ይምርሐነ ክርስቶስ። እንደምን አድርጎ ሰራው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 19

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 дні тому +5

    ይህን እግዚአብሔር ፈቅዶ ከ20 አመት በፊት ከአገሬ ሳልሰደድ ስለአየሁት እንዳየው ምክንያት የሆኑኝን ሁል ግዜ አመሰግናቸዋለሁ 🙏 በትዝታ ወደ ኃላ ስለመለሳችሁን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @ዮቶራዊያንሚድያ
    @ዮቶራዊያንሚድያ 3 дні тому +6

    ይምረሀነ ክርስቶስን እንድትሰራ ለብዙ ጊዜ ነው የጠበኩህ አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 3 дні тому +6

    የማናዉቀዉን ስለምታሳዉቀን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @TesfayeSolomon-cy2cl
    @TesfayeSolomon-cy2cl 3 дні тому +3

    አሁን ነው አኮ የደነቆርነው. የቀደሙ አባቶቻችን ልበ ብርሃን ነበሩ. በረከታቸው ይድረሰኝ. አንተም ተባረክ 🙏

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 3 дні тому +4

    ንግስናን ከክህነት አስተባሮ የያዘው ድንቅ መሪ ይምርሐነ ክርስቶስ ። ውብ ታሪካዊና ተፈጥሮአዊ ሥፍራዎችን በያለንበት ቦታ ስለምታስጎበኘን ጋዜጠኛ ሔናክ ስዩም ከልብ እናመሰግናለን ። 💚💛❤️

  • @fisehamisganaw424
    @fisehamisganaw424 3 дні тому +1

    Dear Heni
    thank you for your effort and dedication to show our best Heritage to the world🙏

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 14 годин тому

    Thank you, Heni!

  • @mulugetayitayih5335
    @mulugetayitayih5335 3 дні тому +1

    You are our hero. Please do more about Ethiopia.

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 дні тому +1

    ድንቅ ኀው::

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 3 дні тому +1

    እናመሰግናለን በርታ

  • @Dirsanat
    @Dirsanat 3 дні тому +1

    እናመሰግናለን በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Midway695
    @Midway695 2 дні тому

    ጎበዙ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም እናመሰግናለን

  • @TeshomeAtaklti
    @TeshomeAtaklti 2 дні тому +1

    Ethiopia 🇪🇹🥰

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 3 дні тому

    #ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ🥰💚💛❤።በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤።

  • @weretawberhanu8398
    @weretawberhanu8398 4 години тому

    There should be an English version of this work so that you can have a wider audience.

  • @weretawberhanu8398
    @weretawberhanu8398 4 години тому

    This is an excellent work…keep up the good work.

  • @al-aha
    @al-aha 3 дні тому

    ከግብጽ እንዳልመጣ መርምምረን አረጋገጥን ከማዉራት በፊት ይመርምሩ

  • @ZerihunSisay-to4xd
    @ZerihunSisay-to4xd 6 годин тому

    ixub dinq new