ዊግ ፈንድሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 28

  • @hiwotlegese9743
    @hiwotlegese9743 4 місяці тому

    Mashila ke gebeya magztan?

  • @tg3766
    @tg3766 2 роки тому +3

    አመሠግናለሁ ቤቲዬ ክበሪልኝ የኡነት ትልቅ ሥራነዉ እየሠራሺዉ ያለሺዉ ግን ከ15/ቀን በሃላ ሐገርቤት እገባለሁ ፀልዩልኝ ከሚናፍቁኝ ሰዎቺ አንዷ አንቺነሺ ከነዩቱብ ቤተሠቦቺሺ ❤️ ከቻልኩ ለመከታተል እሞክራለሁ

  • @FasilAmare-vb4df
    @FasilAmare-vb4df 8 місяців тому

    በህልም የተላጠ ነጭ ሽንኩርት መብላትስ ፍቹ ምንድን ነው

  • @elenzere8nv253
    @elenzere8nv253 2 роки тому +1

    Selam ehti behlmi yedrowa asrye erguz huna nechi chama lebsa be bolokona huna behayl eyetenefesech des yalat temeslalech tnsh koyta behayl tchehalech enim dengue ltweld new eyalkun merit twedqalech le balwa ldewl sl atdewyelet endisema alfelgm eyalechig neqahug bewnet selemwedat new meseleg betedegagami new sleswa yemalmew egziabihir tbebun yabzalsh ehiti tebareki

  • @ዉድነኝለናቴ
    @ዉድነኝለናቴ 2 роки тому

    ስላምሽ ይብዛ እህቴ እኔ ስደት ነዉ ያለሁት እና በህልሜ ሃገር ቤት የቤታችን እንስሳ በጎች ላም በሬ ሁሉንም የቤታችን እንስሳ ግቢ ዉስጥ እጠበቅኩ ከዛ ትንሽ ቆይቼ ሳያቸዉ የሉም ስወጣ 11 ሊመሽ ሲል ነዉ ከዛ ሩጬ ስወጣ ሳር ሲበሉ ኣገኝሃችዉ ካዛ እያራረጥኩ እቤታችን ስመለስ ነቃሁ ኣረዘምኩት ይቅርታ ቤትየ ህልማችን ሰለምትፍችልን ኣመሰግናለሁ🙏

  • @tigistgashaw968
    @tigistgashaw968 2 роки тому

    እኳን በሰላም መጣሽ ቤትየ የዛሬ ህልሜ የድሮ ቤታችን ይመስለኛል ቅጥልቤት አለው ያነን ቅጥልቤት ህገወጥ ነው ብለው ሊያፈርሱት መተው ጣራውን ነቅለው ትተውት ይሄዳሉ ከዛ ዝናብ ይዘባል ግን አልመታንም ኮርኔስ ስላለው ተመስገን እያልኩ ነቃሁ ግን ይህቤተ የዛሬ 25አመት ገደማ የፈረሰነው ለአፈታት እዲመችሽ ቤትየ።

  • @ailh1939
    @ailh1939 10 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @toreygebry3433
    @toreygebry3433 2 роки тому

    ሰላም ላአንች ይሁን ቤቲየ ከብዙ ህልሙቸ አንዱን ፍችልኝ፡እናቴ ትምስለኛለች እና ወርቅ ገዛሁልሽ ብላ ስትሰጠኝ አየሁ ወርቁ የጆሮ ነው በጣም ያምራ ል አንች ለራስሽ ባትገዠም በላክሽልኝ በር ገዛሁልሽ ብላ ነው የሰጠችኝ የአንድ ጆሮ ብቻ ነው

  • @tsiguhaile4507
    @tsiguhaile4507 2 роки тому

    ሰላም ቤቲዬ ሰላመሸ ይብዛ ዛሬ ያየውት ህልም አብሲት ስጥል ነው እባክሸ ፍቺልኝ

  • @SifanDiriba-ys9sf
    @SifanDiriba-ys9sf 27 днів тому

    Salam bet yabet ika mayat mindnow

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ

    አንደኛ ነኝ እስኪ ላዳምጥሽ

    • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
      @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 2 роки тому

      እህቴ ከፃፍኩልሽ ዛሬ 9ኛ ቀኑ ነው አልፈታሽልኝም አልፈሽኝ የሌሎችን ፈተሻል😞👇🏾

    • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
      @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 2 роки тому

