🌟የዚዙ ቤተሰብ ፈቀዱላት🎉 አሚር ተደሰተ😃

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @AMIRZCOOL1
    @AMIRZCOOL1  2 місяці тому +603

    እስ እንደኔ ደስ ያላቹ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤

  • @Hira.yemamilij
    @Hira.yemamilij 2 місяці тому +223

    ወላሂ በጣም ደስ ቡሎኛል እስኪ እንደኔ ደስ ያለው 👍👍👍👍

    • @ritabaqala3511
      @ritabaqala3511 2 місяці тому

      እኔ ሶፊ ወላሂ በጣም new ደስ ያለኝ ❤❤

    • @Jamieh-nm6yw
      @Jamieh-nm6yw 2 місяці тому

      ማሻአላሕ

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 2 місяці тому +148

    አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤❤❤

    • @SADID3202
      @SADID3202 2 місяці тому +1

      ሡለላህአለሂወሰለም

    • @SaadRak-k4y
      @SaadRak-k4y 2 місяці тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @M.O.P-RIDES-TRANSIT
      @M.O.P-RIDES-TRANSIT 2 місяці тому

      S❤A❤W❤❤❤❤❤❤❤

    • @komaistekle4512
      @komaistekle4512 2 місяці тому

      አረ አላህ አንድ አይደለም መሐመድም ነቢ አይደለም😂

    • @SADID3202
      @SADID3202 2 місяці тому

      @@komaistekle4512 አኡዚቢላ አላህ አንድመሆኑን ለማረጓገጫ በቀላሉ እሱከፈጠራችሁበላለመቀየረ 1/ ሤትልጅከተወለደችበላ በ40ቀኗወሃ ታጥባላችሁ
      2/ወንድ በ80ቀኑ ታጥባላችሁ ረተው ክፊአታናግሩን።።።።

  • @Zsoso2022
    @Zsoso2022 2 місяці тому +90

    ጥሎብኝ የሰው ደስታ ያስደስተኛል እንካንም ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @Tayyba-f9h
      @Tayyba-f9h 2 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku 2 місяці тому +57

    ለቤተሰቡ ክብር ያለው ሰው ደስ ይላል 😊 አይ አሚር ሽንቴ ነው የመጣው አላለም😂 ወንድሟን ሲናግር 😂😂😂 ግን ለምን ከዚህ በበለጠ በሀላል ተጣምራችሁ ❤❤❤ በነፃነት ስሩ

    • @AlewyaAssen
      @AlewyaAssen 2 місяці тому +7

      የተመቸኝ ኮሜንት🎉🎉🎉

    • @ShkuSheku
      @ShkuSheku 2 місяці тому

      @ekramemohamad7392 መረሀባ እህት

    • @ShkuSheku
      @ShkuSheku 2 місяці тому

      @ekramemohamad7392 ታዛዥ ነኝ

    • @HalemAAa-x8d
      @HalemAAa-x8d 2 місяці тому

      😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @UKk-x9w
    @UKk-x9w 2 місяці тому +53

    በጣም ቆንጆ የ እናት አለችህ ዙዙ ሰለመጣች ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому +1

      ደምሪኝ እህት

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz 2 місяці тому +8

    ቆጅየ እናት ነው ያለህ አድሜና ጤነና የኔናት

  • @KedraDjku
    @KedraDjku 2 місяці тому +23

    ማሻአላህ. እልህ ያቆይልህ እናትህንን ስለዚዙ ደግሞ እንኮን ደስ አለህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @ኢኩ
    @ኢኩ 2 місяці тому +14

    ደሜ አሚርዬ ወላይ ማዘር ቆጆ ናት ልክ እዳተ በጣም ትመሳስላላቹ ግን አተ ፀይም ነህ አላህ እናትህ ያቆይልህ ❤❤❤❤❤❤😂

  • @mftube5344
    @mftube5344 2 місяці тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ አሚርዬ ዚዙዬ❤❤❤❤❤❤❤❤ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ

