የቦረና ተአምረኛ ምድር። ሜዳ አህያ። ሰጎን አጋዘንና ሌሎች የሚፈነጩበት ጉዞ ኢትዮጵያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 22

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን:: እንዲህ እየጠበቁ እየተንከባከቡት ላሉት የከበረ ሰላምታና ምስጋና ይድረሳቸው:: በርቱ በተግባር ሃገራችሁን እንድትወዱ ያሳያችሁ ጀግኖች ናችሁ::

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @mjoeljared4250
    @mjoeljared4250 5 років тому +3

    በጣም በጣም ጥሩ ፖሮግራም ነው። ከተቻለ ከስር እንግሊዘኛ ትርጉም ( subtitle)ቢኖረው ጥሩ ነው ለቱሪዝም እና ሼር ለማድረግ።

  • @hailuayano3953
    @hailuayano3953 5 років тому +1

    በጣም ድንቅ የሆነ ቦታ ነው ፥ የቦረና ብሔራዊ ፓርክ ። እናመሰግናለን ብሔራዊ ፓርኮቻችንን እያስጎበኛችሁን ስለሆነ ። በተለይም ብዙም የማይታወቁትን ። የያንጉዲ ራሳ ብሔራዊ ፓርክንና የጋምቤላን ብሔራዊ ፓርክ ብታሳዩን እንዴት ጥሩ ነበር ። ለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @BM12121
    @BM12121 4 роки тому +1

    Bexam Bexam Gobezoch. Bertu. I am binge watching the entire series and i am loving every minute.

  • @ProGamer-wm4up
    @ProGamer-wm4up 5 років тому +2

    سبحان الله
    ኢትዮጵያ ስላምሽ ይብዛ ሀገሬ

  • @bahrugetachew9388
    @bahrugetachew9388 4 роки тому +2

    ኘሮግራሙን በጣም እወደዋለሁ ! ግን ቦረና ላይ አደን በጣም ይዘወተር ነበር ለዛም ብዙ እንስሳት ጠፍተዋል ወይም ተሠደዋል

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 роки тому +2

    ኢትዮጲያየ ሰላም ሁኚልኝ

  • @dawitbedane5630
    @dawitbedane5630 4 роки тому +1

    Wow betam tero konjo program nw beziw ketele👍👌

  • @اااا-ذ7و1غ
    @اااا-ذ7و1غ 2 роки тому +1

    የኔ ዋ ቦረናዬ❤❤❤❤❤💛💚💋💋💋💕💕💕🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌸🌸🌸💐💐💐🍁🍁🍁🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷

  • @sewmamenaddis8304
    @sewmamenaddis8304 4 роки тому +1

    በርቱልን like comment አልረሳም ምክንያቱም ያለክፍያ ሀገሬ ገብቻለሁና እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @jordanakassa5750
    @jordanakassa5750 4 роки тому +2

    ውብ ጽጋ

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi814 10 місяців тому +1

    The foundation was laid some 35 years ago, during Derge but responsible individuals can make a huge difference. Just in the neighboring country with the same resource, Kenya is a tourist destination for natural resources. We have no excuse for that. Instead of fighting and talking non sense politics, the youth in this region could benefit by developing this resource. Only the visitors from within Ethiopia will create wealth. Build lodge, road and suitable bathes and proper protection, then it will be a paradise for visitors.

  • @Landofthefree8
    @Landofthefree8 3 роки тому

    Thank you brother!!

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 4 роки тому +1

    Leb-bel-chew-kale-daymend-alle

  • @mnadem6
    @mnadem6 2 роки тому

    Have the Girafe become extinct there?

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 5 років тому

    Beredu Borena beredu keya akam neguma feyuma

  • @mmgh7393
    @mmgh7393 2 роки тому

    ፓርኩ መግቢያ ስትደርስ ቦሮሚኛ ና ቤንግሊዝኛ ብቻ ነው የተፃፈው ይህ ፓርክ ኬንያ ውስጥ ነው ያለው እንዴ?

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 3 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን