Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እረ ደስ ስትሉ የድራማው ማማር የናተ ፍጥነት ቀጥሉበት ዋው❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በአላህ ደምሪኝ ዉድዋ🥺🥰🥰🥰
እንዳያቆርጥ ነው የፈራሁት😢
በጣም❤❤
በጣም ከሳምንት ከሚያስጠብቅ ድራማ ይጠብቀን❤❤❤❤❤
ኔና ግራ ሚገባኝ ደምሪኝ ሚሉት ምንድነው
የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ማነው እፍፍፍ በጭንቀት ልሞት ነውእግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
በጣም የዕውነት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን❤
በእየ 3 ቀኑ ስለሚለቀቅ ደስ ያለው ብቻ👍ላይክ❤
እኔ
Ena
እኔ❤❤❤
❤❤❤❤❤
ቅመሞችዬ ከሸቃሊት ወታችሁ ደስ የሚል ኑሮ ይስጠን ያርብ🎉
አሜን
አሚንንን
አሜን አሜን አሜን
አሚን
አሜንን አሜን🙏🙏🙏
የኤፍራታ ገፀ ባህሪ ሲያስጠላ ቢያንስ በአንድ ነገር ብልጥ መሆነረ ነበረባት
የዋህነቶ ጥሩ ሁኖ እያለ ግን ሁሉንም ሰዉ እምታምነዉ ነገረበጣም ያናድድኛል
በጣም አስጠላችኝ
አወ እያሥጠላችኝ ነው አሁንሥ😂
የዋህነቷ እንዳለ ሁኖ ለተመልካች የሚወደድ ነገር መኖር ነበረበት ድራማውን በስርአቱ አልሰረቁትም
እኔም አልተመቸችኝም
የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ልን ቸሩ መድሀኒአለም🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜን
አሜን❤❤❤
እንደኔ ይሄን ድራማ በጣም የወደደው ላይክ 👍❤❤❤
❤❤
ደምሪኝ በፈጠረሽ ውድዋ🥺🥰🥰🥰
ደምሩኝ እሰኪ
@@hiyabTubehiyabደመርሁሽ ደምሪኝ
@@hiyabTubehiyab አረ ምን ችግረሰ አለው እንዴ❤❤❤👌❤👌❤😘
ጎበዞች ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እናመሠግናለን🙏
ውድዋ በናትሽ ደምሪኝ🥺🥰🥰
😂😂😂😂
አላህ ያሰባቹትን ያሳካልን አሚን በሉ
በአላህ ደምሪኝ ውድዋ🥺🥰🥰
አሚን❤❤
ገኒና ኤፍራታ እናትና ልጅ ናቸዉ የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ
ይመስላል
አንጃ
እንም ብያለሁ
ሀዎ
እኔም እደሁኑ ነዉ የተረጃሁት
በጣም እናመሰግናለን እደዚህ ቶሎቶሎ ልቀቁልን❤❤❤
ኤፍራታን የሚወድ🥰
ደግሞ በጣም ቆንጆ ነች❤
🥰
እኔ ❤❤😘
ይሔንን ድራማ በጣም እየወደድኩት ነው በተለይ ኤፍራታን እና ናታን ❤😘
የምር ይመቻቹ በዚሁ ቀጥሉበት ቶሎ ቶሎ እየለቀቃችሁልን ነው ደስ ብሎናል እናመስግናለን 🎉🎉🎉🎉
በአላህ ደምሪኝ ዉድዋ🥺🥰🥰
@@hiyabTubehiyabእሺ ግን ባለ ማሀተብ ሆነሽ ለምንድነው በአላህ የምትዪው ንገሪኝ
