ብዙ ዋጋ የከፈልኩለት ፍቅር : በጓደኛዬ ቀየረቺኝ ፡ ፍቅሬን በገንዘብ ለወጠችው || ጋቢ ሾው EP 27 B

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @Semrawit
    @Semrawit 14 днів тому +275

    8ቀን የጠበቅነው ነገር ዛሬ መጣ እልልል የወሬ ሱስ ያለባችሁ እንደ እኔ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @nmlkklkk
      @nmlkklkk 14 днів тому +3

      እኔም

    • @fiker1816
      @fiker1816 14 днів тому +3

      እንኳን አብሮ ደስ አለን😂😂👍

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 14 днів тому +2

      😅😅😅😅

    • @MryamHdjjs
      @MryamHdjjs 13 днів тому +1

      እኔ😂🌶

    • @GuU-n4b
      @GuU-n4b 13 днів тому +1

      እንየም😂😂😂😂😂😂

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 13 днів тому +78

    ሄሉ ጋዜጠኝነት ያምርባታል እውነት ግን የጠበኩት ሌላ የሰማውት ሌላ ይመቻችሁ ከአላዘር ጋር ሌላ ኢንተርቢው እጠብቃለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 14 днів тому +210

    የሄሉየ ፈገግታ የሚመቸዉ ማነዉ እስኪ

    • @GadiseKetema-h7i
      @GadiseKetema-h7i 13 днів тому

      Salm bura ke equrta gar ye helun selke lagenye chilalow Baki ka chalke

  • @Sweet-g9n
    @Sweet-g9n 14 днів тому +243

    ማነው እደኔ በጉጉት የጠበቀው❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mastwalebezabh2349
      @mastwalebezabh2349 14 днів тому +3

      😂😂😂እኔ ትናት እሁድ መሥሎኝ ሥጠብቅየወሬጥማት😂😂😂

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 14 днів тому

      😂😂😂

    • @HxJd-f9m
      @HxJd-f9m 14 днів тому

      እኔ. የሂወት ታሪክ መስማት መጣም ደስስ ይለኛል

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 14 днів тому

      😂😂😂😂😂

    • @adan1376
      @adan1376 14 днів тому

      እኔነበርኩ እደጠበኩት አደለም አቦ 😂የስራሽን ሄሉዬ ❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 14 днів тому +256

    በጉጉት 8ቀን ሙሉ ሲጥብቅ የቆየ ማነው እንዳኔ 😌
    ብቻ ለይክ 👍 አምለኬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ 😒 የጠበኩት 💆ሌላ የሆነው ሌላ መነው እንዳኔ ግራ የጋባው😜😂😂

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 14 днів тому

      እኔ❤❤❤❤

    • @wewee6122
      @wewee6122 14 днів тому +3

      😂😂😂አዳምጭ ብድብ በጣም ነው ያሳቁኝ የጥበኩት ሌላ ይሆነው ሌላ😂😂

    • @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ
      @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ 14 днів тому

      አዳምጭ መጄመሪያ😂😂😂😂😂

    • @አላህወኪል-ወ2ፐ
      @አላህወኪል-ወ2ፐ 14 днів тому +1

      እረ ተይኝ ዝም ይሻላል 😂😂😂😂😂

    • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
      @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ 14 днів тому +5

