You are an amazing and true reporter in our time. I sed this because I watched you when Haven story wants viral. You are the only person who spoke to the other side .reporter has to be like you .I wish you the best. Also, don't pay attention to negative comments
ua-cam.com/video/6RPuT8eF7hU/v-deo.htmlsi=W6L2iKPRrl2RTFEY
ጠያቂው ተጠያቂው ጎበዝ ናችሁ ሞር ተጠያቂው ጠቃቃ ነው እናመሰግናለን ተረጋግቼ ደግሜ እሰማዋለሁ
ተክልዪ ባለሞያ ጋብዘህ ትንታኔ በመሰጠታችሁ እናመሰግናለን ።።ሰላም ለኢትዮጵያ
You are an amazing and true reporter in our time. I sed this because I watched you when Haven story wants viral. You are the only person who spoke to the other side .reporter has to be like you .I wish you the best. Also, don't pay attention to negative comments
እመብርሀን ከዚ በሽታ ትጠብቃቹ
ተክለሃይማኖት እኔ በጣም ነው የምከታተልህ ብዙ ጊዜ ግን የምታቀርበው ነገር ሰው ከሚያመጣው መረጃ ላይ ነው ተጨማሪ ነገር የምታቀርብልን እስኪ ክቻልክ አዳዲስ ነገር አቅርብልን አትገርብ
ሕጉ ምን ይላል የሚለው በጣም አስፈላጊና አዲስ ሀሳብ አይደል እንዴ፣
ችግሩ ተፈጠረ ወሬ ሰማን አይደል፣ ከዛ በሁዋላ ግን የነተክሌ ሥራ ጥርት ያለውን እውነታ መፈለግና ብዝታ ማጥራት ገለልተኛ ሆነው ባለሙያም እንደዚህ ጋብዘው ህዝቡን ማስተማር ማሳወቅ ነው፣
ትክክለኛውን ነገር ነው ያቀረበው በሰው ዘንድ የተፈጠረውን ብዥታ ለማጥራት ነው ባሉት ነገሮች ላይ ተመርኩዞ የምያቀርበው እንዴት ተረድተኸው ነው ?
ሰላልገባህ ነው እንጅ የተለየ ሀሳብ ነው ያቀረበው እሰቲ ጭንቅላትህ እንዲመራመር እድል ሰጠዉ😂
ሆ የህዝብን ጥያቄ በህግ አስደግፎ አቀረበልህ ምን ፈለግህ ከዚህ በላይ
ለምን መብቱ ነው በታሪኩ ላይ ባለሞያ አምጥቶ መጠይቅ ወይም ትንታኔ መሰጠት መብቱ ነው በራሱ ቤት ሆ ።።።
Thanks
ልጆቷ ኩላሊት ባታገኝ ኖሮ የሚፈጠረውን መገመት ቀላል ነው እሱ ሁለት ህይወት እንዳኖረ ሊኮራ ይገበዋል እሷን ግን ምን እንበላት?
አግረኛው የምታቀርበው በመጠኑ ቢስማማኝም አሁን ማቋረጥ እያሠብኩ ነው ምክንያቱም ከሌሎች አቅራቢዎች ጋር ተያያዥ የሆኑን ማጉላት እንጂ የራስህ ወጥ ጥረቶች ያለመሆናቸውና ማስታወቂያ ማብዛትህ። ተረዳልን ከፍለን የምናይና የምናዳምጥህ ስለሆ ምርጫችን እንድናስተካክል እንዳንገደድ
Beat reporter 🎉
የእንሰሳትን ለሰው መጠቀም ክልክል ነው ሲል ትዝ ያለኝ ቅርብ ግዜ ነጮቹ ለአንዱ በዽተኛ የአሳማ ልብ መሰለኝ ተክለውለት ደስ ብሎት ሳይጨርስ ሞተ፣ ምስኪን
Betam nw midawik takl
❤❤❤❤
በታላቅ ትህትና በቅንነት አስተያየት ልስጠህ ሁሌም ያንተ አንግዶችን ሰታዘብ መነሻ የምታደርገው ቀደም በለው በተለያዩ ሚዲያዎች የተሰተናገዱ አወዛጋቢ ሁነቶችን ነው ይህ የሚያስረዳኝ የኮንቴንት ፈጠራ እጥረት እና ፕሮግራምህ አገዥ የማርኬቲንግ ሰትራተጂ እንደሚጎለው ይታየኛል ሰለዚህም ያንተ ዝግጅቶች በጠቅላላ በሌሎች የበቁ ሙያቸውን በአግባቡ ባስተዋወቁ ትከሻ ላይ የተነጠለጠለ ነው ድግግሞሽን በማስቀረት ፈጠራ የታከለበት የራስህን ማንነትና አሻራ ብታሳርፍ መልካም ነው ጥረትህን በፈጠራ አግዘው
ጥያቄውን ቀጥተጋና በሆነ መልኩ አልመለስክም : ጥያቄው ለጋሹ በህይዎት እያለ መስጠት ይችላል ወይ ነው?