@@Jemila-s4e በአላህ ስላልኩ ምንም ችግር የለዉም የራሴ እንደማከብረው የሰውም አከብራለሁኝ ስለዚ በአላህ መባሌ ምንም ስተት የለኝም.እናንተስ ክርስትያን በእግዝአብሔር ሙስሉሞች ደሞ በኣላህ እያላቹ አደለም የምትፈልግዉ ነገር ለማግኘት እንደውም በምታምነው አግዘኝም ይባላል ፍቅር ካለ ሃይማኖታችን ምን ይሁን ምን ተከባብረን ሞኖር እንችላለን so እኔም የፍቅር ሰውኝጅ የዘረኝነት አደሁም ለዛ ነው በሚታምኝዉ የለመንኩሽ ምክንያቱ ክፉ ስራ ልሰራለት አደለም በሃይማኖትሽ የለመንኩሽ ኣኝች ግን ሰደብሽኝ አመሠግናለሁ እና sorry ለመጠየቄ💞
@@hiyabTubehiyab ለቅንነትሽ አመሰግናለሁ እኔም አከብራቹሁ አለሁ የቱጋ ነው የሰደብኩሽ ጠየኩሽ እንጂ ለምትፖስቹው ነገር ደሞ አላህን አይወክልም ለዛ ነው በምታምኚው ብጠይቂኝ አረግሻለሁ አልሰደብኩሽም ግን ስለጠየኩሽ ካስከፋሁሽ ይቅርታ እኔ ከክርስትያን ወገኖቼ ጋ ያደኩ ልጅ ነኝ
ጎበዞች አሁን ተስማማን ቶሎ ቶሎ እየለቀቃችሁልን ነዉ እናመሠግናለን ለዛዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የስደት እህት ወንድሞቼ እማምላክ ሃሳባቺሁን ትሙላላቺሁ ለሃገራቺሁ ያብቃቺሁ❤❤
አሜን ላንቺም ታሳካልሽ እህቴ❤❤❤🎉
አሜንውደ🎉🎉🎉🎉🎉
Ameen Ameen Ameen
❤❤❤❤
ማነው እንደኔ ይሔ ድራማ የተመቸው ሒሩት ደሞ እዚህም ክፉ ሆና መጣች😂😂😂
ክፍትነት ይዋጣላታል 😂 እኔመቸም የማቃት በክፋቷነው
ብዙ ቦታ ትወናዋ ክፋት ነው😂😂
ሂሩትጨጉራየን በትልጠው ተመችቶኛል
የልባቹ መሻት እመብረሃን ትፈፀምላቹ አሜን በሉ❤❤❤
አሚንአሚንአሚን❤❤❤
🙏🙏🙏
John 10 አማ - ዮሐንስ9: በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።
ሰላም ለእናተ ይሁን ውዴ የኢትዮጵያ ልጆወች ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለሀገር ወዳዱ አማራ 😢😢😢😢😢😢በዱሮን እያለቀ ነው ሚስኪኑ ገበሬ በቤቱ😢😢😢😢😢😢ፍትህ ለህጻናት ለእናቶች 😢😢😢
ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን❤❤
😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
በሠው ሀገር ያላችሁ እህት ወድሞቸ አላህ እቅፍ ድግፍ አርጎ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ😢❤
ወይኔ ይከ ድራማ እንደኔ የሚወደው 🙏💖
ሉሊት ምትባይ ሴትዮ የክፋት አለቃ አስመሳይ 😂😊ኤፉ የዋህ ሁሉን ታምናለች ❤❤❤
የ ሉሊት ተኮል አያልቅም በየሄደችበት ዩአዳን ላይማ የታሰረችበት ጣቢያኮን ጠፍ የ እሳንም በተራዋ ኩላሊቶን አዉጥተዉት እዴሆንጂ🤣🤣🤣🤣
የሉሊት ሥራኮ ሤይጣን ይቀናበታን ከሧ ነው መሠል እሚኮርጀው እቃጥላ ልደፋኝ ነው እኔሥ😂😂😂😂
በጠም ነዉ ዬምተስጠለኚ 😂😂😂😂
የኢፍራታ ካራክተር ግን ልታሳዝን ትል እና ታናድዳለች ይስተካከል ሙስኪን ብልህ መሆን አለባት😅
