Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የዚህ ቤት ስርአት ለሀገራችንም ጭምር ነዉ የሚስፈልገዉ ደስ የሚል ቤተሰብ
በእናትሽ ሰብስክ...... አርጊኝ😥😥😥🇪🇹🇪🇹
እናት ካለች አጌጥ ጀንበር ካለች እሩጥነው እናትን ማን ይተካላት ለሁሌም እናቶች እግዚአብሔር ደስታንና እረጅም እድሜናጤና ይስጣቸው🙏
አሜን፫ በእውነት
እውነት እንደ ዛሬ የተሰማኝ ስሜት የለም በዚህ ቤተሰቡ ለይ ውስጤ ተረበሽ ጌታን 😭😭😭😭😭
ደስ የሚል ቤተሰብ ዳኛውም ሽማግሌውም ከቤት ምን አለ ይህን ሁሉ ትርምስምሳችንን የሚያወጡት ሁሉ እደናንተ ተወያይተው በይቅርታ ቢታረቁልን ሰላማችንን እናገኝ ነበር ገኒ ጥሩ ነው ልጆችን ከዚህ ይጀምራል ሁሉን ነገር በስነ ምግባር ማሳደግ ቅዱስ ደሞ አትሳቅ ሙድ አትያዝበት ለራሱ ተቸግሮ ክክክ
ደስ የሚል ቤተሰብ በጣም ሚገርም ነው የእናታቸው ግልጽነት ልጆቿን እንደጓደኞቿ ምታይ ድንቅ እናት ነሽ
ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው .... ትክክል በዚህ እድሜ ነው መግራት ደስ ትላላቹ
የገኒ እናትነት ይለያን ሺህ አመት ኑሪላቸው ፍቅር የሆን ቤተስብ
አታሥጨነቁት ባቢን ልጂነቱ ነው የኔ ጣፈጭ ስወድህ ❤️❤️
አረ ትለያላቹ እናት ማለት እዳንቺ ነው ልጆቿን ዝቅ ብላ ካጠፋች ይቅርታ ትጠይቃለች ብዙ የዘመኑ ሴቶች ይሄን መመልከት አለባቹ ፍቅር ፣መተሳሰብ፣ መከባበር ፣እዚ ቤት በነፉ ነው ያለው ያለው ላይ ጨምሮ ያብዛላቹ ገኒዬና ልጆቿ አንቺ ምርጥ እናትነሽ 🙏🙏🙏🙏❤
ቅዱስ የተከበሩ ዳኛ ማለት እረስተህ ነዉ አላለም 😂😂😂😂 የኔ ዉዶች የቤተሰብ ተምሳሌቶች ናችሁ ስታስቀኑ አላህ ይጠብቃችሁ 😘😘❤️
እዉነቶን ነዉ ገኒ ዉስጥ እግር ማሳየት በጣም በጣም ነዉር ነዉ ያሳደገሺ ይባረክ
ሁሌም የምመኘው የወደፊት ልጆቼን በዚህ መልኩ ማሳደግ ኡፍፍ ደስ ስትሉ እኮ በጌታ
ኡፍፍፍፍፍ እናትነት ገኒዬ በጣም ጎበዝ እናት አገር ማለት የገኒ ቤተሰብ ተነጋግሮ ችግርን የሚፈታ ምርጥ ቤተሰብ 👍👍👍
ትጮህብኛለች አለ አይ ባቢ😂ደስ የሚል ቤተሰብ ችግሮችን በንግግር መፍታት መቻል ትልቅነት ነዉ
መክሊትዬ ምርጥ ትዉልድ እምትገርሚ ነሽ እኮ ለወንድሞችሽ የምታስተምሪዉ ነገር በጣም ገራሚ ነዉ ጎበዝ ቀጥይበት እናት ግን ሁሌም ትክክል ናት እሺ የኔ ጎበዝ ኢትዮጵያዊ
የመክሊት ጭንቀላት መምራት ተችላለች ታናናሻቻን ዋው ጎበዝ ሴት የእናታን ጎዶሎ መሙላት ትችላላቸ
ደስ የሚል ቤተሰብ መክሊትዬ እናት ላይ ኡፍ አይባልም አለች ትክክል ነሽ እማ 😘 ጌታችን አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ በተከበረው ቃሉ የወላጆቻችሁን ሃቅ ጠብቁ ብሎናል ወላጆቻችሁን ኡፍ እንዳትሉ ተንከባከቧቸው ብሎናል በተለይ ለእናት አላህ ከፍ ያለ ደረጃን ሰጥቷታል ጭንቀቷንም ድካሟንም ስለሚያውቀው ገንዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ መልካም ሴት ነሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ለልጆችሽ ያኑርሽ ቅዱስ ደሞ ሁሌም ፈገግ 😀 ታስብለኛለህ ደስ ትላለህ ለናትህ መልካም ታዛዥ ልጅ ያድርግህ
