በ450 ሺ ብር ካፒታል ብቻ የሚጀመር ! በቀን ከ6 ሺ በላይ ትርፍ ያለው አዋጭ የሆነ ስራ | small business idea |Gebeya | business

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • በ450 ሺ ብር ካፒታል ብቻ የሚጀመር ! በቀን ከ6 ሺ በላይ ትርፍ ያለው አዋጭ የሆነ ስራ | small business idea |Gebeya | business
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

КОМЕНТАРІ • 78

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  7 місяців тому +2

    በ70 ሺ ብር ካፒታል ብቻ አዋጭ የሆነ ስራ! ማየት ማመን ነው |ua-cam.com/video/B3LCqrwkyy8/v-deo.htmlsi=k2nRKITIoShQn44S

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r 3 місяці тому +1

    ገቢያ ሚዲያ ክብር ይገባችኃል ሽልማት🙏🙏🙏

  • @mohammedshefa458
    @mohammedshefa458 7 місяців тому +11

    ሃይ ገበያ ሚዲያዎች ኬሚካል ለጤና ችግር ስለሆነ ማክስና ጓንት ቢጠቀሙ

  • @dagnachewworkalemahu7010
    @dagnachewworkalemahu7010 7 місяців тому +5

    ማሽኑ እንዲሸጥ ለማስተዋወቅ ካልሆነ ግማሽ ሚሊዮን ብር ሰው በአሁኑ ሰዓት ከየት ያመጣል? የመብራት ቆጣሪውና ማስገባቱ ራሱ አንዱ መከራ ሲሆን ከገባም በኋላ እንደ ክሪስማስ ብልጭ ድርግም እያለ መጥፋቱም ሌላው ግምት ውስጥ መግባት ያለበት ሲሆን ሌላው የቤት ኪራዩ ደግሞ በሃገራችን የማይቀመስ ነውና ይህንን ሁሉ አልፎ ሰው ቀጥሮ የቤት ኪራይ ከፍሎ ሁሉንም አቻችሎ ምን ያህል ገቢ ያስገኛል? ነው ትንታኔው መሰራት ያለብት እላለሁ!ሌላው ግባቶችን በቀላሉ ማግኘት ይቻላል ወይ? ነው መሆን ያለበት!

    • @AsaJahsrv
      @AsaJahsrv 2 місяці тому +1

      What about raw material???

  • @opppj796
    @opppj796 Місяць тому +1

    እኛ እንደምንፈልገው ነገር አድርግሽ ነው የምትጠይቂውም ደስ ይላል በዚህ አጋጣሚ እስካሁን ያላሳየሽን የብሎኬት ማምረቻ ብታሳየን ደስ ይለኛል ዋጋውን ስራውም እንዴት አድርገን እንደምንሰራ እሱን ብትነግረን ደስ ይለኛል

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 7 місяців тому +5

    መረጃችሁ ሁሉ በተግባር ነው በጣም እናመሰግናለን❤🥰🥰🥰

  • @Emiye20
    @Emiye20 6 місяців тому +1

    ዋው እጅግ በጣም አሪፍ ነገር ነው እያሳያችሁን ያላችሁት። የእውነት እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ይሄን ስራማ እኔም መስራት እፈልጋለሁ። ምን ልስራ እያልኩ በሃሳብ መከራየን እያየሁ ነበር።እናም ይሄን ስራ ወድጀዋለሁ። ይሄን ኮሜንት ስጽፍላችሁ ከሌሊቱ 8 ሰዓት እያለ ነበር ቪዲዮዋችሁን እያየሁ።

  • @wondajemal8276
    @wondajemal8276 7 місяців тому +2

    የማብራት ፍጆታውን አብረው ቢነግሩን ጥሩ ነው። ለምሳሌ ይሄ ማሽን ግማሽ ቀን ሰርቶ ቢውል ምን ያህል ማብራት ይጠቀማል?