እውነት ለመናገር ቶሎ ቶሎ እዬተለቀቀ ስለሆነ ደሥ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👌
ዛሬ አደኛ ነኝ ጎበዞች እደዚህ ቶሎቶሎ ልቀቁልን እናመሠግናለን
እረማስመሰል ተጥላልህ ሁሉምሰዉ እስመሳይነዉ የለያል❤❤❤❤
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በያላችሁበት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
ሁላችንንምባለንበትቦታእ/ርይጠብቀንአገራችንንሠላሙአንድነቱይስጣት🙏🙏🙏
ወይ የናታን እህት በጣም ታሚሪ ነበር ግን ክፉነሽ በናተ ድራማ እኛ እንቃጠል ሉሊት እሥኪ እዝህ እኳን ማቃጥልሽ ይብቃን ትንሽ እኳን እራሪ
አለህ አጋራችን ሰላም ያርግልን የልባቹን አሰብ አላህ ያሰካላቹ እስኪ አሚን 😢😢በሉ😊😊🎉🎉❤❤😮
አሜን አሜን
እንዲህ ነው ቶሎቶሎ ስትለቁ ደስ ሚለው እናመሰግናለን ❤❤❤❤መልከመልካሙን ፈጣሪ ያብዛልን ሸረኛ ሸረኛውን ወደመልካምነት ፈጣሪ ይመልስልን
አሚን ምርጥ ምኞት❤
ቆንጆ ❤
ያዞ እንባ ማሥመሠሉንማ ተክነሽበታል አይይ ኤፍራታ ተሸወድሽ 😂😂😂😂😂😂
ዋውውው ለተከታይ ያላቹ ክብር ደስ ይላል ዩኣዳንም እንደዚህ ቶቶሎ ልቅሉን❤❤❤
ይህን ማልክት ያምታናቡ ሁሉ አማትን ሙሉ ያሳባቹትን ማልካም ናጋር ፋጣሪ ይስጣችሁ አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤👌✔
አሜንአሜንአሜን💔💔😭😭🙏🙏
አሚን አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ለሁላችንም
ፈጣሪ ከአስመሳይ ሰዎች ይጠብቀን😢
እደዝህ ሳንረሳው ቶቶሎ መልቀቃችሁ ሀሪፍ ነው እንወዳችኋለን ሁላችሁንም😘😘😘
ማነው እደኔ ማዳም ስትመጣ እያቋረጠ የሚነሳ እፍ 😢😢😢😢😢😢
ወላሂ እኔ😢
😢😢😢😢
እኔው
ይሄኮ ታዳ አያሳዝንም ምነው ተቀጣሪ መሆናችንን ረሳን
ሰሞኑኑ ተምችታቹኛል ቶሎ ቶሎ እየለቀቃችሁ ነው❤❤❤❤😂
አሁን ምርጥነዉ ማስታወቂያዉን አጥፉልን ትንሽ ደቂቃ ጨምሩበት 40 ይሁንልን የምትሉ❤❤❤በተረፈ ሀሪፍነዉ በርቱ
የአማራ ልጆች እባካችሁ ዱአ አድርጉ ያረብ ያገራችን ሰላም መልስልን
ፈጣሪ ይርዳን 😢😢😢😢😢😢ወገኖቻችን አለቁብን 😢😢
አብሽር ያልፋል❤❤❤❤
@@899-r9n ኢሻ አላህ
ፈጣሪ ሰላም ያውርድልን ጦርነት ሰለቸን ይህው 4አመት ሙሉ አምሓራ ክልል የደም ምድር ሆነች የቤተሰብ ስልክ አይሰራ በጭንቀት ልንሞት ነው 😢😢
ኤፍራታ ያስጠላችው ላይክ 👍😤 ደነዝ አንዱንኳን ማገናዘብ አትችልኝምዴ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው 🤲🙏 ያሰባቹት ሁሉ መዳሃነዓለም ያሳካላቹ አሜን በሉ 😊❤
ቤዛ ተናዳለች በጣም ደስ ይላል ኤፍሬ እና ገኒ በጣም ደስ የምትሉት❤❤❤😂😂
አቦ ይችን ሂሩትን የምትባል ከዚህ አስወግዷት በዮአዳን ስታቃጥለኚ በዚህም መጣች በተረፈ ሀሪፈ ነዉ ቶሎቶሎ እየለቀቃችሁልን ነዉ እናመሰግናለን
😂😂😂😂😂😂
