📌ይቺን ምልክት የልጆቻችሁም ስልክ ላይ ፈልጉት …ትልቅ አይን እኛ ላይ መሆናችንን አውቀን እንቀሳቀስ አስጨናቂ ዘመን ‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024
  • መሰልጠን ወይስ መሰይጠን ⁉️
    ይከታተሉናል !
    በዛሬ ዝግጅታች የcyber security expert እንግዳችን እንዲህ ይለናል !
    ፌስቡክና መሰል ሶሻል ሚዲያዎች ስንጠቀም ትልቅ አይን እራሳችን ላይ ገጥመን እደምንቀሳቀስ እንወቅ !
    📌ልጆቻችን ስልክ ላይ ዳውሎድ የተደረጉ ምን አይነት አፖችን እንመርምር !
    📌አጠገባችን ካለ ሰው ጋር ያወራነው ነገር ድንገት ፌስቡክ ስንከፍት ለምን እናገኛለን ?
    📌ኦንላይ ላይ አማዞንን ጨምሮ ስንገበያይ ምን ማወቅ አለብን ?
    📌አንዳንድ ዌብሳይቶችን ስንከፍት ኩኪስ የሚለውን ካልተቀበልን አይከፍትም ለምን ? ምንድነው ኩኪስ መቀበል ? (Cookies on the internet: What are they used for? )

КОМЕНТАРІ • 291

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  10 днів тому +85

    👍 ማድረግን አትርሱ ቤተሰብ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን !

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 10 днів тому +9

      ኪዲየ አንድ ሽ ጊዜ 👍 ቢደረግ አደርግ ነበረ ❤

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  10 днів тому +2

      @betelmulu4897 🙏💕

    • @ancientCures
      @ancientCures 10 днів тому +3

      ኪድያ በጣም ጎበዝ ፈጣን ቅን እኮ ነሽ ❤የምታነሽዉ ጉዳይ ሁሉ እጅግ ጠቃሚ ነዉ። እሽ የኔ ጥያቄ website በጣም የፈለግነዉ information ኖሮ cookie accepted ማድረግ ሲኖርብን mandatory የሆነዉ option ብቻ መቀበል risk አለዉ ወይ?
      ሁለተኛ ተራራ የሚያክ student loan ሳልወስድ እንዴት cyber security field ዉስጥ መግባት እችላለዉ ብለሽ ጠይቂልኝ እንግዳሽም አንችም ተባረኩ እናመሰግናለን

    • @aziztesfatsion4293
      @aziztesfatsion4293 10 днів тому +4

      ሰላም ላንቺ ይሁን ኪዲዬ ❤
      እግዚአብሔር ይስጥልን ወቅቱን ያማከለ ድንቅ መልእክት ነው !
      ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን🎉

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  10 днів тому +1

      ​@@ancientCures noted!

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 10 днів тому +71

    ጉዲ ነዉ 😢እልም ያለ ገጠር የኖረ ያገሬ ገበሬ ብቻ ነዉ ጤነኛዉ ❤

    • @Steven.24
      @Steven.24 10 днів тому +1

      🤣🤣

    • @loveyourself2406
      @loveyourself2406 10 днів тому +3

      እኔም ሁሌ የምለው።😢😢

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 10 днів тому +1

      በትክክክልልል

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 8 днів тому

      እዉነት ነዉ❤❤❤

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 10 днів тому +32

    ከምናየዉም ከማናየዉም ጥፍት የፈጠረን አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እንደ ቸርነቱ በኪነጥበቡ ይሰዉረን። ኪዲ እናመሠግናለን ❤❤

  • @antenehtesfahun2828
    @antenehtesfahun2828 10 днів тому +37

    ወይ ጉድ ኪዲ የዛሬው መረጃ የተለየ ነው ለካ ተከበነናል አድሜ ጤና ይስጥሽ ፈትፍተሽ እንደ እናት ጉርሻ ይሔን መረጃ አጎረሽን አንቺንም እንግዳሽንም ከልብ እናመሰግናለን

