Ethiopia የኪችን ካቢኔት ትክክለኛ ዋጋ!እንዳትሸወዱ ለጭቃ ቤት ተፈላጊው፣ለቡልኬት ቤት ጠንካራው ኪችን ካብኒት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 68

  • @حياةجمال-ز2ط
    @حياةجمال-ز2ط 10 місяців тому

    ማሻ አላህ ለመርጃህ እናመሠግናለን 👍👍👍👍👍

  • @umumuhamadbintseid2793
    @umumuhamadbintseid2793 2 роки тому +2

    ጀዛኩሙሏህ ኸይራ ወድማችን

  • @medinaomar8569
    @medinaomar8569 Рік тому

    ዋው ምርጥ መረጃ ይመችህ

  • @ብትአህመድ
    @ብትአህመድ 2 роки тому

    ኡስሚ እናመሰግናለን ወድማችን

  • @mimek8968
    @mimek8968 2 роки тому +1

    በጣም የምፈልገው መረጃ ነው ወድሜ እናመሰግናለን ግን የጭቃ ቤት ላይ ኪችን ካቢኔት መስራት ይቻላል ?

  • @ልኑርተደብቄ-በ9ቐ
    @ልኑርተደብቄ-በ9ቐ 2 роки тому

    ማሻአላህ ኡስሚ በጣም ያምራል ኢሻአላህ እኔም አፈልጋሁ ቤቴ ይለቅና

  • @hayattube3664
    @hayattube3664 2 роки тому

    ኡስሚ ሰላም ማሻአላህ አሪፍ ነው

  • @SamiraMohammed-bm9ef
    @SamiraMohammed-bm9ef Рік тому

    በርታ ወንድማችን

  • @zinababrahim1600
    @zinababrahim1600 2 роки тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሸአላህ በጣም አሪፍ ነዉ ቀጣይ ቪደወ እጠብቃለሁ የትነዉ ያለኸዉ እኔም እፈልግ ነበር

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 2 роки тому

    ያምራል ኡስሜ እንደዚህ ሙሉ ኪችን ማስራት ይቻላል እንዴ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-በ3በ

    ወንድሜ የከችን ካብኔት ሰራሜክየትይገኛል

  • @fatimaali6355
    @fatimaali6355 2 роки тому

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል

  • @selamtube8334
    @selamtube8334 2 роки тому

    እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም እንዳመጣን ሁላችንም በእየ ሀይማኖታችን እንፀልይ ሰላም ናፍቆናል
    ወንድ የጭቃ ክችን ደብርታቦር ትወሰደላላችሁ

  • @thaibanooriya5483
    @thaibanooriya5483 Рік тому

    መሻላ🌹🌹🌹🌹☝☝☝☝

  • @sm1825
    @sm1825 2 роки тому

    ወንድሜ. ወደ ሌላ ባታ ሰርታችሁ መውሰድ ትችላላችሁ ሳይዝው በሱ አይነት

  • @ወለተመድህን-በ5ኰ
    @ወለተመድህን-በ5ኰ 2 роки тому +2

    ቀጣዉን እንጠብቃለን?????

  • @etuamlku3448
    @etuamlku3448 2 роки тому

    ሰላምህ ይብዛ ኡስማን ወንዲሜ በየሀገሩ ማዲረስ ይችላሉ ወይ

  • @semiethiotub
    @semiethiotub 2 роки тому

    ሹክረን ወንድማችን ሰላም ለሀገራችን

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @aminasoso868
    @aminasoso868 8 місяців тому

    ዋው

  • @ብትአህመድ
    @ብትአህመድ 2 роки тому +1

    አገራችንን ሰላምያድርግልን

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 2 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው

  • @መዲናጫኔአባቴንናፍቂ

    ኡስሜ እናመሰግናለን ግንተመቸህ መሰል በል ለባለቤትህ ተውላት ውጣ ከእቃ ቤት

  • @ሀናንእስማኢል
    @ሀናንእስማኢል 2 роки тому

    ማሻአላህ በጣም ያምራል

  • @halemahalmurshidi7018
    @halemahalmurshidi7018 3 місяці тому

    ክብርልን

  • @maseratdima1956
    @maseratdima1956 Рік тому

    Laser ifeliglewu yeti nachu

  • @rahelchanal4951
    @rahelchanal4951 2 роки тому +2

    ያሁኑን ዋጋ አሳውቀን ወንድም

  • @abutaju
    @abutaju 2 роки тому

    ሴላም ወንዲሜ ስልክህ ላክልኝ

  • @አይናፋርዋ
    @አይናፋርዋ 2 роки тому

    ባአላህ አሁን ስንት ገባ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 8 місяців тому

