የመይሳው ቀዬ ቋራ። የሰሀራ በርሃ ደጀኑ አልጣሽ ብሔራዊ ፓርክ። የተደበቀው መስህብ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 61

  • @wondwossenmengistuhundiehe6092
    @wondwossenmengistuhundiehe6092 5 місяців тому +1

    መጠሪያ ስሜነሽ ውቧ ሀገር ኩራቴ÷🌿
    ባንቼ ነበር ማማሬ የማልጠግብሽ ወተቴ።
    ክብርሽ አይነካ ውበትሽ አይጥፋ÷
    ጠላትሽ ግራ ይግባው ድንበርሽን የገፋ።🌼
    አልጣሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ እማማ÷
    ኑሪልኝ ዘላለም ሰንደቄ ነይ'ማ !!
    ከፋፋይሽ ይጥፋ ዜናው አይሰማ
    ኢትዮጵያዬ 'ባክሽ እንደገና ነይማ ?!
    ከነ ደምግባትሽ አንድ'ዜ ነይ እማ ...? ❤

  • @lamesgin5202
    @lamesgin5202 5 років тому +16

    ተጓዥ ሄኖክ አንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ጥቁርሰው-ደ8ቐ
    @ጥቁርሰው-ደ8ቐ 5 років тому +9

    እንዴት ያምራል!ውቢቷ ኢትዮጵያ!ይህችን የመሰለች: ውብ ሃገር: አስከብረው ላቆዩልን: ክብር ምስጋና: ይግባቸው!

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 5 років тому +4

    ጋዜበኞች እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁኢትዮጲያየ

  •  5 років тому +3

    ጋዚጥኝ እና ተጓዥ ሂኖክ ድንቅ ስራ ነው፡፡ እንደዚህ የአማራን እና የኢትዮጵያን ድንቅ ምድር ሁሉን አሳየን፡፡ በኢኮቱሪዝም ዘርፍ በሃገራችን በይበልጥ ሊሰራበት ይገባል፡፡ ጎንደር ሁለት ጊዘ ሂጀ አውቃለሁ ግን ይህን አልጥሽ ፓርክ ሰምች አላውቅም፡፡ እጅግ ዉብ እና እጅግ ያማረ ብሂራዊ ፓርክ ነው፡፡ መችም የአማራ ክፍለ ሃገር እና መረት ከጥና ሃይቅ፡ ግዮን ወንዝ (አባይ)፡ ሰሚን ብሂራዊ ፓርክ እና አልጥሽ ብሂራዊ ፓርክ ሁሉም የተባረከ፡ የተቀደሰ እና እጅግ ልብን የሚመስጥ እና የሚማርክ ምድር ነው፡፡ የሚቀጥለው ጊዘ ጎንደር ሲሂድ ይህን አልጥሽ ፓርክ ለማየት አስባለሁ፡፡ ስለ ፕሮግራሙ እ/ር ያክብርልን!

  • @emamaethiopia6977
    @emamaethiopia6977 5 років тому +16

    Wow Amazing
    የአልጣሸ ቤሄራዊ ፓርክ ለመረዳት የባንክ አካውንት ክፈቱ እንረዳለን

  • @nebiyuberhane3052
    @nebiyuberhane3052 4 роки тому +1

    የምትሰራቸው ስራዎች በሙሉ ምርጥ ናቸው በሌላ ቋንቋ ቢተረጎም የሃገር ሃብት ነው $$$$$ አንተም ካሜራ ሠወችም እግዚአብሔር ይባርካቻሁ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 5 років тому +6

    ወታደሮች እግዚያብሄር የልፋታችሁን ዋጋ አገራችንን ሰላምያድርግልን

  • @ephihara6345
    @ephihara6345 5 років тому +8

    ድቅ ተፈጥሮ ደስ ይላል :: ጋዘጠኛውን አለማምስገን ግን ንፉግነት ነው :: በርታልን::

  • @seblehilanichael9390
    @seblehilanichael9390 5 років тому +10

    የኢትዮጵያ. ህዝብ በውጭ ያለ ገንዘብ አዋጥተን ማሰራት አለብን እናስብበት እባካችሁን ይህህን ድንቅ ምድር መንገድ ያስፈልገዋል

    • @singletube5173
      @singletube5173 4 роки тому

      Awo astebabren menged enkuwan maseratna wetaderochun merdat aleben.

