КОМЕНТАРІ •

  • @masresham
    @masresham 4 роки тому +136

    እንኳን ለጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ዓመታዊ ክብረ በዓል (ዕረፍታቸው) በሰላም አደረሳችሁ!

    • @harmalaluchano1354
      @harmalaluchano1354 4 роки тому +3

      #masresham
      አሜን አሜን አሜን+++
      ቃለህይወት ያስማልን እንኳን አብሮ አደርን
      በርክውታቸው ቸርነታቸው ይደርብን
      አንተም #ማስርሽ ፃድቁ ተክልዪ የልብህን መሻት ይፈጽሙልህ አሜንን

    • @alemaraya9428
      @alemaraya9428 4 роки тому +1

      Amen enkon abro aderesen.
      Tsadiku abatachn bal kidanachw ytbken.wendmachn kale hiwot yasemal

    • @user-gb6zc1to6p
      @user-gb6zc1to6p 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን፡አብሮ አደረሰን!

    • @masresham
      @masresham 4 роки тому

      *Aremala Luchano*
      አሜን እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

    • @masresham
      @masresham 4 роки тому +1

      *Alem Araya*
      አሜን እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @Hayamu-gf3kq
    @Hayamu-gf3kq 10 місяців тому +5

    የጻዲቁ ተክለሀይማኖት ምልጃው ቃል ኪዳኑ አይለየን ካልታሰበ መቅሰፍት ወቶ ከመቅረት ይሰውረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በቃልኪዳኑ ከክፉ ነገር ይሰውረን በያለንበት አይለየን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gb6zc1to6p
    @user-gb6zc1to6p 4 роки тому +16

    ሠላም ለዝክረ ስምከ በጥንተ ፊደሉ መስቀል
    ተክለሃይማኖት ማቴዏ በዓለ ቀዳማይ ወንጌል
    ከመእወዶስከ መጠነ ኣውሥአተ እክለ
    ማዕሠረ ልሳንየ ትፍታሓ ማርያም ድንግል!!!
    ተክለሃይማኖት ሆይ የወንጌል ሰባኪ ሰላም እልሃለሁ
    ተክለሃይማኖት የማርያም ድንግል የምታመሰግን ሰላም እልሃለሁ
    ተክለሃይማኖት ሆይ ለሁሙማን ፈዋሽ ሰላም እልሃለሁ
    የተክልየ ጻዲቅ በረከቱን ረዲኤቱን ከሁላችን ጋር ይሁን!
    አሜን አሜን አሜን፡ቃለ ሂወት ያሰማልን፡አባታችን!

  • @burtukanyimer5501
    @burtukanyimer5501 4 роки тому +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የፃድቁ አባታችን በረከታቸው ፀሎት ልመናቸው አይለየን የቅዱሳን ሁሉ በረከት ይድረስልን

  • @egziyabharyimesgen4822
    @egziyabharyimesgen4822 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት በረከት እረድኤት ይደርብን🙏🙏🙏
    በእውነት በዚህ መልኩ ላቀርብክልን ወንድማችን የህይወትን ቃል ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @user-ne6gt8zn9s
    @user-ne6gt8zn9s 4 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂወት ያሰማልን በያለንበት አባታችን ይጠብቁን አቤቱ እደኛ ሳይሆን እዳተ ቸርነት አምላኬ ሆይ

  • @user-vb3ud3tl2e
    @user-vb3ud3tl2e 2 роки тому +2

    አንኳን ለጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ዓመታዊ ክብረ በዓል ዕረፍታቸው በሰላም አደረሳችሁ የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከት ረድአት አማላጅነት ከሁላችን ህዝብ ክርስቲያን ይሁን አሜን፫🤲

  • @procell803
    @procell803 3 роки тому +1

    አሜን. ያባታችን. የአቡነ. ተክለሃይማኖት. ረዴት. በረከት. አይለየን. ፍቅሩን. ሰላሙን. ላገራችን. ያድሉን. ፍቅር. አንደሸማ. ያላብሰን.🙏🙏🙏

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 4 роки тому +18

    ጽጌማርያም
    እንኳን አብሮ አደረሰን
    የጻዲቁ ተክለሀይማኖት በረከታቸው
    ከሁላችንምጋይሁን
    ቃለህይወትያሰማልን.
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን የተክለሃይማኖት እርደየትህ በረከት ይደርብን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መግስተሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wo9io1we4w
    @user-wo9io1we4w 4 роки тому +12

    አሜን አሜን አሜን የፃደቁ አቡን ተክለሃይማኖት በርከታቸው ይድርብን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 роки тому +1

    ለዚህ ለተቀደሰ ቀን ለደረሰን ለድግልማርየም ልጅ ለሉእል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ethiopianvaluation7672
    @ethiopianvaluation7672 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለወሩ በዓላቸው በሰላም ያድርሰን ተክልዬ ረዴት በረከታቸው አይለየን

  • @bayoushbayoush9237
    @bayoushbayoush9237 4 роки тому +10

    አሜን የፃድቁ አባታችን በረከት ይደርብን።

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w 19 днів тому

    የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከት እረደኤት ምልጃና ፀሎት አይለየን አሜን

  • @zeenauaezeena5081
    @zeenauaezeena5081 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ተክለ ሀይኖት ፀሀይ ና ወደኔ አማልደኝ ሰላሜ የታወከ ልጂህ 😭😭😭

  • @user-om6vn1fp5t
    @user-om6vn1fp5t 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን የተዋሕዶልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለፃድቁ ለአባታችን ተክለሓይማኖት ።ድግል ትጠብቃቹ በፀሎት አስቡኝ

    • @tejetotejeto2131
      @tejetotejeto2131 4 роки тому

      amen amen amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 4 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂይወት ያሰማልን ወንድማችን ፅጋው ያብዛልን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እንኩን አደረሰን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ አባቴ ተክለሃይማኖት እኔ ኃጢያተኛዋ ን ልጅህን ውደ መልካም መንገድ ምርኝ ከዚህ ክፉ ስራዬ አውጣኝ ፃድቅ ተከለሃይማኖት ሐዋርያው ኢትዮጵያውይ ✝️⛪️⛪️✝️ የእቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን✝️⛪️👏

  • @altube7189
    @altube7189 4 роки тому +4

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
    ከጻድቁ አባታችን ተክለ ሃይማኖት ረድኤት በረከት ያሳትፈን አሜን

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቅዱስ አባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ሆይ ሰላም እላችሗለሁ
    የቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አምላክ ሆይ ሁላችን ሕዝበ ክርስቲያን ከመከራ ስጋ ወነፍስ አድነን ጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rd7bs9wj1j
    @user-rd7bs9wj1j 3 роки тому +1

    አሜን፫ቃለህወት ያሰማልን የጻድቁ አባታችን አብነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን🙏🙏💗⛪💗🇪🇹💗🇪🇷💗

  • @fggygu1088
    @fggygu1088 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት በረከቱ ይደርብን ለመምራችን ልዑል እግዚአቤሔር ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን🙏🙏🙏

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን የፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ረድኤት በረከት ምልጃና ፀሎት አይለየን👏

  • @user-gf4ze4ez1s
    @user-gf4ze4ez1s 4 роки тому +6

    በእዉነቱ ቃለህይወት ያሰማልና በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን በረከታቹህ ይደረን አሜን

  • @atsedeayalew3347
    @atsedeayalew3347 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን የአባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት እረደኤታቸው በረከታቸው ይደርብን እኳን አብሮ አደረሠን የአመት ሠው ይበለን አሜንን

  • @KokoKoko-nv3sw
    @KokoKoko-nv3sw 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እንዃን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ይስጥልን አቡነ ተክለሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Рік тому +4

    ለዚህ ለተቀደሰ ቀን ለደረሰን ለድግል ማርያም
    ልጅ ለልአግዚአብሔር ክብር ምስጋና
    ይገባል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን፣💚💛❤🙏🙏

  • @bestofever18
    @bestofever18 2 роки тому +2

    Amen
    Amen
    Amen
    Ye Teteklehayemanot amelak lagerachen selamun yawredelen amen

  • @user-ps9oj7hk8i
    @user-ps9oj7hk8i 4 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን ወንድም እንኳን አብሮ አደረስን ያመት ስው ይበለን አሜን !!!