@@saraaalotaibi3803 በአካል ባገኘሇት ጥሩ ነበር አቃጠለቸኚ እኮ እነሱ ከካሜራ ጀረባ ፒስ ናቸዉእኛን
😅😅😅😂😂😂😂kfat new sraw ye ewnet kfu new yemtmeslegh ewnetegha manneta ymeslal
Bedenib selemitetewenew new😂😂😂
አርተፊሻል የሆኖ ጓደኛሞች ፍፁም ከይፍራታ አይደረሱም ፈግግታዋብቻ በቂነው
ቶቶሎ ልቀቁልን በጣም ነው ደስ የሚለው ግን ናታን እና ኢፍራታ በድ ሲሆኑ ደግሞ የበለጠ ደረሰ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉
አንደኛ ነኝ 😂😂😂😂😂 😢ኢፍራአታ ትግሰት እሚባል ነገር አለ😊😊😊
ኤፍራታ የዋህነቱን አበዛሽው 🤕🤕🤕
አላህ በያለንበት እድሜና ጤና ይስጠን ያረብ🤲🤲🤲🤲😍😍
በየ3 ቀኑ ስለምትለቁልን እናመሰግናለን ግን በየቀኑ ቢሆን የመለጠ እናመሰግናለን 😂 በሃሳቤ የተስማማ ላይክ ሉሊት ፂ ቤዛ ባካችሁ ከመዳም የተረፈችውን ጨጓራዬን አጨርሷት😜😂😂😂
አላህ ወቶ ተመቅረት ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉😭😭🙏🙏🙏🙏
አሜንን
ዋው በግዜ መጣችሁልን በጉጉት ስንጠብቅ ነበር ልይ እና እመለሳለሁ❤
እንደዚህ ቶለ ስትለቁት ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉
በናትሽ ደምሪኝ ዉድዋ🥺🥰🥰
@@hiyabTubehiyab ደመርኩሽ
@@እናት.ቲዩብ.2123 በጣም አመሠግናለሁ የኔ ውድ💞🥰🥰
@@HayatMeka-pt8hs ደመርኩሽ ሓያቲ💞
እዴት በጉጉት እደምጠብቀዉ ይህን ድራማ
እህት ወንድሞቸ ሠላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችን ሠላም ያረግልንን🙏🙏🙏😍😍😍👌👌👌
በጣም ምርጥ ድረማ❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
በጣም በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤
ሂሩት ቀጭ እቋ እያለች አቃጠለችን እኮ 😁😁😁😁😁😂
እረ ዛሬ አንደኛ ነኝ እስኪ በፈጣሪ ቤተሰቦች ሁኑ❤❤❤❤❤
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰😊
አይ ሂሩት እዛ ስንገላገልሽ እዚ ታቃጥይኛለሽ እዚም መታሰርሽ አይቀርም ጠብቂ😂😂😂😂አለባበሷ ግን ደስ ይላል 😂😂😂😂
አቤት ሉሊት በዚህ ልክ ክፋትና ማስመሰል
ከአሰመሣይ ሰዋች አላህ ይጠብቀን
Amen
ወይኔ ደስስ ሲል እናመሠግናለን ❤❤❤❤
ኧረ የዚህ ቤት ጣጣ መቸ ነዉ የሚያልቀዉ አይይይ ሂሩት በየሄድሽበት የኔን ጨጓራ መላጥ ነዉ ስራሽ😢😢😢😢😢ደሞ ኢፍራታ ላይ መጣሽ😢😢😢😢
ዋው ነው ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ
ፈጣሪ የልባቹህን መሻት ይሙላላቹህ ውዶችዬ ደምሩኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ዋውው ደስ ይለል እንዴ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ
በናትሽ ደምሪኝ ዉድዋ🥺🥰
በጣም ያምራል በዝሁ ቀጥሉበት በተለይ ቤዚ በርቱ ሁላቹህም ትችላላቹ ገኒ ግን ኡኡኡኡፍፍፍፍ
እደው ይቺ ሴትዬ መርዝነት አስመሳይነት ውይ ባላያት ሁሉ ቦታ ላይ ገንዝብ ክፋት አስመሳይነት
_ኤፍራታ ግን በግ ናት ታናድዳለች😂😂😂😂 ብልጥ አድርጓት ደራሲዎች እባካችሁ የዋህነት ከብልጠት ጋ ሲሆን ነው ጥሩ የሚሆነው እንደ ዮአዳን_
ይሄንን ኮሜንት ይምታነቡ መድሃኒኣለም ባላቹብውት ይጠብቃቹ።❤
ፈጣሪ የማታ እጅራ ይስጠን❤❤❤
ኤፍራታን እና ናታንን የምትወዱ 👍አርጉ ቶሎ ቶሎ ስለተለቀቀ ደስ ብሎናል 🥰
ጎበዞች ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እናመሰግናለን🙏
ምነው የችን ሴት አንዳይነት ካረክትር የምትስጡት ሁሌም ሀብታም የምታረጉት ክፉ ሴት የምታረጉቷ እባካችሁ የዋደን የሚመስሉ ድራማ አትስሩ
ኤፉየ ምስኪን😢 ስወዳት ኣይ ሄሩት የቀን ጅብ😅 ደሞ ከኤፉ ምን ፈልገሽ ነዉ
ዛሬ 😊አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉልኝ ናታንና ኤፍራታን የምትወዱ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ እንደዚህ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እናመሰግናለን
ወንድሜ ሳብያ ከገባ ብኃላ 1ወሩ ልሞላ ነዉ ሳይደዉል ጨንቆኛል ወጎኖቼ አስኪ በፀሎት አስብት😢🥺
ፈጣሪ ድምፁን ያሰማሽ አይዞሽ ምንም አይሆን መንገድ ላይ ሁኖ ስልክ ለመደወል አይመቸው ብሎ ይሆናል ያው የስደት ነገር ታውቁት የለ አልመቸው ብሎ ይሆናል 😢❤
@@ዕርግቧ .ተይዘዉ ተብለዋል የኔ ዉድ አመሰግናለሁ 😌💜
ደስ ሲል ማሮቹ መጣችሁ
የመጀመሪያ ነኝ እንኳን መጣችሁልን🎉🎉❤❤
በናትሽ ደምሪኝ ውድዋ 🥺🥰🥰🥰
@@hiyabTubehiyab እሺ ውዴ
ኧረ ሉሊት ጨቋራየ ተላጠ በዩአዳን በዚህ 😂😂😂
እኔ እራሡ እጪ ዘጋቺኝ
ዋው ቶቶሎ ልቀቁ እንድህ
ደምሪኝ ውድዋ በናትሽ🥺🥰🥰
ወይኔ አልማዝ አሥመሣይነት ከየት ነዉ የምታገኘዉ ፍልሥፍና
አንዴኛ ነኝ ላይክ አድርጉ በሰዉ ሀገር በሰዉ ቤት አልሞላ ብሏችሁ የምትከራተቱ የኔ ስዴተኞች በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤❤❤❤❤
በናትሽ ደምሪኝ🥺🥰🥰
አሚን ሀቢ አሚን
@@hiyabTubehiyab ደመርኩሽ ማሬ
ሉሊ በህግ አምላክ ተይ አታሥመሥይ ኤፍ እየሸወደችሺነዉ 😂😂😂
ወይኔ ሂርቱት😂😂😂😂😂የመርዝብልቃጥ
ውይ ወይዘሮ ሂሩት እንህ የክፍት ጥጎች እር አፍርብሉ አክብሬስደብ የሆነውልክፍ እግር ብሉ😊😊😊😊😊
ከዛዜዋ ጭቀት ያውጣሽ በሉኝ 😢😢😢🎉🎉🎉🎉
ሉልት የምር በታም ነዉ የምታናድደኝ😳😳😳
መሻላ ጎበዝ ሆናችሁ በትቱልን❤❤❤🎉🎉🎉
በናትሽ ደምሪኝ ውድዋ🥺🥰🥰🥰
ውይ ሂሩት በዬቦታው ያለማቃጠል ስራ የለሽም
እዉይ ስወደዉ ይሄን ድራማ😢😢😢❤❤❤