  • @Toyba-s7f
    @Toyba-s7f 2 місяці тому +28

    እናትህማ ሰታምረ ማሻላህ ይዘህልን ና

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ጦይብየ ደምሪኝ

  • @FGb-pg3uy
    @FGb-pg3uy 2 місяці тому +11

    እንኳን ደስ ያለክ አሚርየ🎉ማሻአሏህ ብያለሁ❤አይለያችሁ😢

  • @BeautifulBea-c9m
    @BeautifulBea-c9m 2 місяці тому +17

    እናትን ቆጅየናት አላህ ያቆይልህ
    ወኔደሥ ብሎኛል ወላሂ አላህያሣምርላችሁ
    የኛዉድ ወድምእልልልልልል😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ውድያገሬልጂ ደምሪኝ

  • @HalimaShambile
    @HalimaShambile 2 місяці тому +1

    በጣም ወላሂ ስወዳት የኔ ቆንጆ ሺ አመት ትኑር😢😢😢

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o 2 місяці тому +8

    ሴቶቹ ማማራቸው♥ አሚር እኳን ደስታህ ተመለሰ❤❤

    • @Hayat-b6g
      @Hayat-b6g 2 місяці тому

      የኔ ቆጆ አቺኮ ትለያለሺ የተቢየ የሰው ደስታ የሚስደስትሺ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MhebubaRdy
    @MhebubaRdy 2 місяці тому +10

    ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ ብሎኛል አሚር አላህ ይግዝቹ አብሽሩ

  • @ኢኩ
    @ኢኩ 2 місяці тому +10

    ማሻላህ ወላይ በጣም ደስ ብሎኛል እስከመጨረሻው አለይለያቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebiyat-s8l
    @nebiyat-s8l Місяць тому

    እኔን ደስስስስ ያለችኝ ነገር ሰው ቀና ብላ ያላየቸው ነገር የኔ ማር ደግሞ እንዴት ነው ምታምረው ❤

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f 2 місяці тому +6

    ወይኔ ሁለት ቆጁወች ደስ ስትሉ ይችልጂ ወስጧ ንፁህዉ አገባት ይምር የወደፌት የልጁችህ እናት አርጋት

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @zamzenzamzen2592
    @zamzenzamzen2592 2 місяці тому +45

    ጣምም ቆጆ እናት ናት እማየየየየ ሺአመት ትኑርልህ የሁላችንም አሚን

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @FatumaAhmed-sh6mu
    @FatumaAhmed-sh6mu 2 місяці тому +8

    ማሻ አላህ ወላሂ ደስ ይላል ሙሀባችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому +1

      ደምሪኝ ውደ

  • @NasraaNext
    @NasraaNext 2 місяці тому

    ኡንካን ባሰላም ተመላሽ ዙዙ የኔ ቆንጆ በጣም ናው ምወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @AbiotFakadu
    @AbiotFakadu 2 місяці тому +3

    እንዴት እንደምታምር እናትነቷ አይኗ ላይ ይታያል አላህ እረጅም አመት ያቆይልክ❤❤❤❤❤

  • @ritabaqala3511
    @ritabaqala3511 2 місяці тому +2

    ዙዙየ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ wud አሚር እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እኔም እንዳንተ ደብሮኝ ነበር አላህ ይጠብቃችሁ ❤️

  • @ZeynebZeyneb1
    @ZeynebZeyneb1 2 місяці тому +12

    ማሻአላ በጣም ደስይላል. የኛ. ውድ ች.