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y 4 роки тому +5

    አሜን (፫) እኳን አብሮ እዴርሰን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-ml7xt8mg9c
    @user-ml7xt8mg9c Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን የኣቡነ ተክለሃይማኖት በረከት ረዲኤት ከሁላችን ህዝብ ክርስትያን ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏❤

  • @geedaskadaisad6457
    @geedaskadaisad6457 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን የፃዲቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤት በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን

  • @selamskb8964
    @selamskb8964 19 днів тому

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
    ወድሜ መልክአ ካደረስክ በኻላ ለምን አባታችን ሆይ ብለህ አትጨርስም

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ አባታችን የአቡነ ተክለ ሐይማኖት በረከት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @alem4310
    @alem4310 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ወንድማችን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስን አሜን፫ እኛንም የሰማንውን በልቦናችን ያሰድርልን አሜን ፫ ያባታችን ብረከት አይለየን አይለያችው አሜን፫

  • @tsehaynega7675
    @tsehaynega7675 2 роки тому +3

    ቃለ ሂወት ያሰማል የ አባ ተ ክ ለ ሃ ይ ማ ኖ ት በ ረ ከ ት ከ ሁላችን ይሁን 🙏🙏🙏

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b 4 роки тому +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ሆይ ሠላም እልሃለሁ /3/
    የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ምልጃ በረከት እረድኤት ፆሎት ቃል ኪዳናቸው አይለየን አሜን🌷🌷🌷
    ሀገራችንን እና ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቁልን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @solianatube7946
    @solianatube7946 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን የፃድቁ አባታችን በረከት አይለየን አባቴ። ለነፍሴ ዋስ ሆናት

  • @user-hd4yv4dm5m
    @user-hd4yv4dm5m 3 роки тому +1

    በረከታቸው ይደርብ ፆለት ልመናቸው አይለየንንን 👏👏👏👏👏

  • @user-hl9nt5hy5v
    @user-hl9nt5hy5v 4 роки тому +1

    Amen amen amen ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በርታልን የተዋህዶ እንቁ

  • @nigsitiwedajeharbi4480
    @nigsitiwedajeharbi4480 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የፃድቁ አባታችን ተክለ ሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን አሜን 🤲

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 3 роки тому +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Kale hiweten yasemlen memhrachen

  • @user-jm8py3ss1y
    @user-jm8py3ss1y 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ተክልሃይማኖት ሆይ ሰላም እላሃለው 😭🤲

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 4 роки тому +1

    እንኳን አመታዊ ታስቦለፃዲቂ አብነ ተክለሃይማኖት ውድ የተዋህዶ ልጆች አደርሳለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @muhamohaug7082
    @muhamohaug7082 4 роки тому +1

    አሜን ቅዱስ ተክለሀይማኖት ሆይ ሰላም እልሀለሁ

  • @webtube21
    @webtube21 Рік тому

    መልክአ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ሆይ ሰላም እልሃለሁ ፫ አሜን❤ አሜን❤ አሜን ❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን.