  • @haymanotayeleyoutube5810
    @haymanotayeleyoutube5810 5 років тому +5

    💚💛❤ ኢቶዮጽያየ ለዘላለም ኑሪ ሁሌም የምኮራብሽ

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 5 років тому +4

    Ethiopia has an amazing landscapes and uniquely beautiful ✅ love it 💚💛❤️

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 10 місяців тому

    ይህን ድንቅ ፓርክ በትጋት ለጠበቁት ወገኖቻችን ክብር ምስጋና እናቀርባለን:: Thank you 🙏 አንተም ስላስተዋወቅከን እናመስግናለን:: ውብ ነው መንገዱ ከተስራ ለቱሪስት አመቺ ነው::

  • @ቤተ-ኤል
    @ቤተ-ኤል 5 років тому +4

    ሳላመሰግንህና ሳላደንቅህ ማለፍ አልፈልግም እድሜና ጽጋውን ያብዘልክ

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 5 років тому +8

    እንዴት ነው የአልጣሽ ብሔራዊ ፖርክ እስካውቶችን መርዳት የሚቻለው?
    የባንክ አካውንት ከፍታችኋል ወይ?
    የባንክ አካውንት ካላችሁ አሳውቅንና የተቻለንን ያክል እንርዳችሁ። ይህንን መልዕክት የምናስተላልፈው ከአሜሪካ የጎንደር ልጆች ነን።
    ሬድዮ ኮሙኒኬሽንና ለበጋ ጊዜ ለ 24 ስዓት ውሃ እንደቀዘቀዘ የሚያቆይ ፔርሙስ ልንልክላችሁ እንችላለን፣ አዳራሻችሁንና ስልክ ቁጥራችሁን በፌስቡክ ገፃችን ካሳወቃችሁን። ፌስቡክ ስም
    Wagen Tebaber

  • @teninetwuletaw7228
    @teninetwuletaw7228 5 років тому +10

    አማራ የድንቅ ምድረ ባለቤት ❤️

  • @ፋሲልታረቀኝየቋራልጅ
    @ፋሲልታረቀኝየቋራልጅ 5 років тому +4

    ብዙ ታሪክ አላት ውቢቷ ኢትዮጲያ

  • @ethiopiadubai2143
    @ethiopiadubai2143 5 років тому +3

    ኦፋ አቤት ይኤኦሉ አለን ውይ ጌታዬ ሰላምአርግልኝ እቼን ምድር

  • @atnateosz
    @atnateosz 5 років тому +2

    የአልጣሽ ብሔራዊ ፓርክን ታሪክ (የሰሀራ ዘብን) በአጋጣሚ የሀገሬን ዜና ስጎረጉር አግኝቼ አየሁት:: በጣም ደስ ይላል:: ተጉዥ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩምንና ባልደረቦችህን በጣም አመሰግናለሁ:: ግን በእውነት እላችኋለሁ ይህንን ፓርክ ለትውልድ ለማቆየት የምትለፉ ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ቀናሁባችሁ:: እናንተ ናችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች፣ እነ አቶ ዘመነ ስማቸው፣ እነ አቶ ገናናው አግተው፣ አቶ ኤፍሬም ወንዴ፣ አቶ ደመቀ አወቀ፣ አቶ ምክር መዋሻ፣ ሌሎች ስማችሁ ከትውልድ ትውልድ በመጪው ጊዜ በወርቅ የሚጻፍላችሁ፣ እመኑኝ እውነት ነው፣ ጊዜ ያልፋል፣ ግን ይሆናል .... ውድ ሬንጀሮችና ከፊትም ከሁዋላ ያላችሁ ሀገር አገልጋዮች፣ ውዶች፣ ይህንን የማይተካ ውድ የትውልድ ሃብት የምትጠብቁ ወገኖቼ ምን አደርግላችኁዋለሁ .... እጅግ በጣም በጣም አመሠግናችኋለሁ:: ይህ ውድ ምሥጋናና አደራ በአዋሽ፣ ነጭ ሳር፣ ኦሞ፣ ሰሜን ተራሮች፣ ማጎ፣ ባሌ ተራሮች፣ ዲንደርና ሌሎቸም ፓርኮችን ስንት ተዘርዝሮ የማያልቅ ችግር ተጋፍጣችሁ እነዚህን ትልቅ የሀገር ቅርስና ውድ የተፈጥሮ ሃብት ለወገናችሁና ለትውልድ ለማቆየት ሌት ቀን ለምትለፉ ወገኖቼ ምን እከፍላችኋለሁ .... ታሪክ ግን ከእናንተ ጋር ነው፣ በርቱ .... በመንፈስ ከእናንት ጋር ያለ ወንድማችሁ::