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ዜድየ ደምሪኝ

  • @samiraabdohoussein6953
    @samiraabdohoussein6953 2 місяці тому

    ማዘረ ደና ናቸው በጣም ቆንጃ ናት አላህ ሀያታቸውን ያረዚምልህ

  • @ሀበሿዊት
    @ሀበሿዊት 2 місяці тому +5

    ደግሞ አለባበሳቸዉ ሲምር ማሻአላህ❤❤🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 2 місяці тому +1

    ዎው አሚር ዚዙ እኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ 2 місяці тому +16

    ዙዙዪ ሰለመጣች ማነዉ እደኔ ደስ ያለዉ እስኪ👍💘

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ደምሪኝ እህት

  • @JamilaAs-my3kw
    @JamilaAs-my3kw 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂ደስ ብሎኛል ስቀህ ሰላየሁህ ወዲሜ

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 2 місяці тому +52

    መሻአላህ አሚር እና ዙዙ ባአንድ ስላየሀችሁ ደስ ብሎኛል

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ፋፊየ ደምሪኝ

    • @FtimaMohammed
      @FtimaMohammed 2 місяці тому

      @@Zehara9ደምሬሻለሁ

  • @MohamedOmer-e2w
    @MohamedOmer-e2w 2 місяці тому

    ማሸአላህ😮😮😮😮😮😮😮ወላሂበጣምደስብሎኛል አሚሮ ናዚዙየ❤❤❤❤❤ ኡላህይባርካችሁ

  • @Samsunga14-d3n
    @Samsunga14-d3n 2 місяці тому +6

    ደስስ ይላል ደስይላል የሚለዉየጴንቲ መዝሙር ትዝ አለኝ 😂😂ደስአለኝ ከምር እኳንደስአላችሁ አሚር ዚዙዬ 🎉🎉

  • @luluhabeshwete1131
    @luluhabeshwete1131 2 місяці тому +5

    ወላሂ ሡመ ወላሂ በጣም ነው ደሥ ያለኝ እርእሡን አይቸ ገና እኮ አላዳመጥኮቸውም በስሚላ ግን ልቤ መታ ያአላህ ይህን ያህል እንወዳችሁ አለን❤❤❤❤❤

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 2 місяці тому +8

    ማሻአላህ በጣም ደስ ኘው ያለኝ ዙዙየጋር ባ።ደ ስለያኋቹ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ደምሪኝ ውደ

  • @ኢኩ
    @ኢኩ 2 місяці тому +19

    በርግጥ ዚዙ በጣም አድንቃታለው በዚ ልክ ለቤተሠቦቻ ክብር መስጠታ እናም ያስቀናል ወላይ ጓደኝነታቹ አላህ በዱንያ መልሦ እዳገናኛቹ በጀነትም አይለያቹ ያረቢ አሜንንን ❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ኢኩየ ደምሪኝ

  • @MusilyhaMuhamed
    @MusilyhaMuhamed 2 місяці тому +9

    Mashaalaaa tabrkalaa walhii dasii bilonyaliuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 2 місяці тому +1

