks yod

  • @jaklv7906
    @jaklv7906 Рік тому

    Thanks yod😍👍👍👍

  • @user-sq9mw6uy9j
    @user-sq9mw6uy9j 5 місяців тому

    በጣም ነው
    ከአቅሚ በላይ ነው የውሥጤን
    የተነተሺልኝ
    እግዚ አብሄር
    እዲሜና ፀጋውን
    ያብዛልሺ ፨

  • @marcusshowena4667
    @marcusshowena4667 Рік тому +6

    I love you girl, you are smart! It happens to me!

  • @zekilove7813
    @zekilove7813 Рік тому +6

    ጀግና ነሽ የምር በርቺ።

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 Рік тому +1

    Exactly

  • @user-ee8wt5tr4e
    @user-ee8wt5tr4e 21 день тому

    ትክክል

  • @hasen846
    @hasen846 Рік тому

    ምርጥ ምክር ነው ወድጀዋለሁ

  • @abyedagne5256
    @abyedagne5256 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ እውነት ነው

  • @kelemujoco406
    @kelemujoco406 5 місяців тому +1

    እናመሰግናለን የዩቲቭ ወሬ ኮተት ገተት አስጥለቶኝ ነበር ግን ይሄን አለመስማት አይቻልም

  • @user-lp1wz4xp5z
    @user-lp1wz4xp5z 2 місяці тому

    100% sure

  • @michaelashenafi5713
    @michaelashenafi5713 Рік тому +40

    እኔም በጣም በጣም የምወዳት የማፈቅራት ጓደኛ ነበረችኝ። ያለፋትን 3 አመታት አብረን አንድ ቤት ነበር የምንኖረው በጣም ነበር የምንዋደደው የሚያስቀና ፍቅር ነበረን። ሁለታችንም ሰርተን ጥሩ የሚባል ገቢ እናገኛለን ግን ከራሳችን አልፈን የሷ ቤተሰቦች እንደሚፈልጉት ልንረዳቸው አቅሙ የለንም። በዚ የተነሳ ደሞ ሁሉንም ግዜ እሷን ሌላ ሀብታም ሰው አግብታ እንድትረዳቸው ሲጨቀጭቋት ነው የኖሩት። እሷም እምቢ እያለች ነበር የኖረችው አሁን ግን የመጨረሻ ብለው በቤተሰብ ወይ እኛን ወይ እሱን ብለው አስመርጠዋት ምን ላርግ እንግዲህ ትቼ አልተዋቸው ስጋዎቼ ናቸው ብላኝ ተላቅሰን ተላቅሰን ጥላኝ ከሄደች አንድ ወር አለፋት። የማደርገው ነገር ሁሉ ግራ ሆነብኝ ቤቱ አስጠላኝ ብቻዬን ማውራት ጀምሬያለሁ ሁሉ ነገር እሷን ያስታውሰኛል። please አይዞህ በሉኝ በፀሎታችው አስቡኝ

    • @elsayi.daneldaricho1357
      @elsayi.daneldaricho1357 Рік тому

      ዎው

    • @yodhouse2713
      @yodhouse2713  Рік тому +1

      ከቆምክበት መነሳት አለብህ ወንድሚ ያለበለዚያ ከባድ ነው

    • @satnawgonderw21
      @satnawgonderw21 Рік тому

      @@yodhouse2713 ዮዲትየ ጥያቄየን መልሽልኝ ፍቅረኛ አለሽ እንዴ እባክሽ መልሽልኝ ከባህር ማዶ ነኝ የዘወትር ተከታታይሽ

    • @akililuasefa9932
      @akililuasefa9932 Рік тому

      አይዞህ

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Рік тому

      አይዞሕ እግዝአብሔር ላንተ ያላት አለች

  • @merobikatube9807
    @merobikatube9807 4 місяці тому

    አሪፍ ምክር

  • @alexanderbefekadu8211
    @alexanderbefekadu8211 9 місяців тому +1

    Do not worry, Yodiye. The sound quality is OK.

  • @kedoabu1176
    @kedoabu1176 Рік тому

    Yodi yemir liyu nesh be strong

  • @jemalhassen
    @jemalhassen 9 місяців тому

    ትክክልነሽ እዉነቴ ነዉ፡፡እየንዳንዱ የምትሰጪዉ ሀሰብ በጣም ትክክለኛ የሆነ ሀሰብ ነዉ፡፡

  • @kasahun5126
    @kasahun5126 Рік тому +2

    የምር ጠቃሚ ት/ት ነው

  • @user-mu8cv2de3y
    @user-mu8cv2de3y 10 місяців тому

    Betam tekam mikr new!!!

