ወንዝ መሻገር : መሶበወርቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 27

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 Рік тому

    እግዚአብሔር ይበርክሽ ጥሩ ንግግር ነው ብዙ ግዜ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር
    ፍቺልኝ ። በዙ ግዜ ካመለቃት ሴት ጋር ግኑኝነት አዳርጋለዉ
    2 ኛ የሆነ ሃገር እኖር ነበር ከዛ ሃገር በክሳራ ምክንያት ለቅቅቄ ዎጣው ከዎጣ ብያንስ 8አመት ይሆነኛል ግን ሁሌ እዛዉ ሆኜ ነው በህልሜ እራሴ የማገኞዉ ለ8አመት

  • @selamtayachew9340
    @selamtayachew9340 7 місяців тому

    ሰላም እህቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ💞
    ዛሬ ከስራ ቦታዬ ከስራ ባልደረቦቼ ጋር የፎቅ ደረጃ አየወጣን እያለን አንዱን እንዳይወጣ የከለከልኩት መስሉኝ። በሌላ ቦታ ቀድሞኝ አየሁት ከዚያ ስልክ ሣወራ ስልኬ አምልጦኝ ይወድቅና ከታች ወራጅ ወንዝ ያለ ይመስለኝና ወንዙ ውስጥ ይገባል ከዚያም ከታች ከወንዙ መውረጃ ልፈልገው እያልኩ ነቃሁ። ይቅርታ ቤቲ ረጅም ነው ግን እባክሽ ፍችልኝ???????

  • @zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @uaesh8887
    @uaesh8887 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ቤቲ አላህ ይጠብቅሽ ኡሙ እስማኤል ነኝ ህልሜን ፍችልኝ አትለፌኝ የእህቴን ይዤ እየሔድኩኝ መንገድ ዳር ነው የሆነ ክፍተት ውስጥ ልጁ ገባብኝ ከዛ ደንግጬ ጎንበስ ብዬ ሳይ ከስሩ ወንዝ ነውተሰወረ አላየሁትም ብጮህም ማንም አላዳነልኝም ይዞት ሔዷል ለማውጣትም አይመችም በዛው ሳለገኘው ደንግጬ ነቃሁ እባክሽን እንዳታልፌኝ አመሰግናለሁ

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 2 роки тому

    ሰላም ቤትዬ የክርስቶስ ካንች ጋር ይሁን ቤትዬ ህልሜን ንገርሽ ጓደኛዬ ነች ያየችልኝ አጭር ቀሚስ ለብሼ ሰቅነትሽ በጣም ያምር ነበር አለችኝ ምን ይሆን

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 2 роки тому

    በጣም ያስከፋኝ የስራ አለቃ ነበር ትላንት ቤቱ ሄጄ በረንዳ ግን በጣም ቆሽሿል በርን ሳንኳኳ እሱ ውስጥ ነበር

  • @kawsarkawsar3258
    @kawsarkawsar3258 2 роки тому

    Selam bety ene yayehut yediro betachi wusti nawu Ahun hager kayirn nawu yalenawu (baa diro betachin wust. Ene ena enate nan enate libs yemitastekakil yimeslrgna ene dagmo halga lay negni keza ka halgawu sir gonbasi biye sayi maretu sinakawu dirmis yilala keza lenat sii negrat mahalu lay atitegni dar lay tegni tilegnalech. Andi kifl. Dagmo bado naw. Minm eka yelawum gin enda ashewa nager all esun etergalewu biye wedeza kifl egebalewu

  • @uaeuae4303
    @uaeuae4303 2 роки тому

    ሰለም ለችይሁን ምነው ጥለሽ መለፍ ጀመርሽ 3ቭዶለይ ጣይቄሽ አልታመለሰም

  • @ኢትዪጲያኢትዪጲያ
    @ኢትዪጲያኢትዪጲያ 2 роки тому

    ስላም ቤትዩ አስሪየ እየጎተተይ ከሽንት ቤት ልታስገባኝ ስትል ሽንት ቤቱ የፈራርስ ስለሆነ አልገባም ስላት ከሽንት ቤቱ ደጃፍ ቁጭ ስልባት በራየ ላይ ውሀ አፈስስችብኝ

