«እኛ እና እኛ›› ምዕራፍ ሰባት ክፍል 4 ተለቀቀ! REALITY SHOW SEASON SEVEN EPISODE 4 IS RELEASED! /Geni’s Family

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • በሳቅ ጦሽ ያልንበት የትዕግስትና የልጆቼ ድብቅ ማንነት፡፡
    Artist Genet Nigatu channal link
    / @artistgenetnigatu1371
    #GenisFamily #Genet #RealityShow
    +251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
    የጄጄ ካሳን አነቃቂ ንግግሮች በዚህ ሊንክ ገብተው ይከታተሉ፡፡ / @motivationwithjj1352
    • Video በዚህ ሊንክ ገብተዉ ቪዲዮ ካዩ በኃላ ወንድሜን ለመርዳት ለፈቀዳችሁ ሁሉ ምስጋና አቀርባለሁ::ይኸዉ ጎፈንድሚ ሊንኩ gofund.me/b1e2...
    / genisfamily
    አዲሱ የፌስ ቡክ ፔጃችንን ዮቀላቀሉ።
    • ይህ የሚሆነው በምክንያት ነው ..የ...
    በልጆችዎ ላይ ለመስራት በዚህ ሊንክ ገብተዉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ::
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል!
    Artist Genet Nigatu Channel
    www.youtube.co...
    Reality Show channel
    www.youtube.co...
    For Any Questions Use Our Instagram Page Below
    INSTAGRAM- @reality_show_2020
    TWITTER- @GeniFamily
    TikTok- @reality_sh0w
    TELEGRAM- @Geni’s Family Reality Show
    FACEBOOK-Genet Nigatu
    / genet.nigatu...​

КОМЕНТАРІ • 280

  • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 роки тому +703

    ገንየ ለሠራተኛሽ ዩቶብ ክፈችላት አዳድ ነገሮች ስትሠራ እናያታለን ይጠቅማታል በተረፈ በርቱ ምርጥ ቤተሠብ😘😘

    • @አየሁጉንድሬዋ
      @አየሁጉንድሬዋ 2 роки тому +22

      ይከፈተላ

    • @ቃልየነኝ
      @ቃልየነኝ 2 роки тому +13

      @@አየሁጉንድሬዋ ይክፍትላት እኔንም ሰብሰክራይብ አረጉኝ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 роки тому +27

      ለትግስትም ይከፍትላት።ይቱቢ በናትሽ ገንዬ

    • @hikmuuyoutube1434
      @hikmuuyoutube1434 2 роки тому

      Tikikl demrugna yen meroch

    • @emebet591
      @emebet591 2 роки тому +1

      ውዶቼ ደሞሩኝ

  • @helutube4595
    @helutube4595 2 роки тому +84

    ግን ማነው እንደኔ ቭድዮ እስከ ሚለቁ ድረስ በጉጉት የሚጠብቅ ትንሽ ቀን ሲጠፉ ድብር ይለኛል😔🥺🥺 የገኒ ቤተሰብ የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ👍👍👍

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 роки тому

      😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍

    • @enatethiopia953
      @enatethiopia953 2 роки тому

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun

  • @ethiopiaethiopia2489
    @ethiopiaethiopia2489 2 роки тому +50

    ለትግስት ይቱብክፈችላት እናበርታታታለን

  • @adanechworku3464
    @adanechworku3464 2 роки тому +63

    ትዕግስት ግን በጣም ደስ ነው የምትሉት ከነባቢ ጋ ያለሽ ቅርበት ደስ ይላል ደስ ትላላችሁ

  • @ነፍጠኛዋወሎየነኝ
    @ነፍጠኛዋወሎየነኝ 2 роки тому +102

    ይቴብ ይከፈትላት እምትሉ ላይክ ቆንጂነዋ ደግሞ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 2 роки тому

      እስኪ እኔንም ደምሩኝ በቅንነት እኔም ማዳም ቤት ነኝ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому +109