    • @wondwossenmengistuhundiehe6092
      @wondwossenmengistuhundiehe6092 5 місяців тому

      አንተም የሀገር የወገን ተቆርቋሪ ነህ።
      የሰሩትን አክባሪ ውለታ የማይረሳ የትውልድ አካል ነህ።አንተም በርታ
      ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @MrETHIOISRAEL
    @MrETHIOISRAEL 4 роки тому

    እናመሰግናል፣ በርቱ! ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማወቅ ያለበት ወርቅ አገር አለን።

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 5 років тому +1

    ቃላት የለኝም በስማአም ደስስስስ ይላል

  • @ቤተ-ኤል
    @ቤተ-ኤል 5 років тому +4

    ልዩ ናት ሃገሬ

  • @melakuteshome2539
    @melakuteshome2539 5 років тому +3

    I've never heard of this park....thank you

  • @yeneqnie-8416
    @yeneqnie-8416 5 років тому +1

    ሰላሙን ያብዛልህ ክንዳለም! አንተ የእምየ ልጅ የሸዋዎች እንቁ ብየሃለሁ! ግን እንዴው (ውብ ሀገሬ) የሚለውን ጥዑመ ዝማሬ ሊንክ የሚልክልኝ ባገኝ ውለታውን አላጠፋም

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 5 років тому +3

    የእውነት ከዝህ ምድር መፈጠር መታደልነው

  • @AsSed-n4k
    @AsSed-n4k 2 місяці тому

    መታደል ነው ይሄን መጎብኘት

  • @ሰላምአፍቃሪ
    @ሰላምአፍቃሪ 5 років тому

    በጣም አስደናቂ ይየሃገር ሃብት ነው ያለን በደንብ ቢሰራበት:: መንገዶች ቢሰሩ ጥሩ ስራ ይፈጥራል::

  • @asefamamusha7677
    @asefamamusha7677 5 років тому

    አማራነት ኩራቴ የኢትዮጵያዊነቴ ማንነቴ የምድር ገነው ውቢቷ የኢትዮጵያ

  • @wagentube8663
    @wagentube8663 5 років тому +3

    ዋው ሀገሬ ውብ ናት

  • @belylij6618
    @belylij6618 5 років тому +3

    ሀገሬ ካላየሁት 7 አመት ሞላኝ በእውነት ጋዜጠኛው አድንቄሀለሁ ሁሉም ግስዚርጠኛ እንደአንተ ቢሰሩ እንዴት ጥሩ ነበር የተወለድሁበት ምድር ስላሳየኸኝ አመሰግናለሁ!!!

  • @samyesimenulij.7658
    @samyesimenulij.7658 5 років тому

    Ethiopia Lemlem ager nat sibal lezy new siamir 👍

  • @ሚሚተካ
    @ሚሚተካ 5 років тому

    ታድላቹ ይህ የመሰለ ውብ አገር አጠገቡ ሆናቹ እያሰቀናቹሁን ናቹ።
    እግዚአብሔር ይመሰገን ኡነት ነው ኢትዮጵያ እግዚአብሔር የባረካት አገር ናት የሚባለው ይህ የመሰለ ውበት አይቶ ማመን ነው ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ።

