መልክአ ጊዮርጊስ - Melka Georgis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 567

  • @masresham
    @masresham  5 років тому +169

    እንኳን ለሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ!

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Рік тому +7

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    ኦ ፍጡነ እረዴኤት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልህ አለሁ🕯🕯🕯

  • @SadaSada-nm5jc
    @SadaSada-nm5jc 4 місяці тому +6

    ቅዱስ ግዮርግስ ሆይ ካለንተ በስተቀር ማንም የለኝም እና አኔ ሀይል የለኝም እና በቅዱሳን በሰማእታት በርህርህትዋ ድንግል ማርያም ብርታትየ በናንተ ነዉ እና ኣድኑን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HenokGetu-uh3qw
    @HenokGetu-uh3qw 5 місяців тому +8

    ቅዱስ ጊዪርጊስ አባቴ ወለተ መስቀል ለእኔ ፈጥነህ ድረስልኝ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 4 місяці тому +1

    አሜን አሜን.አሜን 🤲 ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በክብር ያቆይልልን❤🙏

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 6 місяців тому +11

    ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ
    አባቴ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ በስመህ ህየተሰየመ ልጅህ ሃብተ ጊዎርጊስ ልጅህን ታስበው ዘንድ እለምንሃለሁ እኔን ሃጢአተኛ ባሪያ ወለተ ሃና ቤተሰቦቼን መላ ህዝበ ክርስቲያንን ሁሉ ከመከራ ስጋ ወነፍስ ጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @fevenjissape7629
    @fevenjissape7629 5 місяців тому +1

    ዘሌዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን አማልደን❤❤❤❤❤Amen

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 11 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔእናመዳ

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ የጊዮርጊስ ምልጃ እረዴት በረከቱ አይለየን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏

  • @BezzaBezza-k2q
    @BezzaBezza-k2q 10 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በረከትህ እረዴትህ ጥበቃህ አይለየን

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 10 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይድረግል ለሊቃ ሰማእታት የቅዲሰ ጊወረጊዮሰ በረከቱ አይለየን❤❤አሜን❤❤

  • @jjqqjjqq5852
    @jjqqjjqq5852 9 місяців тому +2

    ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ አሜን፫❤❤❤❤❤

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 Рік тому +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ልቀ ሰማእት ፈጥኖ ደራሽ ቅዱስ ግወርግስ ኣባቴ ምልጃና በረከትህ ኣይለየን🙏🥰🥰

  • @SadaSada-nm5jc
    @SadaSada-nm5jc 7 місяців тому +3

    እንካን ለቅዱስ ግዮርግስ ወርሓዊ ባዓል ኣደረሳቹ ኣደረሰን ረደኤቱ ኣይለየን ኣምላኬ ፎጥኖ ረዳትነው እና ፎጥኖይርዳን እምነታችን ባንተ ነው እኛ ሃይል የለንም እና በቃል ቅዳናህ እረዳን ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ 6:35 ❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🏥🏥🏥

  • @ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እንኳን ለሰማህቱ ለቅዱስ ጊወርጊስ አመታዊይ መታሰቢያ አደረሳቹህ

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي 6 місяців тому +6

    ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ
    አሜን አሜን አሜን
    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ከመከራ ስጋ ወፍስ እኔን ሃጢአተኛ ባሪያ ወለተሃና ሃብተ ጊዮርጊስ ልጆችህን መላ ቤተሰቦቼን ህዝበ ክርስቲያንም አድነን ጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @محمدمحمد-غ2ذ6غ
    @محمدمحمد-غ2ذ6غ Рік тому +1

    ቃለህይወትን ያሰማል የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ እረደቱ እደርብን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🌺🌺🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AAA-m7b7m
    @AAA-m7b7m 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጊዎርጊስ በረከቱ ረዴኤቱ አይለየን

  • @mnimni8474
    @mnimni8474 Рік тому +1

    አሜን፫፣እኳን አደረሳቹህ አደረሰን እህትወድሞቸ የቅዱስ ጊወርጊስ ምልጃዉ አይለየን አይለያቹህ በያላቹህበት ከክፉሁሉ ይሰዉራቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @BezzaBezza-k2q
    @BezzaBezza-k2q 10 місяців тому +1

    በእውነት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይጠብቅልን እናመሰግናለን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቀን

  • @እግዚአብሔርታላቅነውl

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ከክፉነገር ይጠብቀን አሜን፫👆🙏🙏

  • @webtube21
    @webtube21 Рік тому +1

    አሜን. አምምን. አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥበቃው አይለየን. ለሃገራችን ሰላምን ላድልልን አሜን ፫