አች ሉሊት እምትባል ሴትዮ በአካል ባገኛት ገደል ነው ይምገባው አውሬ ነው የምትመስሊኝ😂😂😂😂😂
እንደኔ ሉሊትን የሚጠላ በየሄደችበት ተንኮል
እኔ ተመችቶኛል ቶሎ ቶሎ ልቀቁት 😂😂😂
እረ ደስ ስትሉ የድራማው ማማር የናተ ፍጥነት ቀጥሉበት ዋው❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በአላህ ደምሪኝ ዉድዋ🥺🥰🥰🥰
እንዳያቆርጥ ነው የፈራሁት😢
በጣም❤❤
በጣም ከሳምንት ከሚያስጠብቅ ድራማ ይጠብቀን❤❤❤❤❤
ኔና ግራ ሚገባኝ ደምሪኝ ሚሉት ምንድነው
የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ማነው እፍፍፍ በጭንቀት ልሞት ነው
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
በጣም የዕውነት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን❤
በእየ 3 ቀኑ ስለሚለቀቅ ደስ ያለው ብቻ👍ላይክ❤
እኔ
Ena
እኔ❤❤❤
Ena
❤❤❤❤❤
ቅመሞችዬ ከሸቃሊት ወታችሁ ደስ የሚል ኑሮ ይስጠን ያርብ🎉
አሜን
አሚንንን
አሜን አሜን አሜን
አሚን
አሜንን አሜን🙏🙏🙏
የኤፍራታ ገፀ ባህሪ ሲያስጠላ ቢያንስ በአንድ ነገር ብልጥ መሆነረ ነበረባት
የዋህነቶ ጥሩ ሁኖ እያለ ግን ሁሉንም ሰዉ እምታምነዉ ነገረበጣም ያናድድኛል
በጣም አስጠላችኝ
አወ እያሥጠላችኝ ነው አሁንሥ😂
የዋህነቷ እንዳለ ሁኖ ለተመልካች የሚወደድ ነገር መኖር ነበረበት ድራማውን በስርአቱ አልሰረቁትም
እኔም አልተመቸችኝም
የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ልን ቸሩ መድሀኒአለም🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜን
አሜን❤
አሜን❤❤❤
አሜን
እንደኔ ይሄን ድራማ በጣም የወደደው ላይክ 👍❤❤❤
❤❤
ደምሪኝ በፈጠረሽ ውድዋ🥺🥰🥰🥰
ደምሩኝ እሰኪ
@@hiyabTubehiyabደመርሁሽ ደምሪኝ
@@hiyabTubehiyab አረ ምን ችግረሰ አለው እንዴ❤❤❤👌❤👌❤😘
ጎበዞች ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እናመሠግናለን🙏
ውድዋ በናትሽ ደምሪኝ🥺🥰🥰
😂😂😂😂
አላህ ያሰባቹትን ያሳካልን አሚን በሉ
አሚን
በአላህ ደምሪኝ ውድዋ🥺🥰🥰
አሚን
አሜን❤
አሚን❤❤
ገኒና ኤፍራታ እናትና ልጅ ናቸዉ የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ
ይመስላል
አንጃ
እንም ብያለሁ
ሀዎ
እኔም እደሁኑ ነዉ የተረጃሁት
በጣም እናመሰግናለን እደዚህ ቶሎቶሎ ልቀቁልን❤❤❤
ኤፍራታን የሚወድ🥰
ደግሞ በጣም ቆንጆ ነች❤
እኔ
🥰
እኔ ❤❤😘
ይሔንን ድራማ በጣም እየወደድኩት ነው በተለይ ኤፍራታን እና ናታን ❤😘
የምር ይመቻቹ በዚሁ ቀጥሉበት ቶሎ ቶሎ እየለቀቃችሁልን ነው ደስ ብሎናል እናመስግናለን 🎉🎉🎉🎉
በአላህ ደምሪኝ ዉድዋ🥺🥰🥰
@@hiyabTubehiyabእሺ ግን ባለ ማሀተብ ሆነሽ ለምንድነው በአላህ የምትዪው ንገሪኝ