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 8 днів тому +1

      ወየዉ ጉድ ምን አለን ይባላል የለንምኮ ሀሉነገራችን ተገላልጦ🙆🏽🤷🙆🏽🤷🙆🏽🤷

    • @mikumare1589
      @mikumare1589 8 днів тому

      ?????😂😂😂

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 9 днів тому +6

    ወንድሜ አንተ ታስፈልገናለህ በይበልጥ ለምንፈልግ ሰዎች እባክህ አትጥፋብን ተባረክልን

  • @AmanuelMare-zt6sx
    @AmanuelMare-zt6sx 6 днів тому +1

    እናመሰግናለን ጊዜውን የዋጀ ርዕስ ነው፡፡
    እባክሽን በዚህ ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ሌሎች ኢትዮጲያውያንን ጋብዢልን፡፡

  • @TekliyeAdmasu-zr5vc
    @TekliyeAdmasu-zr5vc 10 днів тому +15

    እንደ ባለሙያ ጡሩ ግንዛቤ በመፍጠር ተጠቃሚዎችን ማንቃት መልካም ነው የሚገርመው ግን ዞሮ ዞሮ አለም ከጥፋት እና ከጭለማ ውጪ ምንም ትርፍ የላትም ስሙም "በላክ ዌቭ" እንደተባለው በውስጡ ወንጀል ብቻ ከህጻናት ከድረግ እና ፖርን ጋር የተያያዘ ክፋ ስራ እረ መብትሄ አለ ብርሃን የሆነውን አዳኙን ክርስቶስ ኢየሱስን አምኖ መኖር!!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 10 днів тому +22

    ደግመሽ አቅርቢልን እባክሽ ብዙ እውቀት ያስተላለፈ ሰው ደስ ብሎናል አጋርቼዋለሁ Facebook ላይ ከተጠየቅሽም አብረን ነን ክክክክክ ተባረኩ

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 10 днів тому +56

    ምን ጥያቄ አለዉ ዲጂታል ቢሔቪየር እያንዳንዳችንን ቤታችን ሳይመጣ በስልካችን አስተሳሰባችንን ስሜታችን አጥንቶ አይደል ብንሔድ ይሻላል እያሉ ራሳቸዉን የሚያጠፉ ወጣቶች የበዙት ።በዚህ ሁሉ መሀል ግን እኛ የምናመልከዉ የድንግል ማሪያም ልጅ አልፉና ኦሜጋ ሁሉን የሚገዛ ጠባቂያችን አዳኛችን አምላካችን ነዉ።

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 10 днів тому +10

    ምንም የሚያስፈራ ነገር የለም :: ድብብቆሽ የለም ሁሉ ነገር ግልፅ እንደሆነ አውቀን በነፃነትተዝናንተን መኖር ነው:: የምንበላው የምንጠጣው የምናደርገው ሁሉ ይታወቃልና ምንም አይደለም አንሸበር አንደናገጥ የቴክኖሎጂ ጊዜ ነው:: ብዙ ይጠቅመናል:: ጥቂትም ሊጎዳን ይፈልጋል:: ግን እንጠንቀቅ::

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 10 днів тому +8

    ወንድማችን ይህን እጅግ ጠቃሚ መረጃ ስላካፈልከን እጅግ አደንቅሃለሁ እህታችን TG both of you guys thank you so much

