ቀለበት አድርጋለው ከዚ በዋላ ወንድሜ እንድትሆን ነው ምፈልገው 🥹😥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 265

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa 2 місяці тому +89

    አቤልን አንድ የተረዳዉት ነገር አለ ማሂ በውለታ አስረዋለች ሩታ ደግሞ በፍቅር ታስራለች የምትሉ👍👍👍

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 місяці тому +2

      ትክክል ጥቅምእኮ አስበለጠ ተሮታ ፍቅር

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 2 місяці тому

      ያች ባጃጅ ግኖ ከካሜራ አትመጣምሳ😅😅😅 ዉሸት መስሎኝ ነበር ሳትመጣ ስትቀር

    • @ሰዉነት
      @ሰዉነት 2 місяці тому

      እሩታኮ ከመጀመሪያዉም ታፈቅረዉ ነበር ማሂ ስመጣ ተቀየረባት

  • @WhshHsbs
    @WhshHsbs 2 місяці тому +48

    ሩታየ ጀግና ነሽ ቆራጥ መሆን ጥቅሙ ብዙ ነዉ😢😢😢ኣቤላ ግን😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 місяці тому +70

    ማርያምን ደግ አደረገችህ በቅድሚያ ያገኛሀት እሩታዬን ትተህ ከዛች ከማሂጋር ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል

    • @AfhhfChbvh-gr1xc
      @AfhhfChbvh-gr1xc 2 місяці тому

      😂😂😂

    • @GenetTamirat-w9y
      @GenetTamirat-w9y 2 місяці тому +4

      ምን ችግር አለዉ ስጀማር ማሂ ናት ቆንጆ😊😊😊❤😂

    • @Mየኔውድ
      @Mየኔውድ 2 місяці тому

      በቁጅና አትሂጅ ሩታዬ ምርጥ ናት ያችኛዋም ምንም አርጋኝ አይደለም ማሂ ራሱ ታቃለች ሩታ ለአቤል የፍቅር ስሜት እንዳላት ራስ ወዳድ መሆን ይከብዳል​@@GenetTamirat-w9y

    • @DfghXcbh
      @DfghXcbh 2 місяці тому

      እና ቢሠሩ ምን ከለበት

  • @sasaudi
    @sasaudi 2 місяці тому +47

    ሩታዬ የኔ ቀበጥ ናፍቅሽኝ ነበሪ ሰወድሸሸሸ የኔ የዋህ😢💕

  • @ሀይሚ-ኘ7ቘ
    @ሀይሚ-ኘ7ቘ 2 місяці тому +72

    አቤላ ደግ አደርገችህ😂😂

  • @MareNguese
    @MareNguese 2 місяці тому +32

    ሩታዬ የኔ ፀባይ ሰናይ ተናፈቀሽ ነበረ😢

  • @momi-m4e1n
    @momi-m4e1n 2 місяці тому +25

    ደግአርገችህ አቤላ አበዛህው እደምታፍቅርህ ታቃለህ አተግን አትርዳም😂😂😂😂

  • @almazalmazandarge
    @almazalmazandarge 2 місяці тому +14

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሴት ልጅ እንደዚ ስትሆን እንዴት ደስ እንደምትለይ ኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ እሩታ እወድሽ አለሁ❤

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 2 місяці тому +1

      በጣም😂😂😂

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 2 місяці тому +24

    ሩታየ የኔ ዉድ❤❤ ስወዳት የኔ የዋህ

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 2 місяці тому +12

    ፕራክ ነው😂😂😂 ግን እውነቷንም ከሆነ ደስ ይላል ከማይሆን ሰውጋ ግዜ ከማቃጠል🎉🎉

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y 2 місяці тому +28

    😢😢😢😢😢😢 አዝናለሁኝ አቤላ ግን አትረባም

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 2 місяці тому +17

    እሩታ ጀግና ነሸ የኔ ቆንጆ አቤላ እና እወድሃለሁ ልትልህ ትፈልጋለህ ተበላህ👍👍👍👍👍👍

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lv 2 місяці тому +14

    እሩታዬ እንኳንም ደህና መጣሽ❤❤❤❤

  • @Santa-w9z
    @Santa-w9z 2 місяці тому +12

    አቤላ ወንድሜ አዝናለው ሩታን የመሰለች በማንኛውም ነገር የማይጎላት አመለጠችህ ብዙ የፍላጓት ምልክት አሳይታህ ነበር ያንን መጠቀም አልቻልክም አዝናለው ማሂ መቼም ቢሆን አትሆንህም ልገርህ አንተ የሚሆንህን ሴት አታቅም ስለዚህ ቢጬህን አታጣም ትምህርት ይሆንሀል መልካም እድል
    ሀሳቤን የምትጋሩ በ like አሳዩኝ ቤተሰብ እወዳችሀለው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😮😮😮