    እንኳን ደስስስስ ያላችሁ ደስታችሁ ስለተመለሰ ደስ ብሎናል ግንኙነታችሁን ደግም አሏህ በሀላል ያድርግላችሁ

  • @berhmeth
    @berhmeth 2 місяці тому +3

    ወላሂ እዴት ደሥእዳለኝ አሚርማሻአላህ ይሄ ደሥታ የዘለቀይሁን❤❤❤

  • @AlmasAlmas-t6p
    @AlmasAlmas-t6p 2 місяці тому

    በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ማሚየም ደስ የምትል እናት ናት❤❤❤

  • @Zehara-z6t
    @Zehara-z6t 2 місяці тому +2

    ወላሂ ደስ ብሎኛል ላተ ባለፈው ስታለቅስ አብሬ ነበር ያለቀስኩ እንኳን ደስ አለህ አሚሮ

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 2 місяці тому +3

    መብሩክ መብሩክ መብሩክ እንኳንም ተመለሰችልህ ወንድሜ አሚር እንኳን ተመለሽ እህቴ ዚዙ ❤❤❤❤❤❤

  • @Somayube
    @Somayube 2 місяці тому +5

    ዋው እንኳን ደስ አለሕ አይለያችሑ 💞ዚዙ አትጥፊብን ፈኪንም አምጡልን አሚር 👍👍💞💞💞

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 2 місяці тому

      Fekinm Amtuwat chger kale fetute fekiga please ehetachu nate

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 2 місяці тому

    ዋው ደስ ይላል ቡነት ይውድድሉ ኦክ ❤️❤️♥️❤️♥️❤️❤️❤️♥️♥️♥️❤️❤️

  • @lomishifa2262
    @lomishifa2262 2 місяці тому +7

    ወላሒ ለአዚም በጣም ነው ደሥ ያለኝ ማሻአላሕ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ደምሪኝ ማር

  • @saweda-we7wo
    @saweda-we7wo 2 місяці тому +1

    አልሀምዱሊለህ እበከቹህ ቶሎ ብለቹ ወደገደለዉ ግቡ ኒከ እሰሩ ቶሎ በሉሉሉ አሁኑም ሌለ ነገር እንደይመጠበቹህ አሚር እንኳን ደስ አለህ መሸአለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SameeraFahed
    @SameeraFahed 2 місяці тому +5

    እናትህ ሥታምርቆጀየናት እድሜና ጤና እመኛለሁ

  • @ggoo3232
    @ggoo3232 2 місяці тому

    ማሻ አላህ ብለናል ወድሜዋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZeenatHussien
    @ZeenatHussien 2 місяці тому +11

    ማሻአላህቆጅየእናት። አለችህ። ዚዙእኳንደሥአለሽ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому +1

      ደምሪኝ እህት

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 2 місяці тому

    ማሻ አላህ❤❤ በጣም ደስ ስትልው

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 2 місяці тому +4

    ማሻ፥አላህ፤አሚርንና፥ዚዙ፥እንኬንዴስ፥ያላችሁ፥አላህመጭርሻችሁን፥ያሳምርላችሁ🎉🎉🎉

  • @MoSg-e8v
    @MoSg-e8v 2 місяці тому

    ማሸ አለሀ ተበርክ አለሀ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nefisanefisa4381
    @nefisanefisa4381 2 місяці тому +11

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ትናት በጣም ደስ ብሎኝ ነበር እናትህ ስለመረቀችህ ዱአዋ ደርሳል ደስ ብሎኛል ደስ ስላለህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 2 місяці тому

    የኔ ዉዶች ማሻአላህ ስታምሩኮ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mominajuhar-tz3rx
    @mominajuhar-tz3rx 2 місяці тому +5

    ዋዉ ደሥ ሲል የኔ ምርጦቺ❤❤❤❤🎉🎉

  • @HalimaShambile
    @HalimaShambile 2 місяці тому

    የኔ ቆንጆ እንኳን መጣሽ🎉🎉🎉

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 місяці тому +2

    እሰይይይይይይ❤❤❤❤ ማሻ አላህ ቤተሰቧን ታከብራለች ዚዙየ የኔ እህት መግቢ የለሸም በለኝ አ አለች😂 እናትህ ደሞ አወ ቆንጂየ ነች እኳን ደሰ አለህ አሚረ ወላሂ ዱዋ እያረኩ ነበር የምር😢 አሳዝነህኝ አልሃምዱሊላህ

  • @ألحمدلالح
    @ألحمدلالح 2 місяці тому

    😍😍😍😍 እኳን ደስአላችሁ ማሻአላህ እናትህ ደግሞ በጣም ቆጅየናት አላህ እድሜና ጤናይስጥልህ ወድሜ

  • @MehubaSherefa-o6s
    @MehubaSherefa-o6s 2 місяці тому +9

    ወላሂ አሚር ደሥተኛ ሥለሆክ አልኸምዱሊላህ በጣምነው ያሣዘከኝ የነበረው ዙዙዬ እኳን በሠላም መጣሽ ❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ደምሪኝ ውድየ