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 дні тому

    በጣም ጥሩ ውይይት ነበር ኪዱ ይህ የብዙዎቻችን ችገር ነው
    በርቺ በዚሁ ቀጥይ🙏
    ❤️🇪🇹❤️👌

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 10 днів тому +4

    ኪዲዬ መቼም ያምታቀርቢያቸው ጉዳዮች በጣም ቁም ነገር ናቸው እንዲሁም አስተምሪዋች ጭምር ናቸው
    Thank you sugar

  • @top10_Views
    @top10_Views 10 днів тому +3

    ጊዜውን የሚመጥን ፕሮግራም ነው ያቀረብሽልን ኪዲ! ከሃገር ውጪ ስላለው ብዙም ባላውቅም እዚህ ግን ሁሉም ሊባል በሚችል መልኩ ለዚህ ጉዳይ እሩቅ ነው ፥ ለመስማት ፍላጎትም የለውም ፤ ችግሩ ሲገጥመው ነው ማሰብ የሚጀምረው! እንደ ፋይናንሱ ሁሉ ይሄም ቀጣይነት ይኑረው ። እናመሰግናለን!

  • @detashibesh7292
    @detashibesh7292 7 днів тому

    ቀደም ብለህ ብትመጣ መልካም ነበር አልረፈድም፣ ዕውቀትህን አካፍለን እንደ አንተ ዐይነት ሰው በጣም ያስፈልጋል። ይህ ርውቀት ለብዙዎች መድረስ አለበት። እናመሰግናለን!!

  • @teshomekelkile464
    @teshomekelkile464 3 години тому

    እጅግ ጠቃሚ፣አስፈላጊና በተደጋጋሚ መቅረብ ያለበት መረጃ ነዉ።

  • @ayna4321
    @ayna4321 10 днів тому +5

    አንቺ አለማመስገን ንፉግነት ነው። እናመሰግናለን ኪዲ

  • @haregewynefetene2560
    @haregewynefetene2560 10 днів тому +3

    ዉይይቱ ላይ የተነሱት ሀሳቦች የኔም ጥያቄዎች ነበሩ። በመጠኑ ተመልሰዉልኛል በተለይ ሰርች ባደረኩ በጥቂት ደቂቃዎች ዉስጥ የማያቸዉ ነገሮች ሁሌም ይገርሙኝ ነበር። አመሰግናለሁ ኪዲ 🙏በርቺ ❤️

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 10 днів тому +7

    KIDI እኔ አንቺን ላመስግን ላድንቅሽ አይ አንደበትሽ ከአፍሽ የሚወጣው ጥያቄሽ አስተሳሰብሽ መልካም ፀባይሽ እንዲያው ሁለ መናሽ ኡፍፍፍ ምን ልበልሽ ጎበዝ ነሽ ትከበሪያለሽ ትወደጃለሽ::

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 10 днів тому +1

    እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ወገኖቻችን የሰጣችሁን ምክርና የጥንቃቄ መረጃዎች ሁሉ እያመሰገንን ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @MestuBeyene
    @MestuBeyene 10 днів тому +6

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @emaelafworku2255
    @emaelafworku2255 10 днів тому +1

    ዋው በጣም ይገርማል ትልቅ ትምህርት ነው እባካችሁ ቀጣይ ይኑረው ለሰው መድሀኒቱ ሰው ነው

  • @melakuyohannes9304
    @melakuyohannes9304 5 днів тому

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያገኘሁበት። ምስጋናዬ የላቀ ነው።

  • @Madegtube
    @Madegtube 10 днів тому +4

    ኪዲ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጣቹሁን። ለጥንቃቄ በጣም የሚጠቅም፤ እራሳችን እንድንጠብቅ የሚያሳውቅ እና አዲስ መረጃ ነው እናመሱግናለን።❤❤❤

  • @tewodrosmengistu242
    @tewodrosmengistu242 10 днів тому +2

    አመስግኛለሁ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነበር ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @muluwoldetinsae6153
    @muluwoldetinsae6153 10 днів тому +1

    ጠቃሚ ፕሮግራም ነው: ሁለታችሁንም በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 10 днів тому +3