  • @susufikir2253
    @susufikir2253 3 роки тому +1

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳደከኝ መላክ ለደጅህ አብቃኝ አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን ረድኤት በረከቱ በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን፫ ይሁን ይደረግልን በውነት

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሄወተ ያሰማልን ሰማህቱ ቅዱስ ጌዮርጌሰ እኔን አጢያተኛው ልጅህን በተሰጠህ ቃልኪዳን ባማላጅነትህ ትጠብቀኝ ሀሳቤንም ትሞላልኝ ዘንድ እለምንሀለው

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን የስማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን

  • @yetayshayalew8636
    @yetayshayalew8636 2 роки тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከት ያሳትፈን ፍጡን ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ፈጥነህ ድረስልን ለአገራችን ለኢትዮጵያ እንደያኔው እንደ ጥንቱ እንደተራዳሃት አሁንም አለሁሽ በላት ፅኑ ሠላምን ስጥልን

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 2 роки тому +1

    አሜንአሜንአሜንቃልህይወትያሰማልን የሊቀሰማእታትቅዱስጊዮርጊስ ረድኤትበርከት ይደርብን

  • @Rgebray
    @Rgebray 5 років тому +1

    አዎ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልአለው አሜን አሜን አሜን እንካን አደረሳቹሁ አደረሰን ተመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማይን ያውርስልን በጤና በእድሜ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @jasika499
    @jasika499 3 роки тому +1

    ቅዱስ ጊዪርጊስ ሆይ በሰላም ለሚመጣው አመት በሰላም በጤና ጠብቀኝ ስራዬንም ባርክልኝ

  • @biruksintayehu1061
    @biruksintayehu1061 6 місяців тому +1

    አሜን ። የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን ።

  • @zinashmengistu8495
    @zinashmengistu8495 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያውረሰልን ፈረሰኛው ቅዱሰ ጎሪጊስ ይጠብቅልኝ ወንድማችን

  • @Rgebray
    @Rgebray 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጉ አባቴ ሰማዕታቱ ወታደሬ ጠበቃዬ አስተማሪዬ አኪሜ መሪዬ መርከቤ አንተን ከፍ ከፍ ያደረገህ ቸር አምላክህ ጌታ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለሙ አሜን አሜን አሜን እም አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት ይገባታል ልህልቲቱ ሙሽራዋ እናታችን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ክብር ምስጋና ይድረስህ ሁሉም ክብር ምስጋና ይድረሳቸው ደጎች የማማልዱን የሚማጸኑልን ናቸው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ ጊዮርጊስ አባቴ ይባርካችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @debrituasekalemeryime9514
    @debrituasekalemeryime9514 Рік тому +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሠላም እልሐለሁ፫
    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን

  • @hiwothabtemariam207
    @hiwothabtemariam207 2 роки тому +1

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ።
    አቤቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ለሀገራችን ሠላምን ለሕዝቧም
    ፍቅር፣ አንድነትን ጤናን ስጥ ።

  • @jgch4593
    @jgch4593 2 роки тому +1

    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ጊዮጊስ ሆይ ሰላምታ ይገባሐል ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን

  • @ፍቅርተስላሴ-ለ5ዸ
    @ፍቅርተስላሴ-ለ5ዸ 3 роки тому +2

    እንኳን ለሊቀ ሰምአት ቅዱስ ጌወርጊስ ወርሀዊ መታሰቢያ እንኳን አደረሳችሁ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የማርያምልጅነኝየማር-ሠ8ዠ

    አሜን አሜን አሜን
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ

  • @ቤዛገሠሠ
    @ቤዛገሠሠ 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማን ቅድስ ገወርጊስ አባቴ ሆይ ስደተኛ ነኝ ና አንተው ጠብቀኝ ለደጅህም አብቃኝ ክበርልኝ የኔ ጌታ ዘላለም ስፀልይህ እኖራለሁ አሜን አሜን አሜን

  • @Kidanamhratnatey-16
    @Kidanamhratnatey-16 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ረድኤት ይደርብን አሜን

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 4 роки тому +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏 kale hiweten yasemlen

  • @ዓወትኪዳነ
    @ዓወትኪዳነ 4 роки тому +2

    Amen amen amen kale hiywot yasemalen yekidus Georges bereket kal kidane amlajinet legna yihun

  • @ወለተሰንበትገነት
    @ወለተሰንበትገነት 3 роки тому +2

    💒አሜን አሜን አሜን የቅድስ ጊወርጊስ ጾለት ልመናው አይለየን በረከቱ ይደርብን🙏

  • @ااا-ط5ج
    @ااا-ط5ج 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ፫🕯🙏
    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን💠