  • @Wowe348
    @Wowe348 Рік тому

    Wow beautiful ❤❤❤👑👑

  • @Sitotaweshete
    @Sitotaweshete Рік тому

    Wow quara dess yilal

  • @mekdesfikir8468
    @mekdesfikir8468 5 років тому +1

    እኔ ኦሮነኝ ግን አማራክልል ማየት እፈልጋለው እውነት በጣም ያምራል

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 5 років тому +1

    ተጓዠ ሄኖክንና ፕሮፌሰር ነናናው አግተውን ታላቅ ሥራ ለሕብረተሰቡ በመስራታቸው በጣም እናመሰግናቸዋለን። ቀጥሉበት።

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 4 роки тому

    ጉዞ እትዮጵያ እግዝአብሔር ይባርክሕ ይባርክችሁ እትዮጵያን በእናንተ አየሓት።😍😍😍😍😍😍😍

  • @singletube5173
    @singletube5173 4 роки тому

    Amazingly beautiful.

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 5 років тому +1

    አቀናባሪዋች፣ ቆንጆ፣ነገር፣እያየን፣ሙዚቃው፣የሓዘን፣መሰለ፣ምነው?

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @ambayebelete1517
    @ambayebelete1517 5 років тому

    Thank you. Great appreciation for all people who keep this park.

  • @sis83
    @sis83 3 місяці тому

    ኢሄንስ እርሻ ብናደርገው ብየ ተመኘሁ

  • @_Tsion1221
    @_Tsion1221 5 років тому

    A beautiful nature with beautiful people!!!!!!

  • @mekdesfikir8468
    @mekdesfikir8468 5 років тому

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 5 років тому

    Wowow, Emama, Ethiopia, Nurilgn, zelam, Enate, ema, Yene, wudochi, yetabikilgn, ege, kalebe, Enamsegenalen💚💛❤️🙏

  • @agidewagegn1407
    @agidewagegn1407 Рік тому

    I wonder thise heroes privet organization

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 5 років тому +3

    አልጣሽን ለነዋሪዎቿና ለቱሪስት ምቹ መዳረሻ ለማድረግ ቅድሚያ ምን መሰራት አለበት?
    ማን የፖርኮችን መሰረተ ልማት ያሟላ? ፌዴራል መንግሥት ወይስ ክልሎች/ዞኖች?!

  • @dhhedheheh7589
    @dhhedheheh7589 5 років тому

    አይማን እኔም አዉቀዉ አለሁ ትልቅ ዉንዘ ነዉ

  • @Yshshshs33333
    @Yshshshs33333 5 років тому +1

    Weynae try to make this their's

  • @vdhfgdhd5147
    @vdhfgdhd5147 5 років тому

    አጌሬ ናፈቀኝ

  • @TTeshager
    @TTeshager 5 років тому

    betam wub bota new gin dur ensisatun ineza tagayoch beltewachew cherisew kehones?

  • @ethioman1241
    @ethioman1241 5 років тому

    tarik mawerat sayhon be quchet habtun metqem ena ye turiset meseb endihon malmat yasfelgal.

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 5 років тому +3

    አቤት አንችሀገር ውበቱን ያደለሽ

  • @vdhfgdhd5147
    @vdhfgdhd5147 5 років тому

    በአላህ እኔም እዝህ ቦታ መሄድ እፈልግ አለሁ ይቻላል

  • @dhhedheheh7589
    @dhhedheheh7589 5 років тому +1

    ጠብቁት በጠም ደስ ይላላል

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 5 років тому

    አልጣሽ ፓርክን ለነዋሪዎቿና ለቱሪስት ምቹ ለማድረግ ቅድሚያ ምን መሰራት አለበት?
    ፖርኮች በፌዴራል መተዳድር አለባቸው ወይስ በክልል/በዞን መተዳድር አለባቸው?
    ፌዴራል መንግስት ፖርኮችን በደንብ መንከባከብ አልቻለም። ክልሉ ወይም የክልሉ ሕዝብ በፖርኮቹ ላይ ምን እርምጃ መውሰድ አለበት?

  • @yonassolomon7711
    @yonassolomon7711 3 роки тому

    ye parku sewoh ,endet wenber* TenkesAkash Terebeza* yelachwem /Meret lay tembrkeko MEGEB SIBELA ??
    be Atena KORARTEW Rasachw mesrat aychlum ??? 2) meXedaja ?? SIMPLE YEHON :: / ESCOUT ???mefeter aychlum/
    :::YA::CHINA metetew yeserut yehonal……...ke yekerta gar