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 7 місяців тому +3

    የኬሚካል ዋጋ ከየት ይገኛል

  • @tomashailemariam2573
    @tomashailemariam2573 7 місяців тому +1

    Please wear protective mask and glove

  • @Tadewosyohanes
    @Tadewosyohanes 7 місяців тому +2

    አጠቃላይ ወጪው ቢዘረዘር
    እናመሠግናለን

  • @user-jj3mx6gn5m
    @user-jj3mx6gn5m 3 місяці тому +2

    ወንድሜ እንደው በፈጠረህ ስደት ሰልችቶኛል እስቲ አሰራኝ

  • @ZerihunTesfaye-xd7ti
    @ZerihunTesfaye-xd7ti 6 місяців тому

    ጥሩ ነዉ ግን ማሺኑ የተሰራበት ማቴሪያል stainless steel መሆን አለበት

  • @user-up8d
    @user-up8d 7 місяців тому +1

    የሻምፖዉን ሳሙና እደት እንደሚሰራ አቅርብልን

  • @bedabedade6179
    @bedabedade6179 5 місяців тому +1

    ኬሚካሉን ከየት እናገኛለን

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 7 місяців тому +3

    የሚያሳስበኝ የግባአቱ ነገር ነዉ

    • @admasmedia8349
      @admasmedia8349 7 місяців тому

      Esu ayasasebem market new azaw

    • @merongetahun753
      @merongetahun753 6 місяців тому

      ​@@admasmedia8349merkato akefafayoch aykebelum?

  • @sada4603
    @sada4603 6 місяців тому

    በጣም ወድጀዉ አለሁ ኢሻአላህ ለኔ የሚሆን ስራ ነዉ

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 7 місяців тому +1

    ስልክህን ከዚህ አገኘሁ ግን የተሳሳተ ስልክ ነው ተባልኩ ምን ይሻልል እባክህ ስልክህን ላክልኝ

  • @temesgenaemha760
    @temesgenaemha760 7 місяців тому

    እናመሰግናለን ለሰጣችሁን መረጃ🙏

  • @bekizoya5382
    @bekizoya5382 7 місяців тому +2

    ልብስ ሳሙና በዝሁ ማሽን ማምረት ይቻላል እንደ።

  • @amarehiruy3247
    @amarehiruy3247 6 місяців тому

    Thanks a lot for sharing this business idea.

  • @user-tg5ys9rn3b
    @user-tg5ys9rn3b 7 місяців тому +2

    ወደ ትግራይ እንድየት ንወስዳለን

  • @user-po7mr7hz9f
    @user-po7mr7hz9f 2 місяці тому

    አጠያየቋግልጵነዉእናመሰግናለን

  • @user-tr4xs1us8p
    @user-tr4xs1us8p 6 місяців тому

    በጣም አናምስግናለን

  • @fevenabate882
    @fevenabate882 7 місяців тому +1

    Gebeyawoch bertu konjo konjo machinochin eyayen nw

  • @teddysebehat-ce6my
    @teddysebehat-ce6my 7 місяців тому +17

    አፍና አፋንጫህን ሸፍን ወንድም

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 7 місяців тому +4

      እጅህንም ጋንት ተጠቀም

    • @eskenderlessanu66
      @eskenderlessanu66 7 місяців тому +1

      እዚህ ሃገር ሁሉ ሰው አዋቂ መሆኔን እወቁልኝ እያለ መከራ ያሳየናል።መልዕክቱን ብቻ ለምን አትወስድም??

    • @melkieg3753
      @melkieg3753 3 місяці тому

      ​​@@eskenderlessanu66 ጨለምተኛ አትሁን ምክሩን ሰምተህ ተግባራዊ አድርገው። ከኬሚካል ጋር የሚያነካካ ስራ ጥንቃቄ ይፈልጋል።