      ማንመሰለችሽ ለድምቀትእጅ ወንድልጅን ታፈቅረኛለህብላ ሄሉትጠይቃለችብለሽነው ሞትንትመርጣለች ቀብረርኮራጀነንያለችእኮናት😘😘💪💪💪

  • @Lela-dc9ey
    @Lela-dc9ey 14 днів тому +251

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ለደገኝ ጌታአ አልሀምዱሊላህ

    • @Ggg-qu2sj
      @Ggg-qu2sj 13 днів тому +15

      ከዚህ አሁን ስለሀይማኖት ያወራ አለ አቤት የነገር እሩጫ

    • @TyTy-xe8yt
      @TyTy-xe8yt 13 днів тому +7

      ታድያ እኛ መን አገባን😂

    • @jjjjmboO
      @jjjjmboO 13 днів тому +6

      ማን ሰለ ሀይማኖት አወራ ከንቱ

    • @1356Meryem
      @1356Meryem 13 днів тому

      አትጫጩ የማለት መብት አላት የናተን አልነካች​@@Ggg-qu2sj

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 13 днів тому +4

      ምን እዚ ውስጥ ስለእምነት ማን አወራ

  • @HabibaAhmed-t4k
    @HabibaAhmed-t4k 14 днів тому +119

    አደኛነኝ እርጉዝነኝ ላይክ አምሮኝ ነዉ😂😂😂👍👍👍

    • @الياسالأمدي
      @الياسالأمدي 14 днів тому +3

      እኔም አርግዣለሁ እንደማመር😂😂😂😂

    • @HabibaAhmed-t4k
      @HabibaAhmed-t4k 14 днів тому +1

      @@الياسالأمدي 😄😄😄

    • @JuliaBalaha
      @JuliaBalaha 14 днів тому +2

      አረ ልጀሽ ነው ዋይስ አቺ ናሽ ያማረሽ 🤔🤔🤔🤣🤣🤣

    • @hananmohammad2483
      @hananmohammad2483 13 днів тому

      😂😂😂❤

    • @hawaothman490
      @hawaothman490 12 днів тому +2

      እኔኮ የሚገረመኝ እረጉዝ ነኝ የምትሉት እረገዘና በረቅ ነውዴ እኔም እረጉዝ ነኝ እና ምን ይጠብሰ ያረገዝነው ለራሳቸንና ለባላቸን እንጅ ለህዝቡ ነውዴ እሯሯሯሯ

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 13 днів тому +24

    ሄሌን አልአዛኝ ያለውን በጉጉት አልአዛር ፍቅረኛ ስለሆን መስሎን በጉጉት ጠብቀን ነበረ አሁን ደግሞ እንዴት ይቀርብ ምንፈልገው ሄለን ራስዋ ለተራው አልአዛር ጠያቂ ተጠያቂ እንድትሆን እንፈልጋለን ይህንን ህይወት ታሪክ መስማት እንፈልጋለን ብዙ ትምህርት የሚወስዱ ሰው አለ እና ❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻❤❤ ፈጣሪ ብለው ሁለታችን ብትምሩ ደግሞ በጣም ደስ ይለናል የሚል ማለት ነው 😊😊

  • @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ

    ተበላን እኮ ጎበዝ😂😂😂😂😂😂

    • @Sghs-i7x
      @Sghs-i7x 14 днів тому +1

      😅😅😅😅😅

    • @nefisanefisa4381
      @nefisanefisa4381 14 днів тому +6

      ተበላን በጣም አይገልፀውም

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir 14 днів тому +4

      ተበላን ብቻ😢😂😂😂😂

    • @fozi302
      @fozi302 14 днів тому +3

      አይገልጠዉም ክክክ

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 14 днів тому +7

      ተበላ ብቻ ተጫወቱበን😅😅😅😅😅

  • @hayatHiwe
    @hayatHiwe 14 днів тому +122

    እናተ ታፈቅረኛለህ አላችህ ወይ የሚለው ነው 😂😂😂😂 እኔ እኮ ሄሉ ራስዎን መስሎኝ የተመታችሁ😂😂😂😂 ለወሬ ተደፍቼ ነበረ😂😂😂😂😂

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 14 днів тому +1

      እኔስ ብትይ😢😢😢

    • @tsahaych7517
      @tsahaych7517 13 днів тому

      Uuuuuuuu Enem xabiqe nabara 😢

    • @SayetEitapia
      @SayetEitapia 13 днів тому +1

      እኔስ ልቤ እንደተንጠለጠለ 😂😂😂

    • @moamenamane8271
      @moamenamane8271 13 днів тому

      ክክክክክ የወሬ ጥማት ሇሇ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 13 днів тому