  • @hiwotaraga8018
    @hiwotaraga8018 2 роки тому

    ሰላም ቤቲ እንደት ነሽ የ3ወር ነብሰጡር ነኝ በተደጋጋሚ ህልም አያለሁ ሰሞኑን ደግሞ በተከታታይ ሁለት ቀን ህልም አየሁ ሁለቱም ይለያያል የመጀመርያው ህልም በለምለም ጫካ ውስጥ ዙሪያውን አያየሁ እየተደነኩ እሄዳለሁ ከዛ ከላይ ፏፏቴ ሆኖ ከስር የተረጋጋና የሚያምር ወንዝ ጋር ደረስኩ ወዙ ጋር እየተጠጋሁ ውሃውን በማየቴ ደስስስ ይለኛል ከዛ በትንሽዬ ሰማያዊ ማሰሮ እና በጥቁር ማሰሮ ውሃውን ቀድቼ በሁለቱም ጎኔ አቅፌ በመጣሁበት ቦታ እየተመለስኩ ነቃሁ 2ኛው ህልሜ ሁለት ጥቁርና ነጭ ዥጉርጉር ዱላወች ትከሻየ ላይ ይዥ ወደባለቤቴ እየሄድኩ በሚገርም ፈገግታ አየዋለሁ እሱም ፈገግ እያለ ወደዱላወቹ በጣቱ ይጠቁመኛል በዙሁ ነቃሁ ምን ይሆን እድትፈችልኝ አጠብቃሐሁ ስለምትፈችልኝም አመስግናለሁ

  • @ኢትዪጲያኢትዪጲያ
    @ኢትዪጲያኢትዪጲያ 2 роки тому

    ሌላኛው የዱሮው ፍቅርኛየ ጋር ከማን ቤት እንዳለሁ አላውቅም አብርን ሁነን አያለሁ ቦርሳ ይዠ ነበር ይሱ ጋር ያሉት ቦርሳሽ ሲያምር ይላሉ

  • @apka4160
    @apka4160 2 роки тому

    ሰላም ቤት እንደትነሺ በህልም ገጠር አባቴ ብር ላይ ትልቅ ዱባ ነበር ልስራ ብየ በቢላዋ መሰጠቅ ስጀምር እናቴ አትሆንም ተይ ብላ ታስተወኛለች ምን ይሆን ( ሌላው ደሞ የተስራ ስጋውጥ ፍሪጂ ውስጥ ነበር ምሳ ላቀርብ ሳሞቀው ከአንደኛው አጥት ውስጥ ዝብ የሚመስሉ ነገሮች እየወ ይበራሉ በጠም ብዙ ናቸው የተቀመጠው ተሰርቶ ነው በዛ ላይ ፍሪጂ ውስጥ ነው በየት ገብተው ነው ብየ ይገርመኛል ከዛ ደፋሁት እና ሌላ አድስ ስጋ ልስራው አወጣሁ ምን ይሆን

  • @hshahahgsvsvvs4528
    @hshahahgsvsvvs4528 2 роки тому

    ሠላም ቤቲ የባለፈው ፍች ግን በደብ ቢብራራልኝ ጥሩ ነበር መክንያቱም ትክክል ነው ዬምፈችው እዳቆም ከሆነም ወይም በፀሎት እሚስተካከል ቢብራራ ጥሩ ነበር አስፈራኝ ክርስቶስ ያስተካክልሽ በይኝ ዛሬ ደሞ ጫማወቼን ሠብስቤ የማስቀምጥበት ቀረጭት ነገር ይመስለኛል ዚብ ላሼ ላስተካክል ስል ይሰለቼኛል እና ታውኩት ሸፈን አርጌ አስቀመጥኩት

  • @abebesintayehu2737
    @abebesintayehu2737 2 роки тому

    ቤቲ ሰላምሽ ይብዛ።ህልሜን ልንገርሽ ቤቴ አሮጌ የኛ ቤት ይመስለኛል ማገሩ የወላለቀ እናም ሁለት ሰወች ማገሩን በአዲስ ማገር ቀይረው መብራት ሲቀጥሉ አየሁ

  • @freweyniafewerki766
    @freweyniafewerki766 2 роки тому

    ሰላም ቤቲ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይሽ ዛሬ በሕልሜ ግቢያችን በእንጨት እሳት ድስት ጥጄ በጣም ይነድ ነበር እያስፋፋ እኔም በየእሳት ማጥፊያ ረጭቸ ካጠፋው በውሃላ በግ በቁማ ተቃጠለች አይቻት ደነገጥኩ ቤቲ ምን ይሆን🙏

  • @selujunta474
    @selujunta474 2 роки тому

    እኔ እንቅልፌ በጣምምምምምም እምቢ ካለኝ አንቺ አለሺልኝ

  • @IsmailJemal15
    @IsmailJemal15 7 місяців тому

    ፍችውን ብቻ ተናገሪ አታንዛዢ በናትሽ

  • @rabbiiraburte1136
    @rabbiiraburte1136 2 роки тому

    ሰላም ቤቲዬ ምነው አለፊሽኝ እማ ከኔ ጋር የተፀፉትን ህልሞች ፋታሽ??