    የኔ ማር ትግስት በራስሽ ኢቱብ ነይ እኛ ብጤዋችሽ ሠብእስክራይብ እናረግሻለን

    • @hanafikadue.t3743
      @hanafikadue.t3743 2 роки тому

      Kkkkk

    • @zaharamohammad2790
      @zaharamohammad2790 2 роки тому

      እውነቷነው ወላሂ በከፍት ሀሪፍነው

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 2 роки тому +2

      ትመጣለች እስከዛ እኔም ማዳም ቤት ነኝ ደምሩኝ እባካቹ

    • @aasseaassd9914
      @aasseaassd9914 2 роки тому +2

      ክክክክ እኛ ቢጤወችሺ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 2 роки тому

      @@aasseaassd9914 ዛሬ አለቻትኮ ገኒ አልፈለገችም

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 2 роки тому +37

    ገንየ ምናል ሁሉ እንዳንች ቤሆን ሰንቶች አሉ የራሳቸወን ዜጋ እንደሰወ የማይቆጥሩ ኢትዪጲያ ወስጥ ላሉት የሰራተኛ አሰሪዎች አርያ ነሽና እርጀም እደሜ ጤና የሰጥሽ ገንየ አክብርሻለሁ

    • @RR-yj8rb
      @RR-yj8rb 2 роки тому +1

      👍👍👍👍👍👍

  • @tikdemlegesse3405
    @tikdemlegesse3405 2 роки тому +7

    ገኒዬ ያንቺ መልካምነት ነው የትግስት ነፃነት እና ያላቹ ክብር እና ፈቅር በጣም ደስ ትላላቹ ፈቅራቹን ያብዛው 💞💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏

  • @biruayoutube2752
    @biruayoutube2752 2 роки тому +7

    ገኒ አንቺ በጣም ቀና የአሰሪ ምሳሌ ነሽ ትግስትን ልክ እንደቤተሰብ አርገሽ ነው እምታያት ፈጣሪ አሁንም ፍቅር ይስጣቹ ጨምሮ ጨማምሮ

  • @annoeti874
    @annoeti874 2 роки тому +4

    የውነት ገንዬ ለትግስት የምሰጫት ፍቅር እደልጆችሽ ስለወነ ሳላደቅ አላልፈውም እወዳቸዋለው ምርጥ ቤተሰብ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 роки тому +36

    የምር ጀግና ሤት ትግስት የፍቅር ሠው እንኳን ለብረዘይት አደረሣችሁ ለመላው የከርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh 2 роки тому +5

    እውነት ኢትዮጵያ እንደ ገኒ ምቹ አሰሪ አለ ብላችሁ አልተገርማችሁም እንደ እኔ የትግስት ሳቅ ከምን የመነጨ መሰላችሁ ልጆቹ ጋ ያላት መግባባት ደስ ይላል በጣምምም

  • @hayutitube
    @hayutitube 2 роки тому +22

    ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ድናችንን እንወቅ ለነገው ለአኼራ ቤታችን📚✔✔ ረመዳንን በቁርአን በኢባዳ እንቀበለው ሀቁን ጠብቀው ከሚጾሙት ያድርገን ፕራንክ ለእኛ የእሳት መንገድ ነው ተውሂድን ነው የሚያዋጣን ኑ ወደ ተውሂድ ድናችንን እንወቅ✔✔

  • @khalilcell8560
    @khalilcell8560 2 роки тому +5

    ትስግስትዬ እግዚአብሔር። ከ ስው ቤት ያሁጠሽ ዬስው ቤት ዬሰውቤትኖ
    እትጽያ። ሰው ቤት ከምሰራ አስር እጁ ሀራባገር
    ብስራ ይሽለል። ውይይይይይይይይ

  • @ሰአድቀበጧ
    @ሰአድቀበጧ 2 роки тому +14

    ደሰ የሚል ቤተሰብ 😘😘😘😘 ቲጂየ አለህ ከሰራተኚነት አላህ ያውጣሺ የራሰሺን ኑሮ የምኖሪበት አላህን የሚፈራ ጤና ያለው ፍቅር አሰጣጥ የሚችል ቤት መኪና ያለው አላህ ይረዘቅሺ ገንየ ይሄሰል እዳትቆጭ አች እርግጥ እደልጆችሺ ነው የምታያት ዩቱብ ክፈችላት 💔😘😘