እዚህ ቤት ሁሌም ፍቅር ይሽተኛል ባቢ ይኔ ጌታ ስውድህ ካአጀቼ ነው አታስለቅሱት ልጅነት አለበት ይኔ ጌታ ተባርልኝ
ገኒየ አይዞሽ ልጅ ሰለሆነ ነው እንጂ አታስጨኑቁት
መክሊት የልጂ አዋቂ አስተዋይ ገኒ ስራሽን ታቀልሽለትች ልጆቹን በደንብ ነው ማነጂ የምትደርጋቸው
እኔ ብቻ ነኝ ግን በፍቅር የማያቸው ደስሲሉ የሰው ልጅ በሙሉ ሰላምና ጤና ይስጣችሁ ይስጠን👏💝💝💝
@@mahi141 እንደማመር እሽ
አሚን
በብዙ ተባረኩ በጣም ነው ደስ የሚትሉት እመብርሀን ከነልጇ ታሳድጋችው እናታችውንም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውላት
ገኒ የተናገረችዉ ሁሉም እንደእናት ትክክል ነዉ ምክንያቱም እናት ናት ባቢዬ ጎበዝ ሁሌም ይቅርታን ስጥ እሺ
ይሄ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ለኔ ትምህርት ቤቴ ነዉ ። በፍቅር ነዉ የምወዳቹ የምከታተላቹ ገኒዬዬዬዬዬዬ የእውነት ጀግና እናት ነሽ ።
ውይ ገንየ ቆጆ ተይው የቤቱ ትንሽ ስለሆነ ነው የኔ ውድ ባባየ ግን በጣም አሳዘነኝ በተረፈ ውድድድድድድ
የምር ያሳዝነኛል እኔ ልጄን ትቼ የተሠዱድኩት አምስት አመት ሆኖት ነበረ አልቃሻነቱ እኩያም ናቸው ሁለነገሩ ያሳዝነኛል የኔ ጌታ
አቤት ልጆቹ ስርአት ደስ ሲል ምነው ላረብ ልጅ እሩቡን ብሠጧቸው ውይይይ እናታቸውን ሲሠድቡ በጣም ይሠቀጥጠኛል
ገኒ ምርጥ እናት ስርዓታቸው ግልፅነታቸው መከባበራቸው ታምሩ🙏😍😍😍😍
ወይ ገኒየ ምርጥ እናት እኮ ነሸ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብሸ ይጠብቅሸ እኔም እንዳአንች መሆን እመኛለሁ 🌹🌹🌹❤❤
ማን እንደናት ገኒ ምርጥ እናት እድሜና ጤናሽን ይስጥሽ
Geni enkuwan be selam metachu tamralachu, egizabher aylayachu fikerachu yexamerlachu,tebarku,selamachu bezet yebale 😍😍😍😍😍👈
ባቢ ውድድ ነው ማረግህ❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምርጥ 👨👩👧 ቤተሠቦች
የኔ አባት ይህን ልጅ አታናዱት ያሳዝናል ስሜቱን መግልፅ እንኳን አይችልም ሲናደድ
የኔ ጌታ አር ልጁን ተውት ስወደው ማርያምን ስራት ማስተማር ጥሩ ነው ግን በዛ የኔ ሆደ ቡቡ😘😘😘💖💖💕 ይቅርታ እያለ ያለቅሳል😂
አንዳንዲ ልጅን በአግባቡ መቀጣት አለበት እናት እንኳን ብትበድልክም ብታናድድክም እናትክን ከልብክ ይቅርታ መጠየቅ አለብክ እናት እንደመሆኖ መጠን መከበር አለበት
የኔ ቆንጀ ገኒ ልጅቹሸን ፈጣሪ ይስደገለሸ በጣም ታምራላችሁ
Masha allah 😍😍😍😍😍 Allah rajim edmana tana fiker hule ysetachu