      😅😅😅😅

  • @TUBE-zz5ji
    @TUBE-zz5ji 13 днів тому +32

    መኖ እንደኔ ረመደን የናፈቃ የአለህ ደርሶ ከምፅሙት እና ከምጠቀሙ የድርጋን❤❤❤❤

    • @Membr-fc8kr
      @Membr-fc8kr 13 днів тому

      ለምን አሁን ጀምረው አፆሚም ከናፈቀሽ ማለቴ ነው

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e 13 днів тому

      አሚን❤❤

    • @بدرومحمد-ت2د
      @بدرومحمد-ت2د 13 днів тому

      አሚንንን ውደ❤❤

    • @Janh-p7l
      @Janh-p7l 13 днів тому

      አሚን ያረብ

    • @Uh-cd5wi
      @Uh-cd5wi 13 днів тому

      አሚንንን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MomoMomo-bn6yq
    @MomoMomo-bn6yq 13 днів тому +61

    አላዛር የስራክን ይስጥህ ሄሉ ታፈቅረኛለክ የምትለዉን ፓርት ቆርጠህ ሳምንት ሙሉ አስጠበቀን❤😂😂😂

  • @የሴዴሬላዊ
    @የሴዴሬላዊ 14 днів тому +163

    አደኛ ነኝ ዛሬ ላይክ አርጉኝ😂😂 የኔ ጀግናወች መጡ❤❤❤

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem 14 днів тому +26

    ወይኔ ዛሬ ቀኑ ረዘመ እኮ🙉
    እንኳን ደህና መጣቹ😊😊

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 14 днів тому +43

    አላዛር አንተ ጀግና ነህ ግድ ነዉ ሒወት ፈታኛ ናት ይህን ሁሉ አልፈህ እዚህ መድረስህ ጀግና ነህ❤❤❤❤❤

  • @FekriFekri-x2k
    @FekriFekri-x2k 14 днів тому +28

    ቀጣይ እሷን ጠይቅልን ሄሉ ተዘጋጅ❤❤❤

  • @electrocell8377
    @electrocell8377 13 днів тому +9

    ወይኔ ምን አለበት ብትጣምሩ እባካቹ ፍቅረኛሞች አስደስቱን በጉጉት ጠወለግን እኮ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 መቼ ይሁን እሄ ነገር ተሳክቶልን ሁለታቹም ስታምሩ ደሞ ዋው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 13 днів тому +7

    አላዛር የምር ዛሪ ሰራችሁልን 😂😂😂😂😂የጠበቅነው ሌላ የሆነው ሌላ እሄን ወበር ሄሉ ትያዝ በቃ በጣም አምሮባታል

  • @nta2615
    @nta2615 14 днів тому +40

    እሥኪ እንደኔ በጉጉት ሥጠብቅ የሠነበት የዘገየ ተሥፋ የከበረ ቀን አለዉ 😢🔥💜💜😎👑

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 14 днів тому +24

    አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ጀግና ይመቸሽ አቦ አናገገርሽ ፅድት ጥርት ያለ ነው❤ ፈገግታሽ ደሞ ገዳይ ነው ሰንዴረላዋ ❤❤መከታው ደሞ ጀግና ነው በርቱልን❤❤❤

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 14 днів тому +11

    እውነት ጀግና ነሽ የኔ ሴት ሂሉ አንቺ ብቻ መድረክ ምሪ ፈገክታ አይጥፋ ከፊትሽ

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 14 днів тому +13

    ዋዉ ስወዳችሁ❤❤❤ሄሉ ግን አላዛር አይጎዳሽም ብትጣመሩ🎉ብቻ ፈጣሪ ያለዉ ይሁንልሽ❤❤ሁሌ ፈገግ በይልን😊❤

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 14 днів тому +64

    ማነው እንደኔ ሳምንት ሙሉ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር👍🥰🥰😂❤❤❤❤❤

    • @ashakal4696
      @ashakal4696 13 днів тому

      😂😂😂😂❤❤እኔ

  • @Makdas1224
    @Makdas1224 14 днів тому +48

    ከዘመናዊ አፍቃሪዎች የእናንተ አስር እጅ ይበልጣል❤ የኔ ጨዋዎች በርቱልን
    #ከመንቃራ አፍቃሪዎች ይጠብቃችሁ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 13 днів тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @Bety2026
      @Bety2026 13 днів тому +1