  • @ሚሚቱዩቡ
    @ሚሚቱዩቡ 2 місяці тому +21

    ሴትልጂ ስትቆርጥ አለማየትነው
    መታገስ ዋጋያስከፍላል አቤላ ቡዙ ታግሳህ ነበር አተግን ዞር ቡለህም ቡሆን ።አይተሀት አታቅም 😢❤

  • @sasaudi
    @sasaudi 2 місяці тому +18

    ሩታኮ እዴ ሩታ ሞደል ናት 😮😂❤

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 2 місяці тому +10

    እሩታየ የኔ ውድ በጣም ነፍቀሽን ነበር ❤❤❤ቆራጥ መሆን አለብሽ ለምንም እዳትሸናፋ❤❤

  • @የሀይሚምርኮኛ
    @የሀይሚምርኮኛ 2 місяці тому +16

    ይመችሺ እሩታ😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +53

    ፕራንክ ነው ያምትሉ ለይክ 😊😊😢😢ሩታዬ የአቤላ ብቻ ነት 😂😂ያምትሉ ለይክ 😊🎉🎉❤

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 2 місяці тому

      እሳ የሱ ብቻ ከሆነች እሱም የሳ ብቻ ይሁን🤨

    • @SemuSm-uy8vg
      @SemuSm-uy8vg 2 місяці тому

      እሱ በማሂ ቀየራት

  • @Zed184grace
    @Zed184grace 2 місяці тому +7

    ሩታየ የኔ ውድ ❤️❤️

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 2 місяці тому +4

    ሴት ልጅ እንድ ቆራጥ ስትል ናው ምያምራው የምትሉት 👍👍👍

  • @VipVip-x8l
    @VipVip-x8l 2 місяці тому +8

    ደግ አደረገችሕ ስትላላጥ ያቺምጋ ያቺምጋ

  • @nebanebati4742
    @nebanebati4742 2 місяці тому +10

    ደግ አደርገችክ ልክ ናት ምንም አይነት የመይመች ሁኔታላይ ብትሆን ደዉለክ መጠየቅ ግዴታ ነዉ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 2 місяці тому +7

    ስጦታውን ብትቀበይው ጥሩ ነበረ ግን ደሞ ቀለበት አሰረኩ ማለትሽ ደስ ይላል ሴት ቆረጥ ስትል ነው ደስ የሚለው

  • @RahmaTemam-f8r
    @RahmaTemam-f8r 2 місяці тому +10

    እደኔ ደስ ያለዉ ወላህ❤❤

  • @sikosilo1951
    @sikosilo1951 2 місяці тому +11

    ሩታ ተናፍቅሻን❤😢

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 2 місяці тому +12

    ደግ አረገችህ ይገባሀል ካንዷ ጋ መወሠን አለብህ ያቺም ይቺም ጋ ለምን አልፈርድባትም

  • @RukeyaAli-nv8kl
    @RukeyaAli-nv8kl 2 місяці тому +6

    ወይኔ ወላሂ አሳዘነኝ አቤላ ያተው ጥፋት ነው ብዙ ግዜ የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት ብለን ጠየቅንህ አይገባህም አተ

  • @KidistShuguts
    @KidistShuguts 2 місяці тому +1

    Ruta ena abela endilay hono mayet nafkoyn neber gn negerun abela abelashew rutaye deg aregsh rutan swodatiko❤❤❤❤❤❤

  • @dadesert5446
    @dadesert5446 2 місяці тому +7

    አዳዴ፡እኛ ሰዎች ስንባል የሚወደንን፡ትተን የማይወደንን እንከተላለን ስለዚህ ደግ፡አደረገች ሴት ልጅ ቆራጥ ስትሆን ደስ ትላለች❤❤

  • @User-bu8mt
    @User-bu8mt 2 місяці тому +11

    እሰይ ደግአደረግሽው የኔ ውድ አይዞሽውደ❤❤❤

  • @እናተ
    @እናተ 2 місяці тому +14

    አቤላ የምር ትገረማለህ አንተ ነህ ለዚህ ያበቃት ጭራሽ ታማ እኮ እርሱዋን ለመጠየቅ ጊዜ አጣክ ሱሩታዬ ደግ አደረግሽ አንቺ ሴት ነሽ ለአንቺ የሚጨንቅልሽ የሚያስብልሽ ሰዉ ነዉ የማያስፈልግሽ ግን የምር በጣም ነዉ ያዘኩት የእዉነት ከሆነ ለሌላ ጊዜ ትምህርት ይሁን እሺ ሩታ የፍቅር ሴት ነች ግን አንተ አመለጠችክ አቤላ