ገንዪዪዪ እንዴት እንደምወድሽ በማርያም ሀገሬ በሰላም ከገባው አንችን ማየት እፈልጋለሁ ቃል ግቢልኝ
ሰላም ነው ቤቶች የገኒ ፋሚሊ ልጆች ስያጠፉ መምከር ጥሩ ነው ኑርልን
ሰላምለዚህቤትባቢእንኳን ጉርምስናው ከሁሎች የተለየነው
አይለያችይሁ እናታችሁን እድሜና ጤና ይስጥላችይሁ እደጉ ተመደጉ ትልቅ ደረጃ ደርሳችይሁ እነያችይሁ
እ መክሊት እጅ ላይ መስቀል ነን ነገር አይደረግም ምክንያቱም በ እጃችን ስንት ነገር እናረጋለን ሽንት ቤት እንገባለን ንፁ በማንሆንበት ሰአት ተረዳሽኝ .መሚን ጠይቂያት ትክክል እንዳልሆነ እና.....
ውይኔ ገኒዬ ልጆች ማደግ ሲጀምሩ ለነሱ ከባድ ነው ተረጃቸው አንድ ቀን ግን ሁሉም ይገባቸዋል ለነሱ ብለሽ እንደሆነ
የምወዳችሁ ቤተሰቦች መክሌት ጎበዝነሽ በርች በዜህምክርሽ ቆጅት ለእናታችሁ ቃላት ያጥረኛን ሀላችሁንም አላህይጠብቃችሁ
ገንዬ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ጥሩ ስነምግባር ነው ያሲያሻቸው እናንተ ማለት ሀገር ናችሁ
እኔ ሁሌም እከታተለቹዋሎህ ምርጢ ቤተሰብ ሰወዳቹ ማኒ እንደ እናቴ ፈጣሪ ረጅም እድመና ጤና የስጥሽ ገኒየ😍😘😘😘😘
ለልጅ መምከር እንጂ የግድ እወቅ አይባልምበተረፈ ይመቻቹ እምወዳቹ ፋመሊ😍😍😍
ሲመከር እኮ እንዲያውቅ ነው ስለዚህ ተመክሯል ይወቅ
ልጁ መግለፅ ያቃተው ነገር ጥፈት አልመሠለኝም ጥፈት ነው ብዬ ባስብ አላደርገውም ይመስለኛል
መክሊትዬ የኔ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ስወድሽ እኮ የገኔ ቤተሰቦች ፍቅር ናቸው ኡኡኡእ ሁሌ ነው እምትናፈቁት
ባቢየ የኔ ኮልታፋ በፍቅር ነው የምወዲህ ሀገር ስገባ ባገኚህ ደስ ይለኛል
Masalh
የኔ ማር ጩህት በዛብህ ባቢ አይዞህ እኔም ጩህት ይመራል እውነትህ ነው እኔም ያረብ ጩህት መሮኛል
ሳልወልድ እናትነትን ካንቺ ተማርኩ ፍቅርየሆነሽ እናት❤
Yemigarm betsab new Endi Aynet hulum bet binor Abeet Ethiopia yet tiders yihun ❤❤
ሠላም ገኒዬ መክሊት ዳኛ ብትሆኚ ያዋጣሻል👍❤
እውይይይ ምን ይሻላል እንደው?? አላመንክበትም ግን አጥፍቻለሁ አሳዘነኝ። ግን ጥሩ ልምምድ ነው በንግግር ያለ ጩህት ያለ ዱላ ትክክል ነገርን ለማሳየት በንግግር ረጋ ብሎ በፍቅር ቤተሰብን መምራት ጥበብ ነው በርቱ በርቱ። እግዚአብሔር ፍፃሜአችሁን ውብ ያርገው ይጠብቃችሁ። ውብ ቤተሰብ።
ቃል አጠረኝ ስለናተ ገራሚኮናችሁ ሆ። 👍👍👍😍😍😍😍
የኔ ናት እዴት እዳሳሰነኝ ግን ኡፍ ለእናት ቀላል ቃል አይደለም ዳኛዋ ለወላጆቻቹ ኡፍ አትበሏቸው ይላል ቁድስ ቁርአንሀቅ መናገሩ ደስ ይላል የናት እቅፍ ያክማል🌹
ገኒዬ ምርጥ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ
ገኒዬ የኛ ዉዶ ኢትዮጵያዊ እንኮን ደና መጣቹ
ዉይ የኔ ቆንጆ መክሊትዬ እስኪ አታጥፋ በጣም ነው ያሳቅሽኝ ሰላማችሁ ይብዛ ምርጥ ቤተሰብ ❤️❤️❤️❤️❤️
ቅዱስ ስወድክ ማር አታስከፉት የመጨረሻ ልጅ ነው