ከእርሷ የቀረኝ ኩላሊቴ ነው እረረረ ፍፁም ስህተት ነው አይፀፅተኝም ብሏል ስላደረገው በጎ አድራጎት እጅግ ደስተኛ ነው እናም ያደረገው ለእግዚአብሔር ብሎ ነው ጥያቄው ስህተት ነው!! ሱስ ውስጥ የገባው በልጇቷ ስነምግባር የጎደለው ድርጊት እና ከቤታቸው በሌለበት ዕቃ ይዛ መውጣቷ ነው
ተክልዬ ቆንጆ ፕሮግራም እውቀት የሚያስጨብጥ ነው
🙇👈☝️🇪🇹🌎☝️
Mirenda gen gaze alew yehe ababal betam yetesasate new mirenda nesewu eyetchawetu enji menem aynet tekem yelewemen beherget demen yemiteku megboche alu mirenda yemetelu gen 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂#እግረኛዉሚዲያ# ሰዉ በሰራዉ ነገር ገብተህ የምታቧቸዉ ነገር ይገርመኛል ባለፈዉ #እዮሀሚዲያ# መጠየቅ የሚገባዉ አነሱ መሐል ገብተህ አንቧቸከዉ አሁንም #ሸገርሚዲያ# የያዘዉን ነገር አንተ ታማስለዋለህ እንደእነሱ ወጣ በልና ሌላ ያልሰማነዉን አሠማን እንደ እርጎ ዝንብ ዝም ብለህ ጥልቅ አትበል ሌሎቹ በደከሙት አንተ ቁጭ ብለህ ሳትለፋ በአቈራጭ የዩቱዩብ ገንዘብ ትሰበስባለህ#እግረኛዉሚዲያ#ዉጣና ስራ
የአረብ ሃገር ኮመንት 😂😂😂
እንዲህ ተያያዥ የሆነ ጉዳይ የሚቀርበው፣ ገና ሰው ሁሉ ጉዳዩ ላይ እየተነጋገረ እያለ ነው እንጅ ከተረሳ በሁዋላ አይደለም፣ ሌላው አንዴ ጉዳዩ ሕዝብ ጋር ከደረሰ በሁዋላ እከሌ የያዘው ጉዳይ ነው ለምን የያያዥ ነገር አቀረብክ አይባልም፣ እውቀት የጎደለው ሰው ካልሆነ መቼም ይሄ የሚጠፋው የለም፣
ለማነው ጤነኛ ከሆነ ኩላሊቴ የምሰጠው ልክ እንደ ደም ባንክ አለ የኩላሊት ባንክ ? ሲቀጥል ሀብታሙ ትመልስ አላለም የተጋጩበትን ጉዳይ ፈጣሪ ይወቀው
የእውነት መስሏቸው ይመለስ የቲክቶኩን ቀልድ የምር መስሏቸው አጀዳ አረጉትኮ 😅😅😅 እሱኮ ደስተኛነኝ የሰው ህይት በማትረፌ ነው ያለው ህዝቡ እሷን ለማናደድ ነው የተወራው😂😂😂እሱ ኩላሊቱ አሳስቦት ሳይሆን ትዳራችን ፈርሷል ልጅ ወልጀ ምናም እኖራለሁ ስለች አይ የለም ነው ያለው😂😂😂
ፈቃደኛ ከሆንክ መስጠት ይቻላል!!! ይሄን እንደትልቅ ነገር እናንተን ስራ ማስፈታት አለብት??? ስንሰራ አይደል እንደምትሉኝ እልጠራጠርም!! ግን ወንድሜ ብፈቃደኝነት ስለወደዳት ሰጣት ውሁን ባለመግባባት ሲለያዩ ትልቅ ኢሹ መሆን የለበም ለእኔ!!! ውድዋት እብዶ ህይወቴ ናት ብሎ አግብትዋት አንድን ሴ አካለስንኩል ልጅ ስወልድለት ጥልዋት ይሄድ የለም ስንት ስራ ምስራት በቃ እንደሀበሻ ስራ መስራት ኢሚጠላ ዜጋ ዩለም አስረግጬ ነው እምነግራችሁ አሁን በቃ ይሄ የነፃ ሚድያ አገኛችሁ!! ስራ ፈትነት ነው!! በሀይማንት መንገድ ከሄድክ ውርጃ ህፃናትን መድፈር አንዱ የአንዱን ሚስት ይኡንድዋን ባል አፀይፍት ነው በህይማኖታችንንም በአንዋንዋራችንም ግን ህግ ስለሌለ ይሄ ስድነት ተስፋፋ ግን ደም መስጠት ኩላሊት መስጠት የባለቤቱ ፍቃደኝነት ነው!!
ድንቁርና እንኳን ያንተን ያህል ደንቆሮ አይደለም አሁን እንኳን ለምን እሚያማክርህ ባለሙያ ለምን አትፈልግም
የጻፍከው ከቶፒኩ ጋር ስለማይመሳሰል አልገባኝም፣
Min lemaleti nw 😢
ኩላሊቱ ለባለቤቱ ትመልስለት የምትሉ እጃችውን አውጡ?🤔🤨🙄😊😀