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 роки тому

    የፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት በረከት ለቅድስት ሐገራችን እና ለህዝቦቹአ ይሁንልን
    @Masresham, ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን Masresham ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
    የተክለሐይማኖት ምልጃ ፀሎታቸዉ
    ጥበቃቸዉ ከሁላችን ጋር ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አገልግሎሎትህን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን ፃድቁ በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸው ይማረን💞🙏

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 Рік тому

    ለይኩን (፫) ይሁን ይደረግልን የፃዲቁ የ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከታቸው እረዴታቸው ይደርብን ። ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @user-zr3gf6hx7o
    @user-zr3gf6hx7o Рік тому

    አሜንአሜንአሜን፡የአባታችን፡የፃድቁ፡አቡነ፡ተክለ፡ሃይማኖት፡በረከትና፡ረድኤታቸው፡ይደርብን፡ከክፉ፡ሁሉ፡ይጠብቀን፡አሜን።

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c 2 роки тому

    አሜን ፫ የፃዲቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ✝️ ርዴት በርከታቸው ይደርብን 🤲 ቃለ ሂውት ያሰማልን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @manichattha6781
    @manichattha6781 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳቹ ለፃዲቁ አባታችን ተክለ ሀይማኖት ወራዊ መታሰቢያ በተል አደረሳቹ

  • @aberashkassa3056
    @aberashkassa3056 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን የአቡነ ተክለ ሐይማኖት በረከታቸው ይደርብን

  • @eyerusalemayichew729
    @eyerusalemayichew729 Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @user-yo1sb6tt6k
    @user-yo1sb6tt6k 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን የጻድቁ አባታች ተክለ ሃይማኖት በረከታቸው ይድርብን አሜን ቃለሕይውት ያሰማልን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-cf6nx5no4s
    @user-cf6nx5no4s 2 роки тому +1

    አባቴ ተክለሃይማኖት ሆይ ሰላም እልሃለሁ አሜን፫

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata484 3 місяці тому

    ፀጋውን አብዝቶ ያድላችሁ የአባታችን የቅዱስ አቡነሀብተማርያምንም መልክአ ብታቀርቡልን

  • @marthaabera9124
    @marthaabera9124 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአባታችን ለጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @Selam-zi8qy
    @Selam-zi8qy 20 днів тому

    😢 አምላክ ተክለሃይማኖት ማረን ይቅር በለኝ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ወይውለሸ ነፍሴ😢 የንስሃ ጊዜ ሰጠኝ

  • @user-ei1gj6fv8t
    @user-ei1gj6fv8t 4 роки тому +1

    🙏🙏🙏✝️❤️አሜን አንካን አደረሰቻሁ ያባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት አረዴት በረከት ይደርብን

    • @user-cz1dl1fr2y
      @user-cz1dl1fr2y 4 роки тому

      ወለተ ፃድቅ Shibesh። አሜን ፫

  • @almassalmasnegas6978
    @almassalmasnegas6978 4 роки тому +2

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ተከለሀይማኑት በረከት ይድረን አሜን አሜን አሜን

  • @saifalkaabi6720
    @saifalkaabi6720 10 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን የፃዲቁ የአባታችንተክለ ሐይማኖት ምልጃቸው አይለየን በረከታቸው ይደርብን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @girmamamo3159
    @girmamamo3159 4 роки тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን
    የጻዲቁ ተክለሀይማኖት በረከታቸው
    ከሁላችንምጋይሁን
    ቃለህይወትያሰማልን.
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ቅዱሱ አባት ሆይ ተክለሃይማኖት የሞቱቱ ነብሳቸውን አስምርልን ያሉቱን ጠብቅልን የታሰሩትን አስፈታልን አባት ሆይ

  • @amanuelheyile5878
    @amanuelheyile5878 4 роки тому +1

    ኣባ ተክለ ሃይማኖት ኣቦይ ብጾሎትካ ዘክረኒ ኣብ ዝከዶ ቦታ ሐልወኒ ኣሜን

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን
    የአቡነ ተክለ ሃይማኖት አማላጅነት እረደተበረከታቸዉ አይለየን አሜን

  • @user-dt9yp6bn3z
    @user-dt9yp6bn3z Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህውሃት ያሰማልን የቅዱስ ጻድቅ ተክለሀይማኖት በረከት ይደርብን ሀገራችንን ይጠብቅልን 🤲🤲🤲💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @yordiyo630
    @yordiyo630 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋ በረከቱን ይስጥልን ፃድቁ አባታችን ተክለሃይማኖት በረከታቸው አይለየን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 11 місяців тому

