የፈርኒቸር እቃዎች ዋጋ 2024 || Furniture |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 52

  • @MubarekFurniture
    @MubarekFurniture  11 місяців тому +3

    የምታበረታቱን እህቶቻችን ጀዛከላህ እንወዳችኃለን ቻናሉን ሸር ሰብስክራይብ አድርጉልን ኢንሻ አላህ አሪፍ ስራዎችን በቅርቡ ይዘን እንመጣለን

  • @abddghgjf8678
    @abddghgjf8678 8 місяців тому +1

    ዋውውውው

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d 6 місяців тому +1

    ምርጥ ስራ ነዉ🎉

  • @MubarekFurniture
    @MubarekFurniture  11 місяців тому +1

    በድርጅታችን ዘመናዊ እና ጥራት ያለው እቃ ነው የምንሰራው ቀጣይ ኢንሻ አላህ ከዚህ የተሻለ ስታንዳርዱን የጠበቀ ስራ ይዘን እንመጣለን

  • @sየኮቸዋ
    @sየኮቸዋ 5 місяців тому

    ዋው

  • @janisha4226
    @janisha4226 10 місяців тому +1

    ማሻ አላህ

  • @FatimaFatima-oc4hw
    @FatimaFatima-oc4hw 11 місяців тому +1

    መሻአላህ አብሺሩጠክሩ

  • @ሰአዱከላላዋ
    @ሰአዱከላላዋ 11 місяців тому +1

    በርታጠንክርእናዛለንየማዳምክሞሞቺ

  • @ermiyaseenyew6104
    @ermiyaseenyew6104 10 місяців тому +1

    በጣም ያመራል በርታ

  • @AhmedHussen-w8y
    @AhmedHussen-w8y 11 місяців тому +1

    ማሻ አሏህ በጣም ውብና ማራኪ ነው በዚሁ ቀጥሉበት ግን መዳረሻችሁ የት የት እንደሆነ ብትገልፁልን ?

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture  11 місяців тому +1

      ሙሉ የኢትዮጽያ ከተሞች ተደራሽ ነን ወሎ አማራ ክልል እንዲሁም አ.አ ዙሪያ በፍጥነት እናደርሳለን

  • @MubarekFurniture
    @MubarekFurniture  11 місяців тому +6

    ማዘዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0921044168 ወይም 0912881598

    • @ሰአዱከላላዋ
      @ሰአዱከላላዋ 11 місяців тому

      እሺደመወዝልቀበልናአዛለሁ

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture  11 місяців тому

      ኢንሻ አላህ እኛም ለመስራት ዝግጁ ነን

    • @YasminAbraham-i7f
      @YasminAbraham-i7f 11 місяців тому

      ባህርዳር ታደርስሳላቹህ​@@MubarekFurniture

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture  11 місяців тому

      ባህር ዳር እናደርሳለን እንዲሁም ሌሎች የኢትዮጽያ ከተሞችም እናደርሳለን

    • @Taibah-rk6qr
      @Taibah-rk6qr 10 місяців тому

      የት ናችሁ

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography 9 місяців тому +1

    BER sente nw yaswestraleya enchet aletenagerekm aseram enda????

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture  9 місяців тому

      Tamburata ber enseralen be mdf woym be eshig panel wagachew ke 15 shi birr eske 22shi liders yechilal endebebru tilkint ena ende mekanu aynet awstraliya kehone yichemiral