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 2 місяці тому

    ከናትህጋር፡የመጣህቀን፡ዋይፋተዘግቶብንበጣምተናድጄነበር፡ማሻላህበጣምየምታምር፡እናትናት፡ያለችህእርጅም፡እድሜናጤና፡ይሥጥልን፡ማሻላህከዚዙጋር፡መገናኝትህደሞበጣምአሥደሥቶናል፡ያዘክቀንደሞበጣምነበር፡ያሣዘከኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halikahalika
    @halikahalika 2 місяці тому +5

    እንኳን ዳስስ አለክ አሚር ከአሁን በሐላ አንድ ለይኑ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ደምሪኝ ማሬ

  • @مكم-ذ3ض
    @مكم-ذ3ض 2 місяці тому +1

    ወይኔ ግናአሆን አየሆት በጣም ሲራ በዝቶብኝነበር እንኮን አንተ እኔም ደሲብሎኝል ለዚዙ

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 2 місяці тому +6

    አው ቆንጆዬ እነት ነው የለችህ ግን የኔም እነቴ ውብ ነት አሚር እንኮን ደስ አለቹ

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 2 місяці тому

    ወላሂ በጣም ደሥ ብሎኛል❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @medinamohammed806
    @medinamohammed806 2 місяці тому +4

    ዋው መሽ አሏህህህህህህህ ደስ ሲል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አለህ

  • @FatimaA-su6cs
    @FatimaA-su6cs 2 місяці тому +1

    ዋዉ አሚር እንኳን ደስ ያለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @heyatmohamed3396
    @heyatmohamed3396 2 місяці тому +2

    ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ አላህ ከክፉ ሰዉ ከሸረኛ አላህ ይጠብቃቹ

  • @SamaraAhmed-xz8gx
    @SamaraAhmed-xz8gx 2 місяці тому

    እንኳን ዳስአለችሁዳስብሎናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MoninaMina
    @MoninaMina 2 місяці тому +6

    ዚዙ በመምጣታ ደሰብሎኛል አሚረ አንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ሞሚየ ደምሪኝ

  • @halima7993
    @halima7993 2 місяці тому

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስስስስስስስስስስስስስ አላቺሁ የኔ ውዶቺ

  • @S.u.yeemanafaki
    @S.u.yeemanafaki 2 місяці тому +5

    በጣምደሥብሎኛልደሥታህ,ደስታችነዉ,ወድሜዋ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ደምሪኝ ሰሙየ

  • @ባናናዋነኝየማሜሸጋአፍቃሪ

    የኔዉዶች😂እኔም ደስብሎኛል

  • @NORSANA-c6j
    @NORSANA-c6j 2 місяці тому +5

    መሸሀለይ አሚር ደስእል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saweda-we7wo
    @saweda-we7wo 2 місяці тому

    አሚር አለህ ደስተህን አለህ ከዚበለይ የስደስትህ❤❤❤❤ ዚዙ መሸአለህ እንኳን ደስ አለሽ ቶሎ ኒከ እሰሩ❤❤❤❤❤

  • @Sወሎየዋ-m7n
    @Sወሎየዋ-m7n 2 місяці тому +15

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እኳን ደስ አለክ ወድሜ

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d 2 місяці тому

    ከፈራቸው፡ወላሂጨውየላሠችበግ😅😅😅😅😅ያአላህ

  • @FhytGert
    @FhytGert 2 місяці тому +3

    የኔ ዉዶቼእንኳን ደስአላቼሁ ❤❤❤❤

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o 2 місяці тому

    አወንማሻአላህ ቆጆ እናት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጣቸ ለሁሉም እናቶችيرب