ባቢ የኔ አልቃሻ የገኒን ቤተሰብ በፍቅር ነው የምወደው
ባቢ መገረፍ አለበት መኪታ በክብሪት እንጨት በር ዘገተሽ ለጥልጪው።ደሞ ገኒንየመሰእናት ያስቀይማል ።እንደውም ገኒ ከሁላችውም በላይ ባቢን ነው የምትሳሳለት።ውስጥ እግር🤑እኔም አሎድም እውነቷን ነው።ሻይም ጠረንጼዛ ላይ ይቅዳ እናት መቼም አትሳሳትም ።
የኔ አባት ወላሂ ባቢ አስለቀስኝ😢በጣም አስጨንቃችሁት
እኔ የእውነት ገኒን Prank እያረጋችሆት ነበር የመሰለኝ:: የቅዱስ ቀልድ, የማማ ዳኝነት , የባባ ትዕቢት, የዳዌት ተረጋግቶ ፈገግ እያለ ካሜራ መቅረፅ. ካሁን ካሁን Prank ነው የምትሎአት ነበር የመሰለኝ:: ግን ፍፃሜው በይቅርታ, በመተቃቀፍ ጨረሳችሁት:: Wise MOM👏👏
ውይይይይ ቤተሠቦቼ ሲናፍቁኝ እናተን ባየሁ ቁጥር ፍቅራቹ ደሥሥሥሥሥሥሥሥ ሲል ጥላቹም ደሥሥሥሥሥ ሲል ❤🙏❤🙏🙏🙏🙏👈
ውይ የኔ ቆጆ አሳዘንኝ አትጫኑት ልጅ ነው
እዉነቱ lovely family happy family ❤️❤️❤️👍👍👍☕️🍨🍩
ጥሩ ነው. ግን ሰው ንዴቱ ሳይበርድለት. ይቅርታ ጠይቅ ተብሎ ማስጨነቅ ትክክል አይደለም. ግዚ ስጧቸው. ከዛ በደብ አብራርቶ ይቅርታ ይጠይቃል
he's so straight betam arif behari nw
4,ትታቹሁንም ገደልኳቹህ ልጀን ታሰቃዩታላቹህ ባቢየ የልጀ አምሳያ ቆይ እን እደበድብልሀለሁ ሀሀሀ ባቢየ
እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ገኒየ
Abo mekilt ataxifa eski 🥰😘🤣🤣🤣🤣❤️❤️ wisx egiri 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😘🥰🥰🥰ere geni swedshi eko
ድርድሩ በጣም ተመችቶኛል ምናለ የኢትዮ ችግርም እደናንተ ቤት በቀለለ
መቅዲን አታስጨንቋት ልጄን ነው የምትመስለኝ ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋
እንዴት አይነት ስርአት ያለዉ ቤተሰብ ነዉ ብዙ መ ማር እንችላለን በመነጋገር እሚያምን ቤተሰብ
የኔጌታ ሲያሳዝን አታስጨንቁት እንጂ እዴ ሁላችሁም አትጩሁበት ምክር እንጂ ሀራም
betam new yemiwedowu atexenkut ante degmo aredashowu 😍🤩🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🇪🇷
yemr new gin tadlachu drama new mimeslew arif enat arif ljoch fetari yasdglsh
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።
አሚን ያረብ 🤲 የኔ ውድ ❤️ እህት
He can’t see the risk because he is a child. You can’t expect a child to act like an adult. And coincidentally get frustrated. This will make his self esteem shaky and he will act out in a negative way.