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 2 роки тому +14

    ትግስት ዩቱብ ይከፈትላት የምትሉ 🍓🍓🍓

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 2 роки тому +5

    ገንዬ በናትሽ ትግስት ከሳች እፍፍፍፍ የኔ እናት😭😭😭😭😭😢😢😢😢

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 2 роки тому +7

    ትግስትንኮ እንዴት እንደምወዳት የኔ የዋህ

  • @epht
    @epht 2 роки тому +6

    አሪፍ ስራ ነው ምታቀርቡት ግን በቅንነት የምሰጠው አስተያየት አለ ቤታችሁ ትንሽ ማስተካከያ ይፈልጋል ለእይታ ይጨንቃል አቀማመጡም ሆነ colour ምርጫ እና የፈርኒቸር አቀማመጥ ትንሽ ዘመናዊ ቢሆን ባይ ነኝ። ለእኛ እይታም ሆነ ለእናንተ መንፈስ ጥሩ ነገር ያላብሳል።

  • @meidina2682
    @meidina2682 2 роки тому +10

    ማሻአላህደስ ስትሉ በዛላይ ስራተኛ ያላችሁክብር እሷእራሱ ነፆነቷ

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y 2 роки тому +15

    ምንድነው ሰውን ዝቅ የምታረጉት ምንድነው አስሬ ለሰራተኛሽ ክብር የምትሉት ለምን አታከብራትም ሰው እኮ ናት ከማን ታንሳለች ተው ሰዎች ዝቅ እንዲደረጉ አታርጉ እርግጥ መጥፎ ሰዎች አሉ እነዛ መጥፎ ናቸውና ጥሩ ሲገኝ ደሞ ያንን ሰው ዝቅ አታርጉ ገኒ በገንዘቧ ትግስት በጉልበታ ነው😂

  • @genet6181
    @genet6181 2 роки тому +13

    ቲጂ ባለሞያ ፍቅራቹ ደስ ሲል❤❤❤😂😂

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 роки тому +1

    ገኒ በጣም መልካም ነሽ. ለትግስት ያለሽ ፍቅር እግዚአብሔር ያክብርሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 2 роки тому +12

    ትግስት በሳቅ 🤣🤣🤣❤️✅

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    ቲጂ በሰላም ነዉ በጣም ከሳሽ እኮ እህቴ የኔ ፍልቅልቅ እራስሽን አዳምጪ 💞💞

    • @ጀሚላ-ጘ8ሰ
      @ጀሚላ-ጘ8ሰ 2 роки тому

      ክክክክ የዘይት ሀሳብም ያከሳል

  • @uaeuae9066
    @uaeuae9066 2 роки тому +2

    ገኒ በጣም አከብርሽ አለሁ በኡነት ትግስት ታድለሽ ቤተስብሽ ደስ ይላሉ ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍🙏💖😘

  • @ሠርካድሥሠማውዩቱብ
    @ሠርካድሥሠማውዩቱብ 2 роки тому +4

    ትጅ ቆጆ ዩቱብ ክፈች ቆጅየ ገንየ ሣላመሠግንሽ አላልፍም ምርጥ ሠውነሽ

  • @ህልምእልምG5
    @ህልምእልምG5 2 роки тому +33

    ለትግስት ዩትብ ይከፈትላት ከሰራችበት ትለወጥበታለች

    • @emebet591
      @emebet591 2 роки тому +4

      ስው እኮ ስርታኛ ሆናሽ እድሜሺን ሙሉ እንድትስሪለቸው ነው የሚፍልጉት እንጂ ተለውጣሽ ከናሱ እንድት ሄጂ አይፍልጉም

    • @elehemahmed2617
      @elehemahmed2617 2 роки тому

      @@emebet591 ትክክል

    • @ህልምእልምG5
      @ህልምእልምG5 2 роки тому

      ሁሉም እደዛ አያስብም ፖዘቲብ አመለካከት ሊኖረን ይገባል

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 роки тому

      @@ህልምእልምG5 ሁሌ ኮሜታተሮች ይፅፋሉ ቪድዮ በለቀቁ ቁጥር ገነት ሳታይ ቀርታ አይደለም አውቃ ነው እሷ ባታይ ልጆቿ አይተው ይነግሯታል ግን አውቃ ነው እንጂ ብትከፍትላት ኖሮ ሰው ቤት ስለሆነች የቤት ውስጥ ስራ እየሰራች መልቀቅ ትችል ነበር ውጪ ወታም መቅረፅ አያስፈልጋትም በትንሽ ቀን ይቀበላት ነበር ይቱብ ያው አበሻ ምቀኛ ነው።።