      ሰላም እንዴት ሰነበትሽ በሁለት አካውንት ነው ሰብስክራብ ያደረግኩሽ::
      የዛሬ ህልሜ መንገድ እየሄድኩኝ መኪና አይሉት ባጃጅ አይሉ ብቻ የሆነ ቅጥ የሌለው በርና መስኮትም የሌለው ተሽከርካሪ የያዘ ሰው ሊፍት ልስጥሽ ብሎ ይጠይቀኛል::ተሽከርካሪው የማይረባ መስሎ ስለታየኝ እቢ ብለውም አስገድዶ ያስገባኛል::ደክሞኝ ስለነበር መኪናው ባይችለኝ እንኳን እሱን እደገፋለሁ ብየ አሰብኩኝ::ከዚያ መሄድ ጀመርን የሄድንበትን መንገድ ደጋግሞ ይመላለስበታል::መንገዷ በጣም ጠባብ ስለነበረች ተሽከርካሪው አላልፍ ሲል እኔ ወርጀ እገፋዋለሁ::ከዚያ የቤተክርስቲያን ስር ስንደርግ በሀይል ነድቶ ሲጋጭ ባንድ ጎን ያለው የቤተክርስቲያኑ መጋረጃ ወደቀ::በጣም ደንግጨ ብንን አልኩኝ::
      ከነቃሁ በኃላም ለረጅም ሰአት ድንጋጤ ውስጥ ነበርኩ::እባክሽ ትክክለኛ ትርጉም ንገሪኝ::አክባሪሽ ነኝ🙏🏽

  • @selujunta474
    @selujunta474 2 роки тому

    Tanx sle fetashilign

  • @ሰላምክንዴ
    @ሰላምክንዴ 28 днів тому

    ሁለት የታሸገ ውይግ ጓደኛየከካናዳ ላከችኝልኝ ፍችልኝ እናትየ❤

  • @seadamabiseada6103
    @seadamabiseada6103 2 роки тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እዲሁም ላገራችን💚💛❤

  • @ረታሲሲ
    @ረታሲሲ 2 роки тому +1

    አመሰገናለወስ ውዴ እሷም እንደሡ አይንት ሰው ናት ሰሌላው በማውራትና በማይት ግዜዋን የምታጥፋ ሰው ናት እም በትክክል ፈትሺዋል😘😍😘😍😘

  • @fevitaschannel8492
    @fevitaschannel8492 2 роки тому

    ሠላም ቤታዬ
    በተሳቢ መኪና ተጭኜ እየሄድኩ ከሠዋች ጋር ያለሁ ይመስለኛል እናም የሆነመንገድ ላይ ስንደርስ ወታደሮች መኪናዉን ያስቆሙትና ወታደሮቹን ሳይ ደስ አለኝ ከመኪናዉ እንወርዳለን ልክ ስወርድ በእጄ አሸዋ አፍሳለሁ ከዛም አንዲት ሴት ወታደር ቀይናት የትነኝ ያለሁት ስላት ያለሽዉ ዱባይ ነዉ ትለኛለች ወታደሮቹ ፈትሸዉን ከፊቴ ይጠፋሉ ከዛ ከተማዉ ግልፅና ቅርብ ሆኖ ተየኝ ከተማ ዉስጥ ገባሁና የአክስቴን ልጅ እዛአትኖርም ግን በህልሜ እዛ ምትኖር ይመስለኛል ቤትዋ ሄጄ ለዛሬ እንድታሳድረኝ ጠየኩዋት ባታሳድሪኝም አማራጭየለኝም እና ግዴታ አንቻጋነዉ ምቆየዉ አልኩዋት እሱዋ በመምጣቴ ደሰተኛ አልነበረችም ቅር እያላት እሺ ትለኛለች ስነሳ ግን ተጨንቄ ነዉ እስክፅፍልሽም ተጨናንቄያለሁ