  • @hayataAmede61
    @hayataAmede61 7 місяців тому +1

    Caalaan essa jira

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 7 місяців тому

    አብረንእንደግ አሁንም ተመጣጣኝአርጉልንና ባገራችንእንስራእሽ ባለሙያወች ቅናሽአርጉልንሁሉንምየኑሮደረጃ ካቅምንያማከለ

  • @EliasBekele-fe6lr
    @EliasBekele-fe6lr 5 місяців тому

    arif sera new gine ende balemuya machinu tiratu yewerede new ashashiluti

  • @emu4249
    @emu4249 7 місяців тому

    በጣም እናመስግናለን

  • @AdaneMekonn
    @AdaneMekonn 5 місяців тому

    1ኛ ግልጽ ሁን 2ኛ ጀት የሠራሕ አስመሠልከው

  • @kedijjamohammed8044
    @kedijjamohammed8044 7 місяців тому

    እስኪ በዚዉ መልኩ የገላ ሣሙና እና የልብስ የሣሙና ማምረቻ ማሽንም ዋጋዉ በተመጣጣኞ አቅሪብልን ባለፈዉ ያቀረብከዉ ዉድ ነዉ

  • @user-yv8jn7pc8y
    @user-yv8jn7pc8y 7 місяців тому +4

    ወሎ ኮቦልቻ ይቻላል ወይ መስራት

    • @meseret7512
      @meseret7512 7 місяців тому

      አው ውዴ ይቻላል ደሴ ላይ የሆነ ሰው መስራት ጀምሯል ሳሙናና አጃክስ መስራት ጀምሯል እናም በጣም አዋጭ ስራ ነው

    • @mohammedsirage4009
      @mohammedsirage4009 6 місяців тому

      እኔ ቀድሜላሁ ባትጋሪኝ ኮ /ቻዎች

    • @meseret7512
      @meseret7512 6 місяців тому

      @@mohammedsirage4009 ጥሩ ነው

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 7 місяців тому

    ገበያ ሚድያ እናመሰግናለኝ

  • @husseinabeti6626
    @husseinabeti6626 7 місяців тому

    mashinuu baxam yebalashal mokirnaw nabar

  • @haroni2982
    @haroni2982 6 місяців тому

    እናመሠግናልን እሕታችን

  • @abdulkanimohammed3239
    @abdulkanimohammed3239 7 місяців тому +1

    Josi #1

  • @yeshiworkkebede7198
    @yeshiworkkebede7198 4 місяці тому

    የማሽኑ ዋጋ ስንት ነው?

  • @mohammedhamza4431
    @mohammedhamza4431 2 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 6 місяців тому

    Use glove. Chemical is not good for your hand.

  • @AsterWorku-of1vx
    @AsterWorku-of1vx 4 місяці тому

    ቈጣሪ ባለሁለት ፊዝ ይችላል?

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 6 місяців тому

    chemical ጤና ላይ ጉዳት አያመጣም

  • @wondmagegenkebede5714
    @wondmagegenkebede5714 5 місяців тому

    Br it is Medaia
    Your safty is Very Poor
    Pleas Make Your Mixer Top Must need cover

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 7 місяців тому

    ስንትነውአንድሳሙና አልጨመረም፣ስመጣምአምስትነበረ

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi 7 місяців тому

    Geni ajakise arafa yamayinorawu bamini etirati nawu

  • @entertainment1486
    @entertainment1486 6 місяців тому

    i need it

  • @fissihahadgu4189
    @fissihahadgu4189 7 місяців тому

    Can i take to south sidan

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 6 місяців тому

    Why don't they use mask and gloves?

  • @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq
    @abedelefatshukrjuhrei-ov3uq 7 місяців тому

    3 ፌዝ ማብራት የፈልጋል

  • @haidarcell4237
    @haidarcell4237 6 місяців тому

    Waw

  • @MustefaMengistu
    @MustefaMengistu 6 місяців тому

    Address,yatenaw,ena,magezate,efalegalehu,

  • @kedijjamohammed8044
    @kedijjamohammed8044 7 місяців тому

    ልመጣነዉ ስልካቹ ከሰራ

  • @nunubirhanu6874
    @nunubirhanu6874 7 місяців тому

    Weyyy habesha kemert behual gezugn limenaa 😅bikers

  • @sekinabh5406
    @sekinabh5406 7 місяців тому

    ጫላ የት ጠፋ

  • @tedt.3568
    @tedt.3568 7 місяців тому

    NO gloves?

  • @luluseman2841
    @luluseman2841 7 місяців тому

    ወንድም ጫላ ፈልጌህ ነበር እንዴት ላግኝህ 😢

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  7 місяців тому

      ቪዲዮ ላይ ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል

  • @aynagirma3593
    @aynagirma3593 7 місяців тому

    👍👍👍

  • @faysalabdi6176
    @faysalabdi6176 7 місяців тому

    ክፍለ ሀገር ሰለሆነ በመጀመሪያ መረጃ ለማግኘት ሰልክ ቁጥራችሁ ላኩልን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  7 місяців тому

      ስልኩን እኮ ቪዲዮ ላይ አስቀምጠናል

  • @AsnakoEthiopia-so3el
    @AsnakoEthiopia-so3el 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @user-bj6xb2um1p
    @user-bj6xb2um1p 7 місяців тому

    አ አ