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 роки тому

      @@emebet591 ትክክክልልልል ሳታይ ቀርታ አይደለም ገነት አውቃ ነው እንጂ ኮሜት አታይምናነው

  • @lidiyaseid6822
    @lidiyaseid6822 2 роки тому +15

    ቲጂ ኧረ ምን ሆና ነው አይኔ ነው ወይስ በጣም ከሳችብኝ ስታሳዝን

    • @m.g5367
      @m.g5367 2 роки тому

      Ehte.Halfint yerswa neru yemtagbabet ena yemtwldebt geze be sew bet meche kelal hone melkam btseb slagatmat becha edlgia nat

  • @ሊሊየድንግልማርያምል-ጀ4ጠ

    Wene ለሰራተኛ የላት ክብር ደሰሲል አግዛኣቢሄር ይሰጥሸ ገኒየ ከነ ልጆችሸ

  • @mulumulu3337
    @mulumulu3337 2 роки тому +2

    ወይ ደሥሲሉ ትግስትም እደህታቸው ናት እ/ር አምላካ የእድሜ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 2 роки тому

      እግዚአብሔር ብለሽ ነው የሚፃፈው ውዴ የእግዚአብሔር ሰም በህፅረተ ቃል አይፃፊም

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +6

    ደስ ስትሉ የትዕግስት ነፃነት ሁሌም ያስደንቀኛል ገንዬ ከእኔ ልጆችሽ ተባረኪልኝ እውነት በጣም የምትወደዱ ቤተሰቦች ናችሁ ❤❤

  • @hawaberhanu3417
    @hawaberhanu3417 2 роки тому +3

    ገኒ ከምር ስወዲሺ ለሰራተኛሺ ያለሺ ክብር ትግስትየ ስወዲሺ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ገኒዬ ትግዕስትን ሁለ አቅርባት በጣም ደስ ትላለች ለሱዋ ስላላቹ ፍቅር ተባረኩ እዉነት ድሮ የኔም አሰሪ ልክ እንዳንች ነሽ ኢትዮጲያ እያለዉ እናንቴን ሳያቹ የዛ ቤት ትሁስታ ይመጣብኛል ከዝህ ስሄድም አገኛቸዋለዉ እንደቤተሰብ ነን

  • @ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ
    @ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ 2 роки тому +21

    በጣም ታስቃላችሁ ደስም እያለኝ አይኋችሁ❤❤

  • @weyntube2299
    @weyntube2299 2 роки тому +3

    ገንየ ከድሮም ጀምሪ እወዳታለሁ መልካም ነሺ ....ሊላዉ ኮሚታተሮች ምናለ ያልበላችሁን ባታኩ እንደናተ ሶሻል ሚድያላይ መለጠፍ አለባት ሙያ ትማር ወይስ ሶሻለ ሚደያ አለምን ነው ይዞ የጠፋዉ ዝም ብላችሁ ያልበላችሁን አትከኩ የጎደላት ነገር የለም ...🤔🤔

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 2 роки тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ በሰው ቤት ያለ ፍቅርና ነፃነት ያለበት ቤት ለዬት ይላል ቲጂ ቆንጆ ልዩ ነሽ እማ ገኒዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ 👏👏👏👏😘