      አሜን፫ ይጠብቃቸዉ

  • @AwetashTajebe
    @AwetashTajebe 13 днів тому +5

    ዋዋዋዋዋ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ እናትህ ደግሞ በጣም እድለኛ ናት ክፉ አይንካህ።

  • @mimi.9272
    @mimi.9272 14 днів тому +7

    ሄሉዬ ሸወድሽን የጠበኩት ይሄን አልነበረም ይመቻችሁ❤

  • @astermichael3363
    @astermichael3363 13 днів тому +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ተበላን። ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ አሉ። ደሞ 8 ቀን ሙሉ በሰቀቀን መጠበቄ። ራሴን ታዘብኩት። ብቻ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 13 днів тому +6

    ወይኔ አፈን ከፈቼ ቀረሁአኮ ወገን ጉድ አገረችን። ለማነኘውም አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @GrandPhone-d8h
    @GrandPhone-d8h 14 днів тому +37

    ታፈቅረኛለክ ብላ የጠየቀች መስሎኝ ድንጋጤ😌

  • @SaraEtupia
    @SaraEtupia 14 днів тому +23

    ወልካም ወይኔ ስጠብቅ ነበሬ ማንም አልቀደመይኝም💪💪💪💪😀😀😀

    • @Samera-d7j
      @Samera-d7j 13 днів тому

      ያወልሽ አረጌሻለሁ😂😂😂😂😂

  • @Tenaye-o8r
    @Tenaye-o8r 14 днів тому +11

    ዋውውውው ዛሬ አንደኛ ነኝ ቀስ እንዳትረግጡኝ😂😂😂😂😂😂 ኤሉዬ የእኔ ቆንጆጆጆጆጆጆ❤❤❤❤

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv 13 днів тому +3

    ጉድ ሁነናል ጎበዝ😂😂😂የጠበቅነው ሌላ የመጣው ሌላ😅😅😅😅

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 14 днів тому +11

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድ ሥድተኝች ያአላህ ስላም እዝንት እርህመት አይለይችሁ እሻአላህ

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt 14 днів тому +10

    ማነው እንደኔበጉጉት ሲጠብቅ የነበረ😂😂❤❤🎉

  • @Cjs-os5nh
    @Cjs-os5nh 14 днів тому +24

    ማነው እደኔ የጠበቀው ሌላ የሰማው ሌላ የሆነበት አይይ😅😅😅

  • @zerfezerfe6427
    @zerfezerfe6427 13 днів тому

    ሄሉዬ ጀግና ወንበሩ እንዳትለቂው ግንእኮታፈቅረኛለህ ስትይው እንዴት ደስ ብሎኝ ነበር መሰለሽ አስቀየርሺው ግን ለምንንንን..?????????❤❤❤❤❤❤

  • @SaddKfas
    @SaddKfas 14 днів тому +69

    ወገን ተሸውደናል ሰራቹልን😂😂😂😂😂ወይኔ ተበላን

    • @Hmmm-yj1hv
      @Hmmm-yj1hv 14 днів тому +3

      የኔ ቁጭ ብሎ መወል

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 14 днів тому +1

      ክክ ወገን ያስብላል ክክክ ተበላን ግን ይመቻችው 💪💪ሰሩልን

    • @AzmeraAdisu
      @AzmeraAdisu 14 днів тому +1

      እዴት ልቡ ቀጥ እዳለ የጠየቀችው" መስሎት ወይኔ😮😂😂

    • @ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ
      @ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ 14 днів тому

      😂

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 14 днів тому +2

      @@AzmeraAdisu አው ያምር የእኔም ነው ቀጥ ያለው

  • @FetiyaFatiya1
    @FetiyaFatiya1 14 днів тому +6

    ወይኔ የሰአቱ መርዘም እነሱን እየጠበኩ ቦሀለ ደሞ አይመቸኝም ስራ አለብኝ ለዘነበር ጠብቄየቹ የተቀመጥኩኝ🤕😩😂ያኔ ስስት ድምቀቴ ሄሉነቴ ያኔ ያኔ🤭💞💞💕💕❤