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes230 2 роки тому +2

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለህይወት፣ያስማል፣
    ስላሴዎች፣ይክበሩ፣
    ቅዱስ፣ጊዮርግስ፣አማልደን።

  • @azmeramebrathu9972
    @azmeramebrathu9972 4 роки тому +4

    Kal hiwet yasemalen wendmachen yekidus georgis bereket yiderben💜 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @hm3183
    @hm3183 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ምልጃህ አይለዬን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @hadashailu158
      @hadashailu158 5 років тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን።

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን⛪🕯
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልህ አለሁ🕯
    አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረን
    አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ይቅር በለን
    አቤቱ የጊዮርጊስ አምላክ ሆይ በምህረትህ ተመልከተን🕯
    የኢትዮጵያ ገበዝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በምልጃህ ጠብቀን አሜን፫🕯

  • @yoditkeflom9587
    @yoditkeflom9587 2 роки тому

    Amen amen amen Qale hiwet yasemaln wendmachen Kudus Giyorgis ytebken 🤲🕯🙏🙏🙏

  • @እንኮይጎጃሜዋእናቴንናፋቂ

    ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የልባችንን ሃሳብ አሳካልን 🙏😭🙏😍😭🙏

  • @HosamHosam-vk8xy
    @HosamHosam-vk8xy 5 років тому +4

    ስላም ለናተ ይሁን የስማእቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ችሎት ልመናው እይለየን አሜን

  • @ቅድስትየፈጣኙየመላእኩየቅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሆይ ስደተኛ ነኝና አንተው ጠብቀኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

    • @bahrnshwolde2894
      @bahrnshwolde2894 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን በዉነት ለ ደጁ ያብቃን 🎉🎉🎉

  • @ማርያምእናቴነሽማርያ-ወ3ኀ

    የነገር የሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የተወለድኩበት ቀን ነው እንኳን ተወለደሽ በሉኝ እኔም የመጀመሪያን ልጅን የቅዱስ ጊዮርጊስ ቀን ነው የወለደው በጣም ታምር ነው እግዚአብሄር ታምሩ ብዙ ነው
    ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @afsd5608
    @afsd5608 2 роки тому

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏እንኳን ለወራሓዉ ባዓል አደረሰቺ ሁሉም ላንተ አሳሊፈ ሰጥቸዋለዎ የኔ አባቴ🙏💗💐💐💐

  • @fdhhbbddggh5058
    @fdhhbbddggh5058 3 роки тому +2

    AMEEN AMEN AMEEN
    Qidus hoy Selam elihalew (3)

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ንንንንን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @qwerqaz2775
    @qwerqaz2775 5 років тому +25

    ሰላም ለእናተ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @ወለተኪዳን-ጰ3ኘ
      @ወለተኪዳን-ጰ3ኘ 9 місяців тому

      አሜን ቅዱስ ቃሉን ያንበቡልንን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እንልሃለን የዘወትር ጥበቃህ አይለየን❤❤❤

  • @مجمدمجمد-ه4ت
    @مجمدمجمد-ه4ت 5 років тому +6

    የሰማአቱ ቅዳሰ ጊወረጊሰ በረከት ይደረብ አሜን

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜንሰማይቱቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለው ቃለህይወት ያሰማልን
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰማይቱ ቅዱስ ሂወርጊስ ወርሀውይ በአል አደረሳቹ አደረሰን
    የእውነት ከፍቶኛ እህት ውድሞቼ የቤተ ክርስቲያን ቃጠሎ ሊቆም ይገባል አባቶች ዝምታቸው መቆም አለበት ድምፃቸው ይሰማ

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 2 роки тому

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
    ❤መልክአ መርቆሪዋስ❤ የለህም?💚💛❤️

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይድረግልን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 2 роки тому

    አሜንአሜንአሜን ቃልህይወት ያሰማልን፫/,የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤትበርከት ይደርብንአሜን፫/

  • @KedestMersha
    @KedestMersha 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ስላም እልሀለሁ❤❤❤

  • @buzibuz2722
    @buzibuz2722 Рік тому +2

    የሰማእቱ ጊዮርጊስ አምላክ ይቅር በለን

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ

    አሜን(፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችሁ ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን🙏🙏🙏