    በጣም ጠቃሚ
    ነው ቀጥሉበት

  • @mesaytayeberhanu7304
    @mesaytayeberhanu7304 3 дні тому

    ጥሩ ባለሙያ ነው ያቀረብሽው እናመሰግናለን በርቺልን🙏🏼

  • @ZemedkunEstifanos
    @ZemedkunEstifanos 10 днів тому +1

    ይህ ጉዳይ በጣም አንገብጋቢና ወሳኝ ስለሆነ በደንብ እንድንረዳው በዝርዝር ቢደገግልን።

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 10 днів тому +3

    አቶ ሐጎስ ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን አሳውቆናል። ጥያቄዎቻችንን ስለመለስክልን እናመሰግናለን።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 днів тому

    እጅግ ድንቅ ምክር ጭምር ነው ኪዲዬ ተባረኪ❤❤❤ መልካም ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርከው✝️❤❤

  • @adugnaworkneh6150
    @adugnaworkneh6150 9 днів тому

    እውነት ነው ኪዱዬ ሁሉም ያነሳችሁት ሀሳብ በሙሉ በእኔም ላይ ደርሶኛል በርችልን እህታችን

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 9 днів тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ምስጋናዬ ለሁለታችሁም ይድረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @khadeejahteyeb9050
    @khadeejahteyeb9050 10 днів тому +6

    Thank You soo much Kidi this is soo important every one have to share this video please 🙏

  • @tarikutheprince
    @tarikutheprince 4 дні тому

    ደፍረህ ለመተንተን በመምጣትህ አመሰግናለሁ፡፡ እንግዳ ነገር ሆኖብኝ ስወዛገብ አመታትን አስቆጥሬያለሁ፡፡ የአዕምሮ ህክምና ሂድ፤ መንፈሳዊ ድጋፍ ያስፈልግሃል ላሉኝ የNISS ሰዎች ጥሩ መልስ ሰጥቸህልኛል፡፡

  • @ermyasyohannes8251
    @ermyasyohannes8251 10 днів тому +2

    ወቸዉ ጉድ በእሳት ነዉ እየተጫወትኩ የነበርኩት
    ትልቅ ትምህርት ነዉ አመሰግናለሁ

  • @enanatube
    @enanatube 10 днів тому +2

    በጣም ሚገርም ሰው ነው የጋበሳ በታም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግንሻለን

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 10 днів тому +3

    በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተማርን

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 10 днів тому +4

    እህቴ:ምን እንደምልሽ:አላውቅም:እግዝአብሔር:አብዝቶ:ይባርክሽ: ያንችን:ኘሮግራም:ብዙ አስተማሪ:ነው ተባርክ::❤

  • @NikodimosSamuelNikodimosSamuel
    @NikodimosSamuelNikodimosSamuel 10 днів тому +7

    በጣም ደሰ የሚልና አዲስ እውቀትን የገበየሁበት ነው good job

  • @michealghetachew
    @michealghetachew 10 днів тому +3

    ኪዲ ለስደቱም ለልጆቻችን ለኑሮአችን ይረዳል ብለሽ የምታቀርቢልን ፕሮግራም በጣም በጣም ማመስገን እፈልጋለው ። ሁለ ፈጣሪ ካንቺ ጋራ ይሁን ❤

  • @mulushebabaw9024
    @mulushebabaw9024 9 днів тому

    እናመሰግናለን ኪድየ በጣም ብዙ ነገሮች እየማርኩ ነው 🙏

  • @yonataneshetu6736
    @yonataneshetu6736 10 днів тому +2

    Wow , this guy is a real educated guy , I like it when he explain the question and brief it. We need this kinds of brave guys more in our societie. Anyways thank you both.

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 10 днів тому

    በጣም ጠቃሚ ማስገንዘቢያ ነው።ተባረኩ!