Indeed
እንዴት ድስስስ እንደምትሉና ፈገግ እንደምታረጉ ብታቁ የሆናችሁ ማር ነገሮች
የኔ ቆጆ ደስ ሲል ደስ የሚል ቤተሰብ 👨👩👧
አሳዘነኝ ልጆችን ማሳደግ በዚህ መልኩ ነው!!!
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☹☹☹☹☹☹☹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አላውቅም እንዳትለኝ እወቅ አይ መክሊት kkkkkk
እንዴት ነው ደስ የምትሉት እውነት ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ ❤️
ወይኔ ታድለችሁ ፍቅራችሁ እኔስ የአረብ ልጆች ጨጋራዬን ላጡት
Ayyyy lemndnew maleksew ene matafiyaw atrognal kedmen new ligiin mastekakel stasaznuuu endew geta ybarklishhh yene derbaba
ባቢዬ የኔየዋ ሆደቡቡ❤️❤️
Waw vous êtes adorables familles enat leljochowa ruruh nate edmi ena tena lenatoch
ትናንሾ ካልተቀረፉ ማማየ ትልቅ ይሆናሉ እናት ትክክል ናት
ገንዬ ምርጥ እናት ኑሪልኝ
አይዞሽ. ገንዬ. የመጨረሻ. ልጂ. ቀበጥ. ነዉ
ማርያምን አሳዘነኝ ልጄን ነዉ የመሰለኝ ገኔ አታሰጨንቁት
እሲ ተዉት በጌታ አታስጨንቁት😭😭😭
ሀቢቢባባየአሳዘነኝየኔጌታተውትሁለተኝአያደርግም
Des tilalachu ye geni nidet irasu des yilal ye inatinet new.tena yabzalachu ❤️❤️❤️
ልጁ ደስ ይላል don't stress him out pls
አካበዳችሁት እንደ ልጁን በጣም አስጨነቃችሁት
betam new yemiwedachu gin yebelt babin betam new yemiwedew ene lalkidilih Lenin endehine alaukim sikefaw enenim yekefajial ❤
የዚህ ቤት ስርአት ለሀገራችንም ጭምር ነዉ የሚስፈልገዉ ደስ የሚል ቤተሰብ
በእናትሽ ሰብስክ...... አርጊኝ😥😥😥🇪🇹🇪🇹
እናት ካለች አጌጥ ጀንበር ካለች እሩጥነው እናትን ማን ይተካላት ለሁሌም እናቶች እግዚአብሔር ደስታንና እረጅም እድሜናጤና ይስጣቸው🙏
በእናትሽ ሰብስክ...... አርጊኝ😥😥😥🇪🇹🇪🇹
አሜን፫ በእውነት
እውነት እንደ ዛሬ የተሰማኝ ስሜት የለም በዚህ ቤተሰቡ ለይ ውስጤ ተረበሽ ጌታን 😭😭😭😭😭
ደስ የሚል ቤተሰብ ዳኛውም ሽማግሌውም ከቤት ምን አለ ይህን ሁሉ ትርምስምሳችንን የሚያወጡት ሁሉ እደናንተ ተወያይተው በይቅርታ ቢታረቁልን ሰላማችንን እናገኝ ነበር ገኒ ጥሩ ነው ልጆችን ከዚህ ይጀምራል ሁሉን ነገር በስነ ምግባር ማሳደግ ቅዱስ ደሞ አትሳቅ ሙድ አትያዝበት ለራሱ ተቸግሮ ክክክ
በእናትሽ ሰብስክ...... አርጊኝ😥😥😥🇪🇹🇪🇹
ደስ የሚል ቤተሰብ በጣም ሚገርም ነው የእናታቸው ግልጽነት ልጆቿን እንደጓደኞቿ ምታይ ድንቅ እናት ነሽ
ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው .... ትክክል በዚህ እድሜ ነው መግራት ደስ ትላላቹ
በእናትሽ ሰብስክ...... አርጊኝ😥😥😥🇪🇹🇪🇹
የገኒ እናትነት ይለያን ሺህ አመት ኑሪላቸው ፍቅር የሆን ቤተስብ
አታሥጨነቁት ባቢን ልጂነቱ ነው የኔ ጣፈጭ ስወድህ ❤️❤️
አረ ትለያላቹ እናት ማለት እዳንቺ ነው ልጆቿን ዝቅ ብላ ካጠፋች ይቅርታ ትጠይቃለች ብዙ የዘመኑ ሴቶች ይሄን መመልከት አለባቹ ፍቅር ፣መተሳሰብ፣ መከባበር ፣እዚ ቤት በነፉ ነው ያለው ያለው ላይ ጨምሮ ያብዛላቹ ገኒዬና ልጆቿ አንቺ ምርጥ እናትነሽ 🙏🙏🙏🙏❤
ቅዱስ የተከበሩ ዳኛ ማለት እረስተህ ነዉ አላለም 😂😂😂😂 የኔ ዉዶች የቤተሰብ ተምሳሌቶች ናችሁ ስታስቀኑ አላህ ይጠብቃችሁ 😘😘❤️
እዉነቶን ነዉ ገኒ ዉስጥ እግር ማሳየት በጣም በጣም ነዉር ነዉ ያሳደገሺ ይባረክ
ሁሌም የምመኘው የወደፊት ልጆቼን በዚህ መልኩ ማሳደግ ኡፍፍ ደስ ስትሉ እኮ በጌታ
ኡፍፍፍፍፍ እናትነት ገኒዬ በጣም ጎበዝ እናት አገር ማለት የገኒ ቤተሰብ ተነጋግሮ ችግርን የሚፈታ ምርጥ ቤተሰብ 👍👍👍
ትጮህብኛለች አለ አይ ባቢ😂ደስ የሚል ቤተሰብ ችግሮችን በንግግር መፍታት መቻል ትልቅነት ነዉ
መክሊትዬ ምርጥ ትዉልድ እምትገርሚ ነሽ እኮ ለወንድሞችሽ የምታስተምሪዉ ነገር በጣም ገራሚ ነዉ ጎበዝ ቀጥይበት እናት ግን ሁሌም ትክክል ናት እሺ የኔ ጎበዝ ኢትዮጵያዊ
የመክሊት ጭንቀላት መምራት ተችላለች ታናናሻቻን ዋው ጎበዝ ሴት የእናታን ጎዶሎ መሙላት ትችላላቸ
ደስ የሚል ቤተሰብ መክሊትዬ እናት ላይ ኡፍ አይባልም አለች ትክክል ነሽ እማ 😘 ጌታችን አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ በተከበረው ቃሉ የወላጆቻችሁን ሃቅ ጠብቁ ብሎናል ወላጆቻችሁን ኡፍ እንዳትሉ ተንከባከቧቸው ብሎናል በተለይ ለእናት አላህ ከፍ ያለ ደረጃን ሰጥቷታል ጭንቀቷንም ድካሟንም ስለሚያውቀው ገንዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ መልካም ሴት ነሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ለልጆችሽ ያኑርሽ ቅዱስ ደሞ ሁሌም ፈገግ 😀 ታስብለኛለህ ደስ ትላለህ ለናትህ መልካም ታዛዥ ልጅ ያድርግህ
እዚህ ቤት ሁሌም ፍቅር ይሽተኛል ባቢ ይኔ ጌታ ስውድህ ካአጀቼ ነው አታስለቅሱት ልጅነት አለበት ይኔ ጌታ ተባርልኝ
ገኒየ አይዞሽ ልጅ ሰለሆነ ነው እንጂ አታስጨኑቁት
መክሊት የልጂ አዋቂ አስተዋይ ገኒ ስራሽን ታቀልሽለትች ልጆቹን በደንብ ነው ማነጂ የምትደርጋቸው
እኔ ብቻ ነኝ ግን በፍቅር የማያቸው ደስሲሉ የሰው ልጅ በሙሉ ሰላምና ጤና ይስጣችሁ ይስጠን👏💝💝💝
በእናትሽ ሰብስክ...... አርጊኝ😥😥😥🇪🇹🇪🇹
@@mahi141 እንደማመር እሽ
አሚን