  • @GjgjgjLhjghg
    @GjgjgjLhjghg 14 днів тому +56

    ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር ዛሬ ብዙም ሰው አልቀደመኝም ላይክ እድርጉኝ❤❤❤❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 14 днів тому +4

    ሄሉዬ የኔ ልባም ሴት ጀግና አንበሳ የሴቶች ንግስት ደርባባዋ መድረክ አመራራር አንደኛ 🎉🎉🎉🎉

  • @Alem-m2y7p
    @Alem-m2y7p 14 днів тому +14

    በጉጉት ሳምንት ሙሉ የጠበቀ እንደነ 👍👍❤

  • @zd2543
    @zd2543 14 днів тому +43

    ሳምንት ሁሉ ጠብቀን ወይኔ የጠበኩት ሌላ የሆነዉ ሌላ ሰራችሁልን በልቤ ስንቱን ሳስብ ኖሬ ጉዲ😂😂 የወሬ ሱስ ኑኖብን ነዉ እንጃ ሄሉ መቼም ወንዲን ታፈቅረኛለህ አትልም የኛ ቆፍጣና ጀግና ግን ተስፉ አለን ወደፊት አንዲ እንደምትሆኑ አላዛር አሥብብበት እንዳታመልጥህ ይሄን ጥያቄ እንዲታቀርብ አንተ ተጋብታችሁ ማየት ነዉ የምንፈልገዉ የኛ ዉዶች❤❤

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 14 днів тому +34

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ልብ አጠልጣይ ያልተመለሰ ጥያቄ ነበረኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Cjs-os5nh
      @Cjs-os5nh 14 днів тому +1

      ከስረናል የጠበቅነው አደለም😢 😅😅

    • @Rahma-vr1md
      @Rahma-vr1md 14 днів тому

      ​@@Cjs-os5nhቀላል ከስረናል😢የመዳም ስራ ጋር ልቤ መጠልጠሉ😢😂😂😂😂😂😂😂የስራቸውን😂

    • @SaraSara-wv8on
      @SaraSara-wv8on 14 днів тому

      እረ እሪ በል😢😂😂😂የለም የጠበቅነው😢😂

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 14 днів тому +1

      የምር እኔ አውቄ ነበር ለሱ እንዳልሆነ

  • @amutamut1
    @amutamut1 14 днів тому +6

    የኔ ጀግኖች የኔ ልዩሆች ሁሌም ወደፍት ብቻ ሄሉዬ የኔ ጀግና ሴት👸የኔ ነብር ትችየለሽ❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Mesi-14w
    @Mesi-14w 14 днів тому +2

    Wow እንኳን ድና መጣችሁ በጉጉት
    ስጠበቅ ነበር 🥰🥰

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 13 днів тому

    አሌ ምርጥ ሰው በጉጉት ስጠብቅ ነበር ምርጥ የሂዎት ታሪክ ነው ያካፈልከን 🙏

  • @አላህወኪል-ወ2ፐ
    @አላህወኪል-ወ2ፐ 14 днів тому +23

    ጉድ ነው ያስብንው ሌላ መልሱ ሌላ ለማንኛውም ሂዱበት 😂😂😂😂😂

  • @አዳበኛዋ
    @አዳበኛዋ 14 днів тому +7

    ሄለን የኔ ልእልት የኔ ጃግና ሴት አላዛር የናቱ ልእል ❤❤❤❤❤❤

  • @eman-tub
    @eman-tub 14 днів тому +4

    እውይ ውበት የኔጀግኖች መጡ በጎጎት ስጠብቃቸው ነበር❤❤❤❤የኔአስደማሚወች❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
    @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ 14 днів тому +6