  • @alem7474
    @alem7474 10 днів тому +4

    ትክክል ነሽ፣ ሁሌ ቤት ውስጥ ያወራሁትን ኦንላይን አገኘዋለሁ፣ እሱ ብቻ ሳይሆን ዋት ኢዝ አፕ ላይ ስለሆነ ነገር ከተጻጻፍኩ ስለዛ ነገር ማስታወቂያ ሲሻል ሚድያ ላይ ስገባ አገኛልውሁ፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ነቃሁ፣ ሁሉ ነገር በስልክ ነው፣ ነቅተን የት እንደትሳለን እንጅ😂😂😂

  • @WudaseEthiopia-wi5li
    @WudaseEthiopia-wi5li 10 днів тому +2

    የሚገርም መረጃ ነው🙏 እናመሰግናለን❤

  • @rahelalemu620
    @rahelalemu620 10 днів тому

    ወይ ጉድ ኪዲ በጣም ያስፈራል ምን ያህል መረብ ውስጥ ገብተናል ግን እናመሰግናለን ኪዲ ሌላም ግዜ ጋብዥልን መጠንቀቅ ማወቅ ያለብንን በደንብ እንዲያሳውቀን።

  • @Ishownosniper
    @Ishownosniper 10 днів тому +2

    ኪዲ 22:33 ላይ የተናገረሽው ነገር ነው የገጠመኝ እንዳልሽው አጋጣሚ ይመስለኝ ነበር😢😢😢

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 10 днів тому +1

    ጊዜው የቴክኒዬሎጂ ነው ምንም ነገር ሚስጢር የለም smart phone እየተጠቀምን social media ስንጠቀም በርን ክፍቱን አሳድሮ ሌባ ቤቴ እንዴት ገባ እንደማለት ነውና እቤታችን ያሉ እንደአሌክሳ ያሉ ሳሎናችን ቁጭ ብለው ሚስጥራችንን እንደሚሰሙ ማወቅ አለብን Evenየኮምፒተራችን እና የስልካችን ካሚራዎችን ሁሉ መጠንቀቅ አለብን የኮምፕተር ችሎታ ባይኖረንም አደባባይ ላይ እንደምንኖር ይገባናል ግን ያን አወቁ ማለት ሁልጊዜ ያጠቁናል ብሎ መጨነቅ ተገቢ አይደለም።

  • @solwos7548
    @solwos7548 10 днів тому +1

    ኪዲ በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ነጥብ ነው ያነሳሽው እናመሰግናለን አንቺንም እንግዳሽንም

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 10 днів тому +2

    እጀግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ከልብ እናመሰግናለን

  • @bepositive4813
    @bepositive4813 10 днів тому +3

    Thank you kidi for the great service ❤

  • @DanielTewodros-m3i
    @DanielTewodros-m3i 10 днів тому

    ኪዲ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው

  • @adonaynisig7731
    @adonaynisig7731 10 днів тому +1

    Wow, such an intelligent man! I wish there was a platform where he could give an in-depth lecture! It was very informative. Thank you.

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 10 днів тому +3

    Interesting highly appreciated this person to bring this subject to the community. Thank u very much Kidi.

  • @Zekarias-ms2mr
    @Zekarias-ms2mr 10 днів тому +2

    ጥሩ ትምህርት ነዉ ተባረኩ

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 10 днів тому +2

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 9 днів тому +1

    😮እህታችን እባክሽን የማታውቂውን ጉዳይ ላይ አትፍረጂ። የአይምሮ ችግርና ፎቢያ እያልሽ የማታውቂውን ጉዳይ አታጣጥይ።
    በህዳሴ ግድብና በህልውና ማስከበሩ ለእውነት የቆምን የደረሰብንን እኛ እና አምላክ እንውቀዋለን። እንትኑን ለምን ሸፈኑ አትበይ።

  • @legese103
    @legese103 10 днів тому

    በተለይ እሰራኤል ሀገር ሰትኖሩ ካላችሁበት ሰልጣን ሆነ ሰራ ከፍ ለማለትም ሆነ የደሞዝ ጭማሪ ሰትጠይቁ መጀመሪያ የሚያዩት የዲጅታል ማንነታችሁን ነው። እኛም ሰለደረሰብን እናውቀዋለን ለማንኛውም ሁለታችሁን በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው

  • @TedhomeWoldesemayat
    @TedhomeWoldesemayat 10 днів тому +1

    WOw Mulugeta is so exceptional man.Thank you kidi!!