በብዙ ተባረኩ በጣም ነው ደስ የሚትሉት እመብርሀን ከነልጇ ታሳድጋችው እናታችውንም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውላት
ገኒ የተናገረችዉ ሁሉም እንደእናት ትክክል ነዉ ምክንያቱም እናት ናት ባቢዬ ጎበዝ ሁሌም ይቅርታን ስጥ እሺ
ይሄ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ለኔ ትምህርት ቤቴ ነዉ ። በፍቅር ነዉ የምወዳቹ የምከታተላቹ ገኒዬዬዬዬዬዬ የእውነት ጀግና እናት ነሽ ።
ውይ ገንየ ቆጆ ተይው የቤቱ ትንሽ ስለሆነ ነው የኔ ውድ ባባየ ግን በጣም አሳዘነኝ በተረፈ ውድድድድድድ
የምር ያሳዝነኛል እኔ ልጄን ትቼ የተሠዱድኩት አምስት አመት ሆኖት ነበረ አልቃሻነቱ እኩያም ናቸው ሁለነገሩ ያሳዝነኛል የኔ ጌታ
አቤት ልጆቹ ስርአት ደስ ሲል ምነው ላረብ ልጅ እሩቡን ብሠጧቸው ውይይይ እናታቸውን ሲሠድቡ በጣም ይሠቀጥጠኛል
ገኒ ምርጥ እናት ስርዓታቸው ግልፅነታቸው መከባበራቸው ታምሩ🙏😍😍😍😍
ወይ ገኒየ ምርጥ እናት እኮ ነሸ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብሸ ይጠብቅሸ እኔም እንዳአንች መሆን እመኛለሁ 🌹🌹🌹❤❤
ማን እንደናት ገኒ ምርጥ እናት እድሜና ጤናሽን ይስጥሽ
Geni enkuwan be selam metachu tamralachu, egizabher aylayachu fikerachu yexamerlachu,tebarku,selamachu bezet yebale 😍😍😍😍😍👈
ባቢ ውድድ ነው ማረግህ❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምርጥ 👨👩👧 ቤተሠቦች
የኔ አባት ይህን ልጅ አታናዱት ያሳዝናል ስሜቱን መግልፅ እንኳን አይችልም ሲናደድ
የኔ ጌታ አር ልጁን ተውት ስወደው ማርያምን ስራት ማስተማር ጥሩ ነው ግን በዛ የኔ ሆደ ቡቡ😘😘😘💖💖💕 ይቅርታ እያለ ያለቅሳል😂
አንዳንዲ ልጅን በአግባቡ መቀጣት አለበት
እናት እንኳን ብትበድልክም ብታናድድክም እናትክን ከልብክ ይቅርታ መጠየቅ አለብክ እናት እንደመሆኖ መጠን መከበር አለበት
የኔ ቆንጀ ገኒ ልጅቹሸን ፈጣሪ ይስደገለሸ በጣም ታምራላችሁ
Masha allah 😍😍😍😍😍 Allah rajim edmana tana fiker hule ysetachu
ገንዪዪዪ እንዴት እንደምወድሽ በማርያም ሀገሬ በሰላም ከገባው አንችን ማየት እፈልጋለሁ ቃል ግቢልኝ
ሰላም ነው ቤቶች የገኒ ፋሚሊ ልጆች ስያጠፉ መምከር ጥሩ ነው ኑርልን
ሰላምለዚህቤትባቢእንኳን ጉርምስናው ከሁሎች የተለየነው
አይለያችይሁ እናታችሁን እድሜና ጤና ይስጥላችይሁ እደጉ ተመደጉ ትልቅ ደረጃ ደርሳችይሁ እነያችይሁ
እ መክሊት እጅ ላይ መስቀል ነን ነገር አይደረግም ምክንያቱም በ እጃችን ስንት ነገር እናረጋለን ሽንት ቤት እንገባለን ንፁ በማንሆንበት ሰአት ተረዳሽኝ .መሚን ጠይቂያት ትክክል እንዳልሆነ እና.....