    የት ነዉ

  • @ኡምሀናድ
    @ኡምሀናድ 2 місяці тому

    ካሬ ማለት ግን ሜትር ነው እደ

  • @abutaju
    @abutaju 2 роки тому

    አልሙኔም ክችን ካብኔት ማሰራት እፈልጋለሁ አድስ አበበ

  • @medinayime
    @medinayime 11 місяців тому

    ያምርራል

  • @Cdg-m1w
    @Cdg-m1w Рік тому

    ድሴ።ታሰራላችሁ።ቁጥራችሁን።ላኩልን

  • @ኡምሲድራ
    @ኡምሲድራ 2 роки тому

    ጎጃም ይገኛል ወይ

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 2 роки тому

    ባለፈዉ አይቸዋለሁ ልበል የሄን

  • @emantube3771
    @emantube3771 2 роки тому

    ማሻአላህ ከታች ያለውን አላሳየህንም ከፍት

  • @بنتمحمدعلحمدلله
    @بنتمحمدعلحمدلله 2 роки тому

    ባሁኑዋጋ አጣርተህ ንገረን በአላህ

  • @sarazaodi6116
    @sarazaodi6116 Рік тому

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡ

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 Рік тому

    የት ነህ

  • @abayeyoutube7773
    @abayeyoutube7773 2 роки тому

    በጣም ውድ ነው በስመአብ

  • @fatumamuhammad1334
    @fatumamuhammad1334 Рік тому

    የትነው

  • @fafitube1195
    @fafitube1195 2 роки тому

    ማሸ አላህ

  • @jemiendris84
    @jemiendris84 Рік тому

    የት new

  • @alemazkifle1789
    @alemazkifle1789 Рік тому

    location

  • @ሀስብአለሁወኒእመልወክል

    አይኔ ነዉ ወይስ ከዝህ በፍት ሰሚችለሁ

  • @Roza-x1z
    @Roza-x1z Рік тому

    La kodmnem bate tankskshi kchen meni aynte yhnle malte sente matre

  • @Mahlat-t6r
    @Mahlat-t6r 11 місяців тому

    አሪፍ ነው ደሤ ቅረጫፍአላችሁ

  • @aziza7088
    @aziza7088 2 роки тому

    ለጭቃቤትይሆናል

  • @bonboncute113
    @bonboncute113 Рік тому

    ስልክ ቁጥር

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 2 роки тому

    ዋጋው ስንት ነው??

  • @RhimaAli-y1w
    @RhimaAli-y1w 4 місяці тому

    ዋጋ አሣውቀን

  • @ዜድነኝየመርሳዋ
    @ዜድነኝየመርሳዋ 2 роки тому

    ወድም ለምሳሌ ኩሽነ ሙሉ ለሙሉ ሳይሆን ግማሽ ስትነው

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 роки тому

      ዜድየ ሰብስክራይብ አዲርጊኝ ቪደወ እይና

  • @birtukanebre6244
    @birtukanebre6244 2 роки тому

    ኸይርሲምር እፈልጋለሁ

  • @SamiraMohammed-bm9ef
    @SamiraMohammed-bm9ef Рік тому

    አላህ ይስጥህ አቦ እውነት እያወራችሁ ለሰው ተስፋ የምሰጡ ወንድሞች አላህ ይስጣችሁ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому +4

    🎧👉🏼ያአደም ልጅ ሆይ በደሥታህ ግዜ አላህጋ ተዋወቅ የችግርህ ግዜ ያዉቀሀልና ይደርሥላሀል እና እናም እህቶቸ ተዲናችን አንዘናጋ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ጥሩ ጥሩ ትምህርቶችን ታገኛላቹ📚

  • @mohammadhanantube6631
    @mohammadhanantube6631 2 роки тому

    ሰላም ፣አዲስ፣አለም

  • @mohammadhanantube6631
    @mohammadhanantube6631 2 роки тому

    ኤትነው

  • @SofiaMuktar
    @SofiaMuktar 5 місяців тому

    ቦተዉዬትነው

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 2 роки тому

    መሻአሏህ ዴሰይላል ውድ የመዳምቅመሞች እሰኪ ቤቴ ጎራበሉእና አሣድጉኝ በተቻለኝ አቅም ለእናንተ ደሚጠቅም ነገር ይዥ እቀርባሉ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ዘና በሉ ተማሩ

  • @rabiajamal9317
    @rabiajamal9317 2 роки тому

    እኔ እፈልጋለሁኝ ቤት የሚሸጥ ባዲሳባ ዙሪያ ሳይርቅ እስከ ሱልልታ ድረስ ካገኘህ ሹክ በለኝ

  • @khadijatida6615
    @khadijatida6615 2 роки тому

    እኔ55ሺአሉኝ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 роки тому

    አሁን የት ነህ አንተ?