  • @Eferemwinner
    @Eferemwinner 10 днів тому +4

    Amazing explanation .......we wait episode 2.

  • @birarasitotaw6459
    @birarasitotaw6459 10 днів тому +1

    This is an amazing professional explanation about Cyberspace and Cybersecurity. Thanks to Kidi Ethiopia and Mulugeta!

  • @yesakorchristfamilyservice6148
    @yesakorchristfamilyservice6148 10 днів тому

    ኪድዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ ትልቅ ትልቅ መልስ ያገኘሁበትን እንግዳ ነወሰ ያቀረብሽልኝ ጥያቄዎቼን መልሶልኛል በተለይ በልጆቼ ዙሪያ መጠንቀቅ ያለብኝን ነገር አግኝቻለሁ የኔ እህት እንግዳሽንም አመስግኚልኝ ከልብ❤🙏

  • @workalemahukebede124
    @workalemahukebede124 10 днів тому

    እናመሰግናለን እግዚብሔር ይስጥልን

  • @issupetros2337
    @issupetros2337 9 днів тому +1

    Very interesting interview !
    I am really appreciate my brother thank you for your time. We need more like this ...

  • @enatleenat7764
    @enatleenat7764 10 днів тому +1

    ኪዲዬ ዋዉ ለማህበረሰብሽ በጥልቅ የምታስቢ ነሽ ተባረኪልኝ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 10 днів тому

    ነፃነት ደህና ሰንብት! ምንም አይነት ምስጢር የለም::ሁሉም አፈባባይ ላይ ተዘርግፎአል::እንኩዋን የተናገርነው በልባቺን ያሰብነውን ሃሳብ እራሱ ወይ በቲቪ ወይ በስልክ ሲደገም ማየት የተለመደ ነዉ::ስለዚህ በተለይ ከወንጀል ጋር ንኪኪ እንዳይኖረን አብዝተን እኑጠንቀቅ::ዝም ብለን ምስትራችንንም አንዘርግፍ::እንደፈለግንም አንናገር::በደምብ ይከታተሉናል ምንም የተሰወረ ነገር አይደለም::

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 9 днів тому

    ኪዲ ጠቃሚ መረጃ ነው ያመጣሽው❤

  • @JohnYoseph-gm2sg
    @JohnYoseph-gm2sg 8 днів тому

    ክዲ ጣፋጭ ካናዳ ውሰጅኝ❤🎉

  • @bezawityfru21
    @bezawityfru21 10 днів тому

    አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት በጣም አሰፈላጊ ነገር ነዉ

  • @tesfayemengistu3941
    @tesfayemengistu3941 6 днів тому

    wonderful expression fully knowledge based analysis thanks kidi and mulugeta as well God bless

  • @adebe4130
    @adebe4130 10 днів тому +2

    Thank you very much for this useful information.

  • @Dior768
    @Dior768 6 днів тому

    ❤❤❤ WoW it is very important information thank yu both❤❤❤

  • @wubitteda9201
    @wubitteda9201 7 днів тому

    ጥሩ ነዉ ግን እርግጠኛ ነኝ ከዚህ በላይ ብዙ ነገሮችን ይነግረን ነበር ግን የስራዉ ፀባይ ብዙ እንዲል አላስቻለዉም ኪዱዬ በግል አጊንተሽዉ በፁፍ ሊነግረን ይገባል

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 10 днів тому +1

    እንደገና ይምጣልን ከምስጋና ጋር ስልክ መያዛችንን ብቻ ነው የምናየው የሚያጠፋንም በጃችን ላይ ይዘነዋል ለዚህ ትውልድ በድጋሚ ቢቀርብና ብንማር ተባረኩ

  • @Yechu1221
    @Yechu1221 9 днів тому

    የኔን ህይወት ከትንሽ እስክ ትልቅ ሰዎች እንደመስታወት ኮርጀው ያሳዩኛል::

  • @makdatadele3712
    @makdatadele3712 10 днів тому +2

    Kidye you are a responsible woman how are helping you community by creating awareness in different areas. Keep doing God give you a long Life. You asked a question that was in mind. Thank you!