ውይኔ ገኒዬ ልጆች ማደግ ሲጀምሩ ለነሱ ከባድ ነው ተረጃቸው አንድ ቀን ግን ሁሉም ይገባቸዋል ለነሱ ብለሽ እንደሆነ
የምወዳችሁ ቤተሰቦች መክሌት ጎበዝነሽ በርች በዜህምክርሽ ቆጅት ለእናታችሁ ቃላት ያጥረኛን ሀላችሁንም አላህይጠብቃችሁ
ገንዬ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ጥሩ ስነምግባር ነው ያሲያሻቸው እናንተ ማለት ሀገር ናችሁ
እኔ ሁሌም እከታተለቹዋሎህ ምርጢ ቤተሰብ ሰወዳቹ ማኒ እንደ እናቴ ፈጣሪ ረጅም እድመና ጤና የስጥሽ ገኒየ😍😘😘😘😘
ለልጅ መምከር እንጂ የግድ እወቅ አይባልም
በተረፈ ይመቻቹ እምወዳቹ ፋመሊ😍😍😍
ሲመከር እኮ እንዲያውቅ ነው ስለዚህ ተመክሯል ይወቅ
ልጁ መግለፅ ያቃተው ነገር ጥፈት አልመሠለኝም ጥፈት ነው ብዬ ባስብ አላደርገውም ይመስለኛል
መክሊትዬ የኔ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ስወድሽ እኮ የገኔ ቤተሰቦች ፍቅር ናቸው ኡኡኡእ ሁሌ ነው እምትናፈቁት
ባቢየ የኔ ኮልታፋ በፍቅር ነው የምወዲህ ሀገር ስገባ ባገኚህ ደስ ይለኛል
Masalh
የኔ ማር ጩህት በዛብህ ባቢ አይዞህ እኔም ጩህት ይመራል እውነትህ ነው እኔም ያረብ ጩህት መሮኛል
ሳልወልድ እናትነትን ካንቺ ተማርኩ ፍቅርየሆነሽ እናት❤
Yemigarm betsab new Endi Aynet hulum bet binor Abeet Ethiopia yet tiders yihun ❤❤
ሠላም ገኒዬ መክሊት ዳኛ ብትሆኚ ያዋጣሻል👍❤
እውይይይ ምን ይሻላል እንደው?? አላመንክበትም ግን አጥፍቻለሁ አሳዘነኝ። ግን ጥሩ ልምምድ ነው በንግግር ያለ ጩህት ያለ ዱላ ትክክል ነገርን ለማሳየት በንግግር ረጋ ብሎ በፍቅር ቤተሰብን መምራት ጥበብ ነው በርቱ በርቱ። እግዚአብሔር ፍፃሜአችሁን ውብ ያርገው ይጠብቃችሁ። ውብ ቤተሰብ።
ቃል አጠረኝ ስለናተ ገራሚኮናችሁ ሆ። 👍👍👍😍😍😍😍
የኔ ናት እዴት እዳሳሰነኝ
ግን ኡፍ ለእናት ቀላል ቃል አይደለም ዳኛዋ
ለወላጆቻቹ ኡፍ አትበሏቸው ይላል ቁድስ ቁርአን
ሀቅ መናገሩ ደስ ይላል የናት እቅፍ ያክማል🌹
ገኒዬ ምርጥ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ
ገኒዬ የኛ ዉዶ ኢትዮጵያዊ እንኮን ደና መጣቹ
ዉይ የኔ ቆንጆ መክሊትዬ እስኪ አታጥፋ በጣም ነው ያሳቅሽኝ ሰላማችሁ ይብዛ ምርጥ ቤተሰብ ❤️❤️❤️❤️❤️
ቅዱስ ስወድክ ማር አታስከፉት የመጨረሻ ልጅ ነው
ባቢ የኔ አልቃሻ የገኒን ቤተሰብ በፍቅር ነው የምወደው
ባቢ መገረፍ አለበት መኪታ በክብሪት እንጨት በር ዘገተሽ ለጥልጪው።ደሞ ገኒንየመሰእናት ያስቀይማል ።እንደውም ገኒ ከሁላችውም በላይ ባቢን ነው የምትሳሳለት።
ውስጥ እግር🤑እኔም አሎድም እውነቷን ነው።ሻይም ጠረንጼዛ ላይ ይቅዳ እናት መቼም አትሳሳትም ።