    አንደኛነኝ😘
    እነተሰወች ፍቅራችሁንበጓሮጨርሳችሁነወይ እኛሳንሰማ🙄🙄

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 14 днів тому +9

    በእውነት በጣም እደኔ. በጉጉት. ስጠብቅ የነበረው ማነው. ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l 14 днів тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉የጠበቁ ጠብቁ አይኔ ቀልጦኝ ዛሬ መጣ በጣም ደስ ይላላችሁ

  • @magiqueen8820
    @magiqueen8820 13 днів тому +5

    ኡፍፍፍ ሄሉ ልባችን አጠልጥለሽ ታፍቅርኛለህ አለችህ አላልሽም😂😂😁

  • @ትጂየአባቷልጅ
    @ትጂየአባቷልጅ 14 днів тому +4

    ስጠብቅ ነበር እንኳን ደህና መጣቹህ😂😂❤❤❤

  • @Eyerus-m2h
    @Eyerus-m2h 14 днів тому +10

    በጉጉት ነበር የጠበቁት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rakiyoutub22214
    @rakiyoutub22214 14 днів тому +17

    ❤ኣንደኛ ነኝዛሬ😂 ማነው እንደኔ በመጠበቅ የነበረው

  • @Etutube22
    @Etutube22 14 днів тому +7

    እንኳን ደና መጣቺሁልኝ ስጠብቃቺሁ ነበር😮ግን አንድ ነገር አልተመለሰልንም🙄🙆‍♀️

    • @FkbbVmgb
      @FkbbVmgb 14 днів тому

      የዛሬ ዝም ይሻላል😂😂😂😂

  • @ቡታጀራ
    @ቡታጀራ 14 днів тому +10

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የዋለው😂❤

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 14 днів тому +8

    እዉ መጣችሁ ሁለት ሡሦች በጣም ጠብቄነበር እሥኪለቀቅ ባለፈዉ ተቋረጦ

  • @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ

    ስጠብቅ ነዉ የዋልሁት😢 እንኳን ደህና መጣችሁ😂

  • @RhdbbSifsh
    @RhdbbSifsh 14 днів тому +6

    ዋው መጣቹሉን በጉጉት ነው ሰጠብቅ የከረምኩት ❤❤😂

  • @fatum164
    @fatum164 14 днів тому +2

    የጠበቁት ሌላ የሆነው ሌላ😩😂😂😂
    የኛ ውቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muhemedahmeሙሀመድአህመድ
    @muhemedahmeሙሀመድአህመድ 14 днів тому +9

    ኦ ማነው ሲጠብቅየቆየ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 11 днів тому

    እኛ ሌላ ነበር የጠበቅነው እናተ ግን ኧረ ይመቻችሁ በሙድ ገባችሁብን ሄሉዬ ልባችነን አጠለጠልሽው ቀረሽ😀😀😀ለማንኛውም ይሁን እናተን አድ ያድርግልን ፈጣሪ አምላክ❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 14 днів тому +10

    ወዬሁ ማነው እደኔ በጉጉት የጠበቀ😂😂😂❤ታፈቅረኛለህ ያለችውስ😮😮😮

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 14 днів тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁልን ሄሉ የጠየቅሺው ጥያቄ እኮ ላንቺ ያለውን ስሜት ልናውቅ ነው ብለን ነበር የጠበቅነው ግን የሆነው ሌላ ነው ችግር የለም ሁሉም በጊዜው ይሆናል❤❤❤

  • @TMO-c6d
    @TMO-c6d 13 днів тому +3

    በርታ አላዛርዬ😢😢😢ወዬ🙉🙈🙊😂😂ሰራቹልን ፅጌ ትቅረብ የኔ ቀበጥ

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 12 днів тому

      ቦታዉ አይበቃትም ኦሷስ 😂😂😂😂የኔ ቀበጥ እድት እደምታስቀኝ አለባበሷ ነዉ ጅ ትንሽ

  • @ገነትየማርያምልጂ
    @ገነትየማርያምልጂ 13 днів тому +1

    ኢዲት ያደረገዉን ሰዉ አድናቂዋለሁ 😂❤

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 13 днів тому +3

    ወይኔ የኔ እንቁወች ሰራችሁልን😂😂😂የወሬ ጥማቴ በጣም ጓጉቸ ነበር አይይ😂😂

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 13 днів тому

    ወይ የሄሉሻ ልባችን አጠልጥለሽ ጉድ ሰራሽን😂😂😂😂😂😂😂አላዛር ወንድሜ እግዚአብሔር ሄሉን የትዳር አጋርህ አድርጎ እዲሰጥህ እጸልያለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IberashIberash
    @IberashIberash 14 днів тому +3