  • @EteneshSebeta
    @EteneshSebeta 6 днів тому +1

    Thankyou .

  • @sophiaafworki1284
    @sophiaafworki1284 10 днів тому +1

    Interesting !! Thanks both of you guys .

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 10 днів тому

    እባካችሁ አንጨነቅ:: መኖር ስላለብን እንኑር ይህ ሁሉ የየዕለት ተግባራችን ኑሮዋችን ነው:: አለበለዚያ ቴክኖሎጂ ጠፍቶ ወደ ድንጋይ ክፍለ ዘመን መመለሳችን ነው::

  • @tigist23445
    @tigist23445 10 днів тому +1

    ወይ ጉድ ከመበላታችን በፊት አነቃችሁን እናመሰግናለን ኪዲዬ

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 7 днів тому

    Thanks, Kidi it is a beneficial and Educational topic, thanks for your gust.

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 10 днів тому +1

    It is very good explanation, and clear to understand. Thank you. Myself i am limiting the use of net unless i need it.

  • @arayaghiwot4796
    @arayaghiwot4796 10 днів тому +1

    Amazing presentation. Thank you

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 10 днів тому +2

    thank You for sharing 😮

  • @MebratuMegersa
    @MebratuMegersa 10 днів тому

    ኪዲ እናመሰግናለን

  • @tsegutesfaye6037
    @tsegutesfaye6037 9 днів тому

    ኪድዬ ጥሩ እይታ ነው ግን እኔን የገረመኝ እስከ ዛሬ ይሄንን ሳለውቅ social media ላይ ብዙ ጥፋት ሰርቻለሁ።ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 8 днів тому

    በጣም ትልቅ ትምሕርት ነው የሰጣችሁኝ። እሺ እንዴት ነው በደንብ ማጥፋት የምንችለው።። እባክህ🙏💐

  • @WoinshetTeklu
    @WoinshetTeklu 10 днів тому +1

    Thank you so much. I really appreciate I learn a lot. I have some kind of this kind of problem too so thank you thank you I appreciate my dear thank you.

  • @zerihunshewarega3622
    @zerihunshewarega3622 10 днів тому

    Kid Thank you. As always, I have learnt a lot of things. please continue the program, we need to know more on cyber security and related things. God bless you.

  • @Challengetube97
    @Challengetube97 9 днів тому

    Educated me a lot. Thank you 🙏

  • @user-vo1uz7hr7q
    @user-vo1uz7hr7q 10 днів тому

    Thanks for sharing your experience .❤

  • @barnabasmulugeta7296
    @barnabasmulugeta7296 10 днів тому

    Thank you so much! both of you.

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 10 днів тому

    Thank you so much Kidu very inportant information❤❤❤❤❤❤

  • @AMER0521
    @AMER0521 10 днів тому +1

    It is my second time to watch this channel, but I love it❤❤❤

  • @mestreaklog7731
    @mestreaklog7731 9 днів тому

    God bless you Mule.

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075 10 днів тому

    ይህን የመሰለ ጠቃሚ ነገር ይዘህ ተደብቅህ ብትችል አብዝተህ ጠቃሚ መረጃዎችን አካፍለን

  • @Canada404
    @Canada404 10 днів тому +3

    Thank you for sharing it is so interesting topic 🥰

  • @fyou2241
    @fyou2241 10 днів тому +4

    ❤Kidi Gobez💕

  • @meazi01
    @meazi01 7 днів тому

    Very interesting thank you