  • @tesfamechealmelkamu3445
    @tesfamechealmelkamu3445 Рік тому +1

    በጣም እምትገርሚ ሰው ነሽ ስለምክርሽ እናመሰግናለን እባክሽ ስልክ አስቀምጭለን እኔም በጣም የማፈቅራት ፍቅረኛ ነበረችኝ ሶስት አመት በፍቅር ቆይተናል ነገርግን ቀስ እያለች ችላ እየለች መጣች ምንም ምክንያት የላትም እባክሽ ምክርሽን እፈልጋለው ልደውልልሽ እፈልጋለው

    • @hanihanibal
      @hanihanibal Рік тому

      Enam lek enadanet new yagetemegn, yodi ebakeshen selk qutereshen efelegalew.

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 10 місяців тому

    Yod ስወድሽ

  • @mirajhamza4966
    @mirajhamza4966 Рік тому +1

    በጣም አመሠግናለው ደግሜ ነው የሰማሁሽ ትክክለኛ ነው ንግግርሽ ግን ስለገጠመኝ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ምን ያህል ጊዜ ነው ልሰጣት የምችለው ሄዳለች ብዬም ራሴን እንዳላሳምን በግልፅ አልነገረችኝም ግን ችላ ብላኝ ዘግታኛለች እስከ መች ልጠብቃ እስኪ ንገሪኝ

  • @binitube7524
    @binitube7524 Рік тому +1

    ዮዲትዬ ደውሉን ደውዬዋለው 👍👍👍👍👍

  • @berhantekeba3646
    @berhantekeba3646 Рік тому +2

    My life . I told her for 3 years፡ but she ignores me. Now i accept the reality that she doesn't wants me.

  • @girumgirma2468
    @girumgirma2468 2 дні тому

    Mekereshe ke ene hiwote gare the same newe leketayu hiwote ye mireda mekere selehone thank you

  • @user-lx1ej6sl5t
    @user-lx1ej6sl5t 9 місяців тому +1

    ገደል ትግባ

  • @yaredyeethiopia3564
    @yaredyeethiopia3564 Рік тому

    kenegar be Andi kifil newu mitimarewu Temari negni demo hule birr titeyikalechi min.yishalali?

  • @abiyuayelgn6463
    @abiyuayelgn6463 Рік тому

    Riley

  • @zshow984
    @zshow984 Рік тому

    ሰዓት አጠቃቀምሽን ማስተካከል ብትችዪ መልካም ነው።

  • @temeageg5289
    @temeageg5289 Рік тому

    ደስ ትይኛለሽ ሁሌ አዳምጣትሻለሁ እና የርቅት ፍቅር እንዴት እናስቀጥል?

  • @awetawate037
    @awetawate037 Рік тому

    ማኛየየየ ሰወድሸ እኮ የኔ ልዩ።

  • @endalkachewalemu6110
    @endalkachewalemu6110 8 місяців тому

    ተወዳጅ ሰው ነሽ

  • @nigatuduberasha5278
    @nigatuduberasha5278 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @kassanova12
    @kassanova12 3 місяці тому

    Bravo u are behaved women

  • @fitsumyab
    @fitsumyab Рік тому

    Selam yod 1neger endtrejign felgalew ebaksh betam nw mnwadedew ena betesebwa leyayun maletm beka deha nw mnm yelewm balege nw bemalet ena eswa kezi befit endemtodegn nw yenegerechiew lebetesebwa awn gn eyesheshechign metach ebaksh erjign menged hula keyra nw mtedew kayewatm koyew

  • @woinshetdawit5896
    @woinshetdawit5896 Рік тому

    Like

  • @tofiqyenabitofina1842
    @tofiqyenabitofina1842 Рік тому

    በርግጥ በጣም ትልቅ ምክር ነው በማንኛውም ህይዎት የሚፈጠርና ያለ ነው በራሷ ችግር or ክፍተት ነበረ ለስው የምትናገረው ነገር ጥሩና ደስ የሚልና የተለያየ ሰው እንደመትልክብኝና የላከችው ሰው ግዜ ስጣት ስለሚለኝ የፈቀረ ደግሞ ሀሳቡ አይረጋጋም . እናም እራሷ በከፈተችው ክፍተት ፀፅቷታል እናም እራሷ ላጠፋችሁ ጥፋት ሽንፈትን መቀበል ሰላልቻለች ምን ማድረግ የኖርብኛል ምን ትይኛለሽ . በዚህ ጉዳይ እኔ ስለሷ እያሰብኩ እንቅል አጥቼያለሁ

  • @habtamutsegay186
    @habtamutsegay186 Рік тому

    Yode selam lanche yeun...ebakesh betedare deberet weset gebechalew men laderege

  • @shwagzawdamtwe
    @shwagzawdamtwe Рік тому

    hi

  • @tsehayamare893
    @tsehayamare893 4 місяці тому

    esua yematnafqh kehone ena esua wedante endtmeta lemadregs men endnaderg tmktinalesh

  • @siseyketema1024
    @siseyketema1024 Рік тому

    Yoodiit. Kaamar nw yamaalaash bahasabaash , bara'asochaasv yamalaawax saw alaabayee algaamataam barchii kamaar ashiii.