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py 2 місяці тому +8

    እሩታዬ የኔልዩ አቤላተሳስ ተሀል እኮ

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo 2 місяці тому +6

    እሰይ ደግ አረገች ይመችሽ አልገባ ካለክ ምን ታርግክ

  • @Titi_Love_12
    @Titi_Love_12 2 місяці тому +11

    እውነት ከሆነም የራሰክ ጉዳይ ነው ኣቤል ሆ ከማንም በፊት እሳ ናት ካንተ ጋር ኣብራ እየሰራች የነበረች ከዛ ደሞ ኦዴንስ ሩታ እያለ ኣንተ ያኛው ይዘክ ነክ የሚትመጣው ከፊትዋ የሚነበብ ነገር ነበር ማንበብ ኣልቻልክም ስለዚ ካንተ ከራቀች ኣትከፋ እንደዚ እንደሚመጣ ገብቶኛል ነበር

  • @SaadaSaada-es1lu
    @SaadaSaada-es1lu 2 місяці тому +1

    እስይ ደግ አደረገቺህ ክርፍፍ ስትከረፈፍ ከዛቺ ከማሂ ጋር እሩታየ ምርጥ ልጂ ናይ ቆጆልጂ ❤❤❤እሩታየ. እንወዲሻለን

  • @Heroth577
    @Heroth577 2 місяці тому +24

    ዛሬ የሩታ ተራ ነው ነገ ደሞ ማሂን ይዞ ይመጣል😂😂😂

  • @Lubaba-e7e
    @Lubaba-e7e 2 місяці тому

    ረየምር ደግ አረገችህ ታማ እኳን ካጠይቅ ስጦታ ምን ያረግላታል 🙄🙄🙄🙄

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ 2 місяці тому

    ደግ አረገች እንኳን ደስ አለሽ ሩታየይ🎉🎉
    ወንዶች እኮ ከሄደት በሃለ ማቅናት ትጀምራላችሁ 😂

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 2 місяці тому

    ወንዶች ድሮም ጥቅም ያላትን ትፈልጋላቹ አንዳች አደረገችልህያቺ ማሂ በቃ ከሷ መለጠፍ ሩታ ጀግና ቆፍጠን በይ ከነሱ ራቂ ሲጀመር

  • @EeEe-gm5qm
    @EeEe-gm5qm 2 місяці тому +1

    ይገባሀል አቤላ ተው ተረዳት እያልን ስጨቀጭቅህ ሴት ልጅ ቆረጠች 😂😂😂 ቅመሞችዬ እደጎደኞቹ 50k እናስገባው 😢😢😢

  • @ሚሚቱዩቡ
    @ሚሚቱዩቡ 2 місяці тому +7

    ፕራክም ቡሆን አጀቴ እርሷል
    የበአል ለት የሀበሻ ቀሚስ ለበሳችሁ ሽር ስትሉ እረስታችሄትነበር 🎉❤❤🎉🎉😢

  • @ZamzamMohammed-r3d
    @ZamzamMohammed-r3d 2 місяці тому +4

    ሩታዬ የኔ ውድ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 2 місяці тому

    ደግ አደረገች ሩታ ጀግና ብዬሻለሁ እውነት ነው ነገሮች ተቀይረዋል ትክክል ነሽ ሴት ልጅ ቆራጥ ስትሆን ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @እህተሚካኤል-ጸ2ሠ
    @እህተሚካኤል-ጸ2ሠ 2 місяці тому +6

    ሩታዬ መሀተብ ትሰር በጌታ አቤል እሰርላት የምትሉ❤😢

  • @DyiDt
    @DyiDt 2 місяці тому

    ፕራንክ ነው😂😂😂😂

  • @نعيمهمم
    @نعيمهمم 2 місяці тому +2

    ሩታዬ ❤💞💕💕💓💕ተናፍቀሻላ❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MHAYYoutube
    @MHAYYoutube 2 місяці тому +2