  • @faylanyehun9895
    @faylanyehun9895 2 роки тому

    ሰላም ቤቲ እዴነሽ ፡ዘሬ ህልም ኣያው ህልሙም ፡ሶስት ሆነን እየሄድነው ከኛ ውስጥ ኣዱ ቱታ ለብሶ ነበ ከለሩም ቢጫ ነው፣ ከዛ የሆነ የግጦሽ ሜዳ ላይ ሆነን እኒድ ኣልኳቸው ከዛ ሲቀሩ እኔ ቀጣያለመገድ ይዤ ሄድኩ መታጠፊያ ነበረው ግን ክፉ ያገኘኛልብዬ ቀጥታውን ዳገት ወጣው ፣የተበታተነ የጨት ድልድይ ነበር ተፋቅቄ ኣለፍኩ ከዛ ኣዲት ሴት በጋሪ የሆነ ነገር ጭና ስታልፍ እየሳብክነው ኣለቺኝ፣ እዳለፍኳት ግብ ኣየው ስዘለው እፃናት ኣሉ ፡ኣዱን በድሜ ኣነስ ያለጅ ልጅ ተሸክማው ነበር

  • @hirutfikru8105
    @hirutfikru8105 2 роки тому

    ሰላም ቤቲ እኔ ያየሁት ህልም የማውቃ ሴት ናት በር አለባት ቤት ህጄ ብሬን ስጭኝ ስላት ሎሚ ሰጠችኝ እኔ ሎሚ አልፈልግም የምፍልገው ብሬን ስጭኝ ስላት አምት መቶ ብር ትስጠኝ አለች እኔም በሙሉ ባለመሁኑ ባልደሰትም ከሎሜው ይሻለኝል ብየ ተቀበልኃት ።

  • @zenebechdesbalew8800
    @zenebechdesbalew8800 2 роки тому

    ሰላም ፡ ቤቲ ፡ እናቴ ፡ ከዚህ ፡ አለም ፡ ከተለየች ፡ 13 ፡ አመት ፡ ሆኖታል ፡ በቅርብ ፡ ያየሁት ፡ ሕልም ፡ በጣም ፡ የሚገርም ፡ ነው ፡ እሳ ፡ ስትነግረኝ ፡ በስተርጅና ፡ ተደፍሬ ፡ ነው ፡ ፡ የሞትኩት ፡ ብላ ፡ አለችኝ ፡ ፡ እንደው ፡ ብትፈቺልኝ ፡ አመሰግናለሁ ፡

  • @besuyeabate2927
    @besuyeabate2927 2 роки тому

    ሰላም ቤቲዬ እስኪ ለኔም ፍቺልኝ ከእጮኛዬ ጋ ሆነን ዝናብ እየጣለ የሚያስፈራ ወንዝ ተሻገርን ከዛ ደሞ የሆነ የሚሰበር የሚመስል ድልድይም ተሻገርን ከዛ እህቶቿ ከካምፓስ ምርቃት ሲያደርጉ አገኘናቸው ምንድነው እስኪ ፍቺልኝ

  • @hiwaetEthiopia
    @hiwaetEthiopia 6 місяців тому

    በህልሜ ወንዝ ሽሻገር የማታ ልብስ ማለት ብርድልብስ ነበር እና ከወንዝ ውስጥ ዘንዶ ቀማኝ

  • @sartt3151
    @sartt3151 2 роки тому

    ለምኔለምኔ እቢብለሽኛልኝ 10ልጠይቅሽም ተይው

  • @MedinaAhmed-e7g
    @MedinaAhmed-e7g Рік тому

    ጅንራልሆስፖትል

  • @zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hiwaetEthiopia
    @hiwaetEthiopia 6 місяців тому

    በህልሜ ወንዝ ሽሻገር የማታ ልብስ ማለት ብርድልብስ ነበር እና ከወንዝ ውስጥ ዘንዶ ቀማኝ