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 роки тому +11

    አረ ዉሻዋን ስነስረአት አስተምሯት በዚ በኮሮና ወቅት ባቢን ስወደዉ ❤❤❤❤❤

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 2 роки тому

      ትክክል

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 2 роки тому

      የምር የፀጉሯ ብናኝ እኮ መጥፎ ነዉ ካሜራ አማናቸዉ ሳትሆን አይቀርም 😆😆🙄🙄

    • @user-ij1iy9uv1l
      @user-ij1iy9uv1l 2 роки тому

      @@tadalachgetachwe5118 😂😂😂😂😂🤭

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 2 роки тому

      Abet yene wed ehit 😆😆😆😁😁😁😁🤔🤔

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 2 роки тому +1

    የኒ ውድ ስታምሪ ፈጣሪ የራስሽን ሂወት የምትመሪበትን መንገድ ይክፈትልሽ የኒ ውድ ገኒየ ውድ ሴት ከነ ልጆችሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ የኒ ውድ ትግስትን ስለምቶጃትና ስለምታከብራት በጣም ነው የምወድሽ ዩቱብ ክፈችላት ገንየ ተባረኪ ልጆችሽ የሚጦሩሽ ቅን ልጆች ያድርግልሽ

  • @kidistyared4682
    @kidistyared4682 2 роки тому +7

    አንደኛ ነኝ እዚ ቤት ይቀናኛል እኮ♥

  • @ananatube2113
    @ananatube2113 2 роки тому +1

    Africa .....Ethiopia .....Addis Ababa

  • @ወለተስላሴየቅዱስጊዮርጊስ

    ትግስት በጣም ከስታለች😥

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 роки тому +3

    ደስስትሉ ቲጅየ የኔ ማር መክሊት ነች ያሥተማረችሽ ጩሐት 🙄😀😀ሲወዷት ደግሞ ❤😘

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +6

    ይችን ዉሻ ወደዛ ጣሉ የምበሉትን በምላሷ እየቀመሰች እናተ ትበላላችሁ የምን መጃጃል ነዉ የተማራችሁ አይደላችሁምእዴ

  • @hawihandh8482
    @hawihandh8482 2 роки тому

    ለትቲጂ ክፈችላት ኢቶብትስራ ገኒየ የኔመልካም ይጠቅማታል

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 2 роки тому +1

    ማዳም ገኒ የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @meseretbelhu5177
    @meseretbelhu5177 2 роки тому +18

    ትዕግስት ሰውነትሽ ምጥጥ አለ ለውስጥሽ ሰላም ስጪው ውሃ በብዙ ጠጪ

    • @Sofia-uj1ot
      @Sofia-uj1ot 2 роки тому

      ልጅ የለዉ ቤት ሲረ ይባዛል

  • @arestmesfin9660
    @arestmesfin9660 2 роки тому +4

    ጥሩ ነበር ግን ዱቄቱን በእጃችው አጨማለቃችውት በርቱ

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 роки тому +1

    ገኒያለሺፍቅር ለሁሉም ተምሳሌት ነሽ የኔውድ

  • @bettitube1745
    @bettitube1745 2 роки тому +2

    ለካ ኢትዮጵያ ውሥ እደዚ አሠሪ አለ ደሥ ሥትሉ❤❤❤❤❤

  • @r..7123
    @r..7123 2 роки тому +4

    ደስ ስትሉ ❤❤

  • @wwqea4350
    @wwqea4350 2 роки тому +1

    ግንየ የኔ ውድ እህት በጣም በጣምነውየምወድሺ ከነቤተሰብሺ
    ግን በቡችላሺ ምክንያት ተቆጣሁብሺ
    በነገራችን ላይ እኔም አለኝ ግን ቦታዋንትወቅ ማርቤት እንዳትገባ ከዛሬቀጥላ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ከምሰሪ አረብ ሀገር መተሺ እራስሺን ቀይሪ ዉዴ ጤና ካለሺ የሰዉቤት የሰዉነዉ