    እልልልል እኳን ደሥ አለሺ እሩት❤🌄

  • @AooCell-h2p
    @AooCell-h2p 2 місяці тому

    አሁንም ማህ ደስተኛ ናት 😂😂😂💍💍💍

  • @OhKh-ek9us
    @OhKh-ek9us 2 місяці тому

    እሩታየ እኔፀባየሰናይ ስወድሽ ለካሜራነውእሚያስመስለው ያስታውቃል ከካሜራጀርባ መጠየቅ ነበረበት የኔቆጆደግአረግሽው

  • @sikosilo1951
    @sikosilo1951 2 місяці тому +2

    ደግ አረግሽው 😂😂

  • @Jani19-v2d
    @Jani19-v2d 2 місяці тому +2

    Ruta 😢😢😢😢😢yene liyu

  • @Ekram-tt5fl
    @Ekram-tt5fl 2 місяці тому

    እሩታየ እኳን ደና መጣሽ ስወዳት የኔ ቅመም 🥰🥰🥰

  • @CharaMai
    @CharaMai 2 місяці тому

    አቤላየ የኔ የዋህ አብሽር ሁሉም ያልፋል❤❤❤😢😢😢

  • @EmanEman-ol9xg
    @EmanEman-ol9xg 2 місяці тому

    ሩተሰነቴ"የኔማረ"ዉዲዲዲዲ❤

  • @BasbosaBasbosa-gz8ht
    @BasbosaBasbosa-gz8ht 2 місяці тому +1

    አቤላ አትጃጃል ጠበቅ አድርገህ ያዝ ሊላ ሴት አትይ❤❤

  • @HekmatAhmet
    @HekmatAhmet 2 місяці тому

    አይይይይ አቤል ተበላሕ እውነት ከሖነ መጀመሪያ ብዙ ነገር አሣይታሕ ነበር ወላሒ አንተ ግን አልተረዳሐትም ሤት ልጂ ሥትቆርጥም ሥትወድም እንደዚሕ ነው

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd 2 місяці тому

    ሩታዬ የኔ ማር ስወድሽ❤❤❤❤ አቤላ ደግ አረገችህ

  • @zainabhamadi5858
    @zainabhamadi5858 2 місяці тому +3

    Rutiyee Yene qonjiyyee ❤❤❤

  • @aweruamare
    @aweruamare 2 місяці тому +4

    ሩታየ❤❤❤❤❤❤

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 2 місяці тому

    ፍቅር ከሀይማኖት ይጀምራል😏ሚሂ የኔ ባለማተብ❤❤

  • @AhmedKabir-k4e
    @AhmedKabir-k4e 2 місяці тому

    እሩታዬ ይኔማር ሠውድሸ❤❤❤❤

  • @fjjuhjkkjghvg6878
    @fjjuhjkkjghvg6878 2 місяці тому

    ይመችሺ😂😂😂😂😂

  • @Temre-ye3ic
    @Temre-ye3ic 2 місяці тому +1

    ደግ አደረገችህ ወላሂ አጀቴን አሸርችኝ መጀመሪያ ያገኛትን ትቶ አድሶጋር ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል በዛላይ እሩ እደምቶው ታስታዉቃለኝ የኔማር ❤❤❤😢

  • @sikosilo5437
    @sikosilo5437 2 місяці тому

    ይመችሽ አቦ ደግ አደረግሽዉ😂😂😂😂😂

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 2 місяці тому

    እኔሰምንበየለኮመት😂😂😂አቤላየአይዞህ😂

  • @AdnaAmari
    @AdnaAmari 2 місяці тому

    አቤላ አናደሗኝ ነበር ማሒንእኳ በሩታነው ያገኘሐት አሽቃበጥክ እሩትየ ይመችሽ ደግ አረግሽ ስስቴ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @BreFekr
    @BreFekr 2 місяці тому +18

    ሩታይ የሚትወዱ👍👍👍🔔🔔🔔🔔🔔🔔

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 2 місяці тому

    ሩታየ የኔ ጀግና ብሺቅ እሩታየ ነበሪች ቀዲመህ ያገኘሀት ያችን ሰታገኚ ወደሶ ለከክ ብለህ አልነበሪደ 😂😂

  • @zenebechYouTube
    @zenebechYouTube 2 місяці тому

    የኔ ጀግና ኡሩታ ልክ ነሽ ያደርግሽ አቤል አስ መሳይ ሳዉ ናዉ 🙄🙄🙄

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ

    እነኝህልጆች ሁለቱም ይዋደዳሉ ደፋሪ ጠፍቶነዉ

  • @SaraSara-sp6cm
    @SaraSara-sp6cm 2 місяці тому +3

    ደግ አረገችህ ተገቢህ ነው ፍቅር በገንዘብ አይገዛም

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 2 місяці тому

    እሩት መልካም ትዳር😢

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 2 місяці тому

    ይመችሽ አቦ ትንሽ አጭልሊውማ😂😂😂😂😂

  • @fafiAkesta
    @fafiAkesta 2 місяці тому

    አቤላዬ አይዞህ❤🎉❤🎉

  • @RgffhgTtyt
    @RgffhgTtyt 2 місяці тому

    እሄንልጅአደናገሩትእኮ❤❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 місяці тому +2