  • @ĹobabaMm
    @ĹobabaMm 2 місяці тому +2

    ወላሂ እኛም በጣም ነው ደስ ያለን ግን እንደዚህ ተደስተን እደተቀበልናችሁ አደራ እዳትዋሹን እኛ የመዳም ቅመሞች ባበላነው እጂ እየተጎረስን ነው ያለነው ስለዚህ እደነ አብርሽና እሩታ እዲሁም እደሌላወቹ ይቱበሮች እዳትዋሹን አደራ ኢማና ወላሂ እዳትዋሹን በራሳችሁ ሙድ ውሸት ሳይጨመርበት ደስ ደስ የሚል ቢዶወች እየለቀቃችሁ አዝናኑን በጣም ነው የምንከታተለችሁ እና በጣም እንወዳችሁለን በጣም ቆጆ ቆጆ ቢዶወን በየቀኑ እየለቀቃችሁ እደምታዝናኑን ተስፋ እናረጋለን

  • @zenit6154
    @zenit6154 2 місяці тому

    ማሻአላ አይለያቺሁ ያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @KokoB-ኘ5ጨ
    @KokoB-ኘ5ጨ 2 місяці тому +3

    ❤❤❤❤እንኳን ደስአለህ

  • @hasanthamer-y6k
    @hasanthamer-y6k 2 місяці тому

    ዙዙ እኮ ቆንጆ ናት❤❤❤❤

  • @FhytGert
    @FhytGert 2 місяці тому +34

    የሰዉደስታየማስደስታቼሁ ላይክአሳዩኝ ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

  • @NasraaNext
    @NasraaNext 2 місяці тому

    ኡንካን ዳሳላችሁ በጣም ዳስብሎኛል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @FatimaA-hx2cv
    @FatimaA-hx2cv 2 місяці тому +3

    እንካን ደስ ያላችሁ ማሻ አላህ❤

  • @Tty-b7p
    @Tty-b7p 2 місяці тому

    ወላሂደሥይላል ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 2 місяці тому +8

    እካን ደስ አላችሁ ወንድሜ አሚር እና የዚዙየ እደት ደስ እዳለኝ ወላሂ አላሀምዱሊላሂ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ደምሪኝ እህት

  • @GhHy-p6k
    @GhHy-p6k 2 місяці тому

    አምር ደስሲለው ደስየምለው መሸአለህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sumayakedir1719
    @sumayakedir1719 2 місяці тому +8

    Woooooow❤❤❤በጣም ደስ ትላላቺሁ❤❤

  • @AdcGfd
    @AdcGfd 2 місяці тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን አሚር እኳን ደሥ አለህ ወዲማችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 2 місяці тому +3

    ወይኔ ቤተሠብሽ ከባዲ መሆናቸዉ ተመችቶኛል ምክናየቱም ሴት ልጂ ቁጥጥር ላዚም

  • @Emanwwww
    @Emanwwww 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂 ጠጋራ አይ አሚር

  • @SomaAa-qi7uh
    @SomaAa-qi7uh 2 місяці тому +8

    ዋውማሻአላህ ደስሲል

  • @SoviAlhamli
    @SoviAlhamli 2 місяці тому

    ጥሎቢኙ የሰዉ ደሲ የሲደሲተኙል አማረ እኳን ደሲ አልክ🎉🎉❤❤

  • @ghhfhvuhjj4596
    @ghhfhvuhjj4596 2 місяці тому +4

    ማሻአላህ❤ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 2 місяці тому +1

    ኡፍ እኔ እንደት ደስ አንዳለኝ 🥰🥰🥰ተመስገን ❤ ወንድማችን እንኳን ሳቅሕ ተመለሰልክ👏🥰

  • @Ngfff-cr9fg
    @Ngfff-cr9fg 2 місяці тому +7

    መሻላህ

  • @alkhorkalba2361
    @alkhorkalba2361 2 місяці тому

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ ያላቸሁ ዉዱቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yasmin-rx5nb
    @yasmin-rx5nb 2 місяці тому +3

    እንኳን ደስ አልህ 😂😂ግን ሲጀመር ፕራንክ መሆኑን እናውቃለን😂😂😂😂

  • @fatumakindufatuma9569
    @fatumakindufatuma9569 2 місяці тому

    ማሻ አላህ የኔውዶች የኔቆጆ ዞዚየ❤❤❤❤