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 роки тому +2

    እንዴት ደስ ትላላችሁ ዘይት በቃ እንዲህ አስቸገረች

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 роки тому +2

    የወናቹው ፍቅር ነገሩች 💖💖💖💖💖💖💖💖😍😍😍😍😍😍😍

  • @ልዝብሀምሌ
    @ልዝብሀምሌ 2 роки тому +3

    ዉድድድድድደ የማደርጋችሁ 💕💓💓❤❤😍😍😍

  • @fatumaendris8432
    @fatumaendris8432 2 роки тому

    ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ለሌሎች ሰራተኛች ትምህርትነዉ

  • @mimimar3272
    @mimimar3272 2 роки тому +4

    ገኒ ማለት ደግሞ ቲጂ ማለት ናት ስለዚ ቤተሰብ መሃል ገብቶ መፈትፈት አይሆንብንም ከወደዳችኋት ትግስትን ገኒ ቲዪብ ላይ አለች አንድ ቤተሰብ ናቸዉ አስተያየቱ ልክ አይደለም

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 2 роки тому

      Yes Ewunetesh new

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 роки тому +1

      @@abetu_maren2682 demiry pls pls

    • @mimimar3272
      @mimimar3272 2 роки тому

      እደምርሻለሁ 😍

    • @mimimar3272
      @mimimar3272 2 роки тому

      ምክንያቱም ገኒ ምርጥ አርያ ሰዉ ናት

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 роки тому +1

    _ገኒ እንዳንቺ ያሉትን እግዚአብሔር አብዛልን❤_
    _ዩቱብ ክፈችላት_

  • @ሩሐማለማ
    @ሩሐማለማ 2 роки тому

    እገኒ ቤት እንኳን የሰው ልጅ ውሻም ክብር አለው

  • @የባቦዋስደል
    @የባቦዋስደል 2 роки тому +2

    ሁልግዜቤታችሁዝርክርክነዉሳሴትያለዉአይመስልም

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 2 роки тому +3

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እንዴት እንደምታምሩ

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 2 роки тому

    ገኒየ እኖድሻለን ምርጥ ልዩ ነሽ👍👍👍💚💛❤

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq 2 роки тому +6

    ለመጀመሪያ ግዜ በሶው በዘይት ሲሰራ ሳይ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 роки тому

      እረ ይሰራል በፆም ሰአት ይሰራሉ ፆም ካልሆነ በቅቤ ይሰራል

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 роки тому

      @@zekiyatemam7901 ወላሁ አለም እኔ አላውቅም ሲሰራም ሰረችም አላውቅም ለዛነው

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 роки тому

      @@tube-ms3iq ሞክሪው አገር ከሆንሽ ካልሆንሽም ስትገቢ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 роки тому +1

      @@zekiyatemam7901 ኢሻአላህ ሀገር ሰገባ እሞክረዋለሁ

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 роки тому

      @@zekiyatemam7901 demiry pls pls

  • @dawit6731
    @dawit6731 2 роки тому +1

    Thanks for 💞😘 🥰 🥰

  • @menatube7519
    @menatube7519 2 роки тому +5

    ክክክ ወይ ዘይት ጉድ አፍላ እኮ ደስ የሚል ቤተሰብ

    • @emebet591
      @emebet591 2 роки тому

      Mena ቤተስብ እንሁን እህቴ እኔም እመልስለሁ

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 2 роки тому +5

    በረበሬው ከለሩ ጠቆረ በተረፈ ታምራላችሁ

  • @nadapabasheer5875
    @nadapabasheer5875 2 роки тому +1

    ትግዬስወድሽ ፈታበይየውዶች❤❤❤❤❤♥♥♥💋💋💋💋

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr 2 роки тому +1

    በነፃነት መኖርሽ ደስ ሲል

  • @fatumaendris8432
    @fatumaendris8432 2 роки тому +1

    ደስትላላችሁ ግንዉሻዋ ምግብ ስርለምን ትቀር ባለች

  • @አዩሽየአላህባሪያ
    @አዩሽየአላህባሪያ 2 роки тому +3

    ግን ምግብ በጁ የሚያጨማልቅ ሰዉ አልወዲም ንፀህና አስፈላጊ ነዉ ለማንኛዉም ነገር።።

    • @maranatha1293
      @maranatha1293 2 роки тому

      እና ጓንት ትልበስ😂😂😂 ተው እንጂ ማንነት አንርሳ

    • @አዩሽየአላህባሪያ
      @አዩሽየአላህባሪያ 2 роки тому

      @@maranatha1293 ጎትማ ማዳም ጋር ነዉ ግን ምግብ ስነኪ መታጠብ አለብሽ የፈሰሰዉንም ጨመረችዉ እኮ

    • @tsinatkonjo6037
      @tsinatkonjo6037 2 роки тому

      በዚ ላይ ከውሻው ጋ እያጨማለቁ

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 роки тому

      @@አዩሽየአላህባሪያ demiry pls pls

  • @makdimolla1571
    @makdimolla1571 2 роки тому

    ደስ ስትሉ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አሁንም ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ ተባረኩደስ ትላላችሁ