    • @Ethio-NationalGeography
      @Ethio-NationalGeography 9 місяців тому

      @@MubarekFurnituretru australia ber aseram? khon lecondomineyem nw yeflegew

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture  9 місяців тому

      0921044168 bezih kuter telegram imo w.up lay mawrat enchilalen

  • @AhNm-k7x
    @AhNm-k7x 5 місяців тому

    0:41 ኮሞዲኖክቺንካቤ

  • @HcjFgh
    @HcjFgh 9 місяців тому +1

    የትነህ

  • @Habtam837
    @Habtam837 2 місяці тому

    ዋውውው እቃችሁ ሀሪፍ ነው በርቱ ❤❤❤❤ግን ወሎ ራያስ ትወስዳላችሁ ያው ማወቁ አይጎዳም

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture  2 місяці тому +1

      @@Habtam837 አወ ወሎ ራያ እናደርሳለን ሌሎች ከተሞችም እናደርሳለን እናመሰግናለን🙏🙏

    • @Habtam837
      @Habtam837 2 місяці тому

      @@MubarekFurniture እሽ ወንድም 💞

  • @MisarathMisarath
    @MisarathMisarath 2 місяці тому

    ያላቸው አደራሻ የት ነው ስለ ፈለግኩኝ ነው

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture  2 місяці тому

      @@MisarathMisarath አድራሻ ወሎ ከሚሴ ነው ለበለጠ በቴሌግራም ማግኘት ይቻላል
      t.me/Mubarek_Wollie_Furniture

  • @layilalayila903
    @layilalayila903 10 місяців тому +1

    Mashallah betam yameralo

  • @shaimashaima5044
    @shaimashaima5044 11 місяців тому +1

    ማሻአላሕበረታ
    ወንድማችንግንችቡድእንዳይሖን

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture  11 місяців тому

      Mdf ኤም ዲ ኤፍ ማቴሪያል ነው የምንጠቀመው በ አንደኛ ደረጃው በጥራት በኩል ዋስትና እንሰጣለን

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 Місяць тому

    ስራህ ማሻአላህ ፀደ ነው

  • @ffffft9498
    @ffffft9498 11 місяців тому +1

    ወሎ የት ነው ወድሜ

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture  11 місяців тому

      ወሎ ከሚሴ ነው

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 11 місяців тому

      ደሴእፈልጋለሑግን

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture  11 місяців тому

      የትኛውም አገር ለምታዙን በቻልነው መጠን የሚቀንስ ትራንስፖርት እናመቻቻለን

    • @ffffft9498
      @ffffft9498 11 місяців тому +1

      @@MubarekFurniture ምን አለ ወልድያና መረሳ ቢሆን

    • @NamusNamus-by9fo
      @NamusNamus-by9fo 3 місяці тому

      ትረንስፖርት,በመነዉ

  • @tgray2416
    @tgray2416 10 місяців тому +3

    መቀሌስ ታድርሳላቹ ወይ

    • @MubarekFurniture
      @MubarekFurniture  10 місяців тому +1

      መቀሌ እናደርሳለን የሰራነውን እቃ እቦታው ገጥመን እናስረክባለን

  • @oumumeryem
    @oumumeryem 11 місяців тому

    እኔ ኢትዮ ላይ አንድም ጥራት ያለው ፈርኒቸር አላየሁም ለምን ዱላቡን ውስጡን ቀለም አትቀቡትም በአላህ? ያስጠላል

    • @Kalki_habeshawit
      @Kalki_habeshawit 10 місяців тому +2

      ወሬ አጣችሁ አገራችሁን አታቃሽ ዝም ብትይ ምትሆናለሽ ቱቱቱ

    • @እሙአማር-ፐ7ለ
      @እሙአማር-ፐ7ለ 10 місяців тому

      😢የፈርኒቸር ጥራት አላሳሰበንም ያስቸገረን አገራችን ሰላም እሚሆንበት ነው ባለኮሜንቷ ወቅት ካመጣው ብለንጅ ካላማረን ካልወደድን ግድ ግዙ ያለን የለም

    • @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ
      @ሰአዲአደም-ዠ6ዘ 9 місяців тому +1

      ያገር ሰላም ነው ያሳሰበንጂ ብር ካለሽ ሁሉም ነገር ውብነው ሀገራችንን

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 7 місяців тому +1

    ማሻ አላህ