  • @fetalametala5483
    @fetalametala5483 2 роки тому

    ሰላም እንዴት ነሽ እዚ ቻናል ላይ የገባሁት ጨንቆኝ ህልም አይቼ ፍቺው ምን እንደሆነ ለማወቅ ሰርች ሳደርግ ያንቺ ቻናል አይቼ ነው እና የኔ እናት የምሰራበት ቦታ ገንዘብ ተቀባይ ነኝ እና በህልሜ የማላውቃቸው ሰዎች ብዙ ብር ይሰጡኛል እና በጣም ብዙ ነው ያወጣነው ከተረፈ ለሌላ አድርጊልኝ ይሉኝ እና ይኔዳሉ እዛው ቢሮው ውስጥ ደግሞ በቀኝ ወንበር እና በግራ ወንበር በኩል የ7ዓመት ህፃናት ልጆች ያየዙ ሰዎች ተቀምጠዋል ግን ሰዎቹ ምንም አያወሩም ልጆቹ በጣም ይረብሹኛል ስራ አላሰራም ይሉኛል ያንን ብር አላስቆጥርም ይሉኛል በመጨረሻም ተነስቼ ጥበቃ ጠርቼ አስወጣልኝ ለምን እንደመጡ ማላቃቸው ሰዎች ናቸው አባርልኝ እያልኩ ጠረዴዛ እየመታሁ እየጮህኩ እንዲወጡልኝ አደርጋለሁ፡፡ እና የእኔ እናት እባክሽ

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 2 роки тому

    ቤት ሠላም ላቺ እኔ በሕልሜ ጦርነት ወሥጥ ገባለዉ በጣም ይቶኮሣል ግን መሣራዉ እኔን አለመታኝም ሌላሠዉን መተወ እና እኔ በድንጋጤ እራሤን ሣትኩ የሞትኩ መሠለኝ የሆነ ሠዉ መጣና የሆነ እንደጨዉ አይነት አፌወሥጥ ይጨምራል ገዛን እነቃለዉ እባክሺን ፈቺልኝ።

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 2 роки тому

    ቤቲዬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 2 роки тому

    ❤❤❤❤🙏🙏

  • @amentube71
    @amentube71 2 роки тому

    ዛሬም አልተፈታልኝም😔

  • @lebprog4107
    @lebprog4107 2 роки тому

    እሥኪ ላድምጥ የኔን ከፈተሻልኝ ቤትዬ ካልፈተሽ ፍቺልኝ ሥደት ነዉ ያለሁት በጣም ጨንቆኛል

  • @BetyGash-cu7uv
    @BetyGash-cu7uv 9 місяців тому

    Afetatsh siyastela🤐 esti haliman teykyat

  • @mulusew505
    @mulusew505 2 роки тому

    ሰላም የማውቀው ሰውዬ ትንሽ ልጁ መቶ እንደማፈር እያለ እኛ ቤት ነይ ይለኛል ለምን እኔ ለናንተ ምንድነኝና ነው የምመጣው እለዋለሁ ዝብለሽ ነይ ይለኛል ; የልጅየው ሃሳብ ያላገባ ትልቅ ወንድም አለው እና ከሱ ጋር ለማቀራረብ ነው ሃሳባቸው:-አባትየው ደሞ ከሆነ ሰውዬ ጋር ሶፋ ላይ ቁጭ ብለው እያወሩ ወደኛ ነው የሚያዩት ጎንበስ ብዬ ጡቴን ሳይ ምንም ስጋ የለውም ቆዳው ብቻ ተጣብቆ እረዝሞ ደንግጬ እያለ ከደረቴ አካባቢ ቧንቧ ውሃ እንደምትመጣው አይነት እየወጣ ቆዳው በወተት እየሞላ ሄደ ሰውየውም በቃ እሱም አውርቶ ጨርሷል እኔም ልሂድ ብሎ ይሄዳሉ ምንድነው ፍቱልኝ

  • @Rediet-s8j
    @Rediet-s8j 5 місяців тому

    Y enm fchilgn zare bhlme konjo erjm tsgur nw ena human hair yemslgnalm kza wd chnkoate sasgbaw tekklgna tgur mslgn ena bxam nw yamarbgn kza tgurun endrkugn gbya hedkugn fechilgn

  • @emumoges272
    @emumoges272 2 роки тому +1

    ሰላም ቤቲ እንዴት ነሸ ህልሙን ካየሁት ቆይቻለሁ ግን ልገረሸማ ልብሰ ደራረቤ የለበሰኩ ይመሰለኛል ግን መጨረሻ ላይ ያለሁ የለበሰኩት ኮት የባሌ መሰለኛል እሰቲ ፈችልኝ