@@Jemila-s4e በአላህ ስላልኩ ምንም ችግር የለዉም የራሴ እንደማከብረው የሰውም አከብራለሁኝ ስለዚ በአላህ መባሌ ምንም ስተት የለኝም.እናንተስ ክርስትያን በእግዝአብሔር ሙስሉሞች ደሞ በኣላህ እያላቹ አደለም የምትፈልግዉ ነገር ለማግኘት እንደውም በምታምነው አግዘኝም ይባላል ፍቅር ካለ ሃይማኖታችን ምን ይሁን ምን ተከባብረን ሞኖር እንችላለን so እኔም የፍቅር ሰውኝጅ የዘረኝነት አደሁም ለዛ ነው በሚታምኝዉ የለመንኩሽ ምክንያቱ ክፉ ስራ ልሰራለት አደለም በሃይማኖትሽ የለመንኩሽ ኣኝች ግን ሰደብሽኝ አመሠግናለሁ እና sorry ለመጠየቄ💞
@@hiyabTubehiyab ለቅንነትሽ አመሰግናለሁ እኔም አከብራቹሁ አለሁ የቱጋ ነው የሰደብኩሽ ጠየኩሽ እንጂ ለምትፖስቹው ነገር ደሞ አላህን አይወክልም ለዛ ነው በምታምኚው ብጠይቂኝ አረግሻለሁ አልሰደብኩሽም ግን ስለጠየኩሽ ካስከፋሁሽ ይቅርታ እኔ ከክርስትያን ወገኖቼ ጋ ያደኩ ልጅ ነኝ
ጎበዞች አሁን ተስማማን ቶሎ ቶሎ እየለቀቃችሁልን ነዉ እናመሠግናለን ለዛዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የስደት እህት ወንድሞቼ እማምላክ ሃሳባቺሁን ትሙላላቺሁ ለሃገራቺሁ ያብቃቺሁ❤❤
አሜን ላንቺም ታሳካልሽ እህቴ❤❤❤🎉
አሜንውደ🎉🎉🎉🎉🎉
Ameen Ameen Ameen
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤
ማነው እንደኔ ይሔ ድራማ የተመቸው ሒሩት ደሞ እዚህም ክፉ ሆና መጣች😂😂😂
ክፍትነት ይዋጣላታል 😂 እኔመቸም የማቃት በክፋቷነው
ብዙ ቦታ ትወናዋ ክፋት ነው😂😂
ሂሩትጨጉራየን በትልጠው ተመችቶኛል
የልባቹ መሻት እመብረሃን ትፈፀምላቹ አሜን በሉ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜን
አሚንአሚንአሚን❤❤❤
🙏🙏🙏
John 10 አማ - ዮሐንስ
9: በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።
ሰላም ለእናተ ይሁን ውዴ የኢትዮጵያ ልጆወች ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለሀገር ወዳዱ አማራ 😢😢😢😢😢😢በዱሮን እያለቀ ነው ሚስኪኑ ገበሬ በቤቱ😢😢😢😢😢😢ፍትህ ለህጻናት ለእናቶች 😢😢😢
ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድልን❤❤
😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
በሠው ሀገር ያላችሁ እህት ወድሞቸ አላህ እቅፍ ድግፍ አርጎ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ😢❤
ወይኔ ይከ ድራማ እንደኔ የሚወደው 🙏💖
ሉሊት ምትባይ ሴትዮ የክፋት አለቃ አስመሳይ 😂😊ኤፉ የዋህ ሁሉን ታምናለች ❤❤❤
የ ሉሊት ተኮል አያልቅም በየሄደችበት ዩአዳን ላይማ የታሰረችበት ጣቢያኮን ጠፍ የ እሳንም በተራዋ ኩላሊቶን አዉጥተዉት እዴሆንጂ🤣🤣🤣🤣