    አቡነ ተክለሃይማኖት ሆይ ሰላም እልሐለሁ፫
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen KEBRU YESFA MEDHANALEME Amen enkone abro adersen

  • @amenteshome6013
    @amenteshome6013 2 роки тому

    ተተክለሃይማኖት ሆይ ሰላም እልሀለሁ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን

  • @user-dr1dc7hu8q
    @user-dr1dc7hu8q Рік тому

    የጻድቁ አቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከቱ ይደርብን

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን የባታችን የተክለሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን

  • @berhaneftwi468
    @berhaneftwi468 Рік тому

    ኩብሪ አባና በሪኽቶምን ሪዲኤቶምን ስኩልና አኩን አሜን አዚ ዘዳላኩም ምማህሪን ብሕቅ ክትምስግርኑ አዩ ዝግባኢ ብሕቂ ጽጒኡ የብሕልኩም

  • @dasasha7124
    @dasasha7124 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን 🕯🕯🕯
    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ተስፋ የምናደርጋትን መንገስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @workieeyeye2557
    @workieeyeye2557 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገነ አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን።

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተክለሀይማኖት እድሜና ጤና ይስጡልን

  • @user-os2nu2we3y
    @user-os2nu2we3y 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሠማልን በረከታቸውም ከኛጋ ይደርብን

  • @user-ic4nf3pq1l
    @user-ic4nf3pq1l 2 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማልን በረከታችወ ይደርብን🙏🙏🙏

  • @comcell3831
    @comcell3831 9 місяців тому

    ኢትዮጵያዊው ጻዲቁ አቡነ ተክለ ሐይማኖት ሆይ ሰላም እልሃለሁ
    አባታችን ጻዲቁ ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጵያን አስቡልን ምህረትን ለምኑልን አሜን አሜን አሜን 🤲🕯🕯🕯🌼🌼🌼💐💐💐💐🌹🌹🌹🌺🌺
    ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zc4mi8xz3g
    @user-zc4mi8xz3g 3 місяці тому

    አሜን የፃድቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @negedemengesha7365
    @negedemengesha7365 10 місяців тому

    እንካን የፃዲቁ አብነ ተክለሐይማኖት ዓመታዊ ክብረ በዓላቸው አደረስን ኢትዮጵያ አገራችንን ሠላም ያድርግልን በረከታቸው ይደርብን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @meronwolde4673
    @meronwolde4673 4 роки тому +11

    Amen god bless Mama Ethiopia 💚💛❤️

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደርሰን አሜን፫ቃለህወት ያሰማልን ቅዱስ አባት ተክላሀይማኖት በያለነበት ጠብቀን

  • @user-oc7vt5qu5m
    @user-oc7vt5qu5m 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አብሮ አደረሰን
    ለአባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት
    አመታዊ በዓል ።

    • @demozdrar7933
      @demozdrar7933 4 роки тому

      Amen amen amen kalehiwet yesimalen

  • @masi9324
    @masi9324 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ረድኤት በርከታቸው ይደርብን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-hj7gt5gc7r
    @user-hj7gt5gc7r 4 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው አሜን አሜን አሜን

  • @user-lw6ms4wh6c
    @user-lw6ms4wh6c 4 роки тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለተክለሀይማኖት አመታዉ ክብረ ባእል አደረሳችሁ

  • @mesymesy9568
    @mesymesy9568 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በፀጋ በእድሜ ጠብቆ ያቆይልን

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መሞህራችን

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 2 роки тому

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይድግልን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤በረከታቸው ይደረበን❤❤

  • @user-ww1ug1do8h
    @user-ww1ug1do8h 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መግስተ ሰማያትን
    ያውርስልን

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 4 роки тому +1

    Amen amen amen enkuwn abro adersen kale eywet yasemaln

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ወንድማችን ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @aseyasey1401
    @aseyasey1401 2 роки тому +1

    Amen bereket abune teklahaymanot
    yderben