    ዋዉ ሄሉዬ ትችያለሽ የኔጀግና❤❤

  • @SofyaMouhammad
    @SofyaMouhammad 12 днів тому

    ተበልተናል ቤተሰብ አይ አላዛር ሰራህልን❤❤❤

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata 14 днів тому +5

    እንኳን ደና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TestPhone-m7w
    @TestPhone-m7w 14 днів тому +16

    ማነው በጉጉት ሲጠብቅ የዋለው 👍👍👍

  • @SaddKfas
    @SaddKfas 14 днів тому +11

    አንደኛ ነኝ ምክንያቱም ስልኪን ይዤ እየጠበኩ ነበረ🎉🎉🎉አረ እኛም መስማት ምፈልገው ነገር አለ🎉🎉🎉❤❤❤

    • @AricaShamero
      @AricaShamero 14 днів тому

      አራ የለም 🙆🙆🙆🙆🙆

  • @ሁን
    @ሁን 14 днів тому +1

    እንኳን ደሄና መጣችሁ የኔ ጀግናወች❤❤❤❤በጉጉት ስጠብቅ ከረምኩ ስሮጥ ተሰብሬ ነበር😂

  • @pickalemayou1153
    @pickalemayou1153 13 днів тому +3

    በድጋሚ ሀይሚና ብሩኬን አቅርብልን

  • @نصرهحبشه
    @نصرهحبشه 14 днів тому +2

    ሄሉዬ ያኔ ፍልቅልቅ ያኔ ቆጆ ያአለዘር ንግስት

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 14 днів тому +16

    በሄለን ቤት ለምን አይለቀቅም የምትሉ አራ ኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢 2:22

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 14 днів тому +1

      ንገሪኝ እሲ ምድነዉ ምላሹኡኡኡኡ

    • @assiethiopia9564
      @assiethiopia9564 13 днів тому +1

      Yhe eko sho newu eswa bet aylekkem😊

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 13 днів тому

    ዋዉዉዉዉዉዉ ሄሉየ አነጋገርሸ አንኛ ዜና አንባቢ ነዉ እምትመሰይዉ ነገር ጌን የጠበከት ሌላ የሆነዉ ሌላ

  • @MryamHdjjs
    @MryamHdjjs 14 днів тому +7

    ወይኔ እደ ዛሬ ሄሉ አስቃኝ አታቅም መጀመራ ታፈቅረኛለክ ያለቺው መስሎኝ ነበር ግን 😂😂😂

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 14 днів тому

      ካሜራማኑ የስራህን ነበር የዛኔማ ዛሬ ቀየሩት እጅ

  • @NbsGtub
    @NbsGtub 11 днів тому +1

    ለሰከንዶች ፕራንክ አደረገችው😅😅😅😢😢😊 ታፈቅረኛለህ ስትል😂😂😂

  • @elyasGerma
    @elyasGerma 14 днів тому +5

    እኔ ደግሞ ሄሉ አላዛርን የጠየቀች መሥሎኝ በጉጉት ሥጠብቅ መቆየቴ አይ ይይ እንደኔ የመሠለዉ

  • @aqrabmobail9384
    @aqrabmobail9384 13 днів тому +1

    ተፈቀረኛለህ የምትለው ጠብቂ የተመታችሁ ይመቻችሁ ግን ግን በጣም ስለምወዳችሁ ነው❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘

  • @AricaShamero
    @AricaShamero 14 днів тому +21

    ማነው በጉጉት የጠበቀው🙆🙆🙆🙆👍👍👍👍💯💯💯😂😂😂😂

    • @JuliaBalaha
      @JuliaBalaha 14 днів тому

      እኔ ላዋረ ያለኝ ሱስ 🤣🤣🤣🤣

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 13 днів тому

      😂😂😂😂🙋🙆🙆🙆

  • @NiumaAwir
    @NiumaAwir 14 днів тому +2

    ወይኔ ወይኔ ወይኔ🙆‍♀️🙆‍♀️😂😂😂😂አጥባቹ አሰጣቹና ወይኔ ነብሳቹ አይማር ቆሌዬን ገፈፋቹት😢😂😂😂😂😂

  • @IfjtDjvጢባራሟ
    @IfjtDjvጢባራሟ 14 днів тому +10

    መጀመራነኝ🎉

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 13 днів тому +1

    አላዛር ጨዋ ስርሀቱ ደስ ይላል እይወት ውጣ ውረድ አለው ❤❤

  • @ObseYesus
    @ObseYesus 14 днів тому +21

    Namonii Akka Koo ega turtaan interview kana like godhaa achumaan naa firomfaadha❤🙏🍫
    H$H❤❤😂🎉

    • @RadiyaAbu
      @RadiyaAbu 13 днів тому

      Matti naf ta,ii mee sanyii ❤❤

  • @Hane933
    @Hane933 13 днів тому

    አላዛር እዴት ስለኔ ህይወት ላካፍልክ😢😢 የኔው የፍቅር ታሪክ ሀገሬ😢😢

  • @teaimit1221
    @teaimit1221 14 днів тому +6

    የኣላዛር ወዳጅችወች ብቺ 👍😍💃

  • @SAMIRASamira-jq8zn
    @SAMIRASamira-jq8zn 14 днів тому +1

    የጠበቁት ሌላ የሆነዉ ሌላ 😂😂😂ሄሉዬ የኔ ስስት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhmeth
    @berhmeth 14 днів тому +10

    በጉጉት ስንጠብቅነበር😂😂😂😂

  • @hfhfyf1539
    @hfhfyf1539 13 днів тому

    ወይ የኔ እሥማርት ሄሉየ ሥወዳት የኔ ሸቅርቅር አነጋገርሽ ደሥሢል❤❤❤❤

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l 14 днів тому +14

    የመሰለኝ ሄለን እኔን ታፈረኛለህ ትላለች ብዬ ስጠብቅ ሌላ ነገር ወይኔ ጌታ ሆይ 😅😅😅😅😅😅

  • @FoziAhmed-m7c
    @FoziAhmed-m7c 13 днів тому +1

    ፍቅርን እና ፉፉን አምጡልን❤

  • @Bahar-v2m
    @Bahar-v2m 14 днів тому +4

    ኡፍፍ አንደኛ ነኝ 😂😂😂 የኔ ዉዶች 🎉🎉

  • @FafeSeid
    @FafeSeid 13 днів тому

    ወይኔ ወይኔ 🙆‍♀️🙆‍♀️ተበልተናል 🤦‍♀️ቅመሞችዬ የጠበኩት ሌላ የሆነው ሌላ አይ እደሌ ደግሞ8 ቀን ሙሉ በጉጉት ሥጠብቅ መክረሜ ወይኔ😂😂😂😂❤❤❤❤❤ለማንኛዉም ኳን መጣችሁልኝ የኔ ማሮች🎉🎉❤❤❤❤❤😗😗

    • @SdeqSdeq-k6y
      @SdeqSdeq-k6y 13 днів тому

      🤣🤣🤣🤣

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 13 днів тому

      አች ደና ቀን ቆጥርሻል እኔ ያልቆጠርኩት መቸነዉ እያልኩ

  • @BananaKola
    @BananaKola 14 днів тому +19

    ማነው እንደኔ ቁጭ ብሎ የጠበቀው 😢

  • @Samerah2024
    @Samerah2024 14 днів тому +1

    ታፈቅረኛለክ ብላ የጠየቀች መስሎኝ ድንጋጬ ነበሪ ወይኔ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