የሉሊት ሥራኮ ሤይጣን ይቀናበታን ከሧ ነው መሠል እሚኮርጀው እቃጥላ ልደፋኝ ነው እኔሥ😂😂😂😂
በጠም ነዉ ዬምተስጠለኚ 😂😂😂😂
የኢፍራታ ካራክተር ግን ልታሳዝን ትል እና ታናድዳለች ይስተካከል ሙስኪን ብልህ መሆን አለባት😅
እውነት ለመናገር ቶሎ ቶሎ እዬተለቀቀ ስለሆነ ደሥ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👌
ዛሬ አደኛ ነኝ ጎበዞች እደዚህ ቶሎቶሎ ልቀቁልን እናመሠግናለን
እረማስመሰል ተጥላልህ ሁሉምሰዉ እስመሳይነዉ የለያል❤❤❤❤
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በያላችሁበት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
ሁላችንንምባለንበትቦታእ/ርይጠብቀንአገራችንንሠላሙአንድነቱይስጣት🙏🙏🙏
ወይ የናታን እህት በጣም ታሚሪ ነበር ግን ክፉነሽ በናተ ድራማ እኛ እንቃጠል ሉሊት እሥኪ እዝህ እኳን ማቃጥልሽ ይብቃን ትንሽ እኳን እራሪ
አለህ አጋራችን ሰላም ያርግልን
የልባቹን አሰብ አላህ ያሰካላቹ እስኪ አሚን 😢😢በሉ😊😊🎉🎉❤❤😮
አሜን አሜን
እንዲህ ነው ቶሎቶሎ ስትለቁ ደስ ሚለው እናመሰግናለን ❤❤❤❤መልከመልካሙን ፈጣሪ ያብዛልን ሸረኛ ሸረኛውን ወደመልካምነት ፈጣሪ ይመልስልን
አሚን ምርጥ ምኞት❤
ቆንጆ ❤
ያዞ እንባ ማሥመሠሉንማ ተክነሽበታል አይይ ኤፍራታ ተሸወድሽ 😂😂😂😂😂😂
ዋውውው ለተከታይ ያላቹ ክብር ደስ ይላል ዩኣዳንም እንደዚህ ቶቶሎ ልቅሉን❤❤❤
ይህን ማልክት ያምታናቡ ሁሉ አማትን ሙሉ ያሳባቹትን ማልካም ናጋር ፋጣሪ ይስጣችሁ አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤👌✔
አሜንአሜንአሜን💔💔😭😭🙏🙏
አሚን አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ለሁላችንም
ፈጣሪ ከአስመሳይ ሰዎች ይጠብቀን😢
እደዝህ ሳንረሳው ቶቶሎ መልቀቃችሁ ሀሪፍ ነው እንወዳችኋለን ሁላችሁንም😘😘😘
ማነው እደኔ ማዳም ስትመጣ እያቋረጠ የሚነሳ እፍ 😢😢😢😢😢😢
እኔ
ወላሂ እኔ😢
😢😢😢😢
እኔው
ይሄኮ ታዳ አያሳዝንም ምነው ተቀጣሪ መሆናችንን ረሳን
ሰሞኑኑ ተምችታቹኛል ቶሎ ቶሎ እየለቀቃችሁ ነው❤❤❤❤😂
አሁን ምርጥነዉ ማስታወቂያዉን አጥፉልን ትንሽ ደቂቃ ጨምሩበት 40 ይሁንልን የምትሉ❤❤❤በተረፈ ሀሪፍነዉ በርቱ
የአማራ ልጆች እባካችሁ ዱአ አድርጉ ያረብ ያገራችን ሰላም መልስልን
ፈጣሪ ይርዳን 😢😢😢😢😢😢ወገኖቻችን አለቁብን 😢😢
አብሽር ያልፋል❤❤❤❤
@@899-r9n ኢሻ አላህ
ፈጣሪ ሰላም ያውርድልን ጦርነት ሰለቸን ይህው 4አመት ሙሉ አምሓራ ክልል የደም ምድር ሆነች የቤተሰብ ስልክ አይሰራ በጭንቀት ልንሞት ነው 😢😢
ኤፍራታ ያስጠላችው ላይክ 👍😤 ደነዝ አንዱንኳን ማገናዘብ አትችልኝምዴ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው 🤲🙏
ያሰባቹት ሁሉ መዳሃነዓለም ያሳካላቹ አሜን በሉ 😊❤