  • @kidss6921
    @kidss6921 9 місяців тому

    Ene alwedatm nbr gn kene ga mehon tifelg nbr ena enem wededkuwat ena ketinshe gize bohala rakechig MN larg

  • @user-ee8wt5tr4e
    @user-ee8wt5tr4e 21 день тому

    2006 ዓ.ም በትምህርት ቤት ቆይታዬ ፍቅር በሎ ጣጣ ወቶሎኛል አፍቃሪዎች ግን ብዙ ናቸው ሴት ደሞ ልልመናት

  • @hailelove1
    @hailelove1 Рік тому +1

    ሴቶች ሴክስ ሲፈልጉ የሚያሳዩትን ባህሪ ፕሮግራም ስሪልን በተለይ ከኛ ሴቶች ጋር አስተሳስረሽ

  • @ademendrs5809
    @ademendrs5809 Рік тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ziyadabdela2665
    @ziyadabdela2665 Рік тому +1

    ዬድት ጀግንት ነሸ

  • @KelkayZemariam
    @KelkayZemariam 8 місяців тому

    ልክ ነሽ ወላድ በድባብ ትሂድ ይባል የለ

  • @abdlkerimtube197
    @abdlkerimtube197 Рік тому

    አቦ ይመችሽ አንጀት አርስ እኮ ነሽ ሃከምሽኝ እኮ እንድጉድ

  • @andinetwondimu4082
    @andinetwondimu4082 Рік тому

    yodi house pc pc

  • @TemesgenEnyew-jj3ui
    @TemesgenEnyew-jj3ui Рік тому

    አንዲት በጣም የምወዳት ልጅ አለች አፈቅራተለሁ ናፍቀኛል እያለች ቴክስ ሰትጽፍልኝ ሰንብታ አሁን ግን የሆነ ምክንያት ፈልጋ ልትለየኝ ፈለገች ምን ሁነሽ ነው ስላት ምክንያት የላትም ምክር እፈልጋለሁ

  • @mekuanntkindie7397
    @mekuanntkindie7397 Рік тому

    ዮዲ እኔጋ አንድ ልጅ ነበረች እንገናኝ ስላት እሽ ስትል ሰንብታ አሁን እምቢ አለች ለምን ስላት ጎደኛ አለኝ አለች አሁን ምን ላድርግ?

  • @kassanova12
    @kassanova12 3 місяці тому

    የምን መለማመጥ ነው ላሽ ችላ ማለት ነው እንጂ

  • @kassanova12
    @kassanova12 3 місяці тому

    መጠየቅማ አያስፈልግም

  • @haregmitkumitku4653
    @haregmitkumitku4653 Рік тому

    እዴትነው ነገሩ ስለሴቶች ሲነገር ዝምበላት ጊዜ ስጣት or ስለወንዶች ሲነገር ጊዜ ስጭው ዝም በይው እና ማንኛው ይሸነፍ?ፍቅር የጋራነው ነገርግን ወዶች ቢለምኑን የተሻለነው ምክንያቱም ወዶች የምትለማመጣቸውን በጭራሽ አይወዱም ኧረ ለኮሜት እያላችሁ ሁሉን ነገር አታበላሹት

  • @AkliluZeleke-mn3ub
    @AkliluZeleke-mn3ub Рік тому +1

    አብሪት እያለው ብዙ ነገረ አሳልፈን ወንድሜ ነህ ትለኛለች ምንድነው

  • @barich2296
    @barich2296 Рік тому

    ዬድ ፬ ተኛው ነው ችግሩ እዛው ጋር መቆም።

  • @user-ll5lk4jz4s
    @user-ll5lk4jz4s 6 місяців тому

    እደውላለሁ ትላለች ግን አትደዉልም ለምንድነው

    • @yodhouse2713
      @yodhouse2713  6 місяців тому

      አንተ ስለምደውል ነዋ.....ጊዚ ስጣት ካልደወለች አትወድህም....ስለዚህ መደወል አቁም

  • @bini_technology
    @bini_technology Рік тому

    3ተኛ አባባልሽ ተመችቶኛል

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 Рік тому +4

    ሴት ልጅ አስቸጋሪ ናት ሴት ከማባበል ያጋጠመህ ፈተና ተታግለህ ማለፍ መሞኮር ይሻላል

  • @ashusahle5990
    @ashusahle5990 Рік тому +2

    የጆሮ ጌጥሽ 666 ነዉ ብታወቂው?

    • @yodhouse2713
      @yodhouse2713  Рік тому +4

      እኔ ማውቀው 3መአዘን መሆኑን ነው!!!

  • @Zekirubel
    @Zekirubel Рік тому +6

    በመላው አረብ ሀገራት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ እጅግ በጣም ብርቱና ጎበዞች ናችሁ:: እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ጠብቆ በሰላም ለሀገራችሁ ይብቃችሁ::💚💛❤️ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🙏🙏

  • @joesur5667
    @joesur5667 Рік тому

    let's work together. I'm video editor and videographer .