    የኔ ወንድም ተዉ ብየህ ነበር❤❤❤😢😢

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lv 2 місяці тому

    አይዛህ አቤላዬ❤❤❤❤❤

  • @D69yoxcChopch
    @D69yoxcChopch 2 місяці тому +4

    እሩታየ ነፍቀሽኝነበር

  • @fufy2285
    @fufy2285 2 місяці тому

    ሩታዬየኔውድይመችሺ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @JohnTeshela-wz4jj
    @JohnTeshela-wz4jj 2 місяці тому +2

    ጡሩ ፕራንክ ነዉ ደግ አደረገች ብዙ ግዜ ሆኑሃል ለመረዳት አልቻልክ አንቴ የወንድ ሀልጫ😂

  • @عبداللههلالي-ي4ش
    @عبداللههلالي-ي4ش 2 місяці тому

    እሰይ ይመችሽ

  • @KekUeue
    @KekUeue 2 місяці тому

    Mahteb adrglat beterefe tamralachihu❤❤❤❤

  • @ElsaElsa-w6w
    @ElsaElsa-w6w 2 місяці тому

    ግን ፕራክ ነው እና አቤላ ባናት ፍቅር ግላፅት ጋዝ ባላይ አት ቆዩ ባቃ እንፋልጋለን 😢😢😢

  • @ZabibaZz1234
    @ZabibaZz1234 2 місяці тому +1

    ፕራክነው😂😂😂

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 2 місяці тому +1

    በጣም ትወድክ ነበር ግን ምንም ማረግ አትችልም

  • @S.u.yeemanafaki
    @S.u.yeemanafaki 2 місяці тому +6

    ፕራክ

  • @WerttAsdfgg
    @WerttAsdfgg 2 місяці тому

    ሩቲ የኔ ደርባባ ቆፍጠን አበዛሀው ሁሉም ከሷ በሀላ የመጣነው

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 2 місяці тому

    ሥላናደዳት ልትፈትነው ነው ቻለው😂

  • @UeuyryrUdyyeuru
    @UeuyryrUdyyeuru 2 місяці тому

    እውነት ከሆነ በጣም የደብራ ሩታ

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 2 місяці тому

    የኔ ማር አሥደሠትሽኝ ❤❤😢 መጀመሪያ ያገኛሀት እሩታን ነበር አተ ከማሂጋ ትቆላለህ ደግ አርጋሀለይ😂😂

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
    @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 2 місяці тому

    አይ ኮሜታተሮች ደግ አደረገችህ ነው ሁሉም ስጦታውን ብትቀበይው ጥሩ ነበር ስጦታ እቢ አይባልም

  • @ኩሉድሕሪኣደዋይይፈትወኪእ

    Prank ነው ግን ቢሆንም ደግ አረገች ተሽለጥለጥክ ከቺ ልጅ በሩታ የዋህነት እንዳወቅካት ረስተሃል መሰለኝ የሆንክ😏😎

  • @amenasulman3393
    @amenasulman3393 2 місяці тому

    አሰይ ደግአደረግሽው❤❤❤❤❤

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 2 місяці тому +2

    ጉበዝ ደግ አረግሺው😂😂

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 2 місяці тому

    የኔቆራጥጎበዝ❤❤

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db 2 місяці тому

    ደሞ ፍራክነው አይዞህ

  • @አፍያትቢትሙሀመድ
    @አፍያትቢትሙሀመድ 2 місяці тому

    እሩታ👏👏👏👏

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 2 місяці тому

    አቤላ በጣም ነበር የምወድህ የማከብርህ ግን ሶሞኑን ተማሒ ጋር የለቀቃችሁትን አይቼ ተናድጀብህ ነበር ሩታ እንደዛ ስኮን አልተረዳሀትም ነበር እሷ ደሞ ለመግለፅ ትፈራለይ እንደዘበኑ ሴቶች አደለችም አፈቅርሀለሁ ብላ ለመናገር አፍራ ግን በሁናቴዋ መረዳት ሲሆርብህ አይተህ እንዳላየ ነበር ያለፍካት አሁን ባደረገችው ነገር አልቀየማትም እውነት እራሱ ቢሆን ብዙ ጊዜ ሰተሀለች አልተረዳሀትም እንጅ

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y 2 місяці тому +3

    አቤላ ተዝረክርከ ነበር ወድ ልጅ ሲዝረከረክ አያምረም