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 2 роки тому +2

    Ameen Ameen Ameen qal hiwot yisamalen 🤲🤲🤲

  • @ወለተምካአል
    @ወለተምካአል 3 роки тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ቃለ ህወተ ያሰማልን ወድማችን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @woltemariyame3093
    @woltemariyame3093 5 років тому +2

    Amen amen amen
    Kale hiwote yasemalin

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube

    አሜን አሜን አሜን አሜን የሰማዕቱ በረከት ረድኤት ከኛጋ ይሁን ለአገራችን ሰላምን ይላክልን በቃ ይበለን

  • @arsemahabeshawit7286
    @arsemahabeshawit7286 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @selfokuder3121
    @selfokuder3121 5 років тому +4

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሰላም እልሃለሁ(3)
    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ቤቲትዩብ
    @ቤቲትዩብ 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @GalaxyJ-dl4un
    @GalaxyJ-dl4un 5 років тому +4

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልን

  • @libneshtirulo8753
    @libneshtirulo8753 5 років тому +3

    Amen amen amen ye kedues gorgeous erdete barkat aylyen

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 5 років тому +4

    ቃለሂይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን?

  • @KsanagasksaKsanagasksa
    @KsanagasksaKsanagasksa 6 днів тому

    አቤቱ ሊቀ ሰማዕት ማር ቅድሰ ጊወሪጊሰ ሰላም አላሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተመስገንአምልክ
    @ተመስገንአምልክ 3 роки тому +3

    ቅድሰ ጊወሪጊሰ ሆይ ሰላም አላሃለዎ አሜን ቅድሰ ጊወሪጊስ ጸሎትህ በረከት ያድረሰኝ አሜን ቃል ህይውት ያሰማልና

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን የሰማአቱ በረከት ይጠብቀን

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 років тому +11

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በረከቱ ይደርብን አሜን።
    ወንድም አለም ቃለ ሒወት ያሰማልን አሜን።

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 6 днів тому

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤቱና በረከቱ አይለየን እኛንም ደካማ ልጆቹን በምህረታይኑ ይመልከተን በለቱ ታስበዉ የዋሉ የሁሉም ቅዱሳኖች ረድኤታቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን አሜን፫

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን Masresham ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሐገራችንን ኢትዮጲያን ይጠብቅልን እኛንም ልጆቹን በያለንበት ይጠብቀን ምልጃ ፀሎቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን

    • @masresham
      @masresham  5 років тому +3

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ!

  • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
    @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 роки тому +11

    ወንድሜ የተሰጠህ ፀጋ ግሩም ነው ። እግዜአብሔር ሞገስ ይሁንህ

  • @aberashkassa3056
    @aberashkassa3056 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅልን

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልገሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከት ረድኤቱ ይደረብን🤲

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 2 роки тому

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሠላም እልሐለሁ፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን

  • @tazebew8157
    @tazebew8157 2 роки тому

    የመልከዓ ጊዮርጊስ ዜማውን ልቀቅልን

  • @አበበፀጋይ
    @አበበፀጋይ 17 днів тому

    ቃልህወት ያሰማልን🙏🙏🙏ሰማእቱየ ማረኝ ፈጥነህ ድረስልኝ ካለተ ማን አለኝ አባቴ በፆሎት አሱቡኝ የተዋህዶ ልጆች አሞኛል😢😢😢

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh4724 3 роки тому

    አሜን ሰማእቱ በረዴቱ አይለየን፣ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanahani8692
    @hanahani8692 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @addisshanka7209
    @addisshanka7209 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን💒🇨🇬🕊🙇

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 2 роки тому

    አሜን፫ግዜ አንኳን አብሮ አደረሠን አደረሣችሁ በፀሎት አስቡኝ በሕመም ላይ ነኝና ክንፈሚካኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ።መልካም ቀን መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችው።

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому +5

    የሰማእቱ በረከት በያለንበት ይድረሰን አሜን ❗️

  • @tigabimoges1695
    @tigabimoges1695 3 роки тому +2

    የቅዱስ ጊዮርጊስ ረዴት በረከት ይደርብን ቃለሕይወት ያሰማልን🌿🌿🌾🌷🌷🌾

  • @ወለተማርያምእያላችሁበፆሎ

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ፀጋውን ያብዛልህ ከቤቱ አይለይህ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ

    አሜን ታላቁ ሊቀ ሰማዕተ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ሰላም እልሀለሁ፫ ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 4 роки тому

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Kale hiweten yasemlen memhrachen

  • @yalemsileshi1291
    @yalemsileshi1291 4 роки тому +3

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 4 роки тому

    እንኳን አደረሳቹ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አሜን ቃለህይወትን ያማልን