    • @ፋፊጅማ
      @ፋፊጅማ 2 роки тому

      ኤሬ ትግስት የራሷን ኑሮ አላህ ይስጣት

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 роки тому

      @@ፋፊጅማ demiry pls

  • @mushroomcharls5421
    @mushroomcharls5421 2 роки тому

    አይ ገኒ የተባረክሽ ሴት

  • @hayatahmedtube8816
    @hayatahmedtube8816 2 роки тому

    አሰለማለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @ኡምራየንየወደፍትህልም

    መሸአለ እዝህ ቤት ለሰራታኛ የለ ክብር

  • @MeseretAsalif-u3h
    @MeseretAsalif-u3h 8 місяців тому

    ትግስትየ

  • @mitusisay1021
    @mitusisay1021 2 роки тому

    የኔ እናት❤❤❤❤❤

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 2 роки тому +2

    ፍቅር ናቺሁኮ ከምር ፍትህ ለሳኡድ እስረኞቺ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому

    ይመቻቹሁ

  • @mimimar3272
    @mimimar3272 2 роки тому +1

    ገኒ እንወድሻለን አስከሙሉ ቤተሰብሽ ፍቅር የሆንሽ ሰዉ

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 роки тому +1

    ወይኔ ትግስት በሶና ሽሮ ቀልቅዬ ብሰጥህ አታውቀም አላለች 😀😀😀😀

  • @sanasana3542
    @sanasana3542 2 роки тому

    Ayzosh tigist coguarash💕💕aqaxelush

  • @rozirozi2189
    @rozirozi2189 2 роки тому

    😍😍

  • @samribirhani4669
    @samribirhani4669 2 роки тому

    ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho7347 2 роки тому

    My lovely family love you❤

  • @iloveyouethiopia3319
    @iloveyouethiopia3319 Рік тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 2 роки тому

    ztamru egziabhir beberket yasadgachihu

  • @rahelcross6099
    @rahelcross6099 2 роки тому +1

    Your dog tests everything wow , do you wash 🧼 her though?

  • @mimimar3272
    @mimimar3272 2 роки тому

    ገኒ ብቻዋን አትጠቀም ለሁሉም ለቤተሰቡ እዛዉ ነዉ የሚገባዉ ሰለዛ ለብቸዋ ማለት ምን ማለት ነዉ

  • @bizuayehushimels9601
    @bizuayehushimels9601 2 роки тому

    የፍቅር ሰወች።

  • @ሜሮንየድንግልልጅ
    @ሜሮንየድንግልልጅ 2 роки тому

    Betam desi telalchu

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 роки тому +1

    ትግዬ ስዉድሽ ግን ዉሻ እና ፀጉር አየመቸኝም ምግብ አካባቢ

  • @waanofiimekitube1140
    @waanofiimekitube1140 2 роки тому

    betam desyelale siyamir you tube kefetulate sub enadergatalen

  • @መሁባአወሉ
    @መሁባአወሉ 2 роки тому

    ትግስትዬ🥰🥰🥰

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 роки тому

    ደስትትሉ ፍቅራችሁይብዛ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 роки тому

    ቲጂዬ በሶ በውሀ እንጂ በዘይት አይሰራም ለጤናም ጥሩ አይደለም ዘይት ለጠአም ነው ጠብ ሚደረገው

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 2 роки тому

    👍

  • @geghehghshsh2502
    @geghehghshsh2502 2 роки тому

    yene kojjo😍😍

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 роки тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ የገኒ ቤተሰቦች ዘይት ተወዶል